ደስተኛ አይደለሁም ለምትሉ || ከጭንቀት ሕይወት የወጣሁበት ትምህርት || ጭንቀት ውስጥ ላላችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024
  • ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    TH-cam / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

ความคิดเห็น • 56

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 7 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ህይወት ያስማልን ዲያቆን በረከት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውድ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉

  • @HanaAbraraw
    @HanaAbraraw 6 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 หลายเดือนก่อน +5

    መደሰት ያቃትን ከእግዚአብሔር ስለራቅን ነዉ❤❤❤

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 7 หลายเดือนก่อน

    Gobez lig nek ,kale Hiwot yasemalin huletachihunm! Memihiranoch bezih guday lay masitemar alebachew

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 7 หลายเดือนก่อน

    ቅዱሰ ቁርባን መቀበል ምን አይነት እረፍት እንዳለዉ የሚያወቅ ያዉቀዋል የዘላለም ሰላም አለዉ እንዲ ነዉ ተብሎ የማይገለጽ ደሰታ እና ሰላም አለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dr1qj6dh4t
    @user-dr1qj6dh4t 7 หลายเดือนก่อน

    አቤት መታደል በዚ አድሜ መሰጠት🙏🙏🙏 ፈጣሪ ያበርታችሁ በቤቱ ያጽናቹ ❤️🙏

  • @selambirsh3635
    @selambirsh3635 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነበር በርቱ ለብዙዋቻችን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @ThiroThiro
    @ThiroThiro 7 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ከነዚህ መካከል አንዶ ነኝ በጣም ብትንሽ ነገር ነው የሚከፊኝ የሚጨነቅ እና ግራ ገብቶኛል ኑሠሀም ደጋግሜ አው የገበሁ እርደውም በጨነቀኝ ነገር እንደውም ፈጥኘ ነበር ከአብቴ ጋር እማወራ ግን ለትንሽ ግዜ ይለቀኝና ይመለሥቢኛል ቃለህይወት ይሠማልን ፀገውን ያብዛላቹህአሜን ❤❤❤❤❤❤

    • @AbebawAgegnehu-c4h
      @AbebawAgegnehu-c4h 7 หลายเดือนก่อน +3

      ለእህታችን አንድ ነገር ማለት ፈለግኩኝ ነገር ግን ካንቺ የተሻልኩኝ ሁኜ ግን አይደለም፡፡ እህቴ ተሎ በትንሽ ነገር ነው የሚከፊሽ ከሆነ የመጀመሪያው ጻሎት ነው ሌላው ነገር ሃይማኖታዊ መፃሐፍትን አንብቢ በእርግጠኝነት መፃሐፍትን ጎደኛ ካደረግሻቸው ለውጡን በትንሽ ጊዜ ውስጥ ተገኛለሽ

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@AbebawAgegnehu-c4h በትክክል እኔ ቲክቶክ ኢሞ ፌስቡክ ከፈቼ ላብድ ደረስኩ እኔ አላቅም ከዛ ዝግትግት አርጌ መፀሀፍ ሳነብ ያለው ሰላም እና ማንበብ ጡሩ ነው

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 7 หลายเดือนก่อน

      መብርታት ነዉ መጸለይ ነዉ እባካችሁን ሰከን ብላችሁ አሰቡ እህት ወነድምቻችን😢😢😢😢😢😢

  • @tsionbelay5399
    @tsionbelay5399 7 หลายเดือนก่อน +6

    💚💛❤️ እንደ እናንተ አይነት ወጣቶች ሳይ የእግዚአብሔር ስራ አደንቃለሁ የበለጠ ተመስገን ፈጣሪዬ

    • @betytade6133
      @betytade6133 7 หลายเดือนก่อน

      😊try6trt😅t😊

    • @betytade6133
      @betytade6133 7 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊😊

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢😢😢😢

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህዎትን ያሠማልን❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 หลายเดือนก่อน

    ቃላህዉትን ያስማልን ዳይቆን እየሱስ ❤❤❤ በክርሰቶሰ ሁሌ ደስታኝን

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 7 หลายเดือนก่อน

    በዉነት ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን
    እባካችሁ የተዋሕዶ ኦርቶዶክሰ ልጆች የሆናችሁ በጸለት እንበርታ አባቶቻችን እናቶቻችን እህት ወንድምቻችን
    😢😢😢😢😢😢😢

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 7 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያስማልን ጸጋዉን ይብዛልህ ወንድማችን✝️🙏

  • @Fcdf-jg5bv
    @Fcdf-jg5bv 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💒

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @guzguzmolaa328
    @guzguzmolaa328 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወትሰማልንዲያቆን በረከት እግዚአብ ሔርያ ገልግ ሎትዘመንህ ይባርክልህጸጋው ንያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖🙏

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏 🙌

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን እረፍትእሚሠጥ ትምህርትነዉ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነችሁን ይበርክ

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏

  • @enanuDadino
    @enanuDadino 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ.ህይወት.ያሰማልን

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Haregi849
    @Haregi849 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @TessaWudu
    @TessaWudu 7 หลายเดือนก่อน

    Egezabeher segawuin yebzalahue❤❤❤❤

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ሳርዬ ❤

  • @MekdesMamo-u1e
    @MekdesMamo-u1e 7 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwet yasemaln betam grum tmhrt neber ❤❤endate aynet memmhr midiyaw lay mesrat alebachihu

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 7 หลายเดือนก่อน

    ስራዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ በጣም ደስ የሚል ትምርት ነበር

  • @Betty-q9n
    @Betty-q9n 7 หลายเดือนก่อน

    Teruneger new yemtastemrut

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 7 หลายเดือนก่อน

    Kal hiwot yasemalen

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 7 หลายเดือนก่อน

    Kale hewot yasemalen wendmachin ergem edma ke tena gar yistlen ❤ ♥ 🎶

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 7 หลายเดือนก่อน

    Wonder keeping up 👌🙏♥️

  • @gagivideo7392
    @gagivideo7392 7 หลายเดือนก่อน +1

    Sari mirt ehtachin

  • @Anthony-f4x5u
    @Anthony-f4x5u 7 หลายเดือนก่อน

    Kalaheyawate yasamalene batame tamerebatalhu

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 6 หลายเดือนก่อน

    ድቅ ትምህርት 🥺🥺አዷም እኔ ነኝ

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 7 หลายเดือนก่อน

    🙏♥️

  • @fnotulefnotye1321
    @fnotulefnotye1321 7 หลายเดือนก่อน

    Bertuln hule zemenun bewaje res ena agelglot slemtmetu egziabhier ybarkachw 🙏🙏

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስር መሰረቱ ለዚህ ሁሉ ችግር ከእግዚአብሔር መራቅ ነው። ንስሐ ገብተን ስጋ ወደሙን ተቀብለን ውዳሴ እና ዳዊታችንን ከደገምን ምን ይፈለጋል ኦርቶዶክሳውያን ሆይ ይህንን ካደረጋቹ በፈተና በችግር ትጸናላቹ። ከተለያዩ ሚዲያዎች መራቅ ይገባል አብሶ ቲክቶክ የሚባል ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እኅታችን።

    • @IguvjvHufud-ou7zc
      @IguvjvHufud-ou7zc 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እኔም ምስክር ነኝ ሚዲያዎች በራሱ ሰላም ያሳጣል እኔ ከሚዲያ ስርቅ አቤት ያለኝ ሰላም አቤት ያለኝ ከእግዚአብሄር ጋ ያለኝ ቅርርብ ፍፁም ደስተኛ ነው የምሆነው ከሌለኝ ይልቅ ያለኝ ሳስበው ያደረገልኝን ሳስበው እፅብ ድንቅ ነው🙏 የኔ ጌታ አቤት ወደሚዲያ ስመለስ በስመአብ የሆነ ጫጫታ ሁከት ትልቅ ሰላሜን ነው የማጣው

  • @gagivideo7392
    @gagivideo7392 7 หลายเดือนก่อน

    Chemro chemro andebetun yadlih wendmachin

  • @Tin677
    @Tin677 7 หลายเดือนก่อน

    Tew wendme endeza atebel ende መፃጉዕ tagesen benetebk yishalenal

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 7 หลายเดือนก่อน

    ሰእሪእንኳንደናመጠቹው❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsKl-lh7vv
    @AsKl-lh7vv 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdi-k3k
    @mekdi-k3k 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @abcselamyemariam-ko7kp
    @abcselamyemariam-ko7kp 7 หลายเดือนก่อน +1

    seminesh kidanemiheret akahedun negerugn?

    • @zena4992
      @zena4992 7 หลายเดือนก่อน +1

      ከ አዲስ አበባ ላበረት አለ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ይላሉ የሚጭኑት በደብረ ብርሃን መሥመር ነው ወይም ደብረ ብርሀን አለ ሰሚነሽ የሚወስድ መኪና ከሁለቱ አንዱን አማራጭ ይወሰዱ

  • @kentunegh7063
    @kentunegh7063 7 หลายเดือนก่อน

    Sgana demun tekeblo rasun yatefaws? Yhe endet lihon chale?

  • @Kooko-r2z
    @Kooko-r2z 7 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen 🙏