Colonnel Zeleke Beyene graduated from Tegbared Technical School with the help of his friend, yet Zeleke refused to let his friend to go to Kenya for hospitalisation. Zeleke served as governor of Hararge where he killed many students suspected of EPRP members.
Nahu, please try to to present issues being neutral. It looks you are trying to ascertain gashe’s idea. As I can see from the interview and as different groups were striving to convince the Derg members to their views and I believe this meter tizitash was burning issue of that time for all groups. After it is passed I can see though they have different views all side as a group are genuine though they might have wrong views. Please don’t try to be the winner of the past history, like our contemporary politicians fighting on Minilik II history.
Thank you for the serious of very informative interviews . ማን ያዉራ የነበረ። የእንደነ ክፍሉ ታደሰንና የሌሎችም የአኢሀፓ መኤሶንና ደረግ የተሳሳቱ የበሬ ወለደ ትርክቶችን ፕሮፌሰሩ ስከን ብለዉ ጎሳ ብሄርና ነገድን ባላማከለ ለጓዶቻቸዉና ለተቃራንዮቻቸዉ ያላቸዉን ሰብአዊ ፍቅር በአኢትዮጵያ ጨዋነት ለሚአቀርቡት አዉንታዊ እርማት ክብርና ምስጋና ከረጅም አእድሜና ጤና ጋር እላለሁ።
በጣም እናመሰግናለን ግሩም ታራክ አቅርበህልናል Thank you
This is the best interview ever with the right person who is very knowledgable and humble
a LOT More Informational and Highly EDUCATING Interview!!
THANKS a LOT!!!
ኤልያስ ብዙ እኮ ነው የምታወራው : ከሱ በላይ ነው ስንት ነገሮች መሰለህ በእንጥልጥ ያሰቀረኸው !!
እነነሲሳይ አጌና ከቀንደል ቲዩብ ዳዊት የጋበዙትን እንግዳ ግዜ ሰጥተው ያናግራሉ፡እድሜ ጠገብ እንግዳዎችን ለቀቅ ፈታ ብለው እንዲመልሱ ወሬ ባታበዙባቸው ብዙውን ነገር ሊያጫውቱንና እኛም አድማጮች ብዙ መማር እንችላለን።
ጠያቂው የተመታ ግለሰብ ነው::
አቶ ኤሊያስ፡ በጣም እነመሰግናለን እንደዚህ ቅጥአምባሩ የጠፋ የታሪክ አተራረክ እንዲጠራ በማድረግህ፡፡ ነገር ግን አሁን እያቀረብክ ያለው መፅሀፍ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም፤፤ ስለዚህ እንድናነበው ደራሲውን አስፈቅደህ ለምን ሶፍት ቾፒውን አትልክልንም፡፡ በቀድሚያ እናመሰግናለን
የፕሮፌሠሩን መፅሐፍ የት ልናገኘው እንችላለን?
አዪ ራስህ ጠይቀህ አላስወራ?
ፕሮፌ ዓለምአንተ የሚያውቁትን ሁሉ ስለ መሬት ይዞታ ጥያቄ በቂ መልስ ሰጥተውናል ። አንተም ይህን በማድረግህ ሳላመሰግንህ አላልፍም ። ጥያቄህን የሚቀበሉትን መላሾች ረጋ ብለው እንደጀመሩት ሃሳባቸውን እንዲጨርሱ ባታጣድፋቸው ትመከራለህ ።
ዘገዬ አስፋውና ሌሎች በመሬት ጥያቄው ዙሪያ አወዛጋቢ ሰዎችን በሕይወት ካሉ ለቃለ መጠይቅ ማቅረብ ብትችል እጅግ ጥሩ ሥራ እንደሰራህ በራስህ ትውስናለህ ።
Colonnel Zeleke Beyene graduated from Tegbared Technical School with the help of his friend, yet Zeleke refused to let his friend to go to Kenya for hospitalisation. Zeleke served as governor of Hararge where he killed many students suspected of EPRP members.
Nahu , I think you are trying to answer most of the questions yourself.
እነአበራ የማነአብ የመሬት ለአራሹን አዋጅ ደርግን ለማጸደቅ ሲጥሩ ውጤቱ የመኢሶን ትግል ነው ለማለት ስለፈለጉና አለምአንተን በኢሕአፓነት ስለሚጠረጥሩት ሊደብቁት የቻሉ ይመስለኛል። ምክንያቱም በወቅቱ አዋጁን የኔ ነው:የኔ ነው ብለው ኢሕአፓና መኢሶን credit ለመውሰድ ግብግብ እንደነበረ እኔም በዝቅተኛ የሴል አባል ሆኜ በምስጢር ውይይት ስሰማ ነበር።
Do you remember professor Mesfin was Nick named BMW because of his stubborn views.
th-cam.com/video/zySdsFaIZeM/w-d-xo.htmlsi=sGmc4_RI7O-UfrJ5
ትናንት ታሪክ እጅግ የሚመስጠኝ ሰው ነኝ ያ ትውልድ ይኔ እድሜ 12 አካባቢ ስለነበርኩ አባቴም ተራማጅ አብዮተኛ ስለነበር በመጠኑ አስተውል ነበር
ጋዜጠኛ ኤልያስ ለምታቀርባቸው እንግዶችና ታሪክ እንዲታወስ የምታደርገው ጥረት አስደናቂም አድናቂህም ነኝ ።
ነገር ግን
የወገናዊነት ስስትና አድሎአዊነት በጣም ይጫጫንሀል ወይም ይጠልፍሀል ።
ተጠያቂዎችህን ( እንግዶችህ ) በተሻለ እንዲናገሩና እንዲያብራሩ ያለማድረግ ይልቁን አንተ ሰፊውን ማብራሪያ በመስጠት ታሳልፋለህ ። ይሄ ከሆነ እንግዶችን መጋበዝ አይጠበቅብህም ባይ ነኝ ።
ለመኢሶን ጨከን ያለ አቋም ወይንም ብስጭት ያለህ ይመስላል ። ለኢህአፓ ደግሞ ስሱ ነህ ።
ታሪክ መማማሪያ እንጅ አሁንም የበቀለኝነት መድረክ መሆን የሌበትም ።
ኢህአፓ ድብን አድርጎ ዝሆን የሚያህል ፖለቲካዊ ስህተት መስራቱን ማመን እንጂ ጥንቸል አድርጎ ማቅረብ ትርጉም የሌውም ።
እነ ሚዛናዊ መማማሪያ መድረክና አቀራረብ እንዲኖር ብታደርገው የምትከስረው የለም ። ኢህአፓን ብታቆለጳጵሠውም የምትጨምርለት አንዳችም ትርፍ የለም !!!
አይ ...ኤሊያስ ቲክ ቲክ 🤣
ደጋገምከዉሳ!
You are the best example for the relationship between partisan politics and incompetence.
The journalist talks too much. Shut up and let the guest speak. We want to hear the guest, not you. 😮
አይሰማም ወመኔው የቂርቆሱ ተው ተባለ አይሰማም
Nahu, please try to to present issues being neutral. It looks you are trying to ascertain gashe’s idea. As I can see from the interview and as different groups were striving to convince the Derg members to their views and I believe this meter tizitash was burning issue of that time for all groups. After it is passed I can see though they have different views all side as a group are genuine though they might have wrong views. Please don’t try to be the winner of the past history, like our contemporary politicians fighting on Minilik II history.
በሚሊዮን ለሚቆጠር ተመልካች ላለው ናሁ ቲሌቪዥን እያልክ ትሰክሳለህ አጠቃላይ ተመልካችን በ3 እጥፍ አብዝተህ ለመዋሸት ምን አነሳሳህ ? የዛሬ 50 ዓመትን ታሪክ ዋሽተዋል እያልክ ስትል የአንተን የማንታዘብህ መሰለህ ?
ቴሌቪዥኑን ታያለህ? ወይስ ስለ TH-cam ነው ምታዎራው?
ፍሬ ቢስ ይህን የመሰለ ሃሳብ ይዘህ አስተያየት ስትሰጥ አታፍርም
ምን ታረጋለህ እዚህ ተራ ቋንቋ ይዘህ እዛው ሰክስ ደንቆሮ ትውልድ ጫታም ትውልድ