/አዲስ ምዕራፍ/ የ13 አመቷ እናት አባቷን ይቅርታ ጠየቀች... ያልተጠበቀው ሰርኘራይዝ //እሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.2K

  • @rahmaahmed4237
    @rahmaahmed4237 ปีที่แล้ว +292

    የእውነት አስፋው ቃላት የለኝም የምርጥ አባቶች ተምሳሌት ነህ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🥰🥰😔😔

    • @kaliyamnadam9640
      @kaliyamnadam9640 ปีที่แล้ว

      በጣም አሜን

    • @semiethiotub
      @semiethiotub ปีที่แล้ว

      @@kaliyamnadam9640 ደምሪኝ ውዴ

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal ปีที่แล้ว

      ውዴ ቤተሰብ ሁኝ ፎቶየን በመጫን

    • @ጋልራያአላማጣ
      @ጋልራያአላማጣ ปีที่แล้ว

      በጣም ❤እግዚአብሔር ይጠብቀዉ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@kaliyamnadam9640 ደምሪኝ

  • @TUBE-fd3kv
    @TUBE-fd3kv ปีที่แล้ว +1110

    ebs እንደዚ እናንተንም ፈጣሪ ያስደስታችሁ በዚች ልጅ ደስታ የተደሰታችሁ እስኪ እንያችሁ😍😍

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว +4

      ማሂየ ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @ሀሁhahu
      @ሀሁhahu ปีที่แล้ว

      Mahe beka enenachi engaba weljelegne please

    • @merajamanuel391
      @merajamanuel391 ปีที่แล้ว

      @@ሀሁhahu ❤❤❤

    • @rasheedkhan5528
      @rasheedkhan5528 ปีที่แล้ว +1

      Afiye tebarek

    • @misayeali4590
      @misayeali4590 ปีที่แล้ว +1

      ማሂቾ 💜💜💋

  • @henna9644
    @henna9644 ปีที่แล้ว +294

    ታሪክን ቀያሪ ቸሩ አምላክ ስላሴ ይክበር ይመስገን🙏
    ለረዳችሁ በሙሉ በነገሮቻችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ😘😘

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @መኖርበተስፋነው
      @መኖርበተስፋነው ปีที่แล้ว +3

      አሜን የማዳም ቅመሞችንም ይቀይርልን

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 ปีที่แล้ว

      እኔ መቼም አረሳውም እህቴን ራሷ ቆጭ ታሪኳን ስስማው ያለቀስኩት ማልቀስ መቼም አረሳውም አላህ ያስደስታቹ

    • @msarati4220
      @msarati4220 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎂🎂

    • @betimariedi4377
      @betimariedi4377 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @hayat3804
    @hayat3804 ปีที่แล้ว +44

    አረ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹ እስቲ በላይክ

  • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
    @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ ปีที่แล้ว +45

    አላህ ሆይ የዚችን የልጂ ህይወት የቀየርክ ጌታ ስደት ምርር ብሎኛል ህይወቴን ቀይርልኝ እርዚቄን በሀገሬ አድርግልኝ

    • @jerrymk1641
      @jerrymk1641 ปีที่แล้ว

      Yena konjo ayzoshe 🤗 egzaber yemeyaye amelak nw

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 ปีที่แล้ว +1

      ይቀይርልሽ ፣ የአሰብሽው ይሳካ ፤ ለቁም ነገር ያብቃሽ ፣ ህይወትሸ በጤናና በደስታ የተሞላ ይሁን። አሜን።
      💕💕💕🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 ปีที่แล้ว +624

    አስፍዬ የኛ ጀግና አባት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኢቢኤሶች በሙሉ ክብር በሉልን እውይይይ ሲያምሩ እናትና ልጅ አብራችሁ እድግ በሉ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว +3

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @asebegashaw4078
      @asebegashaw4078 ปีที่แล้ว +2

      ዎው ስለሳ ደስ አለኝ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 ปีที่แล้ว

      😊😊

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 ปีที่แล้ว +1

      በልጅነት መውለድ በጣም ያስደስታል እንም በ16 አመቴ ነው የወለድኩት 9 አመት አርጋለይ ልጄ ተመስገን ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 😘😘😘😘🕊🌻🕊

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      @@asebegashaw4078 ደምሪኝ

  • @ኡምሡመያኩንፈይኩን
    @ኡምሡመያኩንፈይኩን ปีที่แล้ว +183

    ክፋ አይካቺሁ. አላህ እረጂም እድሜ ይስጣቹሁ. የሠው ደስታ የማስደስተው ማነው. እደኔ ላይክ ያርግ

  • @emanMtytube
    @emanMtytube ปีที่แล้ว +137

    ወይኔ ደስ ስትል ኢቢኤሶች የአድስ ምዕራፍ ብሮግራማችሁ በጣም በጣም ማህበርሰብን ጠቃሚ ነው
    አስፍው መሸሻ መልካም ሰው ከተገፍ ጎን መቆም ከዛም እንዳባት እሆንላታለሁ ማለትህ መልካምነትህን ያሳያል

  • @tube3507
    @tube3507 ปีที่แล้ว +14

    እኳን ተወለድሽ መከራ ብታሣልፊም ከችግርም በኋላ ምቾት አለና ቀሪ ዘመንሽን በደሥታ ኑሪ አስፋው ረጅም እድሜ ይስጥህ ያንተ አይነት ቅን ሰው ያብዛልን

  • @zebideryemariyamlej
    @zebideryemariyamlej ปีที่แล้ว +25

    በሀገራችን ብዙ ጨካኞች ቢኖሩም እንደ እናንተ ባሉ መልካምች ተስፍ አለን፡፡
    እግዚአብሔር ሆይ ልክ እንደ ኢቢኤስ ያሉ መልካም ሰዎችን አብዛልን ፡፡

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 ปีที่แล้ว +188

    ኢላሂ ይህችን ልጅ ወደ ደስታ የቀየርከው ጌታዬ ሆይ በስደት ያለንም አላህ በቅርቡ ህልማችንን አሳካና አስደስተን ኢቢኤሶች አላህ ያስደስታችሁ

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz ปีที่แล้ว +2

      ወላሂ አንዳንድ ልጆች እርዝቅ ይዘው ነው የሚወጡት

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @zewdiemebri2032
      @zewdiemebri2032 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብልአለሚን የእዝንትሕንበር ክፈትልን ያአላሕ

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንን ያርብ

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር ปีที่แล้ว +313

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @sየኑሩአፍቃሪ
    @sየኑሩአፍቃሪ ปีที่แล้ว +288

    ሰወችን ሰርፕራይዝ እንደምታደርጉት ፈጣሪ እናንተንም ባላሰባችሁት መንገድ ሰርፕራይዝ ያርጋችሁ

    • @belenbeniyeme7128
      @belenbeniyeme7128 ปีที่แล้ว +1

      Wow you're so nice 😍

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏😘😘

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንን

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 ปีที่แล้ว

      በጣም፣ደስ፣ትላላችሁ፣እግዛብሄር፣ይስጣችሁ፣አስፍቲ፣ተባረክ፣ጤና፣ከእድሜ፣ይስጣችሁ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 ปีที่แล้ว

      እረ ሴቶች ልብ ይስጣችሁ ድቄት ምንድነው የምታበዙት እጃችሁና ፌታችሁ በጣም ይለያያል ልብ በሽተኛ ነኝ ብላ ነበር እንዴት ነው ጤናዋ

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ ปีที่แล้ว +12

    እንድህ ያሉ ምርጥ ኢትዮጵያዎያኖችን ያብዛልን እናመሰግናለን 🍰🎂

  • @ethoageryatesayeshenyaseye9876
    @ethoageryatesayeshenyaseye9876 ปีที่แล้ว +10

    መልካም ልደት ልጅሽ እመብርሃን በጥበብ በሞገሰ ታሳድግልሽ ለሁላችንም እግዚአብሔር ይሰጣችሁን ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @HiDAYa152
    @HiDAYa152 ปีที่แล้ว +73

    አስፋው እረጅም እድሜ ከጤና ከፀጋ ያጎናፅፍ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 ปีที่แล้ว +120

    የተጎዱ ወገኖችን የምትረዱ ሁሉ ፈጣሪ ቤታችሁን በበረከት ይሙላ አሚን ።

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 ปีที่แล้ว +112

    እኔም በ14 አመት እያለው ነበር ምንም በማላቅበት ሁኔታ ነበር የወለድኩት! አሁን ልጄ 24 አመቷ እኔ 38 ነኝ መጀመሪያ ባልሆነ ብለን ነበር አድጋ፣ በማእረግ ተመርቃ፣ ስራ ይዛ ሳያት ሁሌም አምላኬን አመሠግናለው!

    • @samri9862
      @samri9862 ปีที่แล้ว +5

      ውይ ታድለሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ😘😘

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 ปีที่แล้ว +1

      @@samri9862 አሜን አህቴ

    • @كوبرمحمد-ر6ش
      @كوبرمحمد-ر6ش ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላ

    • @zizomoha3678
      @zizomoha3678 ปีที่แล้ว +1

      ታድለሻል ቀሪ ዘመናቹህ የደስታ ይሁን

    • @giftgiftcard36
      @giftgiftcard36 ปีที่แล้ว +1

      ታድለሽ

  • @simetube
    @simetube ปีที่แล้ว +4

    አባቴ አስፋው ስታለቅስ ታስለቅሳለህ ኢቢ ኤስ በሙሉ እግዚአብሔር የእናተ አይነቱ ኢትዮጵያን ሀገራች እንደ ምድር አሸዋ ታብዛልን 🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Misge930
    @Misge930 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ 💔😍❤️
    እንኳን ተወለደችሁ❤️

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 ปีที่แล้ว +49

    አስፋዉ ሆደ ባሻ መልካም ሰዉ እድሜ ከጤና ይስጥህ ebs በሙሉ ክበሩልን ሰላም ለሀገራችን ይሁን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj ปีที่แล้ว +41

    ማነው እንደኔ አድስ ምዕራፍን በጉጉት የሚጠብቅ የሰው ልጅ ተለውጦ ደስ ብሎት ሲያይ የሚደሰት ብቻ ላይክ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 ปีที่แล้ว

      እረ በጣም

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      @@fatmah6936 እህቴ ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      ኡሙ እህቴ ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @addisdiriba1193
    @addisdiriba1193 ปีที่แล้ว +18

    አስፋው እንባ ሲተናነቀው እኔም አለቀስኩኝ አስፋው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልክ ፈጣሪ በስራህ በቤተሰብህ በሁሉ ነገርህ እግዚያብሄር ጣልቃ ገብቶ ደስተኛና እንዲያደርግክ ጸሎቴ ነው እግዚያብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ እላለሁ

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 ปีที่แล้ว +4

    ጋሸ አስፋው እድሜና ጤና ሌሎችም በሙሉ እናተ ምርጥ ደጋግ ሰወች ፈጣሪ ሙሉ ህይወታችሁ በደስታ ኑሩ

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 ปีที่แล้ว +12

    ማነው እንደኔ አስፍቲ ያስለቀሰው እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @geniyeeyu8654
    @geniyeeyu8654 ปีที่แล้ว +322

    ወንዶች እንደ አስፍው ደግ እሩህሩህ ልብ ይስጣቹ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @birukzedoyatha9360
      @birukzedoyatha9360 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@asenakubelete51 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነዋውዋውውው

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ
    @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ ปีที่แล้ว +70

    አስፋው ግን ክበርልኝ በጣም የምወዲህ ልዩ ትልቅ ሰው ወላሂ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 ปีที่แล้ว +102

    ኢቢኤስ ምን አይነት ቅንና መልካም ስብስቦች ናችሁ አላህ እረጅም እድሜና ጤናችሁን ያብዛው

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @እሙአኗር
    @እሙአኗር ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ ይላል ልጇን አላህ ያሳድግላት ❤❤❤ አስፍሽ ምርጥ አባት ነህ ትለያለህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube4838 ปีที่แล้ว

    እቢኤስ በጣም እናመሰግናለን እናም አስፋዉ በጣም የምወድህ አባት ነህ እረጅም እድሜ ይስጥህ እናም የስራ ባልደረባዎችህም

  • @sami_maň_50
    @sami_maň_50 ปีที่แล้ว +32

    የሰዎችን ደስታ ማዬት ምንኛ ደስስ ይላል የእኔ እናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነ ልጅሽ ይስጥሽ😍😍

  • @የገጠርልጅነኝ-ጐ3ለ
    @የገጠርልጅነኝ-ጐ3ለ ปีที่แล้ว +154

    ለሚሰጡ ለሚያስደስቱ ለሚያዝኑ ለሚያበሉ አላህ የልባቸውን መሻት ይሙላላቸው🌹😍

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @betitube1185
      @betitube1185 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal ปีที่แล้ว

      ውዴ ቤተሰብአድርጊኝ

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 ปีที่แล้ว +32

    ዉይ አስፍዬ አስለቀስከኝ😢😢😢የኔ አባት አላህ እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ

    • @lala1793
      @lala1793 ปีที่แล้ว

      እድሜን ጤና አብዝቶ ይሰጥልኝ

  • @Mekdi154
    @Mekdi154 ปีที่แล้ว +5

    አስፊዬ ላንተ ትልቅ የሆነ ፍቅርና አክብሮት አለኝ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከ ጤናጋ ይስጥልኝ

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ ปีที่แล้ว +4

    እናት ና አባቴ ትተውኛል እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል 💚💛❤🙏 ልክ ነሽ ዶክተር የቤተሰብ መለያየት ለልጆች ትልቅ ጠባሳ አለው አውቀዋለሁ 😭

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ሆደባሻ አስፋው እና ዮኔን እንዴት እንደምውዳቹ እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ የምድር የሰማዩ ጌታ መልካም ልደት እንኳን ተውለዳቹ እናትም ልጅም🎂🎂🎂

  • @mmm8933
    @mmm8933 ปีที่แล้ว +25

    የኔ ድቡሽቡሾች እናትና ልጅ ደስ ሲሉ እኳንም ወለድሻት የሚያስብል ነው እቢኤሶች ፈጣሪ ደስታ አያሳጣችሁ

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ ปีที่แล้ว +9

    አሰፉው ልበ ቀና መልካም ሰው በእውነት በጣም ነው የማደቅህ እና የማከብርህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያኑርልን ሁላችሁም እህታችንን ይረዳችሁ እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ 😌❤

  • @ወለተሚካኤል-ተ8ቘ
    @ወለተሚካኤል-ተ8ቘ ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ተወለዳችሁ ልጅ ዋንትያ ከነ ቆንጅየ ልጅሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ለረዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችሁ

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 ปีที่แล้ว +16

    በዚች ልጅ ህይወት ውስጥ በግልፅም ሆነ በስውር ድርሻችሁን የተወጣችሁ እንባዋን ያበሳግሁ ለመፅናናትዋ ለደስታዋ ምክንያት የሆናችሁ እ/ር ይባርካችሁ መልካምነቱ ይብዛላችሁ የኔ ውድ እደጉልኝ ከክፍ ሁሉ እ/ር ይጠብቃችሁ

  • @ekruweloyewa3066
    @ekruweloyewa3066 ปีที่แล้ว +17

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ 👍በጣም ትለያላችሁ

  • @ZahraZahra-uw8kd
    @ZahraZahra-uw8kd ปีที่แล้ว +11

    አስፋውየ የኔ ደግ ስው ፈጣሪ እረጁም እድሜ ይስጥህ ❤🙏😢 እህታቹንም መልካም ልደት

  • @muna4453
    @muna4453 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ዘመናቹን ይባርከው Ebs አዘጋጅ በሙሉ

  • @Makiya-balay
    @Makiya-balay ปีที่แล้ว

    ኢቢ ኤስ ሁሌም ድንቅ ነው አስተሳሰባችሁ አላህ ደስ ያስብላችሁ ጋሽ አስፋው ደግ ነህና ሁልግዜም አላህ ይጠብቅህ

  • @ሮዚየደሴዋ
    @ሮዚየደሴዋ ปีที่แล้ว

    ebs TV በእውነት ልትደነቁ ይገባል በተለይ አስፋው እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ አልቅሰህ አስለቀስከኝ

  • @tirste2744
    @tirste2744 ปีที่แล้ว +5

    አስፋው ይለያል የሴት አንጀት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልህ ትሁት መልካም አባት

  • @fasikaLifetube1118
    @fasikaLifetube1118 ปีที่แล้ว +28

    አስፊቲ የኔ ገራገር ኡፍፍፍፍፍ አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት ሁላችሁም 😭❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Umuhamid
    @Umuhamid ปีที่แล้ว +25

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ እንዲመራችሁ እመኛለሁ ኢቢኤሶች የምሰሩት መልካም ስራ በታም ሀሪፍነው አላህ ስራችሁን መቅቡል እዲሆን ያረብ

    • @karizmamega524
      @karizmamega524 ปีที่แล้ว

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano ปีที่แล้ว

    ብዙ ፈተና አሳለፍሽ እንጂ ልጅ በልጅነት እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ማህተብሽን ደሞ ጠበቅ አድርጊ ይህ ሁሉ በፈጣሪ ፈቃድ ነው የሆነልሽ እህቴ ኢቢኤስ እናመሰግናለን

  • @hanasy180
    @hanasy180 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ የሰማይ አምላክ እግዚአብሄር ከዚህ በበለጠ ባንች ህይውት ትልቅ ነገር ይስራ የኔ እህት ላንች በጣም ደስ ብሎኛል

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k ปีที่แล้ว +7

    አስፍዬ የኛ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥልን ebs የምትሰሩ በሙሉ እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ ሲያለቅሱ አልቅሳችሁ ሲደሰቱ አብራችሁ ተደስታችሁ ነው ያላችሁት ሁላችሁንም እመብረሀን ትጠብቃችሁ ዋንትያዬ ልጅሽን እመብረሀን ታሳድግልሽ ለቁም ነገር ታብቃልሽ የኛ ጠንካራ እህት

  • @አረግ
    @አረግ ปีที่แล้ว +4

    ይችን ልጅ የረዳችሁ ሁሉ ተባረኩልን እግዚያብሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ

  • @strong1220
    @strong1220 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ከነልጅሽ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ማማዬ ለአገራችን ሰላም ያድርግልን ከሚሰማ ከሚወራ ይሰውረን

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @strong1220
      @strong1220 ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 እሺ እማ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      @@strong1220 አመስግናለሁ የኔውድ እህት😍

  • @የአይመንአህመድእናትነኝ
    @የአይመንአህመድእናትነኝ ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ. የመልካምነት ጥግ ነው. የሰራችሁት አላህ. ትክክለኛውን መንገድ ይወፍቃችሁ ያረብ

  • @tarekegnwolide7647
    @tarekegnwolide7647 ปีที่แล้ว

    እውይ የኔ ጣፋጭ እንኳን ተወለድሽልኝ ዋንትያዬ በጣም እድለኛ ነሽ ይቺን የምታሳሳ ልጅ ስላገኘሽ 💜 ማን ያውቃል መከራሽን ሁሉ የምትረሽባት በረከትሽ ትሆን ይሆናል። እንዴት እንደምታምሩ ደሞ። ለአባትሽ ያለሽ ልብ ግን የሚገርም ነው 🥰 አስፍሽ የኛ ሆደ ቡቡ ልጅህ ትልቅ ቦታ ደርሳ ለማየት ያብቃሀህ።

  • @mqw544
    @mqw544 ปีที่แล้ว +19

    በአርቲስት ታሪኩ ብርሀኑ ባን ባለቅስም በዝችልጅ ደስታ ደግሞ ተደስትኩ ኢቢኤሶች አላህ ይስጣችሁ

  • @dalalalnuaimi6785
    @dalalalnuaimi6785 ปีที่แล้ว +5

    ኢቢኤሶች ምን አይነት ልቦና ነው የታደላቹት እግዚአብሔር ይባርካቹ አስፍሽ እድሜና ጤና ስቶህ ልጄ ብለህ የቸቀበልካትን ልጅህን መልካም ደረጃ ደርሳ ለማየት ያብቃ

  • @helenyabu5728
    @helenyabu5728 ปีที่แล้ว +4

    ኢቢኤሶች እኔ ለእናንተ ቃል የለኝም ብቻ ዘላለም ኑሩልን ክፉን ያርቅላቹ

  • @klenwayimer9067
    @klenwayimer9067 ปีที่แล้ว

    አስፋዉ የዋህ ሲያለቅሱ አብረህ አለቃሽ ለተቸገሩ ደራሽ እግዚአብሔርእድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @estermesfin4938
    @estermesfin4938 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት አስፊቲ እግዚአብሄር ይባርክህ… እናትና ልጅ እግዚአብሄር ያሳድጋቹ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ 💞

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 ปีที่แล้ว +6

    አስፍየ እድሜ እና ጤና ይስጥክ አባት ስለሆንካት ሁላችሁም ክፉ አይካችሁ አባ

  • @zinab8199
    @zinab8199 ปีที่แล้ว +3

    ጋሽ አስፋው አልቅሶ አስለቀሰኝ የኔ የዋህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹህ የችግር ደራሽ ኢ ቢ ኤሶች👍👍!

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 ปีที่แล้ว +3

    አስፍዬ የኔ ሆደ ባሻ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ አባቴ ❤️

  • @harirotolex646
    @harirotolex646 ปีที่แล้ว

    ሀገራችን አሁን ያለችበትን ሁኔታ አይቼ በጣም ተስፋ ስቆርት የናንተ ደግነት፣ የባለታርኩን አሳዛኝ ታርክ ሰምታችሁ ሳትጨርሱ እምባ የሚቀድማችሁ ሉላ፣ አሰፍቲና ዮናስን ሳይ ደግሞ ውስጤ ይደሰታል፡፡ ተባረኩ፣ ለአብዛኛው ጨቃኝና አረመኔ ሰዎች ወደ መልካም መንገድ እንዲመለሱ ምሳሌ እየሆናችሁ ነውና!

  • @sabalakew3940
    @sabalakew3940 ปีที่แล้ว

    አስፍዬዬዬ የኔቅን ደግ የዋህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ሁላችሁም የebs ሰራተኞች በተለይ ቃልዬ ዘመንሽ ይባረክ

  • @asma.5679
    @asma.5679 ปีที่แล้ว +6

    የጋሽ መሸሻ ልጅ አስፍዬ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነ መላዉ ቤተሠብህ የኔ አባት😘😘

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ያበቃሽ የረዳችሑ ተባረኩ 🙏ማነው እንደኔ ሙሉ ቀን በታሪኩ ባባ ሞት ልቡ የተሰበረ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 ปีที่แล้ว +37

    የኔ ቆንጆ ስታምሩ.. ኢቢኤሶች ፈጣሪ ውለታችሁን ይከፈላችሁ🙏 በምድር ላይ ልቡን በሐዘንና በችግር ቅስሙን የተሰበረ ሰው ደስታ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ❤️❤️❤️❤️

  • @mekideswolde3552
    @mekideswolde3552 ปีที่แล้ว +1

    አቶ አሰፋው እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይጨምራልህ በእውነት ደግ ኢትዮጵያዊ❤❤❤😥

  • @ሀላሌንአፉቃሪ
    @ሀላሌንአፉቃሪ ปีที่แล้ว +1

    ኢቢኤሶች የምር የደግነት ተምሳሌት ናችሁ ምርጥ ኢቶጲያን እደናተ ያሉትን አሏህ ያብዛልን አስፍው የምር አባቷ መወለድ ቋንቋ ነው ምርጥ ሰው

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 ปีที่แล้ว +26

    አልሐምዱሊለህ ዛሬ የደስታ ቀን ነዉ እናትና ልጅ እንካን ተወለዳቹ 👩‍👧

  • @mesartbalaye250
    @mesartbalaye250 ปีที่แล้ว +9

    ሁላቹንም የሰማዩ አምላክ ከማያልቆ በረከት ይበረካቹ

  • @weiynshetdemta
    @weiynshetdemta ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ጋሼ አስፋው ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ያክብሮት

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 ปีที่แล้ว

    አስፋው በጣም ደግ ሰው ነው ቸሩ መድሐኔዓለም ጤና እና ዕድሜ ይስጥህ

  • @ሚሞኢትዮ
    @ሚሞኢትዮ ปีที่แล้ว

    አስፋው የሰው ልክ ነህ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +10

    እውነትም አዲስ ምእራፍ 🙏🏿🙏🏿🥰
    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእርሱ ይሁን
    EBS ሶች ተባረኩልን 😍😍😍😍

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @maargion5490
    @maargion5490 ปีที่แล้ว +39

    Oh wow!! what a sweet of you all❤ thank you so much for you all’s kindness and support this poor girl and her precious baby 🙏 and happy birthday mom and baby!!

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 ปีที่แล้ว +45

    መልካም ልደት ዘመናችሁ ይባረክ እናትና ልጅ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ሁሌም ደስ ያሰኝችሁ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @emusenafe627
      @emusenafe627 ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 አርጌሻለው

    • @emusenafe627
      @emusenafe627 ปีที่แล้ว

      @@asenakubelete51 አርጌሻለው ነብሴ

  • @amenamuhamad7706
    @amenamuhamad7706 ปีที่แล้ว

    እኔጃደስታየ ልክየለውም አልሀዱሊላ ebs እናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምለሀገራችን ፍትህበወለጋ ለሚታረዱ አማራወች ❓🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑😭😭😭

  • @yisalemsileshi1978
    @yisalemsileshi1978 ปีที่แล้ว

    አስፋው የእውነት መልካም አባት ነህ# እ/ር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 ปีที่แล้ว +5

    _ተባረኩ ፈጣሪ ጨምሮ ይክፈላችሁ_ 🙏
    _እስካሁን ግን የልጇ አባት አለመቅረቡ ይገርማል_ 🥺
    *አስፊቲ የኔ የዋህ ወደ ቡቡ አስለቀስከኝ* 😢 😍🥰

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว +10

    ትለያላችሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😍😍
    አስፍየ እንባህ የኔ የዋህ አባት ነህ😥😥😥

  • @hayat3804
    @hayat3804 ปีที่แล้ว +4

    አስፉቲ የኔ አባት የኔ አለኝታ የኔ አንድ ሀገር የኛ ኩሩ ሺአመት ኑርልን አባት ወላሂ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል

  • @መድነኝወለየዋያውምየከለላ

    ምናለወዶችሁሉእዳተየዋህቢሆኑ ባጠቃላይ ebs አላህይገብቃችሁ እወዳችሁአለሁ👏👏👏👏👏

  • @aberashetube6139
    @aberashetube6139 ปีที่แล้ว

    አሰፈቲ እድሜህ ይርዘም። ፈጣሪ ይጠብቅህ ይችን ልጂ በመርዳታች ሁ ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ እድሜህን ያርዝመው

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 ปีที่แล้ว +3

    አስፍሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኔ ሆደ ባሻ መልካም ሰው ፈጣሪ ይክፈልህ

  • @lulutube311
    @lulutube311 ปีที่แล้ว +3

    ባላፋይ በጣም አስለቅሳኚ አልቅሸ ነበር ወላሂ እሠይ የሠው ደስታ ያስደስተኛል የኔቆጆ ከችግር ቡሀላ በርግጥም ምቾት አለ ኢቤሶች አላህ ይጠብቃችሁ ጎበዞች በርቱ መልካም ስሰሩ እኛ የመዳም ቅመሞች ሁሌዬም ከናተጋ ነን አብሺሩ

  • @nanse8646
    @nanse8646 ปีที่แล้ว +5

    አሰፍዬ ሺ አመት ኑርልኝ የኔ የዋ አልቅሠ አሰለቀሥከኝ የኔ ውድ አባት እድሜ ይሰጥክ

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 ปีที่แล้ว

    እድላዊት ነች ልጅሽ ልጅ የራሱ የሆነን ነገር ይዞ ነው የሚወለደው በጣም የማምንበት ነገር ደስ ይላል እንዲ ተለውጠሽ ማየት እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 ปีที่แล้ว

    eds እናንተን ለማመስገን ቃል ያጥላል በርቱልን የሰው ዴስታ እንዴት ያስዴስታል እዚህ ዴርሰሽ ሰላየንሽ ዴስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @Selina6648
    @Selina6648 ปีที่แล้ว +4

    አሰፊቲ በጣም ገራገር ቅን ልብ ያለው ሰው ነው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥክ አንተ ሰታለቅሰ አብሬክ ነው ያለቀሰኩት😴

  • @እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ
    @እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ ปีที่แล้ว +5

    ሰው መሆን ደስ ይላል በእዉነት መተጋገዝ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏📚💯

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df ปีที่แล้ว

      አላህይርዳሺትልቅያድርጋችሁ

  • @Nura__-we3pw
    @Nura__-we3pw ปีที่แล้ว +13

    የኔ ልእልት በጣም ነው ደስ የለኝ ስለ አየሁሽ ❤️🌹🌹🎊ልጅሽ አላህ ያስድግልሽ ❤️🌹❤️

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ባለፈው አልቅሳ አይቻት አዝኘ ነበር አሁን ግን እገዚህ ሁና ስላየኋት ደስ ብሎኛል 😢😢😢💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @elsaalebachew4643
    @elsaalebachew4643 ปีที่แล้ว +1

    አስፍሽዬ የነ ሩሩህ እግዛብሄር እድሜህን ያርዝምልን

  • @menbiekonegn1497
    @menbiekonegn1497 ปีที่แล้ว +4

    የአለማቱ ጌታ ክብር ምስጋና ይባው ...ዋትያ እንኩን ደስ አለሽ ሚጣዬ መልካም ልደት!!

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 ปีที่แล้ว +4

    ኢቤ ኤሶች በመሉ እዴነተ አይነቱን ያብዛልን
    በእወነት የወለዳችሁት ይባረክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር
    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ የሰባችሁት ያሰካላችሁ

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
    @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ ปีที่แล้ว +29

    ለሁላችሁም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ::

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese313 ปีที่แล้ว

    ebs(ዎች) እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ! ከአለቀሰው ጋር አልቅሳችሁ ከተደሰተም ጋር የደስታ ተካፋይ የሆናችሁ "የምትደነቁ ናችሁ! በጣም አከብራችሗለሁ!
    አቶ አስፋው መቨቫበ ጣም ቅን እና ለተቀደሰ ሃሳብህ እግዚአብሔር አምላክ ከመላው ቤተሰብህ ጋር አብዝቶ ይባርክህ!
    በጣም

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ ปีที่แล้ว +2

    ያኔ ቆጆ አለህ ትልቅ ቦታ ለመዲረስ ያቢቀሽ ልጂሽንም ያሰዲግልሽ ebs ሶቺ ትለያለቹ በርቱ👍👍👍👍❤

    • @fatimaz6936
      @fatimaz6936 ปีที่แล้ว

      እግዝአብሔር ያክብራችሑ

    • @fatimaz6936
      @fatimaz6936 ปีที่แล้ว

      💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻