Ethiopia | አስገራሚ ብቃት የነገዋ አስቴር አወቀ ለበዓል ህዝቡን በድምፅዋ ያስገረመችው ታዳጊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • 🔴The program name is Entertainment- It is a program where different types of Entertain ,fun and educational videos are presented
    In this video -አስገራሚ ብቃት የነገዋ አስቴር አወቀ ለበዓል ህዝቡን በድምፅዋ ያስገረመችው ታዳጊ
    Welcome to HABESHA TIME OFFICIAL
    HABESHA TIME OFFICIAL is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on a channel where never before seen entertaining and educational videos are presented by visiting and inviting community groups in different areas.
    If you are new to Habesha Time Official, subscribe and become a family!
    Check out our work and like it if you like it! If you have an idea or comment, please leave a comment
    ሐበሻ ታይም በተለያየ አካባቢ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት እና በመጋበዝ ያልታዩ ያልተሰሙ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ሲሆን ለዚ ቻናል አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    TH-cam -www.youtube.co...
    ****************************************************************************************
    Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © HABESHA TIME OFFICIAL

ความคิดเห็น • 927

  • @salamsaalam1634
    @salamsaalam1634 4 ปีที่แล้ว +481

    በማሪያም መንፈሳዊ መዝሙር ሤርበት እሄ ድምፅሽን በጣም ያምራል ፈጣር ይረዳሻል እሄን ድምፅ ለሰጠሽ አምላክ

    • @berhansmart5377
      @berhansmart5377 3 ปีที่แล้ว +3

      ለአስር አመት ይዘፍኑና ሲበቃቸው ተፀፅቻለሁ ብለው ይዘምራሉ ቢሆን አሁን ነበር ወደ ፈጣሪ መመለስ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

    • @yolosolo1650
      @yolosolo1650 3 ปีที่แล้ว

      አይ ሰው

    • @user-ue9kl7cx9y
      @user-ue9kl7cx9y 3 ปีที่แล้ว +1

      @@berhansmart5377 ትክክል ብለሻል

    • @mogestizazu7547
      @mogestizazu7547 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/iPUAYADZ1u8/w-d-xo.html

    • @arocina1
      @arocina1 3 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch ሊንከ ከታች አስቀምጫለው subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን የቻናሌ ሊነክ:- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @amenamen5323
    @amenamen5323 4 ปีที่แล้ว +1342

    እናት ድምፅ የሰጠሽን ጌታ አመስግኝበት ግድ የለሽም ,ኦርቶዶክስ መዝሞር ይዘመርበት የምትሉ በላይክ ደግፋኝ

    • @ASamsung-lt3zs
      @ASamsung-lt3zs 4 ปีที่แล้ว +4

      Enem yanchi hasab degfalwu💯💒

    • @dmx3674
      @dmx3674 4 ปีที่แล้ว +10

      ምን ትብላ?

    • @yesorno7631
      @yesorno7631 3 ปีที่แล้ว +6

      @@dmx3674 ዘሎ ወደ መብል🤔🤔? ሆዳም🌮🍔!

    • @dmx3674
      @dmx3674 3 ปีที่แล้ว +8

      @@yesorno7631 ይሄኔ ምን ልብላ አጣሁ ብትል ገላሽን ለኔ ስጭኝ የምተል አስመሳይ ነህ። ቢቸግራት ዞር ብለህ ሳንቲምም አትረዳትም። ኮተታም ሁሏ !!

    • @yesorno7631
      @yesorno7631 3 ปีที่แล้ว +6

      @@dmx3674 አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ባዶ ይሆናል። አሁን ደግሞ ዘሎ ወደ ገላ መስጠት ? ምንአይነቱ ስግብግብ ሰይጣን ቢጠናወትሽ ነው ?

  • @eseyegirma136
    @eseyegirma136 3 ปีที่แล้ว +268

    በብዛት የተጻፈላት አስተያየት መዝሙር እንድትዘምርበት ነው። እውነት ነው ይህንን አስተያየት ንገሯት። ትዘምርበት በጣም ይምራል ድምጿ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 3 ปีที่แล้ว

      ወንድሚዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርገኝ

    • @mogestizazu7547
      @mogestizazu7547 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/iPUAYADZ1u8/w-d-xo.html

    • @2121-m8m
      @2121-m8m 3 ปีที่แล้ว

      ጌታሽን አመስግኚበት

    • @nigisttadesse4873
      @nigisttadesse4873 2 ปีที่แล้ว

      ወረኛ

    • @kamenbashager3996
      @kamenbashager3996 2 ปีที่แล้ว

      ወሬኞች እናንተ ዘፈን ለምን ታዳምጣላችሁ? ውሸታም ሁላ

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +396

    ቆጆ ድምፅ አለሽ አምላክሽን አመስግኝበት ዘፈን ሀጥያት ነው

    • @kamenbashager3996
      @kamenbashager3996 4 ปีที่แล้ว +7

      አንተ(አንቺ) እዚህ ሰፈር ምን ተሰሪያከሽ(ትሰራለህ)?

    • @banarussom1843
      @banarussom1843 3 ปีที่แล้ว

      @@kamenbashager3996 men maletek new?????

    • @tsegenetasfa1144
      @tsegenetasfa1144 3 ปีที่แล้ว

      @@kamenbashager3996አንች እና እንዳንች አይነቱ ሰው ለመዝለፍ ነው አንደበቱ የተሳለ ሾተል የሚሆነው። አንችስ ካልሽኝ ደግሞ መልሴ የወንዝ ወራጅ ውሃን ምን ያንፋፋዋል ቢሉ ድንጋይ እንደሚባለው ሁሉ እኔም አንች ነሽ ይህን እንድመልስልሽ ያደረግሽኝ። ክፉተናግሮ ከሚያናግር ሰውረኝ ብዬ ስላልጠየኩ ። እስኪ አሁን በዚህ ድምፅሽ ዘምሪበት ስላአልዋትሉ አንችን ምን አንተከተከሽ ?

    • @emebetmersha2238
      @emebetmersha2238 3 ปีที่แล้ว

      voicesh yabede nw gn zefen hatiyat nw ena fetari besetesh demese zemeri

    • @arocina1
      @arocina1 3 ปีที่แล้ว +1

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch ሊንከ ከታች አስቀምጫለው subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን የቻናሌ ሊነክ:- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @user-oq5qm4xu1x
    @user-oq5qm4xu1x 4 ปีที่แล้ว +452

    እናት በናትሽ የንስሃ መዝሙር አውጪ ድምፅሽ ያምራል

    • @ሲጳራ-ጐ3በ
      @ሲጳራ-ጐ3በ 4 ปีที่แล้ว

      ነበር ምን ያረጋል ቤተ ክርስቲያን ዝማሬ ካስተማረቻቸዉ በሆላ ወደ ዘፈን

    • @store8674
      @store8674 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @kamenbashager3996
      @kamenbashager3996 4 ปีที่แล้ว +1

      አንቺ ዘፈን ምን ትሰሪያለሽ

    • @samriabc6573
      @samriabc6573 3 ปีที่แล้ว

      አዲስ እንግሊዘኛ አስተማሪ ነኝ ፣እባኮትን ቪድዩውን በማየት አበረታቱኝ ለየት ያለ የማስተማር ዘዴ ነው ይዜ የመጣሁት።አመስግናለው ከልብ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 3 ปีที่แล้ว

      እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርገኝ

  • @mynamejke1771
    @mynamejke1771 4 ปีที่แล้ว +196

    ዋው ድምፅዋ ያስተክዛል
    ግን እህቴ ይሄን ድምፅ ለእምነትሽ ለተዋህዶ መዝሙር ብሰሪበት ይሻላል
    ይሄ አዝማሪነት ወደ ገሀነም ነው ሚመራው

    • @samriabc6573
      @samriabc6573 3 ปีที่แล้ว

      አዲስ እንግሊዘኛ አስተማሪ ነኝ ፣እባኮትን ቪድዩውን በማየት አበረታቱኝ ለየት ያለ የማስተማር ዘዴ ነው ይዜ የመጣሁት።አመስግናለው ከልብ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 3 ปีที่แล้ว

      እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብሰአድርጊኝማር

    • @mayam837
      @mayam837 3 ปีที่แล้ว +1

      ዘፋኙ ሁሉ እናንተ አይደላችሁ እንዴ ? አልገባኝም

    • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
      @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 3 ปีที่แล้ว

      @@samriabc6573 በርቺ እህቴ በተለያየ መንገድ አስተዋውቂ እጅ እንዳትሰጪ

  • @mulukenyigezu5471
    @mulukenyigezu5471 3 ปีที่แล้ว +533

    ድምጽሽ ከዘፈን ይልቅ ለኦርቶዶክስ መዝሙር የተፈጠረ ይመስላል በማሪያም እሄን ድምፅ ለሰጠሽ አምላክ አመስግኝበት::

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 3 ปีที่แล้ว +1

      ወንድሚዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርገኝ

    • @babiitsu7148
      @babiitsu7148 3 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው ማሪያምን

    • @natantesfu476
      @natantesfu476 3 ปีที่แล้ว +1

      Really

    • @የኢትዮጵያዜናበአማርኛ
      @የኢትዮጵያዜናበአማርኛ 3 ปีที่แล้ว +4

      እና አንተ ለምን ዘፈን ትሰማለህ። ለምን መዝሙር ሄደህ አታዳምጣለህ። ነው ወይስ እራስህን ዘፈን ባዳመጥህ ቁጥር እየወቀስህ ነው ያለኸው?

    • @meklitdesta1923
      @meklitdesta1923 3 ปีที่แล้ว +1

      You are right 👍

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 3 ปีที่แล้ว +11

    እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ድምጽ ነው ያላት!! ይህች ልጅ ታላቅ ድምፃዊ ትሆናለች።በርቺ የኛ ልጅ!!!💚💛❤

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 2 ปีที่แล้ว

      ታላቅ ዘማሬ ትሁንልን አሜን

  • @onelovetube2032
    @onelovetube2032 3 ปีที่แล้ว +59

    ማን ነው ከባላገሩ አይዶል በኋላ መስኪን ሊያይ የመጣ 😁 she really has an amazing voice👌 በርቺ

    • @yonasworkie6720
      @yonasworkie6720 3 ปีที่แล้ว +3

      ቆይ ቆይ ግን አንድ ያልገባኝ ነገር ይሄ ቪዲዮ ከአንድ ወር በላይ ከሆነው እሷም እንደተናገረችው አንድ ነጠላ ዜማ ሊሰራላት እንደሆነ ተናግራለች ታዲያ ባላገሩ አይድል ላይ ስትጠየቅ ከማንም ጋር ሰርቼ አላውቅም ብላ ነበር ታዲያ እንዴት ነው ነገሩ

    • @onelovetube2032
      @onelovetube2032 3 ปีที่แล้ว +1

      @@yonasworkie6720 ልጅነት ነው መሰለኝ ስቴጅ ላይ ትደናበራለች። ይልቁን አይዶሎች አስተያየት ሲሰጧት ልክ እንደማያውቋት ነው አክት ያደረጉት። መቼም ዩቱብ ላይ ተለቃ ስለሷ አልሰማንም ቢሉ አይነፋም

    • @hanaayele7113
      @hanaayele7113 3 ปีที่แล้ว +1

      Enem kebalageru aydol aychat new yemetawt dimitswa betam yamral

    • @ኤይሚየከበቡሽ
      @ኤይሚየከበቡሽ 3 ปีที่แล้ว

      Me

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 4 ปีที่แล้ว +98

    ይሄ ድምፅ ምን አለበት የመዝሙር ቢሆንና የፈጠረሽን አምላክ, እናታችን ቅድስት ድንግልማርያምና ቅዱሳንን ብታመሰግኚበት !!!!!
    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን (በዚህ ምድር ላይ አሁሉም ነገር ጠፊና አላፊ ነው እህቴ በዚህ እግዚአብሔር በሰጠሽ ፀጋሽ ምድራዊም ሰማያዊም ደሞዝ ነው የምታገኝው አስቢበት!!!!!

    • @kamenbashager3996
      @kamenbashager3996 4 ปีที่แล้ว +4

      ዘምሪ ዘምሪ የምትሉ ሰዎች ለምን ዘፈን ታዳምጣላችሁ? እኛጋ አትጋፉ

    • @senaityoutubeshow6025
      @senaityoutubeshow6025 3 ปีที่แล้ว +2

      መዝሙር ቢሆን አታዳምጧትም አብዛኛዎችወሬ ብቻ 😒😒😒እኔም ጭምር

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 4 ปีที่แล้ว +187

    መዝሙር ብትዘምሪ ሁለት ዋጋ አለው የምድርም የሰማይም

  • @yamg1992
    @yamg1992 4 ปีที่แล้ว +884

    ድምጽሽ ከዘፈን ይልቅ ለዝማሬ (ለኦርቶዶክስ መዝሙር) የተፈጠረ ይመስላል፡፡

    • @wahzitzere9213
      @wahzitzere9213 4 ปีที่แล้ว +1

      Yss

    • @mokelema3816
      @mokelema3816 4 ปีที่แล้ว +3

      ብትዘምርበት መልካም ነው

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 4 ปีที่แล้ว +7

      እውነት ነው ማስተዋሉን ያድለን ማለት ነው ሰው የምድራዊንም የሰማያውም ደሞዝ ያለበት ቦታ ትቶ ለአላፊው አለም ይደክማሉ እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ እሱን ማመስገን ትተው በተለይ ክርስትያን ተዋህዶ ሆነው !!!!

    • @store8674
      @store8674 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ለመዝሙር ይናል ለሙዚቃሥ ቢቀር

    • @zizuhabesha9433
      @zizuhabesha9433 3 ปีที่แล้ว +10

      እናንተስ መእመናት ከሆናችሁ እዚጋ ምናባታችሁ ትሰራላችሁ አሽቃባጭ ሁሉ

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 3 ปีที่แล้ว +5

    ይህ ሰጦታ ፈጣሪ ቢመሰገንበት መልካም ነው አይማኖት ሳይሆን ለፈጣሪያችን ብቻ ነው የሚገባው እግዚአብሔር ይርዳሽ አሜን

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 4 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ጎበዝ ናት የኔ ቆንጆ መረዋ የሆነ ድምፅ አላት ደግሞ እህቴን መሰለችኝ የኔ ቅመም ፈጣሪ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ🙏 ዲጀም ድንቅና መልካም ቅን ነህ ወንድሜ God Bless 🙏💚💛💓

  • @tigestyitbarek1683
    @tigestyitbarek1683 4 ปีที่แล้ว +18

    እንዳንተ አይነት ሰወችን እግዚአብሔር ያብዛልን ቅን ሰው መሆንህ ያስታውቃል

  • @liliyemaryamlij1426
    @liliyemaryamlij1426 3 ปีที่แล้ว +57

    ኮሜንቶች ለመዘመር መመረጥ ያሥፈልጋል ድምጽ ያለውሁሉ አይዘምርም ሁሉም ሂወት በጠራችውቦታነው የሚሄደው

    • @natiasefa4863
      @natiasefa4863 3 ปีที่แล้ว

      ህይወት የምትጠራት ማመልከቻ ወዳስገባችበት ነው

    • @liliyemaryamlij1426
      @liliyemaryamlij1426 3 ปีที่แล้ว +1

      @ለበጎ ነው በአለማዊው አለህ በመንፈሣዊውግን ሥትጠራ ብቻነው ካለበለዛ ልክ እንደዘርፌ ከበደ ይሆናል መጨረሻው

    • @liliyemaryamlij1426
      @liliyemaryamlij1426 3 ปีที่แล้ว

      @ለበጎ ነው ሀሀሀሀ ይመችህ

    • @Abdumediam
      @Abdumediam 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነሽ

    • @Abdumediam
      @Abdumediam 3 ปีที่แล้ว

      እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 ปีที่แล้ว +32

    ብራቮ ተባረክ አባቴ እንዲህ ነዉ ስለተሰጣት እድል እናመሰግናለን 😍😍😍😍😍😍👌

    • @mogestizazu7547
      @mogestizazu7547 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/iPUAYADZ1u8/w-d-xo.html

  • @genbaw542
    @genbaw542 4 ปีที่แล้ว +219

    ብዙም ባላውቅም ግን ድምጿ ከአስቴር ይልቅ ወደ ዘማሪት ዝርፌ፡ከበደ ይቀርባል።

  • @asheithu6542
    @asheithu6542 4 ปีที่แล้ว +116

    እህቴ በዚህ ድምጽሽ ዘምሪበት

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ አጅግ ውብ ድምጽ ሰቶሻል ይህንን የመሰለ ድምፅሽን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አምላከን ማመስገኛ በትጠቀሚበት የሕይወት እንጀራ የነፍስ መዳኛ ይሆናል ነግሬሻለሁ ፈጣሪን ለማመስገኛ ተጠቀሚበት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @smon4679
    @smon4679 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ ስታምር
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከለር
    ድምጿ ግን
    ከአስቴር ይልቅ
    ወደ
    ብዙነሽ በቀለ
    የሚያመዝን መስሎ ተሰማኝ
    በተለይ የመጨረሻው ዘፈን ላይ
    በዚህ ድምፅ ግን እመቤታችንን ብታመሰግንበት ጥሩ ነበር
    እሱ ይርዳት እንግዲህ።

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 3 ปีที่แล้ว

      ውደየ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጉኝ ማር

  • @ሐኒሻ_ሐይሌ
    @ሐኒሻ_ሐይሌ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘመናዊ ለመሆን ከመጣር ይልቅ የራስን ማንነት ይዞ ትልቅ ደረጃ ለመድረስ መስራት የተሻለ ነዉ ብሎ ሙዚቀኛዉ የመከረሽ ትልቅ ምክር ነዉ ። ጎበዝ ነሽ አላህ ምኞትሽን ያሳካልሽ ።

  • @mrmanhunterthank8461
    @mrmanhunterthank8461 3 ปีที่แล้ว +6

    Beautiful voice; it reminds me Ethiopian history. I missed Ethiopian who we used to be.

  • @birhanewoldegeorges632
    @birhanewoldegeorges632 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ የሚል ድምፅ በርች የኔ ቆንጆ እግዛብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ 👍

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 3 ปีที่แล้ว +144

    አይ ኮመቶች ዘፈን እያዳመጣችሁ
    ብዘምሪ ይሻላል የምትሉት
    እስኪ እናተ ከማድመጥ ውጡ

  • @emebetbirhanuemebetbirhanu7522
    @emebetbirhanuemebetbirhanu7522 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እባክሽ ምክሮቹን ሁሉ ተግብሪዉ ያለንበት ጊዜ መጥፎ ነዉ ፈጣሪ ለሁሉም ጥበብን ሰቶናል ላቺ ደግሞ ይህ ውብ ድምፅሽ ነው ታዲያ ይህንን ለሰጠሽ ምስጋና ትነፋጊዋለሽ?????????????

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 ปีที่แล้ว +7

    በርቺ መረዋ ድምጽ አለሽ ምርጥ የጸይም አሳ
    ቆንጆ እግዝያብሄር አምላክ እድሜናጤና ይስጥሽ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 3 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ የዘመን መጨረሻ በእንጥፍጣፍው ዘመን ለእግዚአብሔር ዘምሪለት እግዚአብሔር ይርዳሽ ድምፅሽ ያምራል የተረጋጋሽ ነሽ ለዘፈን ሳይሆን የዝማሬ ነው እርጋታሽም

  • @እሙቲዩብ-ዐ7ጨ
    @እሙቲዩብ-ዐ7ጨ 3 ปีที่แล้ว +5

    ኮሜቶች በጣም ነው ደስ የምትሉት አስተያየታችሁ እሽ እህታችን ዘምሪበት እሽ

    • @mogestizazu7547
      @mogestizazu7547 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/iPUAYADZ1u8/w-d-xo.html

  • @tinahailu412
    @tinahailu412 3 ปีที่แล้ว +4

    OMG !It's a wonderful voice .your voice is so powerful and precious .

  • @wm72852
    @wm72852 4 ปีที่แล้ว +10

    ዋዉ በጣም በጣም በጣም ያምራል ድምጽ ላይክ ያላደረጉ ስዎች አይቼ ገረመኝ እነዚህ ቅናተኞች ስው እንዲይድግ የማይፈልጉ

  • @bari9513
    @bari9513 4 ปีที่แล้ว +9

    በርቺ እናቴ በጣም ምርጥ ምርጥ ድምፅ አለሽ በርቺ

  • @DanDan-bf1bo
    @DanDan-bf1bo 3 ปีที่แล้ว +10

    ድምጽሽ በጣም ያምራል። መዝሙር ብትዘምርለት ነዉ ይሻልሻል።
    ዘምሪለት ብቻ እንጂ ዝናዉም ገንዘቡን ይሰጥሻል።

  • @emebetemiru5992
    @emebetemiru5992 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ አፌን አልከፍትም ለዓለም ክብር
    እዘምራለሁኝ ለእግዚያብሔር🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t 3 ปีที่แล้ว +147

    የሚገርመኝ ነገር ዘፋኝ ሁሉ ኦርቶዶክስ ነው ያሳፍራል መቼ ነው ፈጣሪን ምናመሰግንበት ግን

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว +5

      እፁብድንቅ የሀይልዬ ልክ ነህ ሚገርመኝ ደግሞ ድራማ ስሪዎች ዘፍኞችም ከቸርች አገልጋይ ነበርን ነው እሚሉት ቤተክርስቲያኒቱ እያስለጠነች ለዘመናዊ ለአለማዊው ነው የምትልካቸው ለምን እንዲህ ይሆናል ስታዘብ የሌላ እምነት ተከታዮች ግን ከእምነት ቤት ከገቡ አይወጡም እንዲያውም ሌላሌውንም ያስተምራሉ ፈፅመው ወደ አለማዊው አይሳቡም እንዲያውም ይጠሉታል ለምን ከቤተክርስቲያን አገልጋይ ወደ አለማዊው ይቀየራሉ ለምንይሆን

    • @user-ku3hf2fc4t
      @user-ku3hf2fc4t 3 ปีที่แล้ว +2

      @@smarthabesha3170 እኮ በጣም ያማል 😭😭😭

    • @fishtubeethio885
      @fishtubeethio885 3 ปีที่แล้ว

      duzz dingay ras ahun yiheninim ke eminet gar ayayazik

    • @melesdesti73
      @melesdesti73 3 ปีที่แล้ว

      Lek neke menafkochem ehane selmiyaweku sewne wedensu lemsab belwe bemsarya yemizemrut gen ede yelale bealmawi yatutene cheferana dankira begata seme yewtutale yelale ladelwe featare bestew demts amlakune beyamsegnebte yebarkbetale

    • @Princesses-h4b
      @Princesses-h4b 3 ปีที่แล้ว +1

      You are right. Bar owners, singers/ for the world/ alcohol seller, ሺሻ ቤቶች all the evil staffs are orthodox. God help orthodox to teach and to live according to the biblical truth.

  • @hf.l.y5412
    @hf.l.y5412 3 ปีที่แล้ว +2

    What a voice so beautiful! You don't need orchestra love .
    I love your voice

    • @bsimret
      @bsimret 3 ปีที่แล้ว

      agree... her voice is so pure she doesn't need any accompaniment.

  • @laiadliman1080
    @laiadliman1080 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነዉ የማደንቅሽ ወንድሜ እዳለሽ በራስሽ መንገድ ሂጂ አብሶ የአለማየዉ እሸቴን ዘፈን ባንቺ እድሜ መዝፈንሽ በህዉነት አደንቅሻለሁ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @massym2460
    @massym2460 3 ปีที่แล้ว +3

    Omg I love this girl so much , she is simply amazing

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 4 ปีที่แล้ว +47

    በአሁን ጊዜ ዘፋኝ ለመሆን ብር እንጂ ድምጽ አይታይም ለፊልምና ለድራማ ዘመድ እንጂ ችሎታ አያስፈልግም ። አንቺን ግን ዋዉ ዋዉ ብያለሁ በርቺ

  • @AbdurehmanAli-jg1su
    @AbdurehmanAli-jg1su 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ቆንጆ ድምፅ የላይኛውን የታችኛውን በትክክል ተች የሚያደርግ በመምር ከታገዘ ኢትዮጵያ ልጅ አላት እደጊ

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow wow wow amazing voice with out instrument. 👌perfect!

  • @michaelgebriel5757
    @michaelgebriel5757 3 ปีที่แล้ว +2

    Very beautiful and Golden voice❤️❤️❤️
    I look forward to see her music clips

  • @kidus_kd
    @kidus_kd 3 ปีที่แล้ว +3

    Very powerful voice!! Keep it up I will definitely give you 5 star!!!

  • @Saoltube123
    @Saoltube123 3 ปีที่แล้ว +20

    ዘፈን ብትዘፍኝ አንድ ጥቅም ነው ያው ግን መዝሙር ብትዘምሪ 2 ይሆናል በምድርም በሰማይም ዘፈን ሀጢአት ነው

    • @mogestizazu7547
      @mogestizazu7547 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/iPUAYADZ1u8/w-d-xo.html

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 3 ปีที่แล้ว

      ታድያ ምን ታረጊያለሽ እዚህ፡ ዘፈን መስማትምኮ ሃጢያት ነው

  • @helenhelenyemaryamlji9631
    @helenhelenyemaryamlji9631 3 ปีที่แล้ว +45

    ይሄ ድምፅ ለዘፈን ሳይሆን ለመዝሙር ነው የሚሆነው

  • @sipara8333
    @sipara8333 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ረድቶሽ ስኬቴ ከምትይው ያድርስሽ

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 4 ปีที่แล้ว +8

    ዉዉዉዉ ምርጥ ታዳጊ ወጣት ተስፋ አላት

  • @m.dlovetube1367
    @m.dlovetube1367 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪሽን አመስግኝበት ምርጥ የኦርቶዶክስ ዘማሪ እንደምትሆኝ አልጠራጠርም አለማዊውን እንኳ ተይው ደግሞ በዚህ ዘመን

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo 4 ปีที่แล้ว +21

    ዋውውውው፡ድምጽ በርቺ ቆንጆ

  • @mcsoccerify
    @mcsoccerify 3 ปีที่แล้ว +1

    Incredible voice she got. Amazing talent.

  • @hanahana8066
    @hanahana8066 4 ปีที่แล้ว +13

    ዋውውውው በርች ማማዬ

  • @DaniMezgebe
    @DaniMezgebe 3 ปีที่แล้ว +2

    ለገንዘብ ብለው እችን የመሰለች ምርጥ ልጅ ባያቻኩሏት ጥሩ ነው፡፡ ባላገሩ አይድል ላይ ብዙ ተምራ በደንብ ታንፃ ብትወጣ ጥሩ ነው፡፡ እባክሽ እህቴ ገና ካሁኑ በጣም አድናቂሽ ነኝ እና በጣም ተጠንቅቀሽ ሙያሽን ምሪ!

  • @godisgoodgodisgood742
    @godisgoodgodisgood742 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ ዘፈን የዘላለም ህይወት አይሰጥሽም አሁንም ጊዜው አለሽ ተመለሽ ወደ መቅደሱ ቤት ይህ ሁሉ ሀላፊ ነው ግን ልጅነትሽ ለጌታሽ ብታስደስችዉ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ እና ድምፅሽ ለመዝሙር ነው ሚሆነው እሺ ዉዴ

    • @Tube-qr9de
      @Tube-qr9de 3 ปีที่แล้ว

      God is good God is good መዝሙርስ የዘላለም ህይወት አለዉ እንዴ ኧረ ጎበዝ ማንም የዘላለም ህይወት የለዉም 60 70 ከቆዬ ይህም ፀጋ ነዉ ዘላለም የለም

    • @godisgoodgodisgood742
      @godisgoodgodisgood742 3 ปีที่แล้ว

      @@Tube-qr9de የዘላለም ህይወት ማለቴ ስለ ሰማይ ቤት ነው።

  • @tewodrosbekele6654
    @tewodrosbekele6654 3 ปีที่แล้ว

    እድሉን ለሰጣት ይህ ወጣትም ምስጋና ይገባዋል እንዲህ አይነት ተሰጥዎ ያላቸው ብዙ ወጣቶች እድል የሚሰጣቸው በማጣት ተቀብረው ይቀራሉ እኛም በምንችለው አቅም መርዳት አለብን::

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 3 ปีที่แล้ว +28

    ለተዋህዶ መዘመር ይሻልሻል ተይ ልለምንሽ ዘፈን ይቅርብሽ

    • @mogestizazu7547
      @mogestizazu7547 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/iPUAYADZ1u8/w-d-xo.html

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 3 ปีที่แล้ว +1

    She have beautiful smoky voice She is also gorgeous the most beautiful she can do it she is ready🇪🇹🇪🇹 ♥️♥️🏆🏆

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 4 ปีที่แล้ว +117

    ከንጥላ ዜማ የልቅ እሄን ለሳን ለሰጥሽ አምላክ አመሰገኝበት

    • @የኪዳነምህረትልጅነኝየኪዳ
      @የኪዳነምህረትልጅነኝየኪዳ 4 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ብለሻል ይቺን አለም እያሳሳቀች ወደ ዘፈን ትወስዳለች በዝህ እግዚአብሔር አምላክ በሰጠሽ ድምፅ ምዘምሪበት በስጋም በነፍስም እረፍት በረከት ታገኛለሽ

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 4 ปีที่แล้ว +2

      @@የኪዳነምህረትልጅነኝየኪዳ እወንት ነወ እህቴ ለሁላችንም ማሰተዋሉን ያደለን

    • @milkilion696
      @milkilion696 4 ปีที่แล้ว

      Basaw heyewat banewasen teru nw!

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 4 ปีที่แล้ว +1

      @@milkilion696 መወሰንና አሰተያይት ለይተሽ እወቄ / እወቅ

    • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
      @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 3 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት ትክክል

  • @senaietayele7647
    @senaietayele7647 3 ปีที่แล้ว

    ይህን የመሰለ ድምጽ የሰጠሽ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን! በርቺ እህታችን! ፈጣሪ ይርዳሽ!

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle8998 3 ปีที่แล้ว +3

    መስከረም አይደለች እንዴ?ታድያ ባለሙያ አግዞኝ አያውቅም አላለችም እንዴ?

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እሱ ነው የገረመኝ

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 3 ปีที่แล้ว

    👍🏾👍🏾😍😍😘😘እንደነዚ ወርቅ የሆኑ ልጆች ትልቅ የግዛብሄር ስጦታ ያላቸዉ በኢትዩጵያ ስልት አዘፋፈን ችሎታ ያላቸዉ ሳይገኙ ታሌንታቸዉ ተደብቆ የጠፉ ስንት ይኖራሉ ይሄኔ እንያ እኮ በቀሽሞች ኢትዮጵያውያዊነቱን የሳተ የጋምቢያ ይሁን የቶጎ I Dont know ቅንብር ጋጋታ ተስፋ አስቆረጡን 😬

  • @haileayane3973
    @haileayane3973 4 ปีที่แล้ว +4

    እድሉን ሳያገኙ ቀርተዉ እንጅ ስንት ችሎታ ያላቸዉ አሉ አንቺም በእድሉ ተጠቀሚ እህቴ

  • @Arefaieable
    @Arefaieable 3 ปีที่แล้ว +1

    She is going to be a super Star !! Good Luck !!

  • @senimar2865
    @senimar2865 4 ปีที่แล้ว +53

    አረ በናታቹ እናበረታታትና ዘማሪ ትሁን ይሄ ድምፅ በጭራሽ እግዛብሄር ለተከለከለው ዘፈን አይዋል እናት በፈጠረሽ አስቢበት አቀናባሪውም አቅራቢውም እባካቹ ዝናውም ገንዘቡም በዝማሪም ውስጥ እኮ አለ!!!!!!
    በተረፈ እንደዚህ በሚዲያ እንድትወጣ ላደረጋችኃት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን!

    • @biniyamkasahun5503
      @biniyamkasahun5503 3 ปีที่แล้ว

      አድራሻዋን ካወቃችው ተጋግዘን መዝሙር እንድታወጣ ከተባበርን ማድረግ ይቻላል ከተላላቅ ግጥም ዜማ ከሚሰሩት ጋር ማገናኘት እችላለው ስቱዲዮም መሳሪያ ተጫዋቾቹም ጋር ወጭውም ከተባበርን ያን ያህል ከባድ አይምደለ

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 3 ปีที่แล้ว +2

      አለማዊውንም (ዘፈን) ሆነ ሀይማኖታዊ (መዝሙር) መጫወት ትችያለሽ ፤ እጅግ በጣም ግሩም የሆነ ድምፅ ነው ያለሽ።
      አለማዊ ዘፈን ዘፈንሽ ማለት ሀጢያት commit አደረግሽ ወይም ሰራሽ ማለት አይደለም። 💚

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ነ3ጘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ነ3ጘ 3 ปีที่แล้ว

      WTF? በእሷ ምርጫ አንቺ ምን አገባሽ?

  • @نبضالاصايل
    @نبضالاصايل 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ገራሚ ድምፅ

  • @dmx3674
    @dmx3674 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውውውውው! የሚገርም ስጦታ!!

  • @misginamosi4100
    @misginamosi4100 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless u sister! From Eritrea 🇪🇷

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 ปีที่แล้ว +5

    ብረች ምርጤ

  • @emaye9786
    @emaye9786 3 ปีที่แล้ว

    Beautiful voice. GOD wants you to praise HIS creations.

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ቆንጆ ድምፅ በእርቺ የኔ እህት ወደ ትልቁ ቦታ ለመድረሰ ግን ዛሬ ወደዚህ ያመጣሸን ወንድማችንን ላላመዘንጋት ሞክሪ ምክኒያታችን ሰዎች ናቸው በርቺ

  • @Usurfit
    @Usurfit 3 ปีที่แล้ว +2

    "አፌ ላይ ነዉ የቆምሽዉ" = "you nailed it." ደስ የሚል አገላለፅ።

    • @mahimaha1230
      @mahimaha1230 3 ปีที่แล้ว +1

      አስቴር አወቀን ማንም አይተካትም አስቴር ልዩ ነች
      ዝም ተብሎ የሰው ስም አይነሳም
      ልጅቷ ጎበዝ ነች ልትበረታታ ይገባል ግን ዘሎ የአሰቴር አወቀን ሰም ያለቦታው ማንሳት ተራ ድፍረት ነው

  • @zeeradememew1617
    @zeeradememew1617 4 ปีที่แล้ว +84

    ለምንድን ነው እንደዚህ አይነት መረዋ የሆነ ድምፅ ይዛ ለውድድር የማትቀርበው እረ በናትሽ ውጭና ተወዳደሪ እርግጠኛ ነኝ ትልቅ ቦታ ላይ ትደርሻለሽ

    • @merserttsegaye7889
      @merserttsegaye7889 3 ปีที่แล้ว +1

      Bake wadema wededere tasefa ysekoretalo etene tewahalse tewarejlse perosasahawe makra nawe

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 3 ปีที่แล้ว +2

      @@merserttsegaye7889 ???

    • @edengebragzabher8448
      @edengebragzabher8448 3 ปีที่แล้ว +1

      እየተወዳደረች ነዉ

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን አለ እንደዚሀለ ድምጽ ሰጥቶኝ ወደዚህ አለም ላመጣኝ አምላኬ ለፈጠረኝ አምላክ ብዘምርለት እህታችን ዋው ብያለሁ ድምጽሽ ወደአለማያዊ ሳይሆን ወደመፈሳዊ መዝሙር ዘምሪበት እባክሽ ኮሜት አንብቢ ።

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 ปีที่แล้ว +29

    ዋዉዉዉ ምርጥ ቆንጆ በቅርቡ ነጠላ ዜማ ልቀቂብን ስንት ለጀሮ እማያዝኑ እያዛጉን ተቸግረናል

    • @የአርሴማልጅነኝ
      @የአርሴማልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ይህን ለሰጣት ፈጣሪ በዝማሬ ብታገለግልበት ደስ ይለኛል።

  • @hayatthayatt4603
    @hayatthayatt4603 4 ปีที่แล้ว +3

    ለጌታ ዘምራበት

  • @chiroliben2160
    @chiroliben2160 3 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful voice!

  • @solomonb9458
    @solomonb9458 3 ปีที่แล้ว +20

    This beautiful girl has got a wonderful voice. I just hope she succeeds in her effort and be the best she can be in her craft. In my opinion, it would also be better if people stop influencing her one way or the other and encourage her to do what she wants on her own free will. Music is never a sin. Music can be used to praise God, it can be used to show respect and love for a country, it can be used to describe nature, it can be used to express love and admiration to lovers, etc. None of these are sins. If you read the Bible it never says music is a sin. It says "orgy" is sin. The dictionary defines the word as follows:
    "Orgy: a wild party, especially one involving excessive drinking and unrestrained sexual activity".
    Unfortunately for us, Ethiopians, it appears that the Bible in Amharic suggests as if non spiritual songs are sins. But, this is just a result of imprecise translation. Again, regardless of how we believe, it is important to encourage art (music is art) with out any burden from any religion. Peace.

  • @berkaneshzaher226
    @berkaneshzaher226 3 ปีที่แล้ว +1

    አለም በዘፈን ይዛ ከምታጨበጨብልሽ
    እግዚአብሔር በሰጠሽን ፀጋ ለእሱ ለራሱ አመስግኝበት ዘምሪበት እመቤቴ ማረያምን አወድሻት አለም ምን እንኳን ከንቱ ናት

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 4 ปีที่แล้ว +13

    የት ነበሽ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትርዳሽ መጨረሻሽ ይመር

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 3 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እውነት ትልቅ ቦታ እንድት ደርሽ እማኝልሻለው መዝሙር ዘምርበት የኦሮቶዶክስ አይዞሽ👍👍👍👍💓💚💓💚

  • @germamoges7471
    @germamoges7471 3 ปีที่แล้ว +7

    እቺ ልጅ በቅርቡ ቆይ ባላገሩ ላይ ቀርባ ነበር ልበል ወይስ እስቲ ምታውቁ አስረዱኝ ባላገሩ ቀረፃው የቆየ ነው

    • @DaniMezgebe
      @DaniMezgebe 3 ปีที่แล้ว

      አዎ! በጣም ጎበዝ ነች እና እዛ ተምራ ብትጨርስ ጥሩ ነው፡፡ ለገንዘብ ብለው እያቻኮሏት ነው፡፡

    • @germamoges7471
      @germamoges7471 3 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ ቀረፃው ግን እኮ ከባላገሩ በፊት ነው

    • @ruthw4378
      @ruthw4378 3 ปีที่แล้ว

      እዛ ስትጠየቅ ልምድ የለኝም ብላለች ግን በርግጥ በጣ አሬፍ ድምፅ አለሽ በርቺ

    • @emebetmekonnen5432
      @emebetmekonnen5432 3 ปีที่แล้ว +1

      መዋሸቱ አስፈላጊ አልነበረም

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v 3 ปีที่แล้ว

      @@ruthw4378 በትምህርት ቤት እወዳደራለው ብላለች።የዋችው እየሩሳሌም ምትባሌዋ ካቬር የሰራችዋ ናት።

  • @የስደትስንኬኪዳነምረትእና
    @የስደትስንኬኪዳነምረትእና 3 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ የኛ መከታችን ገና እናይሻለን ባለም ገነሽ የኛዋ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 ปีที่แล้ว +4

    Why you put thumb down? What kind of geolusyness is this? Good job sis. God bless your job more and more. When I was young age I used to sing like her but I didn't get some one to lift me up. Any way I am so pleased to see someone there helping other. God blessed you as well bro.

  • @kamiljuhar7054
    @kamiljuhar7054 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ልጅ ከፍተኛ አቅም አለሸ በርቺ ምርጥ ዘፈን እንጠብቃለን

  • @ASamsung-lt3zs
    @ASamsung-lt3zs 4 ปีที่แล้ว +3

    💯💯👌

  • @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
    @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 3 ปีที่แล้ว +1

    በናት ሽ ዘምሪበት ድምፅሽ ን ለነፍሥሽ አመስግኝ በት ሁሉ አላፊ ነዉ ከቱ ነዉ ለዘላለም ሽ መኖሪያ ቤት ሥሪ የምሬ ነዉ

  • @zahrayousif7998
    @zahrayousif7998 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በርች ቆንጆ ግን ባላገሩ አይዶል ብትወዳደሪ አደኛ እደምትወጭ አልጠራጠርም የግል አስተያየቴ ነው

  • @askabechmelaku8245
    @askabechmelaku8245 2 ปีที่แล้ว

    You have a future to be a singer yang lady. Nice voice.

  • @nmnhn9155
    @nmnhn9155 4 ปีที่แล้ว +3

    ብዝነሽ በቀለ ንነው ሚመሥሐው ድምፅዋ

  • @Saoltube123
    @Saoltube123 3 ปีที่แล้ว +1

    እናት በጣም ጎበዝ ነሽ ግን በዚህ ድምፅሽ የፈጠረሽን ጌታ ብታመሠግኝበት ይሻላል

    • @luwanhagos1415
      @luwanhagos1415 3 ปีที่แล้ว +1

      አንደበት ያለቹ እግዛብሄርን አመስግኑ እንጂ ድምፅ ያላቹ ብቻ አይልም እኮ እናት

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው የኔ ማር ዉድድ 😍😍😍😍😍😍😍😍👌🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @sunnightone1006
    @sunnightone1006 3 ปีที่แล้ว

    እንዳተ አንተ ዓይነቱን ምርጥ የኢትዮጵያ እንደ ሺ ያብዛልን ፈጣሬ ዕድሚኸን ያብዛልኸ እንደዚኸ ዓይነቱን ልጅችን እየመረጥከ እርደቸው🙏🏾👏🏾👍🏾👎🏾

  • @matiethio199
    @matiethio199 3 ปีที่แล้ว +3

    Guys Please don't decide on some body interest ..because she may feel guilty eko

    • @liz1987
      @liz1987 3 ปีที่แล้ว

      💙💙💙💙

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ባለ ድምጽ እግዚአብሔር ባደለሽ እሱን አመስግኝበት ሰይጣንን አታስደስችበት የእኔ እህት

  • @mafi635
    @mafi635 3 ปีที่แล้ว +3

    አስቴር ከበደን ነው? ማንም ማንንም አይተካ እስኪ ራሷን ሆና ትውጣ ... የውድቀቷን መንገድ አታዘጋጁ በአንዴ ከትልቅ አርቲስት ጋ እያመሳሰላችሁ.....

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ 3 ปีที่แล้ว

    እህትወይ አለም አላፊ ነች የማያልፈዉን የእግዚአብሔርን ቃል በምስጋና ዘምሪ ብትዘምሪ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ

  • @fagidatube9698
    @fagidatube9698 3 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ያልገባኝ እስቱዲዮ ውስጥ ፍራሽ ምን ይሰራል ምስኪን የሀገሬ ሴቶች በርቱ

    • @ቤተሩሐማ
      @ቤተሩሐማ 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkk

    • @seedforafarmer4126
      @seedforafarmer4126 3 ปีที่แล้ว

      ፍራሽና መድሊስ መቀመጫ ልዩነት አለው

    • @fagidatube9698
      @fagidatube9698 3 ปีที่แล้ว

      @@seedforafarmer4126 እሳት ካየው ምን ለየው

    • @fagidatube9698
      @fagidatube9698 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rop7xaWN8eU/w-d-xo.html

    • @fagidatube9698
      @fagidatube9698 3 ปีที่แล้ว

      @ለበጎ ነው th-cam.com/video/A2yOSX92RSI/w-d-xo.html

  • @tinahailu412
    @tinahailu412 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow !You're an amazing person .Keep it up .you're an absolute star! Stay blessed my dear sister !

  • @alazartsegaye6975
    @alazartsegaye6975 3 ปีที่แล้ว +3

    ዘፈን እያዳመጡ መዝፈን ሀጢያት ነው እንደሚሉ ሰዎች በሕይወቴ የሚገርመኝ የለም !!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Love_Ethiopia1
    @Love_Ethiopia1 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow she have amazing voice good luck 👍

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 3 ปีที่แล้ว +3

    ድምጿ እኮ ተዘጋ ሆ።በይ እህትየ አሁን ጊዜው የዘፈን ሳይሆን መዘመር ነው የሚያዋጣው