Religion doesn't matter! Jesus didn't create a religion. He creates a faith upon us. Jesus is the only way to God! Many religions named "Christians" doesn't even want to call this powerfull name - Jesus Christ
“የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።” - ዕብራውያን 12፥24 ቤኪሻ ለምልምልን🙏🙏❤ I can't wait for your new album to be released🙌🙏
ግጥም | Lyrics
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x
አማላጄ ነው
የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x
አማላጄ ነው
የሰው ዘር ሁሉ የአዳም ስህተት
ይዞት ወደቀ ወደ ጥፋት 2x
ማንም እንዳይድን ይሄን ቢረዳ
ሊከፍለው መጣ ለሃጥያት እዳ
የሃጥያት ደሞዝ ነውና ሞት
ሞቴን ሞተልኝ ሰጠኝ ህይወት
ሃጥያት ተሻረ ከኔ ላይ
በፈሰሰልኝ ጎልጎታ ላይ ቀራንዮ ላይ
በገዛ ደሙ እርቅ አወረደ
የጠፋሁትን ስለወደደ
ሃጥዕ ተብዬ ስም ለወጣልኝ
በደሙ አንፅቶ ጻድቅ አስባለኝ
ከደጉ አባቴ አሁን ታረቅኩ
በቅዱስ ደሙ ስለታጠብኩ
ሌላ አማላጅ ሳያስፈልገኝ
በቀኙ ሆንኩኝ ደሙ አቀረበኝ
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x
አማላጄ ነው
የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x
አማላጄ ነው
የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ
የማን ጸሎት ነው የሚያስታርቀኝ
የኢየሱስ ደም ያላነፃኝ
የማን ጸሎት የሚያነፃኝ
የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ
የማን ምልጃ የሚያስታርቀኝ
የኢየሱስ ደም ያላጠበኝ
የማን ምልጃ የሚያጥበኝ
ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ
ስለሃጥያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x
አማላጄ ነው
የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x
አማላጄ ነው
ለሆንኩት ለኔ ለሞት ፍርደኛ
በአብ ቀኝ ያለ አንዱ ብቸኛ
ስለበደሌ እሱ ነው ዋሴ
የሚቆምልኝ ልክ እንደ ራሴ
መሰላል ያየው ያዕቆብ በህልሙ
መካከለኛ ነው ክቡር ደሙ
ሰማይ ከኔ ጋር እርቅ ያደረገው
በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው
ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ ፣
ስለሃጥያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ ።
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x
አማላጄ ነው
የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x
አማላጄ ነው
Wow God bless you
Beruk hun
ተባረክ
Tebarek
ሰማይ ከእኔ ጋር እርቅ ያደረገው
በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው
I am muslim. I can’t stop listening this song
💖💖💖💖💖💖ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል የዩሐንስ ወንጌል 3÷16_18😇
እንዲሁም ሮሜ 5÷1_......አንብብ👇
1ኛ ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ........👉የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
🎉🎉 eysuse gita nw
Amen Nardi
God blessing u tebarek
Abdi ወንድሜ ንፁህ መንፈስ ስላለህ እድለኛ ነህ ተባረክ ጌታ ዘር ቀለም ሳይለይ ለሁሉም ደሙን አፈሰሰ
ነውር የሌለው ሆኖ በዘላለም መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበው የክርስቶስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው አማላጄ ነው😭🙏❤🔥
Amen Amen Amen
አሜን ትልቅ መገለጥ ነው
አሜን
Amen❤
Blessed
Romans 8 አማ - ሮሜ
34: የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
th-cam.com/video/U2ZMetLSC_Q/w-d-xo.htmlsi=OiJJPCFG6LeLO2oA
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 8 : 34
"የኢየሱስ ደም ያላነፃኝ
የማን ፀሎት ነው የሚያነፃኝ "
የኢየሱስ ደም ከሐጢያት ሁሉ ያነፃል 🙏🙏🙏
አሜን
Amen
የኢየሱስ ደም ዛሬ ትኩስ ነው ….. ቤኪዬ እንደስምህ ብሩክ ነህ እኮ ጌታ ይባርክህ...🙏🙏ማድመጥ ማቆም ከባድ ነው …!!!🎬🎹🎤🪗🪕🎺🎷🪘🎻🎸🥁💎💎💎💎💎🎬🎹💎💎💎
😊😊8g
Y
Ft8
Ty
Y
ዝም ብለህ ትሰማዋለህ : ያልቃል ትደግመዋለህ:: እንደገና ትከፍተዋለህ ትባረካለህ : ሲያልቅ ያሳሳሃል እመነኝ ደግመህ ትከፍተዋለህ:: ኢየሱስ ከፍ በል ( ኢየሱስ ጌታ ነበር :ነው: ለዘላለምም ጌታ ይሆናል)
Exactly
Wow😮😮😮😮😮❤❤❤
Fact
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Betam
ኦርቶዶክስ ነኝ የክርስቶስ ደም ነው ቅድስተ ቅዱሳን ውስጥ ያስገባኝ
ትክክል ❤❤❤❤❤
Yhenen kamenh Ortodox adelhm❤❤
እሱ ባይሞት ኖሮ የለሽም ነበረ።
አንተ ለኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ከእግዚአብሔር የተሰጠከን በረከታችን ነህ። እኖድሃለን❤
Ewmat naw
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
- ሮሜ 8፥34
አሜን❤
Amen🙏🙏
በቃ This Is What The Gospel Really is!
እግዚአብሔርን ይሄ ከበቃው እኛም በዝማሬ እና በስብከታችን ይሄ እውነት ይበቃናል🙏😍
Stay blessed bro..
the truth of the gospel!
I’m not Protestant. I can’t stop listening this song god bless you beki ❤❤❤
Religion doesn't matter! Jesus didn't create a religion. He creates a faith upon us. Jesus is the only way to God! Many religions named "Christians" doesn't even want to call this powerfull name - Jesus Christ
its not about religion my brother !
የያይቆብ መሰላል የታረደው በግ
ኢየሱስ አማላጄ ነው❤🙏❤
"የኢየሱስ ደም ያላነፃኝ
የማን ፀሎት ነው የሚያነፃኝ "
የኢየሱስ ደም ከሐጢያት ሁሉ ያነፃል
የወንጌል እውነት ሲነገር ፣ ሲዘመር ነፍስን ይጠራታል ሰማይ ይወስዳታል !!!
I am Tigrigna speaker but Bereket is my number one Gospel Singer.
ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ ፣
ስለሃጥያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ ።
የደም ዝውውሬ የኔ ኢየሱስ እንኳን አገኘኸኝ ሃሌሉያ 🤗 💃💃💃
Amen Ewenet new Eyesus Yedemachin Zewewer new. Kee Eyesus Wechi Adagni Yelem Mider Yisema.
ለመጀመሪያ ግዜ የሆነ ሰው ነበር የጋበዘኝ ከዛን ቀን ጀምሮ ተባረኩበት አሜን ትላትም፣ ዛሬም ፣ነገም፣ የእየሱስ ደም ትኩስ ነው ❤😢😢😢😢
😢😢😢 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 𝐏𝐥𝐢𝐬 𝐠𝐚𝐲𝐬 ከፋሚሊ ርቄያለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢🙏
አማላጃችን ኢየሱስ ለዘለዓለም እናመሰግንሃለን!!ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቤኪ!
Wone
AMEN🙏🙏🙏
Koy manw mibarkw yetebarke eko nw man
የ እየሱስ ደም ያላነፃኝ የማን ፀሎት ነው የሚያነፃኝኝ ❤❤❤
“የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።”
- ዕብራውያን 12፥24
ቤኪሻ ለምልምልን🙏🙏❤
I can't wait for your new album to be released🙌🙏
Ewenat nawe
አሜንንን አሜንንን ተባረኪ የአባቴ ልጆች 🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤
amen
Amen ye yesus demi zarem tikus new
የእየሱስ መሆን እንዴት መታደል ዉይ የኔ አባት ተባረክ ያንተ ስላረከኝ🙏, ስላሳረፍከኝ ብዙ የማይነጉ የሚመስሉ ሌሊቶቼን ስላነጋህልኝ 🙏🙏🙏
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው ሀሌሉያ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
“ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
- 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
Tebareki❤
ኢየሱስ ይህን ዝማሬ ሲያዳምጥ እንዴት ይሆን ሚደሰተው ። ተባረክ የኛ ስጦታ 🙏⚓️⚓️
🥺🥺🥺????
ጌታ እየሱስማ ገና መዝሙሩን እኔና አንተ ሳንሰማው በፊት ብቻ ሳይሆን ፡ ሳይቀናበር ፡ በ'በረከት' ልብ ውስጥ እያለ ሰምቶታል እኮ😂
@@voiceoftruth4390 😂😂😊👍
@@voiceoftruth4390 በትክክል💞
እኮ እሱን ነው ምልህ ወንድሜ … በቤኪ ልብ ውስጥ ገና ሲፈልቅ … አስበሀዋል መለኮት ሲያደምጥ ተመስጦ… እንዴት ደስ እንደሚለው ። 🙏⚓️
እሰይ እንዲህ የእግዚአብሔርን ቃል መሰረት ያደረገ መዝሙር ያንጻል ተባረክ!
ስለሀጥያቴ ማንም እንዳልተገረፈ እናእየሱስ ብቻአዳኝ እንደሆነ የሚያስተመር መዝሙር እናመሰግናለን
“እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 5፥11
የኢየሱስ ዳም ዛሬም ትኩስ ነው አማላጄ ነው🙏
I can't stop listing beki blessed
Bekeshaye tebarkilgne
የኢየሱስ ደም ሁሌም ትኩስ ነው❤❤❤
ሰማይ ከእኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው። ዋው ቤኪ
ያስታረቀኝ አማላጅ የሆነኝ ደሙን ለሀጢአቴ ያፈሰሰልኝ እየሱስ የኔ ውድ ይክበርልኝ!!!! እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ድንቅ መዝሙር!!!!!
“እንደ ሕጉም ከጥቂቶች በቀር ነገር ሁሉ በደም ይነጻል፥ ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም።”
- ዕብራውያን 9፥22
ድፍረታችን ጽድቅን የተቀበልበት ደም ኡፍ እረፍታችን ነው።
ከደጉ አባቴ አሁን ታረኩኝ የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው ። Thank You Bakiye
ሰማይ ከእኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው❤❤❤❤❤😢
ይሄንን እውነት ሳይመሽብኝ በመረዳቴና ከአሰቃቂው ፍጻሜ በመትረፌ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን !!! የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!
ኦርቶዶክስ ብሆንም ይህ መዝሙር ግን ያስለቅሰኛል ስሰማው።
፣ቤኪ፣ምንም፣ማለት፣አልችልም።አንተ፣ጌታ፣ባርኮ፣ለእኛ፣የሰጠህ፣ልጅ፣ነህ።ዘመንህ፣ይለምልም።❤
ለሆንኩት ለኔ ለሞት ፍርደኛ
በአብ ቀኝ ያለ አንዱ ብቸኛ
ስለበደሌ እሱ ነው ዋሴ
የሚቆምልኝ ልክ እንደራሴ
መሠላል ያየው ያዕቆብ በህልሙ
መካከለኛ ነው ክቡር ደሙ
ሠማይ ከኔ ጋር እርቅ ያደረገው
በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው ::
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❣️❣️❣️❣️❣️❣️
Amennnn!!!
"ስለበደሌ እርሱ ነው ዋሴ ፣
የሚቆምልኝ ልክ እንደራሴ።"
❤ ❤ ❤
በዘማኔ ትክክለኛ የጌታ ደቀ መዝሙር አንተን ብቻ አየሁ,
የሰማዩ አባት ፀጋውን እንደ ይሳቅ ያብዛልክ.የአንተ መዝሙሮች ጌታን ለላመኑት ለምሳቃዩት ሰላምንና, መፍቴ እየሆነልን ነው, አንተን የሰጣ አምለክ ይመስገን!!❤🙏
የእየሱስ ደም ቱኩስ ነዉ ከሀጥያት ሁሉ ያነፃል
ተባረክ ❤❤❤❤በረከት❤❤
ስለ በደሌ እርሱ ነው ዋሴ የምቆሚልኝ ልክ እንደ እራሴ❤❤❤❤❤❤
በገዛ ደሙ እርቅ አወረደ
የጠፋሁትን ስለወደደ
ሃጥዕ ተብዬ ስም ለወጣልኝ
በደሙ አንፅቶ ፃድቅ አስባለኝ አሜን አሜን ኢየሱስ !!!!!
በእኔ ፈንታ በአብ ፊት የሚታይልኝ መካከለኛዬ እየሱስ ክበርልኝ ።ዘመኔ ን ❤ሁሉ አመሰግንሃለሁ
እዉነት ነዉ ሞቴን ሞቶልኛል አማላጄ ነዉ beki ተባረክልኝ
ሌላ ማንም ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር ማስታረቅ የቻለ/የሚችል የለም።
በነጸነት እንድንኖር ክርስቶስ በነጸነትን አወጠን ታሪክ ታሪክ አሜን አሜን አሜን ኬክ
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው!!!!!አሜን❤❤❤❤
በመንፈስ ቅዱስ inspiration የተደረሰ መዝሙር 😭😭😭😭 🙌🙌🙌 ተባረክ የአባቴ ልጅ 🙏
ዛሬም ትኩስ ነው የኢየሱስ ደም:: ሥራው ድንቅ ነው:: ተነግሮ አያልቅም ስለሱ አስታራቂየ አመስግንሀለሁ ጌታየ ኢየሱስ ክብር ለሥም ይሁን:: አንተ የፍጥረት ሁሉ ደስታ ነህ::
definetly
አሜን አሜን
Geta zemenhn yibark
ተባረክ ወንድማችን 101 ጊዜ ሰማሁት መንፈስ ያለበት ዝማሬ
ይህ ዝማሬ ስሰማው ኢየሱስን ያሳየኛል ። በኪ ዘመንህ ይባረክ ...
Ye eyesus dem zarem tkus new❤
አሜን
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው (2X) አማላጄ ነው
የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው (2X) አማላጄ ነው
የሰው ዘር ሁሉ ያዳም ስህተት
ይዞት ወደቀ ወደ ጥፋት (2X)
ማንም እንዳይድን ይሄን ቢረዳ
ሊከፍለው መጣ ለኃጢያት ዕዳ አወይ ለእኔ ዕዳ
የኃጢያት ደሞዝ ነውና ሞት
ሞቴን ሞተልኝ ሰጠኝ ሂወት (2X)
ኃጢያት ተሻረ ከእኔ ላይ
በፈሰሰልኝ ጎልጎታ ላይ ቀራኒዮ ላይ
በገዛ ደሙ እርቅ አወረደ
የጠፋሁትን ስለወደደ
ኃጥዕ ተብዬ ስም ለወጣልኝ
በደሙ አንፅቶ ፃድቅ አስባለኝ
ከደጉ አባቴ አሁን ታረኩ
በቅዱስ ደሙ ስለታጠብኩ
ሌላ አማላጅ ሳያስፈልገኝ
በቀኙ ሆንኩ ደሙ አቀረበኝ
የኢየሱስ ደም.....
የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ
የማን ፀሎት ነው የሚያስታርቀኝ
የኢየሱስ ደም ያላነፃኝ
የማን ፀሎት ነው የሚያነፃኝ
የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ
የማን ምልጃ ነው የሚያስታርቀኝ
የኢየሱስ ደም ያላጠበኝ
የማን ምልጃ ነው የሚያጥበኝ
ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ
ስለ ኃጢያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ
የኢየሱስ ደም.....
ለሆንኩት ለኔ ለሞት ፍርደኛ
በአብ ቀኛ ያለው አንዱ ብቸኛ
ስለበደሌ እሱ ነው ዋሴ
የሚቆምልኝ ልክ እንደ ራሴ
መሰላል ያየው ያዕቆብ በህልሙ
መካከለኛ ነው ክቡር ደሙ
ሰማይ ከእኔ ጋር ዕርቅ ያደረገው
በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው
ያስታረቀኝ ከአባቱ...
አሜን የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው ❤❤❤በእየሱስ ስም በሺታ በእየሱስ ደም ይነሳ ደሙ ዛሬ ትኩስ ነው
ይሄ ነው ወንጌል። የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው። ቤኪ እግዚአብሔር ይባርክህ።❤😭🔥👌ኢየሱስ😭❤
የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።🙏🙏🙏🙏🙏
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
ኢየሱስ ለዘለዓለም ያድናል
አሜን በደምህ ያነጻኸኝ ከአብ ያስታረከኝ አማላጄ የህይወት እንጀራዬ እየሱስ ስምህ ለዘልዐለም ትክበር አመሰግንሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው ፍቅር
ተባረክልን ቤክ መዝሙሮችክ ይማራካል ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
i am ORTO,but i realy enjoyed it!😍😍
❤
የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሣው በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ።
ደምህ ጌታ ሆይ 🙏🏻🇪🇷❤️🇪🇹
አሜንንንንንንንንንን ባለውለታዬ አሜንንንንንንን ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤
❤ እየሱስ አማላጄ ነው :: ❤
ሰማይ ከኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም ሳይሆን በየሱስ ደም ነው አሜን አሜን ተባረክ ቤኬዬ
ኢየሱስዬ የኔ ውድ አባት ቤዛዬ አማላጄ ያኔ በቀራንዮ ላይ የፈሰሰልኝ ከሀጥያቴ ያነፃኝ ደምህ ዛሬም ትኩስ ነው አሁንም ደክሜ ሐጥያት ብሰራ እንኳን ዋስትናዬ ደምህ ነው። በማያልቀው በዘላለማዊ ፍቅር የወደድከን ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ።
Geta eysus Abzeto yibarkihi tegaw yibizalihi
አሜን🎉
በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን
በነፍሱ ምስክር አለው.... 1ዩሐ 5 - 10
እየሱስ ብቻ አማለጅ ነው ❤❤
“እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።”
- ቆላስይስ 1፥19-20
ሁሌም እያለቀስኩ የምሰማው መዝሙር 🙏🙏🙏
Tebarek beri🎉
My God mendemewu mezmurun makom alchalkum eko mayitegeb mezmur men aynet leyu nw ke semayi yetesetek lek ende semek stay blessed bekisha we love ❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው።✝️
የኢየሱስ ደም ያላጠበኝ የማን ፀሎት,ምልጃ ሊያነፃኝ ነው ❤❤❤❤❤ ተባረክ ቤኪ
አሜን የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው አማላጄ ነው ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም መንፈስ ያለበት የጌታን ፍቅር ምህረት እንዳስብ የሚያደርግ ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክ በረከታችን❤️❤️❤️❤️
ያስታረቀን ከአባቱ😘
የጌታ ደም ዛሬም ትኩስ ነው
Listening this song everyday ! The Blood of Jesus is above all
ኢየሱስን ብቻ የሚያጎላ፣ በምድር ላይ ብዙ አማላጆች በሞሉበት ኢየሱስን የሚያስተዋውቅ ድንቅ መልእክት!! በኪዬ ዘመንህ ይባረክ!!
የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው❤❤❤❤❤❤እንዴት ልቤ እንደረሰረሰች❤❤❤
ክቡር የሆው የሆነው የእየሱስ ደም 🩸🩸ስለኛ ፈሷል የእግዚያብሔር ልጂ ታርዶልናል ዛሬም ደሙ ህያዉ ነው እግዚያብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏
እየሱስ አማላጃችን ነው
አሜን አሜን ቤኪዬ ዘመንህ ይባረክ ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ነው ብርክክክ በል ያባቴ ጀግና ❤️❤️👍👍👍
ነፍሴ ጌታዋን አሰበች
ልቤ ሲመታ በአምላኬ ስራ እንደተረታ ነገረኝ
ደሙ ❤
ለካ ሰማይ ይጠብቀኛል !
ከዚህ ጎስቋላ ለሃጢኣት ከተሰጠ ሥጋ ያወጣኛል
Amen!
እንዴት ድንቅ ነው! ብዙ መዝሙሮች ምድራዊ በረከት ላይ ብቻ ትኩረት አድርገው እየተሰሩ ባሉበት በዚህ ጊዜ እንዲህ ዓይነቱን ክርስቶስን የሚያሳይ መልዕክት መስማት እንዴት እንዴት መታደል ነው። በእድሜህ ሁሉ በታላቅ ክብር ክርስቶስ ብቻ ይሰበክ!! በሁሉ ከበርልን💚💛❤
Amen amalaje iyesus new my fevorit song from your album❤❤❤❤ tebarek
❤❤❤❤❤❤❤እግዚሓቤርይባርክ
❤❤❤እናቴእወድሻለው
በእየሱስም መስማት ማቆም አልቻልኩም 🙇♀️🙆♀️ ቤኪ በረከታችን ተባረክልን 🙌😇
የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነዉ ❤️❤️❤️
የኢየሱሴ ደሙ ዛሬም ትኩስ ነዉ አማላጄ ነው🙌💖 ቤኪ ዘመንኽ ይለምልም💖🙏💖
You are one of the best top singers in Ethiopia, God bless you ,you are so amazing!
Eyesus yenfsem ye segam medanit
በጣም ልብይነካል❤😢
እዉነት ነው አማላጄ ነው
“... የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
- 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
Bekiye Tebarek🙌