ኢቲቪ 57 ምዕራፍ 1.… ታህሳስ 16/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @ChaltuKume
    @ChaltuKume 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የተበላው የአብይ አህመድ አዲስ እቅድ፦
    ሀረርንና ሞያሌን ክሶማሊያና ከሀረሪ ህዝብ ቀምቶ ወደ ኦሮሚያ፣ አዲስ አበባን፣ ደራን፣ አጣዬን፣ ሸንኮራ ወረዳ አውራ ጎዳና ከተማን ከአማራ ቀምቶ ወደ ኦሮሚያ ፣ ከሲዳሞ፣ ከደቡብ ህዝቦችና ከጋምቤላ የሚዋሰኑ ቁልፍ ወረዳወችንና አውራጃወችን ወደ ኦሮሞያ፡፡ ከዚያም ታላቋን ኦሮሚያ እውን ማድረግ፡፡ ከዚያ በኋላም 7ኛ ንጉስ ተብሎ መንገስ፡፡ ይህ የአብይ አህመድ ህልም በሉት ወይንም ቅዠት አይሰራም ብቻ ሳይሆን መሳቂያ ሆኖና ሻግቶ ነገር ግን ለታሪክ ተመዝግቦ ያልፋል፡

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @AbiyEbabity
    @AbiyEbabity 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከአብይ አህመድ ታማኝ የአማራ አሽከሮች መካከል አንዱና ዋናው ተመስገን ጥሩነህ ነው፡፤ በጣም ብዙ ብሮችን ለሆዳም አማራወች በመክፈል የአማራን የህልዉና ተጋድሎ ባያስቆመውም ሊያዛነፈው ብዙ ሞክሯል፡፡ አሁንም ከብዙ አቅጣጫ እየሞከረ ነው፡፡ የዚህ ትርፍ አንጀት ሰው የቆዩ ድርጊቶቹም ከጄ/ል አስምነው ጽጌና ከዶ/ር አምባቸውም ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ስለዚህ ይህንን እጅግ ሆዳም የሆነ ሰው ማስወገድ እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡

  • @gonderingizaw338
    @gonderingizaw338 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ROSA, YOU ARE ONE OF YHE BEST, KEEP IT UP !

  • @BoqbuaqawAbiy
    @BoqbuaqawAbiy 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የሚነገር፣ የሚዘከር፣ የሚዳሰስና የሚታወስ ህያው ታሪክና የታሪክ ማሳያወች ያሉትን አማራን ለ.ማ.ጥ.ፋ.ት በቅናት እርር ድብን ያለው ታሪክ የለሹና ወፍዘራሹ አብይ አህመድ በእብደት እየተወራጨ ነው፡፡ ይህ ነው ታሪኬ፣ ይህ ነው የታሪክና የስልጣኔ ማሳያዬ ብሎ ቅንጣት ማሳያን ማቅረብ አልቻለም፡፡ አይችልምም ፡፡ ያልነበረ ከየት ይምጣ??? አማራው በክንዱ ነጻነቱን አረጋግጦ አገሩን ኢትዮጵያንም ያድናታል፡፡

  • @AbiyAremenie
    @AbiyAremenie 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አፈጻጸሙ ልክ እንደ ላይቤሪያው መሪ ሳሙኤል ዶ ሆኖ ወደ ማይመለሱበት አሸኛኘት የሚደረግልቸው ቀዳሚ ዝርዝር፦ አብይ አህመድ፣ ተመስገን ጥሩነህ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ አዳነች አበቤ፣ ዳንኤል ክብረት፣ በርሀኑ ጁላ፣ አገኘሁ ተሻገር፣ አበባው ታደሰ.....ወዘተ እና ሌሎችም፡፡ ቅሪቶቻቸውን ራሷ መሬቷም ስለማትቀበል እንደሳሙኤል ዶ አመድ ተደርጎ ከአገር ውጭ ወደሚፈስ ወንዝ ይበተናል፡፡

  • @teka1528
    @teka1528 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    chaltukume, toladiguma!! semachun wede oromo bemkeyrachu 4KILO yemetegebu meslachu!! yegwan bela yebebetwan talechh! ensesa, kebt hula!!

  • @teka1528
    @teka1528 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    chaltukume, toladiguma, aremneabiy, ebabuabiy!! minalebet endesaw betefeteru, lemn ensesa tehonalachu! KEABIY gar megachet , kemount everest gar ende melatem! kebt atehunu!

  • @awsoufi
    @awsoufi 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢንሻአላህ በሰላማዊና ፍትሃዊ በሆነ የጋራ ተጠቃሚነትን በአብሮነትና በእኩልነት ሚዛን ባገናዘበ መንገድ ተፈጻሚ ይሆናል።የፕላኔታችን ፀጋ የጋራ መገልገያ እንጂ የአንድ ወገን ብቻ አይደለምና።