ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መስቀል ሀይላችን ነው !!!
ጎበዝ ትመሥለኝ ነበር ።መሥቀል ጌታ የምትሉት የተሠቀለበት ነው መጥላት ሢኖርባችሁ እደትትቶ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መስቀል እንጨት ነው እኳን ላተ ለራሱም አይሆንም እኝ እንማግደዋለን እራሱንም አያዲን ያአዩሀል ኩፍር
@@saede948እንጨት ያድርግህ እሺ
ሆን ተብሎ የተደረገ ነገር ነው እንጂ መስቀሉን ከመሬት ላይ ማንሳት ይቻላል አሁንም ህዝበ ክርስቲያኑ እዛ ቤተክርስቲያን መሄድ የለብንም መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል መዳኛችን ነው መስቀል ክብራችን ነው በመስቀሉ እናምናለን አምነን እንድናለን ኢሄ ሁሉ ሴራ የማን ስራ እንደሆነ ይታወቃል ግን ዲያቢሎስ ሀይል የለውም ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ
መሰቀል ሀይላችን ነዉ የነብሳችን መዳኛ ነዉ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን በመሰቀሉ እንድናለን ድነ ናልም ለምናምነዉ መዳኛችን ነዉ ለማያምኑት ሞኝነት ነዉ ✝️✝️✝️
ፍርዱን ለእግዚአብሔር መስጥት ነው እቤቱ እዳየህ አትፍረድብን
በስህተት ከሆነ አሁንም መቀየር አያቅትም✝️መስቀላችን መረገጥ የለበትም አይቀየርም ካሉግን የዲያብሎስ እጅ አለበት::
Well said sir 🙏
Ashuye Berta jegenachen❤❤❤
⛪😭😭😭😭🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼
ፈጣሪ አምላክ እንደቸርነቱ እንጂ እንደበላችን አያድርገው ምን አይነት አህምሮ ያላቸው ሰዎች ነው የምናየው እግዚሐብሄር አምላክ ክፉዎችን መርጦ ቁጣውን እንዳያደርግ እመኛለው ምድረ አርዮስ
በእግዛቤሔር በመስቀል በሃይማኖት የሚቀልድ እንደ ካልፍርንያ እንዳይደርስብን አምላክ ይጠብቀን🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እግዚአብሔር አምላክ የሚወዱትን ይወዳል የሚያከብሩትን ያከብራል መቅሰፍት እንዳይመጣብን እንጠንቀቅ
አንድና አንድ ሰለ እድሳቱ አይደለምናየምትናገረውን እወቅ መስቀሉን አትርገጡ ነዉ ሰለ እድሳቱን የተቃወሙ የለም ነገርአትመንዝሩ አሁንም መስቀሉ ከመሬት ላይይነሳ???
ጎንደር የድሮ ዉበቷ ቀየራት:: ላሊበላም እንዳያበላሹት ልብ እንበል
የጎንደርማ የፋሲልን ያን የመሰለ ዉበቷን ይሄ ጋኔኑ መሪ በኖራ የሱዳንና የናይጄሪያ መተ ቱን ደባልቆ ህዝቡ ወኔ እንዳይኖረዉ አርጎ ሙዚየም አሰመሰለዉ የአለም ህዝብ ሚደምበት ሰዉ እንዳይጎበኘዉ አርጎ አጨማለቀዉ ይሄ አራጁ መሪ ያማል 😭😭😭
ሲኖዶሱ እና ሊቃውንቶች ቢነግሩን መስተካከል ካለበት ማስተካከል ነው እኔ ግን በግሌ መስቀሉን መርገጥ ምቀሰፍ ነው የሚመስለኝ ግን ከእግዚአብሔር ቤት አልቀርም እደጁ ቆሚ አስቀድሳለሁ ተሳልሜ እሄዳለሁ ህዝበ ክርስቴያኑ ያነሳው ጥያቄ ግን ትክክል ነው ባይ ነኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ሰላም ያምጣልን
Ashu 💖💖💖
እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
This disrespectful disturbing images, where the leader of France and the dictator of Ethiopia walking on the Cross, needs to be send to World Council of Churches, to the Catholic Pope, to Greek and Russian Orthodox Christian Churches, etc., etc.
ወንጌል ስበኩ አባታችን ማምለጫዉ እየየሱስ የእግዛብሔር ልጅ። ድሮም ገድል ያመጣብህ ጣጣ
Egzabeher Amlake yeker yebelene
በፈረንጆቹ አቆጣጠር የሚለው እንደአውሮፓውያን አቆጣጠር በሚለው ይታረም ( ይሄ መለመድ አለበት !) እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሰን።
ይሄ ሰውዬ ጭንቅላቱ ይሰራል መስቀል መረገጥ አለበት እሱን ብሎ ስለ አብርሃም ሰባኪ አብርሃም እኮ እግዚአብሔር ን የሚወድ የሚያከብር አባት ነው ልጁን አሳልፎ ሰጥቷል
ያሳዝናል😢😢😢😢
አማኙ ከዚህ ቀን በፊት ሳያውቅ እረግጦታል እያወቁ ያስረገጡት ይጠየቁበታል ለእግዚአብሔር መተው ነው:: ነገር ግን ዛሬ አማኙ መስቀሉ በመሬት ወድቆ እያወቀ እረግጠህ ግባ ማለት በእውነት ያሳዝናልና ... እዛ ቤተክርስቲያን መግባት እራሱ ያስፈራል ... ለመሆኑ ህጉንስ የሚያውቁ ቀሳውስቱስ ዲያቆኑስ ጳጳሳትስ ... መስቀል በእውነት እየረገጣችሁ ልታስቀድሱ ነው ....😔😳 አረ በተሰቀለው እባካችሁ በዚህ ዘመን ?? ... እግዚአብሔር ቁጣው በበረታበት ሰአት እያየን እየሰማን እባካችሁ.... 🙏🙏😔 ከተሳስትኩ ይቅር በሉኝ ያስፈራል 🙏...
እንኳን አደረሰክ 🥰🥰
الله حافظا وهو أرحم الراحمين 💕💕💕💕💕
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢❤
😭😭😭💔💔💔🤲🤲🤲🙏🙏🙏
Who made it the cross they should not put in the floor. That’s not good. God help helps these people. Who did this so sad🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መስቀል ሀይላችን ነው
አላደለኝም፡እምላክ፡እደዚ፡እገር፡ቱሉዝ፡ፍረሳይ፡የለም፡እቤቴ፡ኩርምት፨ያለሁ፡ነኝ፡እድሜየ፡66አምት፡ያለኝ፡ኩርምት፡ብየ፡ያለሁ፡ብቸኛ፡መገድ፡የጠፋኝ፡ብቸኛ፡ባሌ፡አይገባውም፡ካተልክ፡ነው፡ቁርባን፡ምንም፡አይገባውም፡ልጅ፡ሆኘ፡ያገባሁት፡ባምሮየ፡እረብሻ፡ፈጥሮብኛል፡እደት፡እደማደርግ፡ጨቆኛል፡ሰላም፡አጣሁ፡40አምት፡ጋብቻ፡ምል፡ላርግ፡መፈሴ፡ጭቀት፡ንች፡ያለሁት፡ፍረሳይ፡ቱሉዝ፡እድሜየ፡ለቁርባን፡ነው፡ባሌ፡ካተልክ፡እላምንም፡ይህን፡ይለኛል፡የሱ፡ጥፋት፡እይደለም፡ሳገባው፡እኔም፡ስላይማኖት፡አላውቅም፡ነበር፡ዛሬ፡ገባኝ፡ጥፋቴ፡
እህታችን በምን እናግኝሸ አይዞሸ አብዝተሸ ፀልይ ፈጣሪ ይረዳሻል ክርሰቲያን ተሰፋ አይቆርጥም ለፈጣሪ የሚሳነዉ የለም በልብሸ አሰበሸ መነሳሳትሸ ተገቢ ነዉ ፁሚ ፀልይ እህት አለም አይዞኝ 😭😭😭
ቦቅቧቃ አሹ ናና ኢትዮጵያ ተቀደድ
Le mekeded ante atbekam? Libe bis
አንተ ባለ ጊዜ ሆንክና ኢትዮጵያ ናና ተቀደደ ትላለህ አታፍርም አንተ ይሁዳ የመሰቀሉ ጠላት ባንዳ
ተቀሰፍን እኮ ስንት ጊዜ እንቀሰፋለን!?
Mesqelachinen yeregete yaseregete yastebabel cheru meshanialem yeqer ayebelew
😂😂😂 እረ አሽሩካ ወደ ኋላ አትመለስ ይሔ እኮ አንገታችን ላይ እንደምናደርገው ጌጥ ነው አታክብድ መስቀል ልባችን ላይ ነው የተሳለው አንብብ😮
Ere egzio erso erasu biyanebu bimeremru bayi negni.
አንተ መናፍቅ ባንዳ የባንዳ ልጅ መሰቀል ይረገጥ ነዉ ምትለዉ መሰቀል ሀይላችን ነዉ
ሁለት ቀጥታ መስመር እርስበርሳቸው ሲተላለፉ የመስቀል ቅርፅ ይሰራሉ እና ለመሄጃ በረጅሙ ምንጣፍ ቢነጠፍ ሰዎች የሚቆሙበት መዳረሻው ላይ በአግድም ተነጥፎ ብታዩ ለምን ከዕምነት ጋር ታያዩዙታላችሁ? አቦ ሰልጥኑ አንድዬ ፈጣሪያችሁን አምልኩ
አይ አንተ የመሰቀሉ ጠላት መች ምንጣፍ አጡና ግን የመሰቀሉ ጠላቶች ሰለበዛቹ የእኛን እምነት ለማንቋሽሸ የሄዳቹበት እርቀት ያማል በየጊዜዉ ትገሉናላቹ ቤተ እምነታችንን ታቃጥሉብናላቹ ይሄ ሳያንሳቹ መሰቀሉን ትረግጣላቹ ጊዜዉ የእናንተ ሰለሆነ ይህም ያልፋል መሀቱ በናንተ ያዉርደዉ
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤😢
masklun ergto yemigaba egru yikorat
Norway, walking on the cross, that's sin. Personally, I won't do it
ዌል አሹ
አረባክ መስቀል ተረግጨ አልገባም ደፋር አትሁን
አምላከእግዚአብሄርአንተተመልከትይህንንሰይጣንአምላኪአንተመርጠህእርገጠውአንተፉረድእህህህህህህህ
mask ayilhenewo mask madgahen newo
መሥቀል እኮ መሥቀል ነው መረገጡ ተገቢ ነው ።ደሥ ሊላችሁ ሢገባ ለምን ታዝናላችሁ ነው በመሠቀሉ ተደሥታችኋል
Na Ashirukaye ye zichin setiyo comment aswogdln
@Bethany-z3g እኔ እራሤ አሥወግደዋለሁ ።እኔ ጌታየ የምለውን ሠው የተሠቀለበትን መሥቀል አላደቅም
@Bethany-z3g እዳነበብከው ሣቅ አጠፍዋለሁ
እሬሳህ ይረገጥ አንተ ባንዳ መናፍቅ መሰቀል ሀይላችን ነዉ እናንተ የመሰቀሉ ጠላቶች
😭😭💔☝️☝️☝️
አሹካ ለምትናገረው ነገር ተጠንቅ ሰው የዘራውን ያኑኑን ያጭዳል ሁሉንም እርግጠኛ ሆነህ ባታወራ ጥሩ ነው ሲዊድን ሆነህ ባታጋግል
?? He just telling the truth you know and I know…. 🙏
መስቀል የረገጠ የለም አታራግብ
ከዚህ በላይ መረጃ ከየት ይምጣመስቀሉን እያስረገጠ እያያችሁ ዝም ማለት ተባባሪነት ነው
አንተ ባንዳ ምን ያጋግላል እዉነቱን ነገረህ እንጂ መሰቀል ሀያላችን ነዉ
Rasschew. Aydelum. Ende. Yaserut. ? Mann. Nee. Miteywut. Gra. Atagabun. Eng. Weyns. Be fron. Tegedew. New. ? Abratalgn.
መሰቀል እጨትነው አትዲንም
አንተ ባንዳ የአርዬሰ ልጅ መሰቀል ለሚያምኑት ሀይላችን መዳኛችን ነዉ እንዳንተ ለማያምኑት ደሞ ሞኝነት ነዉ
You are bad man stop lie Abey is good leader for Ethiopia
አንተ ባንዳ የኦሮሞማ የአራጁ ቡችላ ባንዳ ይሄ አራጅ መአይም የሰው ደም ጠጪ እሱም ብሎ መሪ
😭😭😭😭💔💔💔💔
Because you know someone from the church you are telling us to go step on the cross I never expect this from you😂😢
Who said that could tell us the truth ?
ምንጣፍ ላይ ያለዉን መስቀል እየረገጣችሁት አደለም እንዴ የምትሄዱት ይሄም አጀንዳ መሆኑ ነዉ አሁንስ እንደዉ ዝብጥብጣችሁ ወጣ ምነዉ እቴ ኤጭጭጭጭጭጭ
የምን አባህ አጀንዳ አንተ የባንዳ ልጅ የእምነት ጉዳይ ነዉ መስቀል ሀይላችን ነዉ
Ante yewsha lij yalgbken atewera dedabe
You have to learn English Ashruka.
Enesune mergete neber
መሰቀል ለአንቴ ትልቅ ነው ለእኛ ደግሞ ምስል ነ ው ደግሞ በሙሉ አፍ መሰቀል ሀየል ነው ስትል አታፍርም ውሻ
አንተ የመሰቀሉ ጠላት ጋኔን የት ይገባሀል
እሄንን ቆሻሻ ሰው ተመጋቢ ሰውዬ ከሀገራችን የሚወገድበት ቀን ናፈቀኝ
(+🎚️) what is the difference
መስቀል ሀይላችን ነው !!!
ጎበዝ ትመሥለኝ ነበር ።መሥቀል ጌታ የምትሉት የተሠቀለበት ነው መጥላት ሢኖርባችሁ እደትትቶ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መስቀል እንጨት ነው እኳን ላተ ለራሱም አይሆንም እኝ እንማግደዋለን እራሱንም አያዲን ያአዩሀል ኩፍር
@@saede948እንጨት ያድርግህ እሺ
ሆን ተብሎ የተደረገ ነገር ነው እንጂ መስቀሉን ከመሬት ላይ ማንሳት ይቻላል አሁንም ህዝበ ክርስቲያኑ እዛ ቤተክርስቲያን መሄድ የለብንም መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል መዳኛችን ነው መስቀል ክብራችን ነው በመስቀሉ እናምናለን አምነን እንድናለን ኢሄ ሁሉ ሴራ የማን ስራ እንደሆነ ይታወቃል ግን ዲያቢሎስ ሀይል የለውም ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ
መሰቀል ሀይላችን ነዉ የነብሳችን መዳኛ ነዉ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን በመሰቀሉ እንድናለን ድነ ናልም ለምናምነዉ መዳኛችን ነዉ ለማያምኑት ሞኝነት ነዉ ✝️✝️✝️
ፍርዱን ለእግዚአብሔር መስጥት ነው
እቤቱ እዳየህ አትፍረድብን
በስህተት ከሆነ አሁንም መቀየር አያቅትም✝️
መስቀላችን መረገጥ የለበትም አይቀየርም ካሉ
ግን የዲያብሎስ እጅ አለበት::
Well said sir 🙏
መስቀል ሀይላችን ነው !!!
Ashuye Berta jegenachen❤❤❤
⛪😭😭😭😭🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼
ፈጣሪ አምላክ እንደቸርነቱ እንጂ እንደበላችን አያድርገው ምን አይነት አህምሮ ያላቸው ሰዎች ነው የምናየው እግዚሐብሄር አምላክ ክፉዎችን መርጦ ቁጣውን እንዳያደርግ እመኛለው ምድረ አርዮስ
በእግዛቤሔር በመስቀል በሃይማኖት የሚቀልድ እንደ ካልፍርንያ እንዳይደርስብን አምላክ ይጠብቀን🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እግዚአብሔር አምላክ የሚወዱትን ይወዳል የሚያከብሩትን ያከብራል መቅሰፍት እንዳይመጣብን እንጠንቀቅ
አንድና አንድ ሰለ እድሳቱ አይደለምና
የምትናገረውን እወቅ መስቀሉን አትርገጡ ነዉ ሰለ እድሳቱን የተቃወሙ የለም ነገር
አትመንዝሩ አሁንም መስቀሉ ከመሬት ላይ
ይነሳ???
ጎንደር የድሮ ዉበቷ ቀየራት:: ላሊበላም እንዳያበላሹት ልብ እንበል
የጎንደርማ የፋሲልን ያን የመሰለ ዉበቷን ይሄ ጋኔኑ መሪ በኖራ የሱዳንና የናይጄሪያ መተ ቱን ደባልቆ ህዝቡ ወኔ እንዳይኖረዉ አርጎ ሙዚየም አሰመሰለዉ የአለም ህዝብ ሚደምበት ሰዉ እንዳይጎበኘዉ አርጎ አጨማለቀዉ ይሄ አራጁ መሪ ያማል 😭😭😭
ሲኖዶሱ እና ሊቃውንቶች ቢነግሩን መስተካከል ካለበት ማስተካከል ነው እኔ ግን በግሌ መስቀሉን መርገጥ ምቀሰፍ ነው የሚመስለኝ ግን ከእግዚአብሔር ቤት አልቀርም እደጁ ቆሚ አስቀድሳለሁ ተሳልሜ እሄዳለሁ ህዝበ ክርስቴያኑ ያነሳው ጥያቄ ግን ትክክል ነው ባይ ነኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ሰላም ያምጣልን
Ashu 💖💖💖
እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
This disrespectful disturbing images, where the leader of France and the dictator of Ethiopia walking on the Cross, needs to be send to World Council of Churches, to the Catholic Pope, to Greek and Russian Orthodox Christian Churches, etc., etc.
ወንጌል ስበኩ አባታችን ማምለጫዉ እየየሱስ የእግዛብሔር ልጅ። ድሮም ገድል ያመጣብህ ጣጣ
Egzabeher Amlake yeker yebelene
በፈረንጆቹ አቆጣጠር የሚለው እንደአውሮፓውያን አቆጣጠር በሚለው ይታረም ( ይሄ መለመድ አለበት !) እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሰን።
ይሄ ሰውዬ ጭንቅላቱ ይሰራል መስቀል መረገጥ አለበት እሱን ብሎ ስለ አብርሃም ሰባኪ አብርሃም እኮ እግዚአብሔር ን የሚወድ የሚያከብር አባት ነው ልጁን አሳልፎ ሰጥቷል
ያሳዝናል😢😢😢😢
አማኙ ከዚህ ቀን በፊት ሳያውቅ እረግጦታል እያወቁ ያስረገጡት ይጠየቁበታል ለእግዚአብሔር መተው ነው:: ነገር ግን ዛሬ አማኙ መስቀሉ በመሬት ወድቆ እያወቀ እረግጠህ ግባ ማለት በእውነት ያሳዝናልና ... እዛ ቤተክርስቲያን መግባት እራሱ ያስፈራል ... ለመሆኑ ህጉንስ የሚያውቁ ቀሳውስቱስ ዲያቆኑስ ጳጳሳትስ ... መስቀል በእውነት እየረገጣችሁ ልታስቀድሱ ነው ....😔😳 አረ በተሰቀለው እባካችሁ በዚህ ዘመን ?? ... እግዚአብሔር ቁጣው በበረታበት ሰአት እያየን እየሰማን እባካችሁ.... 🙏🙏😔 ከተሳስትኩ ይቅር በሉኝ ያስፈራል 🙏...
እንኳን አደረሰክ 🥰🥰
الله حافظا وهو أرحم الراحمين 💕💕💕💕💕
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢❤
😭😭😭💔💔💔🤲🤲🤲🙏🙏🙏
Who made it the cross they should not put in the floor. That’s not good. God help helps these people. Who did this so sad🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መስቀል ሀይላችን ነው
አላደለኝም፡እምላክ፡እደዚ፡እገር፡ቱሉዝ፡ፍረሳይ፡የለም፡እቤቴ፡ኩርምት፨ያለሁ፡ነኝ፡እድሜየ፡66አምት፡ያለኝ፡ኩርምት፡ብየ፡ያለሁ፡ብቸኛ፡መገድ፡የጠፋኝ፡ብቸኛ፡ባሌ፡አይገባውም፡ካተልክ፡ነው፡ቁርባን፡ምንም፡አይገባውም፡ልጅ፡ሆኘ፡ያገባሁት፡ባምሮየ፡እረብሻ፡ፈጥሮብኛል፡እደት፡እደማደርግ፡ጨቆኛል፡ሰላም፡አጣሁ፡40አምት፡ጋብቻ፡ምል፡ላርግ፡መፈሴ፡ጭቀት፡ንች፡ያለሁት፡ፍረሳይ፡ቱሉዝ፡እድሜየ፡ለቁርባን፡ነው፡ባሌ፡ካተልክ፡እላምንም፡ይህን፡ይለኛል፡የሱ፡ጥፋት፡እይደለም፡ሳገባው፡እኔም፡ስላይማኖት፡አላውቅም፡ነበር፡ዛሬ፡ገባኝ፡ጥፋቴ፡
እህታችን በምን እናግኝሸ አይዞሸ አብዝተሸ ፀልይ ፈጣሪ ይረዳሻል ክርሰቲያን ተሰፋ አይቆርጥም ለፈጣሪ የሚሳነዉ የለም በልብሸ አሰበሸ መነሳሳትሸ ተገቢ ነዉ ፁሚ ፀልይ እህት አለም አይዞኝ 😭😭😭
ቦቅቧቃ አሹ ናና ኢትዮጵያ ተቀደድ
Le mekeded ante atbekam? Libe bis
አንተ ባለ ጊዜ ሆንክና ኢትዮጵያ ናና ተቀደደ ትላለህ አታፍርም አንተ ይሁዳ የመሰቀሉ ጠላት ባንዳ
ተቀሰፍን እኮ ስንት ጊዜ እንቀሰፋለን!?
Mesqelachinen yeregete yaseregete yastebabel cheru meshanialem yeqer ayebelew
😂😂😂 እረ አሽሩካ ወደ ኋላ አትመለስ ይሔ እኮ አንገታችን ላይ እንደምናደርገው ጌጥ ነው አታክብድ መስቀል ልባችን ላይ ነው የተሳለው አንብብ😮
Ere egzio erso erasu biyanebu bimeremru bayi negni.
አንተ መናፍቅ ባንዳ የባንዳ ልጅ መሰቀል ይረገጥ ነዉ ምትለዉ መሰቀል ሀይላችን ነዉ
ሁለት ቀጥታ መስመር እርስበርሳቸው ሲተላለፉ የመስቀል ቅርፅ ይሰራሉ እና ለመሄጃ በረጅሙ ምንጣፍ ቢነጠፍ ሰዎች የሚቆሙበት መዳረሻው ላይ በአግድም ተነጥፎ ብታዩ ለምን ከዕምነት ጋር ታያዩዙታላችሁ? አቦ ሰልጥኑ አንድዬ ፈጣሪያችሁን አምልኩ
አይ አንተ የመሰቀሉ ጠላት መች ምንጣፍ አጡና ግን የመሰቀሉ ጠላቶች ሰለበዛቹ የእኛን እምነት ለማንቋሽሸ የሄዳቹበት እርቀት ያማል በየጊዜዉ ትገሉናላቹ ቤተ እምነታችንን ታቃጥሉብናላቹ ይሄ ሳያንሳቹ መሰቀሉን ትረግጣላቹ ጊዜዉ የእናንተ ሰለሆነ ይህም ያልፋል መሀቱ በናንተ ያዉርደዉ
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤😢
masklun ergto yemigaba egru yikorat
Norway, walking on the cross, that's sin. Personally, I won't do it
ዌል አሹ
አረባክ መስቀል ተረግጨ አልገባም ደፋር አትሁን
አምላከእግዚአብሄርአንተተመልከትይህንንሰይጣንአምላኪአንተመርጠህእርገጠውአንተፉረድእህህህህህህህ
mask ayilhenewo mask madgahen newo
መሥቀል እኮ መሥቀል ነው መረገጡ ተገቢ ነው ።ደሥ ሊላችሁ ሢገባ ለምን ታዝናላችሁ ነው በመሠቀሉ ተደሥታችኋል
Na Ashirukaye ye zichin setiyo comment aswogdln
@Bethany-z3g እኔ እራሤ አሥወግደዋለሁ ።እኔ ጌታየ የምለውን ሠው የተሠቀለበትን መሥቀል አላደቅም
@Bethany-z3g እዳነበብከው ሣቅ አጠፍዋለሁ
እሬሳህ ይረገጥ አንተ ባንዳ መናፍቅ መሰቀል ሀይላችን ነዉ እናንተ የመሰቀሉ ጠላቶች
😭😭💔☝️☝️☝️
አሹካ ለምትናገረው ነገር ተጠንቅ ሰው የዘራውን ያኑኑን ያጭዳል ሁሉንም እርግጠኛ ሆነህ ባታወራ ጥሩ ነው ሲዊድን ሆነህ ባታጋግል
?? He just telling the truth you know and I know…. 🙏
መስቀል የረገጠ የለም አታራግብ
ከዚህ በላይ መረጃ ከየት ይምጣ
መስቀሉን እያስረገጠ እያያችሁ ዝም ማለት ተባባሪነት ነው