ኤፌሶን ምዕራፍ 1 kes befkadu borena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @bruktya5119
    @bruktya5119 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ቃሉ ሐይል አለው ድንቅ ነው🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @bellaJesuse
    @bellaJesuse 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርካችሁ ዛሬ የቀልድ ስአት አይድ ለም ፍርድ በራችን ላይ ደርሶል ተባረኩ

  • @Meskeremmimi-xu8pr
    @Meskeremmimi-xu8pr หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ቄስ አሜን አሜንሠማይ እድናፍቅ ያደረገኝ ትምህርት❤❤❤❤❤❤

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 4 ปีที่แล้ว +2

    ዉይይይ እሰይ እንዴት የሚባርክ የጌታ ቃል ነዉ ተባረክ በብዙ

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 6 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ የእግዚአብሄርን ቃል አንተ ስታስረምር ምነው ባልጨረሰ እላለሁ: በጣም ውስጤ እየገባ ስለሆነ የምሰማው:: አሁንም ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ::

  • @mimit4032
    @mimit4032 4 ปีที่แล้ว +1

    OMG!! Amazing!!🙏

  • @fekert.shebillfekert.shebi7107
    @fekert.shebillfekert.shebi7107 6 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ.የባረካችሁ.እግዚአብሔር. ይባረክህ.ህይወት.የሆነ.ቃል.እኒም.ተቀብየዋለሁ.ደስ.ብሎኝል

  • @vengeanceismineiwillrepays9016
    @vengeanceismineiwillrepays9016 4 ปีที่แล้ว +3

    What a wonderful message! Bless you brother!

  • @tewedageyirgu292
    @tewedageyirgu292 4 ปีที่แล้ว +2

    Tebarek ya Abate leje gatan selante amesegnalhu.

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
    @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ጌታ ይባርክህ።
    እውነት ከጌታ ፍቅር ሲነካን ስድብ ሀሜት ክፋት አፀያፊን ንግግር ሆነ ድርጊትን ማድረግን እናቆማለን። እኔ ምስክር ነኝ ብዙ ከህይወቴ ላይ ከተረገፈና ከተቀረፈ ነገር አለ ስሙ ይባገክ ጌታ መተው ያቃተንን ደግሞ ጌታ እንደቀርፍልን እንዲረዳን መጮህና መጠየቅ ነው ፍቃዳችንን ስንሰጠው ይረዳናል።
    እኛ ክርስትያኖች ከሚያንፅና ክፉ ቃል ከአፋችሁ አይውጣ ይለናል በጎነቱንና አዳኝነቱን ሁልጊዜ መናገርና መጫወት ይሁንልን።

  • @efud8358
    @efud8358 4 ปีที่แล้ว +1

    OMG 😳. Wonderful. Revelation 😍🙏🙏🙏🙏🙏. God bless you. Qes befikadu and. Seble

  • @messimessi4157
    @messimessi4157 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ቄስ ፍቄ ጥያቄ ነበረኝ
    ሠው ስጋ ነው
    ሰው ነፍስ ነው
    ሰው መንፈስ ማለት አልገባኝም
    ሠው መንፈስ ነው ምለውን ብታብራራው ከይቅርታ ጋር ተባረክ በብዙ

  • @MelkamuZufan
    @MelkamuZufan 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @dogood9094
    @dogood9094 6 ปีที่แล้ว +2

    (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 33)
    4፤ የእግዚአብሔር ቃል ቅን ነውና ሥራውም ሁሉ በእምነት ነውና።
    5፤ ጽድቅንና ፍርድን ይወድዳል፤ የእግዚአብሔር ቸርነት ምድርን ሞላች።
    6፤ በእግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ጸኑ፥ ሠራዊታቸውም ሁሉ በአፉ እስትንፋስ፤

  • @milliongelan3490
    @milliongelan3490 4 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah, God bless you

  • @sadiogode4577
    @sadiogode4577 2 ปีที่แล้ว +1

    Kifil hulet please

  • @mimit4032
    @mimit4032 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more!!

  • @Meskeremmimi-xu8pr
    @Meskeremmimi-xu8pr หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayeteshale5706
    @tesfayeteshale5706 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይበርክህ ቄስ