የዋንትያን ጉዳይ ወደ ፖለቲካ _ ሰው ግን ክፉ ነው ልበል _Wantiya's issue to politics _ Ethiopian tiktokers

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ธ.ค. 2023
  • የሰሞኑ አነጋጋሪ ጉዳይ ከቲክቶክ መንደር Latest video from Tik Tok Village

    - none of this images,music and orvideo clips were created/owned by me.
    ከእነዚህ ምስሎች፣ ሙዚቃዎች እና ቪዲዮዎች ውስጥ አንዳቸውም በእኔ የተፈጠሩ/የተያዙ አይደሉም።
    This video is purely fan-made if you (owners) went to remove this video,please
    me before doing anything. We will respectively remove it.

    #Biruk Entrtainment
    #ebstv
    #abrelohd
    #alexisalexii
    Abol TV Adey drama
    #tikus
    #tikusmereja
    #addischewata
    #ale
    #ብሩክታዊትሽመልስ
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #dinklejoch
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #official
    #comedian
    Adey Drama part season
    አደይ ድራማ ክፍል
    #live
    --------------------------------------------------------------------------------------------
    #kanatv / #kanadrama / #kanatelevision /Fana television / Nahoo tv / kana tv / kana drama / kana television /EBS Tv worldwide /JTV Ethiopia / LTv Ethiopia / ENN Television /naw Ethiopia music / naw Ethiopian movie / Hope music Ethiopia / Gursha tub / Entewawekalen wey / zemen Drama / Dana drama / Welafen drama / Betoch comedy / Minew shewa Tube / Sodere Tv / Arada movies1 / EthioAddis / officil teddy afro / ESAT TV / Ethiopia / Addis neger / EthioTimes / addidInfo /AddisOut / AddisTimes / CNN /BBC / Ethiopia / senselet drama / Helen bedilu tube / new Amharic Drama / VOA Amharic / DW Amharic / Tenaadam /EthioTimes / EthioNow /Zehabesha / Hiber Radio / BBN Radio / Admas Radio / yoni magna, Dire Tube / mogachoch,EthioTube / Dana Drama / Derso Mels Drama / Ayer Bayer Drama / Habesha movies/ Amen Drama / meleket Drama / Habesha comedy / Arada Cinema / Guragegna music / Oromigna music / Tigrigna music / Amharic music / Ethiopian music / DireTube / MinLitazez / Ethiopian Comedy / Ethiopian Drama @burak_multimediaw ethiopian movie,ethiopian film,amharic movie,ethiopian movie 2021,new ethiopian movie 2021,amharic movies,new amharic movies 2021 full movie,amharic movies 2021,ethiopian film 2020,ethiopian movie,news,ethiopian technology,ethiopian,ethiopian music,ebs worldwide,zehabesha,abel birhanu,ethiopia today,ethiopian celebration,shoes,nike
    #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
    EThiopian tiktok funny | jaratesfaye1 | habesha tiktok funny | Balageru tv | New Ethiopian film,new Amharic film,Ethiopian movie,amharic film,new ethiopian movie,ethiopian film,amharic movie,ethiopian movie 2021,new ethiopian movie 2021,amharic movies,new amharic movies 2021 full movie,amharic movies 2021,,Ethiopian Tv,African Tv,Arts Tv,Arts tv world,Wase records,Tirgum film#Habesha film,#Tiktok records,##Ethiopia,#Ethiopian music, #amharic tv,#ethiopian news, #fana tv,#sodere tv,#ebs tv,# seifu on ebs, #arts tv,ህንድ ትርጉም ፊልም,እረኛዬ, አዲስ ፊልም, abiy ahmed,zehabesha newsEthio Netflix official,Yesuf App, ሰበር ዜና, Ethiopian Music, Ethiopian Movie, ዶ/ር አብይ አህመድ, How To Download, How To Learn, Kana Drama, How To Use, Hope Music Ethiopia,Seifu on EBS, Betoch Comedy, Entertainment, Habesha,techno jossy, ethio 360 media, ef, tst app, yesuf app, lij bini tube, zehabesha, ethio forum, abel birhanu የወይኗ ልጅ 2, wollo tube, awlo media,Ethiopian news,babi,abrelo,kana tv, አርቲስቶች,የሁሉ ቤት,omn,kello media,dw television,arda vlog,የቴክኖሎጂ መረጃ,wase records,tergum film2021,action film,kana films, ዋይፋይ,የስልክ,ዜና,Ethiopian,zte wifi,wifi hacking,hacking tutorial in amharic,sodera tv, Tergum film,wase records,ዋሴ,ሪከርድሰ,ትርጉም ፊልም,ተከታታይ ትርጉም ፊልም,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,miko
    -------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ከታች ያሉትን ቪዲዮችን ብትመለከቷቸው ጥሩ ነው--#Ethiopia#comedy#youtube ____you may also like this videos
    --የፖርቹጋል ድልድይ Portuguese Bridge- • የፖርቹጋል ድልድይ Portuguese...
    • የገባበት ገብቼ አወጣዋለሁ/በችግሮቻ...
    • ብርሀኑ ነጋ ቤት አከራይ ቢሆን_ ከ...
    • ክፍል አንድ/part one/ ከሰይጣ...
    • ክፍል ሁለት/ part two/ ከሰይ...
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 330

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n 7 หลายเดือนก่อน +8

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ እንዳንተ አይነት ወንዶችን ያብዛልን

  • @meskermeadbaru2764
    @meskermeadbaru2764 6 หลายเดือนก่อน +6

    ዉይ ሰው እና ሁሌ እያለቀሰች ትኑር ተዋት በሰላም ትኑርበት የተሻለ ቦታ ደርሳ ታስደምማችኋለች አንድቀን

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 7 หลายเดือนก่อน +9

    ይች ልጅ ትንሽ ልጅ ናት አሁን ምንም ቢባል አሰማም እግዚአብሔር ክፍን ያርቅላት ልቦና ይስጣት

  • @kiyumida
    @kiyumida 6 หลายเดือนก่อน +9

    አላህ ይስጥህ የምር ልጅቶ ጀግና ናት በዚህ እድሜዋ ህፃን ምታሳድግ ፈጣሪ ይጠብቃት ጀግናናት አንች በሳ ቦታ ብቶኝ የወለድሽዉን ትጥይ ነበር

  • @user-qt4kf8sz6j
    @user-qt4kf8sz6j 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሰከን ማለት አለባት ለማለት ነው እንጂ ማንም በእሷ የሚቀና የለም በተለይ የረዱዋት ሰዎች ...አYቀኑባትም …ነገር ግን የተሻለ ስብእና ኖሯት ለሌላው አስተማሪ የሆነች የሰከነች እንድትሆን ነው የምንፈልገው….ይቺን አርባ መግረፍ ነው

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሚደያ ላይ የወጣ ሰው ስንት ነገር ይስማልን እግዚአብሔር መጨርሽዋን ያሳምርላት

  • @Marthi723
    @Marthi723 7 หลายเดือนก่อน +11

    ሰላሞ ላንተ ይሁን ብሩኬ እንኳን በደህና መጣህ የዋንትያ ነገር ልጅነት ይመስለኛል አጠገቧ ሰዉ ያስፈልጋታል መጥፎ ጓደኛም ያበላሻታል ግን ማስተዋል አለባት👈🏻

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 6 หลายเดือนก่อน +2

    አትፍረዱ ይፈረድባችሆን. ዘና በይ የኔ እህት ቱመችሽ. ❤❤❤❤

  • @Darkwrld99
    @Darkwrld99 3 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarek

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 7 หลายเดือนก่อน +9

    ቅናትነው እንደዝእ ያረጋቸው ልቦና ይስጣችሁ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ላተ ይሁን ብሩኬ በርታ ዋንትያ መጀመሪያ በኢቢኤሥ ሥትቀርብ በጣም ነበር ያዘኩት

  • @mekdesazage3101
    @mekdesazage3101 7 หลายเดือนก่อน +9

    ምነው ሰው ሰንት ችግር አለበት ሰንቱ ወገናችን እየተራበ አሁን ለዝች ልጅ ምታወሩት የራሷ ጉዳይ ወደ ሰራችሁ ግቡ መከራውምደሰታውም የራሷ ነው።

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez 7 หลายเดือนก่อน +3

    አይወዶቺ በረካሁኑበዚህበኩል እረጋያላቺሁ,,😢😢😢😢😢 ቀይየለበስከዉ,, 👍👍👍👍👌👌

  • @HawiMamo
    @HawiMamo 7 หลายเดือนก่อน +4

    Kiyyaa koo yeroo hundumaa gamaadii.mucaa keettifis jiraadhu uumurii dheera qabudhu💕💕💕💕💕🥰

    • @user-xc1jz5jb4u
      @user-xc1jz5jb4u 7 หลายเดือนก่อน +1

      Maal kaa akam mikanyan hundi iti iyani doloni jaarti hundi😂😂😂yaa goofta wantiya beredu koo ❤❤❤❤

  • @adsalm
    @adsalm 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ይብዛ ብሩክ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ጠፍተሃል እንግዲ ልጅ ላይ ደግሞ መቼም የሰው ልጅ ይወድቃል ይነሳል ያለነው ሰባት መጽሐፍ ቅዱስ እና የሰው ልከረው ማየቱ ለሱ ደስታ ነው እንጂ ክፋት አይደለም ረዳት ለምንድነው ይሄን አልወድም ወረደባት ሰው እኔ ጋርሞኛል የሷ መጨረሻ ደግሞ መድኃኔዓለም እያሳየ የሁሉም ሰው አሳፍረም ቦታ ተቀምጣለ ማለት ነው

  • @jjf7005
    @jjf7005 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዘሪሽይባረክ

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 7 หลายเดือนก่อน +6

    ምን ችግር እለው አቤት ሰው ክፋት ሰውሲደሰት መከራ ሲይልዝን መከራ

  • @-zedye
    @-zedye 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ብሩክ እንኳን ደህና መጣህ ስለ ምታቀርብልኝ መዝናኛ ፕሮግራም እናመሰግናለን ወንድዬ እንግዲህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ያሳለፈች መከራና ችግር ያስተምራታል ብዬ አምናለው የነ ምኞት ዳግም መውደቅ እንዳይገጥማት ነው

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 7 หลายเดือนก่อน +5

    ወንዶች አግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @AaSs-gd9lb
    @AaSs-gd9lb 6 หลายเดือนก่อน +2

    Tabaraki

  • @Hangatu450
    @Hangatu450 7 หลายเดือนก่อน +3

    Waaaaaaw obbolesaa kiyaa bakaa gaarii gayaa jirtaa jabadhu laamii Ithophiyaa tayun ulfataa diriqama guyaa hundaa rakataa tate si argu fedhan diriqama kadhatu tayu qaba suban alha umrii ofii fixe umrii daimaa kanat tarte

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 7 หลายเดือนก่อน +4

    የዋንትያ ገንዘብ ባንክ ሲገባ ማውጣት የምትችለው 18 አመት ሲሞላት ነው ተብሎ ተነግሯት ፈርማ ነው። ማውጣት ስትፈልግ ደግሞ ባንኩ መታወቂያ ወረቀት እንድታቀርብ ይጠይቃል፣ እሷ ደግሞ ሂሳቧን ለማንቀሳቀስ እድሜዋ ገና ነው። ስለዚህ ወደደችም ጠላችም ከሁለት አመት በኋላ መታወቂያ ወረቀት ስታገኝ ልታንቀሳቅሰው ትችላለች።

  • @RosaDanaSalale42
    @RosaDanaSalale42 7 หลายเดือนก่อน +3

    መብቷ ነው ዘና በይ .girgirii dhisaa umataa inaffaa garran siin gubatee

  • @user-jg7tr1dt8u
    @user-jg7tr1dt8u 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም መልካም ንግግር ነው የተናገርሽው አድናቂሽ ነኝ

  • @YENUMEDIA12
    @YENUMEDIA12 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለም ለታ ይሁን ሰለም ለገረችህን ይሁን ብርኩ እንኳን በሰለም መጠክ

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh 7 หลายเดือนก่อน +8

    የረዱዋት ሰዎች ተምራ የምርቃት ልብስ ለብሳ ቢያይዋት የራሱዋ ንብረት ትንሽዬ ብትሆን ኖሩዋት ቢያይዋት ወይንም ቢዝነስ ነገር ጀምራ ቢያይዋት ደስ ይላቸው ነበር።የሱዋን ክፉ የሚፈልግ የለም።

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 6 หลายเดือนก่อน

      አዎተመልሳችግር ላይ እዳትወድቅነው ግን አፃፃፋቸውና የሷም አመጣጥ አልተጣጣመምእጂ ዋናው ለውጣናደስታዋ ነው

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ያከልባታል አትረጋጋም ብርኮ ያልቃል ደሞ ነገ ልትለምን ነው አረብ አገር እንቅልፍ አጥታ እየራባት የሷን እንባ ያበሰ የአረብ አገር ሴት ናት ዛሬ ምን ያመናቅራታል አብረዋት ጎዳና የወጡትን ታስብ

  • @user-pp3tg4ws9j
    @user-pp3tg4ws9j 6 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ በያቸው በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-el7le3pv3u
    @user-el7le3pv3u 7 หลายเดือนก่อน +7

    ማሰተዋሉን ያድለን😢😢😢

  • @Danawit-zn4jh
    @Danawit-zn4jh 6 หลายเดือนก่อน +2

    በሪች የሰዉ ወሬ አትስም ቅነት ነወ ይህ

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምክ በእጥፍ ይብዛ ብሩኬ ውውይይይ ጉድ እኔ እኮ ቴክቶክ አልገባም ካንተ ነው አንዳንድ ነገር የማየው እና በዝህ ውሰጥ ወንድሜ እንዳለው እግዚአብሔር እንደ ሰው ቢሆን ኖሮ?? ብዬ እንዳሰብ አደረገኝ ጌታ ማሰተዋልን ይሰጠን

  • @user-nk8pn8rq9v
    @user-nk8pn8rq9v 6 หลายเดือนก่อน +2

    Abo yimechi broye

  • @BirktyWaldgabral
    @BirktyWaldgabral 5 หลายเดือนก่อน +1

    እርግጠኛ ባልሆንም እስከ ዛሬ እቺ ሊያ 18 ወንዶች ቀምሳለች ሳይሆን በልታለች......መቅመስ እማ ኖርማ ነው።

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለቤትህ አዲስ ነኝ በርታ ወንድም አለም 🥰🥰
    እግዚኦ ነው ሀበሻ ተዉ ያልፋል

    • @Biruk894
      @Biruk894  7 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና መጣሽ

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n 7 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ለተሳዳቢዉ ልቦናአ ይሰጠው እቴ በረቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አይዞሸ ❤❤❤

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 6 หลายเดือนก่อน +1

      😒ለምኑ ነው ምታበረቻቻት ሽሌነት ህውት ግንzብ ካልተቁላሉ አይግኝም ተባልሽ ልጅሽ ብትኦን ሞራል አትስጭትም ነበር

  • @user-ne2ys2qn9z
    @user-ne2ys2qn9z 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩነው

  • @user-oo1sw7im1f
    @user-oo1sw7im1f 7 หลายเดือนก่อน +8

    ኧረ ሀበሻ ወይ ወይ እናንተ ከምትረዱ አንገት ደፍቶ መቀመጥ ይሼላል ኦኦኦኦ ኧረ ሀበሻ ይገርማ😢😢😢😢😢😢

    • @TsehayMaki-jt5ud
      @TsehayMaki-jt5ud 6 หลายเดือนก่อน

      ተረጂ በበዛበት አገር ማን እንርዳሽ ብሎ ለመናት እራሷ መጣች እንጂ

  • @jjf7005
    @jjf7005 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪይጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @leulaleme6613
    @leulaleme6613 6 หลายเดือนก่อน +1

    Fetari ybarkhhh echin kftafe yhonchi kedada mum yemataki Gemma bedeb ngerlgn

  • @ZemikTezi
    @ZemikTezi 6 หลายเดือนก่อน +1

    ልክነሽዉዴ

  • @hindeyahussaen506
    @hindeyahussaen506 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks ❤❤❤

  • @user-ox3gm8jq6h
    @user-ox3gm8jq6h 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you abate

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt 6 หลายเดือนก่อน +1

    መደበቄ ጠቀመኝ እንኳንም የሚድያ ታዋቂ ያላረከኝ እግዚኦ ሀበሻ ዉይ ዉይ😥😥😥😭

    • @mimit.r7236
      @mimit.r7236 6 หลายเดือนก่อน +1

      በ እውነት እኔም እንደሱ አሳአቃለሁ

  • @moniraabdilmejed6898
    @moniraabdilmejed6898 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yibarkish , yetemarech sim min indemitil ,hode anchi temechesgigh .

  • @semiraqufa9922
    @semiraqufa9922 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትዝናናበት ምነው ፀረ ተባዉት❤❤❤

  • @ZERITULOVE8850DIZANER
    @ZERITULOVE8850DIZANER 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ለተይሁን ሰለም ለገረችህን ይሁን ወይ ጉዱ ነው❤

  • @rahelmohamed1213
    @rahelmohamed1213 6 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እንዳንተ አይነት ወንዶችን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lujainla5311
    @lujainla5311 6 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅቷም ረጋ ትበል ብዙ የተደፈሩ አሉ በዚህ ደረጃ የወጡ የለም ምከሩዋት ጭራሸ ወደሌላ ታሪክ እንዳትገባ

  • @diramudub6413
    @diramudub6413 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሊያ አክት የቅናት ይመስላል ይህ ደግሞ ጤናማ አይደለም

  • @wtalife5666
    @wtalife5666 6 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ቀይ ለባሽ ምን ይላል ሊያ እውነቶን ነው አትቀባጥር ተደፍሬ ነው ብላ መታ የደፈራትን ልጅ እወደዋለሁ ማለት በተደፈሩ ሴቶች ተሰምቶ አይታወቅም ምን ይላል ይሄ

  • @user-lo2oc4er4j
    @user-lo2oc4er4j 2 หลายเดือนก่อน +1

    👌👌👌👌

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይመችሽ የኔ ቅመም ይችኛዋ እማትረባ

  • @jjf7005
    @jjf7005 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወዶችፈጠሪይጠብቃቹ

  • @user-bp3od3eg4i
    @user-bp3od3eg4i 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kemir wintaye e/r inkuan lezih abekash enante degimo ethiopiyawi khonachu Koy yeredachuat ezaw inditker new weys tekeyira telewita mayetachun bicha new ehe Hulu chachata❤❤❤❤❤

  • @user-yx6zt6qz6q
    @user-yx6zt6qz6q 6 หลายเดือนก่อน +1

    Mashall❤

  • @user-yx6zt6qz6q
    @user-yx6zt6qz6q 6 หลายเดือนก่อน +1

    Mashall❤❤❤

  • @hayataAmede61
    @hayataAmede61 7 หลายเดือนก่อน +1

    Sabaskarayib argunya

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ ቲክቶክ አደለም አንቺ ምድረ ሰገጤ እየመጡ እየዘለሉ አይደል ❤ ሊያ የምትባይ በጥራቃ የሰው ጉድፍ ከምታነሺ የራስሽን ባል ቆሻሻውን አፅጂ

  • @MariaEthopiayalemork
    @MariaEthopiayalemork 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክልነህ ወድሜ

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሊያ ልክነሽ የማንም ባለጌ አፍን ቢከፍት አይድነቅሽ ትክክል ነሽ

  • @mesert-yj2vr
    @mesert-yj2vr 25 วันที่ผ่านมา +1

    መድሀኒአለም ይባርክህ

  • @ajebushtsega2460
    @ajebushtsega2460 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አገባቸው ምድረ ቀናተኛ ከራሷ አልፎ አክስቷንና ልጇን ካስተዳደረች ሌላው አሽቃባጭ ቀሪውን ይጠብቅ

  • @user-wt9uv1ug5u
    @user-wt9uv1ug5u 6 หลายเดือนก่อน +3

    ምነው ተውት ልጅ ነች እኮ እስቲ ለአገራችን ደህንነት ጸልዬ

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha 4 หลายเดือนก่อน +1

    በነገራችን ላይ በ13 አመቴ ፍቅረኛ ነበረኝ ግን ግንኙነት በ16 አመቴ ነው የጀመርነው😢

  • @taleendarakjian1314
    @taleendarakjian1314 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይስጥክ ውድማች ብቻ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ሕዝብ አይን አይስይ እውነት

  • @jjf7005
    @jjf7005 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቅናትቅናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ReEe-zi7yv
    @ReEe-zi7yv 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢ምችግርአለው

  • @user-pe9rk8ih2e
    @user-pe9rk8ih2e 7 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢😢ሱበሀን አላህ አይ ሰው😢😢

  • @user-mf1te2kl6c
    @user-mf1te2kl6c 6 หลายเดือนก่อน +1

  • @tsegehi1510
    @tsegehi1510 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ኡውነት ይነግሪሽ ይናልጅ

  • @rehimakedir2323
    @rehimakedir2323 6 หลายเดือนก่อน +2

    I ሠው ብራችን ትመልሰ ምንማለት ነው? እሥትንፋሰ ባይኖራት እሰትንፈሰ ብትሰጣት መተንፈሻዋን ትነቅጣታላቹ ማለት ነው

  • @user-kr8pu9mr6u
    @user-kr8pu9mr6u 8 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @AbebaAyele-ze3cx
    @AbebaAyele-ze3cx 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እኮ ለምን እሥከምታረጅ እድሜልኳን አጨፍርም እኛምንአገባን ግን ተደፍሬነውብላ ኡኡእያለች ነበር አሁን ጭራሸባሌ ባሌ ቅሌታም

  • @user-xe2wp4lf6b
    @user-xe2wp4lf6b หลายเดือนก่อน +2

    ስተት ምንም ዬለበትም ዱሮም ሴት ለሴት ምቀኛ ነው መብቶወ ነው መዝፈን ቀተቹ ነው በጠም ተስቀለቹ😂😂

  • @TsehayMaki-jt5ud
    @TsehayMaki-jt5ud 7 หลายเดือนก่อน +1

    እዚ ላይ ወታችው ደሞ ለሀበሻ ምናምን የምትሉ ሀበሻ በረዳው ገንዘብ መሠለኝ የፈነዳችው

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል እኮነው የተናገረች ብሩሲያልቅ ጎዳና ትወድቃለች በቃ ሴተኛአዳሪነት መስራት ጀምሪያለሁ አለች እኮ በራሷ አፍ ምን ያስቀባጥርሀል 😒😒

    • @Biruk894
      @Biruk894  7 หลายเดือนก่อน

      ድጋሚ አዳምጭው

  • @Taddii
    @Taddii 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wayyooooo Edda oromoon Ethiopia mittii 😂😂😂😂

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 7 หลายเดือนก่อน +3

    ጋላ መቸም ሰው አይሆን መልካሙን ማየት አይችሉም።😅😅😅😅

    • @user-xc1jz5jb4u
      @user-xc1jz5jb4u 7 หลายเดือนก่อน

      Anche ye ahaya lej enante denazoch komo ker wula oromo sebel ret ret ye melachu negar aroget korkoro astele sela metamer kenantachu let motu medara mekang enante komche ye wetalachu mejanga ena kenatam becha nechu ande andachu hulachum bet hon 👎👎👎👎😏😏😏😏😏😡😡😡🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @user-el7le3pv3u
      @user-el7le3pv3u 7 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @AskaleWeldesimion-kx2hh
    @AskaleWeldesimion-kx2hh 6 หลายเดือนก่อน +2

    ብሩ ሲያልቅ ድጋሚ ታለቅሳለች

  • @user-mp8xk6pv1q
    @user-mp8xk6pv1q 7 หลายเดือนก่อน +3

    መቅበጧ መንዘላዘሏ መባለጓ ከፍታ ወይም ለውጥ እድገትም አይደለም

  • @user-sm5rx6hl1v
    @user-sm5rx6hl1v 7 หลายเดือนก่อน +1

    እያለቀሰች ማለት ምን ማለት ነው ሰው የሷን ለቅሷ እኮ አብረው ነው ያለቀሱት ትማር ረጋ ትበል ሊያ ትክክል ነች ዋጡት

    • @user-pl9rs5uf1x
      @user-pl9rs5uf1x 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @user-op1dp7vs7j
    @user-op1dp7vs7j 7 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክክክክክክክክክኮኮኮክ

  • @lubabahamza4082
    @lubabahamza4082 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውድ ነብያችን

  • @user-jl1jg5gp4y
    @user-jl1jg5gp4y 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሊያ የመተባያዋ ቡግንጂ በሺታጨመቼ ነው ከሰው ላይ አመተወረጂው በቅም የሞትሽ ሀዩቲ ክል በለሻል😂😂😂😢😢😢😢😢 ወቀሳው ተመቼኝ እየተሳሰባን 🤣🤣🤣🤣

  • @Fozeyea
    @Fozeyea 3 หลายเดือนก่อน +1

    😘

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጥሩ አስተሳሰብ የለውም ተነክተዋል።

  • @user-wo2xd4hi6l
    @user-wo2xd4hi6l 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጥ ዱቡሽቡሽ እዳሰሚያቸው ዝም ብለሽ ጨፍሪ

  • @user-pv1gw5eq3w
    @user-pv1gw5eq3w 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነው

    • @Biruk894
      @Biruk894  7 หลายเดือนก่อน

      Thank u

  • @mollawubshetmollawubshet2689
    @mollawubshetmollawubshet2689 7 หลายเดือนก่อน +2

    በቃ በቸገራት ጊዜ እረድተናታል አዝነንላታል አሁን ግን ሰላም ናት የፈለገችዉን መሆን ተፈጥሮአዊም ሰብአዊም መብቷ ነዉ ኧረ ተዋት ምን አይነት ድንቁርና ነዉ በኛ አመለካከትና አስተሣሠብ ኑሪ ብሎ ማሰብ ??

  • @alemalem4620
    @alemalem4620 7 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቷ እራሷ ተደፈርኩኝ አላለችም ፍቅረኛዋ ስታረግዝ ጥሏት ሄደ እንጂ ደፍሯት አይደለም

  • @user-fj2jx8ww4y
    @user-fj2jx8ww4y 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ere yichi lij hitsan nat bitsasat enkuan endet adrgen enmelsat new yemibalew, hulachum yesew ayn yesew af wist lemn tasgebuatalachu?

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 7 หลายเดือนก่อน +2

    አረብ ሀገር ደርሳ ነው የመጣችዉ ባሌን እወደዋለሁ አለች ደሞ ኦሮሞ ነኝ ምን አስባላት ምን አገባን

  • @sarahfoufa9908
    @sarahfoufa9908 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኣይይይይ የኛ ጉደ😢😢😢😢

  • @user-wo2xd4hi6l
    @user-wo2xd4hi6l 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሰው በቃ ከወደቀበት ሲነሳ ያሳብዳችኃል

    • @TsehayMaki-jt5ud
      @TsehayMaki-jt5ud 7 หลายเดือนก่อน +1

      በራሷ ጥረት የተነሳች አስመሰልሽው

  • @lebanonbeirout9337
    @lebanonbeirout9337 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ለምን ተጨርጭርጭሮ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሊያ ትክክልናት ውነት መናገር አንችልም ሀበሾች ችግር አለብን ልጅቷ ቀበጥናት

  • @DaniiloveGadisa
    @DaniiloveGadisa 4 หลายเดือนก่อน +1

    Faxarii yiridashii yenee marr❤❤❤❤❤❤

  • @SelamAsege-ur4is
    @SelamAsege-ur4is 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yene konjo ❤❤❤

  • @user-yq2iw1el9w
    @user-yq2iw1el9w 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ofuma hundishe aks godhati muchakef jiradhu sif ha gudatu jabadhu amayu garashe gubi ati