ጺም ያለው እባብ እና ነብር የሚጠብቀው ልጅ የሚሰጥ ጉደኛ ጸበል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 140

  • @tiz59905
    @tiz59905 11 หลายเดือนก่อน +36

    እኔን እኮ ፓስተር እኮ ነው በሳቅ የሚገለኝ 😂ሳቅን ስወደው❤ጌታ ኢየሱስ ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅ 🙏

  • @LionofJudah-t5f
    @LionofJudah-t5f 11 หลายเดือนก่อน +16

    ጌታ ኢየሱስ ያድናል

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 11 หลายเดือนก่อน +9

    ክርስቶስን የሚሸፍን የጥልቁ ሚስጢር የፈረሰ ይሁን

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 11 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ከዚህ ተረት ተረት ያስመለጠን ጌታ ይባረክ😢😢😢😭😭😭ፓስተር ትዝ ዘመንህ ይባረክ የወንጌል አርበኛ❤❤❤❤❤👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥🙏

  • @mekdesberi3252
    @mekdesberi3252 11 หลายเดือนก่อน +5

    ጉድ እኮ ነዉ እባብ ጢም የሚያወጣበት ዘመን ላይ መድረሳችን🫣🫣🫣🫣😂😂😂😂😂 መጨረሻ ከሌለዉየአሮጊቶች ተረት መጨረሻ ከሌለዉ ወሬ ያወጣህ እየሱሴ ስምህ ይባረክ❤️🥰🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @yonasagiza2021
    @yonasagiza2021 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመንህ ሁሉ የሳቅ ይሁን መጋቢ ትዜ !

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪካካካካካካካካካካካካካካካካካካ ኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኪ አረ ሞቱኩ በሳቅ ኡፍ አይ ትዜ ስለ አንተ ቅዱስ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ

  • @ባደጋጊዜተጠሪዬእየሱሴ
    @ባደጋጊዜተጠሪዬእየሱሴ 11 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ ርእሱን አይቼ በሳቅ ሞትኩኝ እር እነዚህ ሰዎች ምን ይሻላቸዋል ጌታ ሆይ የሕዝቡን የልቦና አይን አብራ

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ መከራ ትዜ የማታመጣው የለም፡ ተባረክ ጤና ይስጥህ

  • @jesusismylife1777
    @jesusismylife1777 11 หลายเดือนก่อน +9

    መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው 😍😍😍😍😍😍

  • @junefirst500
    @junefirst500 11 หลายเดือนก่อน +9

    እባብ፤ ለሕንዶች፡ እምነት፡ እንተው፤ ሔዋንን፡ ያሳተው፡ ሕዝቤን፡ እያሳተ፤ ምስኪን፡ ወገኔ፡ እውቀት፡ በማጣት፡ የሚያስተምረው፡ ቃሉን፡ የሚሰብከው፡ ጠፍቶ፡ በጠንቃዮች፡ አለቀ!

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 8 หลายเดือนก่อน +1

    በርክ በልልንወነድማችን❤❤❤❤❤አሜን አሜን እልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለእየሱስ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @YosefGeresu
    @YosefGeresu 3 หลายเดือนก่อน

    gata yebareke wedem tezetaw

  • @DereseZenebe-rp1hz
    @DereseZenebe-rp1hz 11 หลายเดือนก่อน +5

    መንፈሳዊ ዐይንን ከመታወር ኢየሱስ ይሰውረን። ኢየሱስ ያድናል ማለትን ባልወደዱ መጠን ለማይረባ ነገር ታልፈው ተሰጡ። ጌታ ኢየሱስ ሆይ ሰዎች ከድቅድቅ ጨለማ ይውጡ

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክ ወንድሜ

  • @selamtadese2942
    @selamtadese2942 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @Zarehunabba
    @Zarehunabba 11 หลายเดือนก่อน

    ያድናል እየሱስ ክርስቶስ ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው❤

  • @dlshhe4706
    @dlshhe4706 11 หลายเดือนก่อน

    ትዜ ዉድሜ ዘምንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @tefferaregassa7445
    @tefferaregassa7445 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ትዜ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 11 หลายเดือนก่อน +7

    እባባና ጊንጡን ትረግጡት ዘንድ ስልጣንን ሰጠዃቹ ያለው ጌታ ይድረስላቹ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 11 หลายเดือนก่อน

    ፓሥተርዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎት ህ ቤተሠብህ ይባርክ ኦቶዶክሶች ተረተረ ተቸው ቀጥለዋል ፓሥተርዬ አንተ ፕሮግራም ከሾሻል ሚድያ ባለፈ በኢትዮጵያ በዙ የገጠር ሠው እናትና አባቶች ሥላሉ ይህ ፕሮግራም ተጋግዘን በተሌብዥን ቢተላለፍ ብዙ ሠውች ይድናሉ ፓሥተርዬ እንፀልይልሀለን

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ አገላለጥህ ደስ የሚል ነው zoo 😄😃😀😀😀😀

  • @BabiMesfin-hb9cf
    @BabiMesfin-hb9cf 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @teshome7693
    @teshome7693 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዞ እግዞ ኦርቶዶክስ የእባብ የዘዶ ወዳጅ በጣም ነው የምታሳፍሩት

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 11 หลายเดือนก่อน

    እውርነት ነው ጌታ ያድናቸው

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንደው በመድሀኒትዓለም አሁን የዘመኑ ፍፃሜ ደርሶ ስለእባብ ያወራሉ ስለጌታ ማውራት ለምን እንደሚዘገንናቸው ሊገባኝ አልቻለም ስለእውነቱ ግን ምን ይሻላቸዋል ጌታ ማስተዋል ይስጣቸው ከዚህ ጨለማ እስራታና ቀንበር ጌታ እንዲያፋተቸው እፀልይላቸው ስለጌታ ተወርቶ ተወርቶ ተወርቶ አያልቅም

  • @Gualmehari
    @Gualmehari 11 หลายเดือนก่อน

    ፓሰተርዬ ሳቅልን ተባረክ የኔ ወንድም 🥰🥰🥰😊😊🤗🤗

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 11 หลายเดือนก่อน

    Manewu manewu tebakihe ohoo
    Manewu tebaki....team alhu tebaki

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 11 หลายเดือนก่อน

    Shalom shalom shalom paseter Tizehe Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤🎉

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 11 หลายเดือนก่อน +3

    ፀጉር ቤት ልንወስደው እየተመካከርን ነው ይላል በሚቀጥለው😅😅😅

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743 11 หลายเดือนก่อน

    Kezh gud awutitoh ye getan ewnet inditawera yeredah Egzabher yibarek❤🙏

  • @meyube123
    @meyube123 11 หลายเดือนก่อน

    Ewunet kenersu yilik yante sak betam yaznanagnal paster.geta yibarkih

  • @azalechdinku9416
    @azalechdinku9416 11 หลายเดือนก่อน

    Pastor Tizitawu Egizabiher yitebikihi

  • @BekaluDile-ou7wo
    @BekaluDile-ou7wo 11 หลายเดือนก่อน

    It's a good business for them.
    May God help them

  • @MikeTesfu-cd3kf
    @MikeTesfu-cd3kf 11 หลายเดือนก่อน

    Shalom pastor

  • @semereassefa3140
    @semereassefa3140 11 หลายเดือนก่อน +2

    Ere besak feresn!!

  • @soliyanaalebachew
    @soliyanaalebachew 11 หลายเดือนก่อน

    shalom wendemoch

  • @LedayaSemu
    @LedayaSemu 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂ያገሬ ልጅ ትዜ በዚህ ካልተሳቀ ከባድ ነው ይገርማል እኛም አምነነው ነበር ጌታችን ረዳን🎉

  • @HanaBekele-d8k
    @HanaBekele-d8k 6 หลายเดือนก่อน

    ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም😂😂😂😂 ትዜ ጌታ ይባር

  • @zedi921
    @zedi921 11 หลายเดือนก่อน

    oh my god

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 11 หลายเดือนก่อน +3

    በጌታ ስ ም!!!!!!እባብ ጠባቂ ነው? 🤔🤔🤔በእየሱስም እቅዳቹ ይፍረስ

  • @aman7077
    @aman7077 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BereketDejene-r3f
    @BereketDejene-r3f 11 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ያስቃል
    ይሄ ውርደት ነው እንደው ምን ቢደረግ ነው ከዚህ እስራት ነፃ ሚወጡት
    እረ እግዚአብሔር አስበን

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 11 หลายเดือนก่อน +2

    እባብ ምንድነው ግን ውስጣቸው ነው። ናሽናል ጄግራፌ ቢሰሩ ያዋጣቸዋል የእንስሳ ፍቅራቸው ልዬ ነውና።

    • @sofiahailu6859
      @sofiahailu6859 11 หลายเดือนก่อน

      😃😃😃😃

  • @biliseute
    @biliseute 11 หลายเดือนก่อน

    paster esti lek endezi ewunet ewunetun ngerlgn tebarek

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew 11 หลายเดือนก่อน

    የመስቀሉን ስራ የሚያቀል*በመገረፉ ቁስል ተፈዉሳችኇል*

  • @AelxDendri-tj4kl
    @AelxDendri-tj4kl 11 หลายเดือนก่อน

    1

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ጉድ ጺም ያለዉ እባብ 😂😂😂😂 ኢየሱስ ጌታ ነዉ ጌታ ሆይ ከዛ ከጨለማ ስላወጣኝ አመሰገናለሁ ኢየሱስ ደም ይፈዉሳል ለሎችሁ ከንቱ ከንቱ ናችሁ

  • @YonyGaro
    @YonyGaro 11 หลายเดือนก่อน

    በኢየሱስ ስም መታሁት

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 11 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ኦርቶዶክስ እንንቃ አንሸወድ አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @GenetHaile-lt1
    @GenetHaile-lt1 11 หลายเดือนก่อน

    Fetarye ytmsegena yhune geta weda ewinetun selaralgen enane ke chilema weda midenke brhane yametagne geta ensunim yamtachew

  • @DawitDafa-p8r
    @DawitDafa-p8r 11 หลายเดือนก่อน +3

    እባብ የሰይጣን መጠቀሚያ ነው

  • @kala899
    @kala899 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለእባቡ ፂሙን መላጨት አለበት 😂😂

  • @KoniAli-xq2sb
    @KoniAli-xq2sb 11 หลายเดือนก่อน

    Ere uuuuu

  • @adamtadesse9239
    @adamtadesse9239 9 หลายเดือนก่อน

    ውይ ፓስተርዬ ከትምህርትክ አኩል ሳቅህ ይባርከኛል እወድካለው

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 11 หลายเดือนก่อน +1

    በኢየሱስ ስም😮

  • @adaada6530
    @adaada6530 11 หลายเดือนก่อน +2

    በእየሱስ ስም ዎጋው

  • @Eyes079
    @Eyes079 11 หลายเดือนก่อน

    Ezgio Ezgio Geta hoy tolo na

  • @tesfayechanko5706
    @tesfayechanko5706 29 วันที่ผ่านมา

    የት አለ ለምን አያሳይም

  • @selsel272
    @selsel272 11 หลายเดือนก่อน +1

    We seek Jesus to be saved so how come people don’t ask this person wait we come to be saved and why this animals chase us when we come for God to save us????

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 11 หลายเดือนก่อน +1

    Zoo park new?church

  • @fevenweldemariyam6983
    @fevenweldemariyam6983 11 หลายเดือนก่อน

    ፓስተርየ ጌታ እየሱስ ይባርክ በሐይማኖት ተሸፍነው የደብትራ የጋንት ሥራቹው ሰዎች ከዚህ የጨለማ መንግ ስት እንዲወጡ እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ያስቀመጠው ፀጋ ወንገል እንዲውቁ ኤየተጠመህ ስላለ ክበሩ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 11 หลายเดือนก่อน

    🌹✝️❤️😂😂😂😂❤️❤️love you brother ohhhhhhh I can’t my stomach hurts laughing

  • @TeklehaimanotGenet
    @TeklehaimanotGenet 11 หลายเดือนก่อน

    Twld hoy nka. Kalun anbb Metshafkdus anbbu. EYESUSN TEKEBELU.

  • @mamakonjo3976
    @mamakonjo3976 11 หลายเดือนก่อน +5

    የምሩን ነው ግን ለምን አያሳየንም እባቡን😊

  • @HelenAnbesu-q6x
    @HelenAnbesu-q6x 11 หลายเดือนก่อน

    Getaa yimetal

  • @Sara-fn7ko
    @Sara-fn7ko 11 หลายเดือนก่อน

    😢🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙊🙊🙈🙈

  • @SitotawTufa
    @SitotawTufa 11 หลายเดือนก่อน

    አኔ የሚገርመኝ ሰው ለምን መፅሃፍ ቅዱስ አያነብም እስከ መቼ ነው ሰይጣን በነዚህ ሰዎች በኩል አየዋሸ የሚቀልድብን አይነስውር መሆን ነው አንተ የምትተኛ ንቃ ክርስቶስ ኢየሱስ ያበራልሀል

  • @laylaa5744
    @laylaa5744 11 หลายเดือนก่อน

    Geta mastwalini yisxachow madan beyesus bichanew lyesus get new 🗣📖🤲👍✅💯

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 11 หลายเดือนก่อน +1

    የወሀ አጋር ብያደርግበት ይሻላል😮😮

  • @naol8395
    @naol8395 11 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkk yemin metet nw demo zando ga eyetenore kezi lawetan geta simu yibarek

  • @SegaMaty
    @SegaMaty 11 หลายเดือนก่อน

    Lemayet alfelekm enji yaw yetayal

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 11 หลายเดือนก่อน

    Ebabun E/Er new yelakehu malet new? Fiyal yenesale Evabab Ale Malet New? Terat Teratu Mache new yemikomewu?

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴኤኤ🙄 ፂሙ የአቡዬ ነው እያላችሁ ህዝቡን ስታቀረኑት አልነበረ አሁን የእባብ ፂም ሆነ ለምን እየተመካከራችሁ አትዋሹም ግን🤔

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 11 หลายเดือนก่อน +2

    አበት እግዚአብሔር አድነን ሀገሬ እንደዝ አይነት ቆሻሻ ሞልቶ በምን ትፈወስ ገታኢየሱሰ ተክዶ አድነን አድነን

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew 11 หลายเดือนก่อน

    Be rebel Medan yelem ye degemet kotete seksye egzaber Mastewal yestachu enate denteraweche

  • @Biruh-s2h
    @Biruh-s2h 7 หลายเดือนก่อน

    እነዚሕ ብዳ ደብተሮች ከቤተክርሰቲያን ይውጡልን በቃ

  • @Amenmercy2119
    @Amenmercy2119 11 หลายเดือนก่อน

    😳😳😳

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 11 หลายเดือนก่อน +1

    የባሰ አታምጣ አሉ። ጉድ እኮ ነው እሽ ፂማም እባብ ካለ የታለ በባዶ ወሬ ብቻ

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew 11 หลายเดือนก่อน

    ኸረ እብደት ሰውየወ ጤነኛ አይደለም እግዚአብሐር ያስመለጠቸወ

  • @TeklehaimanotGenet
    @TeklehaimanotGenet 11 หลายเดือนก่อน

    Tebarekl ❤🎉❤🎉

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn 5 หลายเดือนก่อน

    በጌታ በኢየሱስ ስም 😞😞😞😏😏😏🤭🤭🤭🤭🤭😩😩😩😩😩😩

  • @selamtadese2942
    @selamtadese2942 11 หลายเดือนก่อน

    እንዳው ምን ይሻላቸዋል ሞኞች ናቸው እኮ። ሰውየው ለነሱ ይሄን ሲል ውስጡ ይስቃል እቤቱ ሲሄድ ደሞ አሞኘኋቸው የሚል ይመስለኛል። እንጂ እንዳልሆነ ያውቀዋል። አንተ ንስሀ ግባ በቃህ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 11 หลายเดือนก่อน

    አገራችን የማትፈወሰው እኮ ለዚህ ነው መርገምት የሆነ አምልኮ ሰይጣን ማምለክ እንዲት ሰላም በምድራችን ይምጣ ደግሞ እባብ

  • @abdiwakurgessa3154
    @abdiwakurgessa3154 11 หลายเดือนก่อน

    ለምን እባቡን አያሳዩንም?

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 11 หลายเดือนก่อน

    kemergeta belay buda yelem.wuhawun eyetenekole tsebel ebab yetwarede menfes be yeus sim yewega.

  • @emu88
    @emu88 11 หลายเดือนก่อน

    Your laugh make me laugh Pastor teze🤣🤣🤣🤣

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 11 หลายเดือนก่อน

    አቤት ዘንዴሮ የማንሰማው የለ

  • @NetsanetBezu-qx8oy
    @NetsanetBezu-qx8oy 11 หลายเดือนก่อน

    በእየሱስ ስም የመናፍስት አሰራር የፈረሰ የፈረሰ ይሁን።😂ጌታ ሆይ ህዝብህን ከእንደዚህ አይነት እስራት ጌታ ይፈታቸዉ 10:44 10:47

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 11 หลายเดือนก่อน

    እረ ኡኡኡኡ እረ ኡኡኡኡ

  • @anashiferaw7259
    @anashiferaw7259 11 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂Kkk be Eyesus sim yetemeta yiun

  • @SelamHaile-y4t
    @SelamHaile-y4t 11 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ምን ይሻላል

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 11 หลายเดือนก่อน

    የአቡነ አረጋይ እባብ ፂም አወጣ መጨረሻ ላይ 😂😂😂😂

  • @selamayele6907
    @selamayele6907 11 หลายเดือนก่อน +1

    kkkkkkkkkk kkkkkkkkkk oh my God

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td 11 หลายเดือนก่อน

    እያረርኩ በመርጌታዉ ሳቅሕ አሳቀኝ😂😂😂😂😂😂

  • @yenesew7057
    @yenesew7057 11 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣ፂማሙ እባብ 😂😂ምኑ ላይ ነው ፂሚ?? አገጩ ላይ ነው ሆሆሆሆ ዘንድሮ ምን ጉድ አመጡብን በፈጣሪ😆😆

  • @NaturaliRactionSound
    @NaturaliRactionSound 7 หลายเดือนก่อน

    እና እዘኔ የነበር አሁን ቆይቶ ጺም ለየበቅል ነው አይ ትዜ

  • @winidysonwinidyson4857
    @winidysonwinidyson4857 4 หลายเดือนก่อน

    Medan yalew be EYESUS bicha New!!!!!!

  • @abezuufiqadu7202
    @abezuufiqadu7202 11 หลายเดือนก่อน

    😁😁😁😁😁😁