የክሬም ካረሜል አሰራር ትወዱታላችሁ እስከመጨረሻዉ እዪትና ምክሩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 73

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 ปีที่แล้ว +13

    ጎበዝ ነሽ ፍጥነትሽንና ኮተት አለማብዛትሽ ተመችቶኛል

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን እጥር ምጥን ያለ ቆጆ
    አሠራር ነዉ እናመሠግናለን

  • @TigstMelkamu-uh9mt
    @TigstMelkamu-uh9mt 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆጆ❤❤

  • @ZdEthiotub
    @ZdEthiotub ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ዋው እህት ቆንጆ አሰራር ነው

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +4

    ባንቺዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ🙏❤👍

    • @banchitube801
      @banchitube801  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ዉድ እግዚአብሔር ያክርልኝ አመሰግናለሁ

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 3 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ ፅድት ያለ አሠራር❤❤❤❤

  • @አስካለማርያምነኝየኢየሱስ

    አመሰግናለሁ እህቴ ባርቺ ቆንጆ ነው

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ያምራል🎉🎉ምርጥ አሰራር

  • @zinatadam9492
    @zinatadam9492 ปีที่แล้ว

    እሲኪ ልስራ በጣም አመሠግናለሁ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว +4

    ሲያምር በጣም ቀላል አሰራር ነው ያሳየሽን🥰🥰🥰👌👌👌

    • @banchitube801
      @banchitube801  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክርልኝ ዉዴ❤

  • @ZahraAdem
    @ZahraAdem 10 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ

  • @bahariyaahmad4755
    @bahariyaahmad4755 6 หลายเดือนก่อน

    🌷🌷🌷

  • @MekiyaHaji
    @MekiyaHaji 15 วันที่ผ่านมา

    አአ❤

  • @ኢማንዩቱብ
    @ኢማንዩቱብ ปีที่แล้ว

    ሰላምሰለም ዋዉዉዉ ማሻላህ ያምራል በርቻ

  • @sonapaz4212
    @sonapaz4212 3 ปีที่แล้ว

    ዐረል

  • @ማርያምታማልዳለች-ጰ3ከ
    @ማርያምታማልዳለች-ጰ3ከ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ በጣም ቀላል አሰራር ነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ በርቺልኝ

    • @banchitube801
      @banchitube801  3 ปีที่แล้ว

      Amesaginalehu🙏🙏😍😍😘😘

  • @amaamm-r3j
    @amaamm-r3j 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lyulyu3198
    @lyulyu3198 3 ปีที่แล้ว

    Wooow betam Konjo ena kelel aserar new wuda sil akafelshin ke liba amesaginalehu berjilign

    • @banchitube801
      @banchitube801  3 ปีที่แล้ว

      Amesaginalehu Konjo 🙏🙏😍😘😘

  • @lobabahusain4158
    @lobabahusain4158 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርትሽዋል እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @banchitube801
      @banchitube801  3 ปีที่แล้ว +1

      Amen Yena melkam Egzabher yakbrign 😍😍😘😘🙏🙏

  • @azmera4500
    @azmera4500 2 ปีที่แล้ว

    በርች ቆንጆ አሸራር ነው

  • @bedriyachanal3407
    @bedriyachanal3407 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 2 ปีที่แล้ว

    ባንቺዬ ምርጥ ነው ውዴ ላይክ 👍👍👍

  • @genet9780
    @genet9780 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @መሲየማርያምልጂ
    @መሲየማርያምልጂ 3 ปีที่แล้ว

    ውዋዋዋዋ ያምራል

  • @ኡሙመሀመደቲ
    @ኡሙመሀመደቲ 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว +2

    Looks so good

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 3 ปีที่แล้ว

    ጣጣው ያልበዛ ቀለል ያለ ይመችሽ ወድጄዋለሁ

  • @selamlehulachn8584
    @selamlehulachn8584 2 ปีที่แล้ว

    wwwwww des yelale batem

  • @attube383
    @attube383 2 ปีที่แล้ว +3

    እስቲ ልስራዉ ዛሬ ረመዳን 1አልን አደል😁

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ጴንጤ ብሆን ዛር እምነቴን ወደ ኦርቶዶክስ እቀየርነበረ ሰውየው ምንድነው የሜአወራውዐ

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 2 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ ሁኛለሁ 💞

  • @seadatube7695
    @seadatube7695 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀሊብ ኒዶ ከሆነስ ስንት ብርጭቆ ውሀና ስንት ማንኪያ ኒዶ ወተት ነው እምናደርገው

    • @banchitube801
      @banchitube801  3 ปีที่แล้ว +2

      1 ኩባያ ወተት ሁለት ኩባያ ዉሃ

  • @Tube-kt8kw
    @Tube-kt8kw 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ከዚ ቤት እኔ በቅንነት ቪዶወ በማየት ቤተሰብ ሁኛለሁ እናተም ብቅ በሉ ባይሆን ከአዲ ቀን ብሀላ ይምጡ የናተም እዳይቀንስ የኔም እዲቆጥርልኚ በተረፈ ቪዶወሺን እሰከመጨረሻው አይቸዋለሁ ለሰጠሺን ተወምርት እናመሰግናለን በርቺልን አላህ ከፈቀደ አብረን አወናዲጋለን

  • @ደሴ
    @ደሴ 3 ปีที่แล้ว

    በርች ማሚ

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 3 ปีที่แล้ว

    በርች።ውደ

  • @poiqwe339
    @poiqwe339 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባራክ😘😘😘😘ለድ ከረሚል አድ ተኩልስ ቢሆን ችግር ይኖረወል ወይ

    • @banchitube801
      @banchitube801  2 ปีที่แล้ว

      እንደ መጠኑ ነዉ ዉዴ

  • @Znash-r8v
    @Znash-r8v 8 หลายเดือนก่อน

    ፎቶውን ላኪልኝ

  • @mesitube7906
    @mesitube7906 2 ปีที่แล้ว +1

    ካራሜሉ ከየት ነው ሚገኘው።

    • @banchitube801
      @banchitube801  2 ปีที่แล้ว

      ከማንኛዉ የአረቦች ታገኚያለሽ

  • @Faeza852
    @Faeza852 ปีที่แล้ว +1

    ኒዶ ብንጠቀምስ?

    • @banchitube801
      @banchitube801  ปีที่แล้ว

      ችግር የለዉም ዉሃዉን በመጠኑ ጨምሪበት

  • @cheiffuadtube6336
    @cheiffuadtube6336 7 หลายเดือนก่อน

    እስት አይንካውም

  • @mizznitaboolyfe
    @mizznitaboolyfe 3 ปีที่แล้ว

    Looks delicious

    • @banchitube801
      @banchitube801  3 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤😘🙏

  • @IpvIpv-rc9xc
    @IpvIpv-rc9xc 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከፍሪጅ ሳወጣው ውሃ አፍልቆ አገኘዋለሁ

    • @banchitube801
      @banchitube801  5 หลายเดือนก่อน

      ወተቱ ኤፐያርድ አድርጎ ከሆነ እንዲሁም ወተቱን ሳታበዢ በልኩ ካለደረግሽ ዉሃ ይሆናል

    • @IpvIpv-rc9xc
      @IpvIpv-rc9xc 5 หลายเดือนก่อน

      @@banchitube801 እሺ አመሠግናለሁ

  • @SamiyaAsefa
    @SamiyaAsefa 7 หลายเดือนก่อน

    ግን ፊራጂ ዉስጥ ምናስገባዉ ከላይ ነው ከታች

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    👀🥰

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ባንቺዬ 👍😍

    • @banchitube801
      @banchitube801  3 ปีที่แล้ว

      Egzabher ykabriligb wuda amesaginalehu 😍😍😘😘

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 2 ปีที่แล้ว

    አይ አንቺ ይህን እማ የተዘጋጀ ማንም ያወቃል

  • @foziyasultan3804
    @foziyasultan3804 3 ปีที่แล้ว

    ፍሪጅ ዉስጥ ከላይ ነዉ ከታች ሚቀመጠዉ

  • @Jana-fy2hz
    @Jana-fy2hz 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @kadykidst6952
    @kadykidst6952 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤