የሳምንቱ ጨዋታ ምርጥ 10 ምስሎች | ከሰመረ ባሪያው ጋር | Semere Bariyaw @NBCETHIOPIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 138

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit หลายเดือนก่อน +9

    በርታ ሰሜ የግፉሀን ህዝብ ድምፅ ❤❤🎉🎉
    እንደት ፔርሙዝ ይታሸጋል አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ እንደው ድሀ መቸ ነው በአቅሙ ሰርቶ መኖር እሚችለው 😢😢😊😊

  • @TaemInstrumentals
    @TaemInstrumentals หลายเดือนก่อน +1

    Semere, you truly stand out. Your approach to journalism is unparalleled, blending empathy, integrity, and a deep love for Ethiopia. In a world where many media outlets and journalists mislead, you remain a beacon of truth and authenticity. You embody what real journalism should be-honest, kind, and driven by a genuine commitment to your country. Much respect to you for staying true to your values and inspiring others.

  • @bekelegechi5109
    @bekelegechi5109 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ የኔ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ የህዝብ ሰው በርታልኝ የምትናገረው አንድም የሚጣል ነገር የለውም በርታልኝ!!!

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @mekadr842
    @mekadr842 29 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳንም አልተኛው በደንብ ሶቅኩኝ thank you

  • @LibanosKassa
    @LibanosKassa 27 วันที่ผ่านมา

    ሰምዬ ፦ ጤና እና ዕድሜህ ይርዘም ይብዛ !!!

  • @mohammedshenasirmikore5889
    @mohammedshenasirmikore5889 หลายเดือนก่อน +8

    የህዝብ ልጅ ነህ።

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you!

  • @hanaabraham1428
    @hanaabraham1428 หลายเดือนก่อน +2

    ❤በርግጥ መጨረሻችን ናፈቀኝ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ወዳጀ

  • @philliposzerai15
    @philliposzerai15 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሜ ተባረክ!አሁን ጥሩ ስሜት አለኝ።

  • @almaztedla7521
    @almaztedla7521 หลายเดือนก่อน

    Yemechacheh. Keep up the great work you do
    Blessings to you 🙏 and all your family.

  • @newvisionconstruction431
    @newvisionconstruction431 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ በርታ ግና ብዙ አለ ያላየህው

  • @አትበጥረቅ
    @አትበጥረቅ หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ሰሜ ትመቸኛለክ ቀልድን እያዋዛክ ትምህር የምታስጨብጥ ምርጥ ኢትዮዽያዊ ነክ🙏🏼

  • @Bini-2119
    @Bini-2119 28 วันที่ผ่านมา

    goust mens in amharic ebid

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f หลายเดือนก่อน

    ምቅኛ ናቸው ። ለእናቶች ክብር የላቸውም ።

  • @HaregwaAbegaze
    @HaregwaAbegaze หลายเดือนก่อน +2

    የህዝብ ድምፅ ሰሜ❤❤

  • @maranatha391
    @maranatha391 หลายเดือนก่อน

    We love you

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 หลายเดือนก่อน

    በርታልን🙏❤👏👍🙏

  • @ishakmohammed3165
    @ishakmohammed3165 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂 shint betu temechegn

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed หลายเดือนก่อน

    ያሥለቅሣልም ሠሜ

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 หลายเดือนก่อน +1

    The bathroom is killing me !!!

  • @Namilleworknh
    @Namilleworknh หลายเดือนก่อน

    ሰሜሻ በርታ ተቃጠልን እኮ

  • @abubeker5417
    @abubeker5417 28 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂 ወይ ውርደት ስንቱን አየን

  • @BerukAlemayehu-q3s
    @BerukAlemayehu-q3s หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂 ውይይት ሽንት ቤት 😂😂😂

  • @chernetaklilu4253
    @chernetaklilu4253 หลายเดือนก่อน

    So funny brta wandeme

  • @EliyesBeyene-q7j
    @EliyesBeyene-q7j หลายเดือนก่อน

    lahya new sare endegete sami

  • @YirgalemSolomon-sg9rh
    @YirgalemSolomon-sg9rh หลายเดือนก่อน

    መጨረሻችን ተቀበለን ፈጣሪ😂😂😂😂

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd หลายเดือนก่อน +2

    Weyne restroom? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yordnosderesu4612
    @yordnosderesu4612 หลายเดือนก่อน

    የፔርሙሱ 😢😢😢😢😢

  • @REEealTV
    @REEealTV หลายเดือนก่อน

    kebero#3🎉😂

  • @AlteBekeleAltesa-mi8kg
    @AlteBekeleAltesa-mi8kg หลายเดือนก่อน +2

    ሰሜ የውስጤን እኮ ነው የምትናገርልኝ: እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @Rossiaman
    @Rossiaman หลายเดือนก่อน

    Guest

  • @tebassietube144
    @tebassietube144 หลายเดือนก่อน

    It Shows How being Rich is inversely Related to Knowledge

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 หลายเดือนก่อน

    Asazagne abet ye serawit geta asafari

  • @elsamelese7450
    @elsamelese7450 หลายเดือนก่อน +2

    👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

  • @Agertiku
    @Agertiku หลายเดือนก่อน

    እንደዛሬ ልብ የሚሰብር አላየሁም ! ከሁሉም የትምህርት መማሪያው መጽሐፍ ! ኧረ ወዴት እያመራን ነው ? አሳታሚው ፣ ሌሎችም የሚመለከታቸው ሳያዩት እርማት ማስተካከያ ሳይደረግ ነው እንዴ ታትሞ የሚሰራጨው ?

  • @FiraolAzig
    @FiraolAzig หลายเดือนก่อน

    Kality ROAD

  • @kbashley3359
    @kbashley3359 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ቬርሙዝ በቁጥጥርላይ ዉሏል😂😂😂😂😂

  • @retawarade
    @retawarade หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ በጣም ጠፈተናሐል ወንድሜ

  • @ሰላምአፍቃሪ
    @ሰላምአፍቃሪ หลายเดือนก่อน

    ሰመረ ባሪያው እንዲያው በጣም ነው ግርም የሚለው በቃላት ጋጋታ ስራ የሚሰራ እስከሚመስል ድረስ ደግሞ በእንግሊዘኛ ማንን ለማደናቆር ነው ይህ ሁላ ውድቀት? ላም በሌለበት ኩበት ለቀማ ሆነብኝ: በጣም አሳፋሪ ግዜ ነው ያለነው እግዚአብሄር ጥሩ የሚሰሩትን ወደፊት ሆነው ይሽን ችግር እንዲፈቱት ምኞቴ ነው

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz หลายเดือนก่อน +1

    በሀገር ቋንቋ መጠቀም በሀገራችን ወንጄል ነውን?

  • @SintayehuHmichael
    @SintayehuHmichael หลายเดือนก่อน

    ሰሜ ስትመቸኝ የፊደል ግድፈት አይወራ በየሚዲያዉ ያለዉ ያሰዝናል አማርኛ አጥሮናል

  • @SolomonYosef-j8e
    @SolomonYosef-j8e หลายเดือนก่อน

    Mot legalaw lekebtochu siriat yihun amen

  • @warrior5847
    @warrior5847 หลายเดือนก่อน

    Brhanu Nega 😂

  • @EphremWorku-k7c
    @EphremWorku-k7c หลายเดือนก่อน

    Yezarew yileyal seme😂😂😂😂😂😂

  • @AhferomAmare-ui6xf
    @AhferomAmare-ui6xf 27 วันที่ผ่านมา

    የትክል ድንጋዩ 😂😂😂😂

  • @mulugojjamyeshiwas7119
    @mulugojjamyeshiwas7119 หลายเดือนก่อน

    ጭስ ዓባይ ፏፏቴ ነው የመሰለኝ የጥያ ትክል ድንጋይ

  • @LeulMengistu-td7zt
    @LeulMengistu-td7zt หลายเดือนก่อน

    የጥያ ትክል ድንጋይ 😅😂

  • @planetearth9984
    @planetearth9984 หลายเดือนก่อน +1

    Zebraw le atkeletegnaw new

  • @mame642
    @mame642 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂weye ega hager😢yemyerabo

  • @tadeletilaye367
    @tadeletilaye367 หลายเดือนก่อน

    የሚያስቅ ቁም ነገር

  • @sisaybabeta2976
    @sisaybabeta2976 29 วันที่ผ่านมา

    ከብቶቹ ሳር ሊግጡ ሊሻገሩበት ነው😅

  • @Memejemaljemal
    @Memejemaljemal หลายเดือนก่อน

    😂❤🎉🎉🎉

  • @REEealTV
    @REEealTV หลายเดือนก่อน

    demera#2😂

  • @warrior5847
    @warrior5847 หลายเดือนก่อน

    That Zebracross is for Zebra and its family. Animal zebracross for the grass on the other side.

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading หลายเดือนก่อน +1

    NBC Family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @firaolmelese-k9r
    @firaolmelese-k9r หลายเดือนก่อน

    በውይይት እንሽና ሽንትቤት!😅

  • @Muluneh-n8v
    @Muluneh-n8v หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ አቶ ሰመረ
    እናመሰግናለን ነገር ግን ምሰል ተብለው ያቀረብካቸው የተወሰኑት ፎቶ ሾፒንግ ምርመራ የታዩ...... ። እሰቲ ብታየው

  • @frenegash5612
    @frenegash5612 27 วันที่ผ่านมา

    ለጉዳይ ገዳይ 30ሚሊዮን ብር አምጡ የሚባልበት ዘመን ላይ ነን።

  • @TafesseSolomon
    @TafesseSolomon หลายเดือนก่อน +1

    አይ ፔርሙዝ ! ፈረደበት : እንዲያዉ ምን ገጥሞት ይሆን ?

  • @getutesfaye7530
    @getutesfaye7530 หลายเดือนก่อน +1

    Not Hell Ghost House !

  • @AbebeRaya
    @AbebeRaya 29 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ ትለያለህ ስልህ በምክንያት እኮ ነው

  • @habvito
    @habvito หลายเดือนก่อน

    10:15
    ቀጣይ ምስል ስጠኝ አላለም
    laptop solitary ነው እንዴ እምትጫወትበት?

    • @finot8668
      @finot8668 หลายเดือนก่อน +2

      የ መሀይም ኮሜንት

    • @habvito
      @habvito หลายเดือนก่อน +1

      @finot8668 ሳይገባሽ
      ቀድመሽ መሀይም ማለትሽ ያው መሀይም ያስብልሻል!
      just one question : what is that macbook he is using and looking for used to?
      Am sure you have Low IQ than my cat!

  • @FikerTesfaye-ii8up
    @FikerTesfaye-ii8up หลายเดือนก่อน

    Bertaln

  • @ZakaryaAhemd
    @ZakaryaAhemd หลายเดือนก่อน

    አይሰሜ አንጀት አርስ

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola หลายเดือนก่อน

    Ghost =የሙት መንፈስ
    Guest = እንግዳ ይሆናል

  • @meymunahabib6113
    @meymunahabib6113 หลายเดือนก่อน

    Setan Hotel àlut yihuna inesum yistenagedu

  • @AttahiraAttahira
    @AttahiraAttahira หลายเดือนก่อน

    ሰሜ ስለ ዜብራው ተሻግረክ የመንገድ ላይ የኳስ ሜዳ መሰለኝ አጣራው

    • @ethiopian7722
      @ethiopian7722 หลายเดือนก่อน

      ምኑን ያጣራዉ በአጥር ታጥሯል እኮ😀

  • @dan50890
    @dan50890 หลายเดือนก่อน

    ዜብራ ጥቅሙን እንኳን የማያውቁ እንዴት እንዲህ ያሉ ሰዎች ሃላፊነት ተሰጣቸው?

  • @emann7734
    @emann7734 หลายเดือนก่อน

    የሦስት መቀመጫው ያሳፍራል

  • @gull4738
    @gull4738 หลายเดือนก่อน

    አውቀው ነው የፃፉት : ለመሳብ ነው

  • @zzzzzzz5309
    @zzzzzzz5309 29 วันที่ผ่านมา

    የግሩፕ ሽንት ቤት ይሆን እንዴ?

  • @Yif66
    @Yif66 20 วันที่ผ่านมา

    በቀላሉ አገር ማፍረስ ከፈለክ ኒውክሊየር ቦንብ ማፈንዳት ሳይሆን ስርዓተ ትምህርተን ማበላሸት ነው

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx หลายเดือนก่อน

    Goust😂😂😂😂😂😂

  • @AshenafiTesfaye-lw7pk
    @AshenafiTesfaye-lw7pk หลายเดือนก่อน

    ሸገር ናና አዋጡ ሚባለው ጉድ እና የሚያስገድዱበት መንገድ ፡ግን መንግስት ያውቀው እንድሆን?

  • @AlemDegu-q6s
    @AlemDegu-q6s หลายเดือนก่อน

    ጎስት ሊሆን ይችላል አሁን እኮ የሱ ተጠቃሚዎች አሉ ሰሜ ስለሱ ለምን እንደማያቅ ትሆናለክ በዩትዩብ እያስጎበኙን አልነበር እንዴ

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd หลายเดือนก่อน

    OMG ayeeeee Ethiopians where are we heading. I live in US and I still double check on what I write🤷🏿‍♂️🤦🏾‍♂️ erewedya! Wedehuala meguaz yilehal yihe neew

  • @zzzzzzz5309
    @zzzzzzz5309 29 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ዜዘብራ የተሰራው ሰው ለመቅጣት ይመስላል።

  • @yihunealemu2418
    @yihunealemu2418 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ሳቁ

  • @Yaddu143
    @Yaddu143 หลายเดือนก่อน

    bariyaw andand hager eko limenam tax allew. bicha context mayetu tru new. " kezih teshagreh sar tigitallew" so funny

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይጣን (gust)ማረፊያ ቤት 😂😂😂😂😂😂 የመንግስት ባለስልጣናት ነው እንዴ ሚያርፉበት ????
    ለማንኛውም እኔ ተስፋ የቆረጥኩት በመንግስት ሚዲያ ከንትን ቦታ አማርኛ ሚሞክሩ አስተማሪዎች አዲስ አበባ ተመደቡ ሲሉ ነው።

  • @danigezaheng8836
    @danigezaheng8836 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅

  • @uthman9979
    @uthman9979 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ውርደት ደስታዬ ነው። 😊😊😊 VIVA Woyanne

    • @Workiyeworkalem
      @Workiyeworkalem หลายเดือนก่อน

      Enantew tewaredachu ere yilik tseliyu

  • @አፄናቲ
    @አፄናቲ หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yewbdartibebu3302
    @yewbdartibebu3302 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by หลายเดือนก่อน

    እኔ የገረመኝ አንተ ምን ሰራህ የሰራ የምተች ባሪያ

  • @Dana-jy5jl
    @Dana-jy5jl หลายเดือนก่อน +3

    ባለፈው ቦሌ እዬሄድን መሻገር ፈለግንና ዜብራ ስናገኝ መሻገር ከዛስ ሳር ነው በዛላይ በገመድ ታስሯል 😅😅😅😅

  • @tesfayedejene6842
    @tesfayedejene6842 หลายเดือนก่อน +1

    የመንገድ ዳር ንግድ ማበረታታት የለብንም ምክንያቱም የእገረኛ መንገድ ነዉ እና፡፡

  • @dawitl6796
    @dawitl6796 หลายเดือนก่อน

    ቀስ ብለህ ብታወራ-- ሀሳቦችህ ጥሩ ናቸው

  • @yarodort563
    @yarodort563 หลายเดือนก่อน

    ሰመረ ፕሊስ በኦሮምኛ አቅርበው ለማይሰሙት..

  • @danitube7777
    @danitube7777 หลายเดือนก่อน

    ዜብራውን ከመሻገርህ በፊት ሳር ትግጣለህ ተሻገርክ በኻላ አፈር ትበላለህ ።

  • @BereketAmaha
    @BereketAmaha หลายเดือนก่อน

    አንጀት ብቻ አይደለም ሁሉን ነገር አርስ ነህ

  • @Sk-dy7zz
    @Sk-dy7zz 27 วันที่ผ่านมา

    ይሄ እኮ በጣም ያናዳል 😡 ለምን እንደምትስቅ አይገባኝም ይሄ ቁምነገር ነው አንተ ስትስቅ ለነሱ ስህተት እውቅና እየሰጠክ ነው አብረንክ እንሳቅ ያስቃል እንደዛ ነው የኮሜዲ ስራ አይመስለኝም

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 หลายเดือนก่อน

    እስቲ እንደ ሰዉ ተሸክመህ ብላ ዩቲዩብ ጡረተኛ

  • @ironnsen
    @ironnsen หลายเดือนก่อน +3

    አይምሮ ሲደንዝና ሲዝግ በተንሸዋረረ አይን ፎቶ አይቶ ይተችና አዋቂ የሆነ ይመስለዋል! ስለለፈለፈና ስላቀረሸ ለሀገር ሰራሁ ብሎ ያስባል ደሞ ተከታይም አለው

    • @AbissiniaGtsadik
      @AbissiniaGtsadik หลายเดือนก่อน +6

      Tadeya permus masheg nw Sera mn endew . ...ke ashagiwochu andu nh meselgn

    • @BereketAmaha
      @BereketAmaha หลายเดือนก่อน +8

      አንተ ጀዝባ ነህ ምርጥ ነው ሠመረ ባርያው አታውቀውም እሺ

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed หลายเดือนก่อน

      ​@@AbissiniaGtsadik
      😅

    • @HamasenBr
      @HamasenBr หลายเดือนก่อน +5

      ቅንኣት ፡ ቅንቅን ፡ ሆኖ ፡ ሲበላህ ፡ ታየኝ።

    • @wonshetmokonnen
      @wonshetmokonnen หลายเดือนก่อน +11

      ካልወደድከው ቻናሉን አትየው እንደውም የሚጮኸለት ብዙ ነገር አለን ነገር ግን ምን ታደርገዋለህ::
      ተስፋ አለመቁረጡ ይገርመኛል:: ጭንቅ በሆነ እና ድፍን ባለ ጊዜ መጽናኛችን ነው ::
      ማህበረሰብ ቤተሰብ ህዝብ መሀል ስላደግን ስሜቱ ንግግሩ ዘልቆ ይሰማናል የምናየው የምንከተለው በምክንያት ነው::
      አሰተያየት ካለህ በግልጽ ደዉሉልኝ ይላል አናግረው::

  • @EyasuGeremewEyu
    @EyasuGeremewEyu 27 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂

  • @BitaMiki
    @BitaMiki หลายเดือนก่อน

    😅😅😅

  • @KidAlemayehu-l8o
    @KidAlemayehu-l8o หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂