ጠብሳችሁ ሞክሩት ‼️ በአይነቱ የተለየ የሾርባ አሰራር ❤ ለጉንፋን ፈዉስ ‼️ Ethiopian Food ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 5

  • @yemiten
    @yemiten  หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ላይክ ኮመንት ሼር ማድረግ በጣም ይበረታታል አመሰግናሁ ❤❤❤
    የተጠቀምኩት ግብዓቶች
    ቀይ ሽንኩርት
    ነጭ ሽንኩርት
    ካሮት
    ዝኩኒ
    ቲማቲም
    የፈረንጅ ቃሪያ
    ሳለሪ
    ብሮክሊ
    የዶሮ ስጋ
    የአበባ ጎመን
    የነጭ ሽንኩርት ፓዉደር
    የቀይ ሽንኩርት ፓዉደር
    ቁንዶ በርበሬ
    ኢታሊያን ሲዝኒንግ
    ጨዉ
    ዘይት
    የገበታ ቅቤ
    Heavy wipped cream
    ዉሀ

  • @ተዋበችበሱፍቃድ
    @ተዋበችበሱፍቃድ หลายเดือนก่อน +1

    የሚዬ እንደዚህ እንደሚሰራ አላዉቅም ነበር ሰርቼ እነግርሻለሁ ጊዚም ይቆጥባል እጅሽ ይባረክ ።

  • @sunshinesunshine2441
    @sunshinesunshine2441 หลายเดือนก่อน

    Panera bread,broccoli creamy soup,
    My favorite 😊

  • @zebinakassa4959
    @zebinakassa4959 หลายเดือนก่อน

    Amazing ❤❤❤❤ how long you put the vegetables in the oven for?

    • @yemiten
      @yemiten  หลายเดือนก่อน

      350°F for 30 minutes , thank you !!