Wow so Amazing testimony. That encounter point (59:50 - 1:04:08), Lord came to your room and grasp your head and changing (sanctifying) your whole personality is awesome. BZW I appreciate your ability to express things by words very clearly. God bless you, all.
Natye yene gobez , since i saw you at the gerji church , i see there is some hidden power and grace of God , and you have a great gift and Treasure , please keep it up, you are such a wonderful servant of God i see that!!! sending love!! your sister in Christ!!!
What kind of testimony is so amazing? Thank you very much. I learned alot alot I see my life. Thank you again. God bless you more I don't how can I tell you I felt thank you very much even still I don't know how can I explain what I fell brother remain blessed
የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ወገኖቻችን የምታቀርቧቸው እንግዶች ሁሉ ለተመልካቾች ግዙፍ መስታወት ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ
እናመሰግናለን 🙏
👉👉የዳዊት ልጅ እየሱስ ሆይ ማረኝ ""
ዘመንህ ይባረክ ::እነድሁም ሰማይ ቲውብ 🙏🙏🙏🙏
Amen 🙏
ደስ ሲል ጌታን እንደዚህ መግለጥ የሚቻለው እዉነተኛዉ መነካካት ሲሆን ብቻ ነዉ ሁሉን ለበጎ ያደረገልህ ጌታ ስለ አንተ ይከበር የዚህ አይነት ከህይወት የተጨመረ መዝሙር ከየት ይመጣ ነበር ?በዚህ መንገድ ባትገናኙ ኖሮ በጣም ልብ ጋ የሚደርስ ምስክርነት ነዉ በእምባ ነዉ ሁሉን የሰማሁት ጌታ በብዙ አትረፍርፎ ያቁምህ ወንድምዬ በፀጋ ላይ ፀጋ በነገረ ላይ ሞገስ ይጨመርልህ
አሜን 🙏🙏🙏
Wow so Amazing testimony. That encounter point (59:50 - 1:04:08), Lord came to your room and grasp your head and changing (sanctifying) your whole personality is awesome. BZW I appreciate your ability to express things by words very clearly. God bless you, all.
Amen 🙏
ደስ የሚለው እኛ ጌታን አጥብቀን ይዘናል ብለን እናስብና የሆነ ጊዜ ልንለቀው እንችላለን እሱ ግን ከያዘን በቃ መቼም አይለቀንም እሱ የያዘን ቅዱሳ ናቲ እንኩዋን ጌታ ያዘ !!የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!!
አሜን 🙏🙏
እግዚአብሔር ስወድህ እንድ ዕድል ይሰጣል! የሚሰማ ሁሉ ዕድል አለው።
ዘመንህ ይባረክ በዚ ምስክርነት ውስጥ ጌታ የሱስ በጣም እንዲወደው መንፈስቕዱስን እንድፈልገው የበለጠ እንድጠማው ሆንኩ ተባረክ ❤❤❤
አሜን እናመሰግናለን
My Goodness, this is amazing testimony!! Yegeta mihret endet yasgerimal, bless you my brother. Geta hoy enenim erdagn!!
Amen
በቤቱ ሆነው ለካብዙ የጠፉብን ብዙ አሉ እባካችሁ በፁሎት እንትጋ
Are buzu nachu eyagalgalu batachu mesti eyalchu baya agaru ushuma yalchu seti nachu geta eysus geta naw maranata eysus tolo na😢😢
One of my favorite testimonies!!! Thank you Nati 😊
So glad!
መንገድ ላይ ትቶን የማይሄደው ጌታ የዳዊት ልጅ ኢየሱስ አሁንም አሁንም ማረን ተባረክልን ወንድማችን ❤❤❤❤
አሜን
እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልህ ናቲ
አሜን
ዋው መንፈስ ቅዱስ ሲያስተምር ብስል ያደርጋል ክብር ለእየሱስ ይሁን::
አሜን
Natye yene gobez , since i saw you at the gerji church , i see there is some hidden power and grace of God , and you have a great gift and Treasure , please keep it up, you are such a wonderful servant of God i see that!!! sending love!! your sister in Christ!!!
ናቲዬ ቸርች ያየሁ ቀን እንዴት እንዳለቀስኩ ተባረክልኝ ወንድም አለም❤
Thank you 🙏
(ሐ)ዳንኤል መኮንን ብርሀን ቡልቻ ቁምላቸው አመኑ ኢንጂነር ዳንኤል ሉባባ ጌቱና ማህደር ደሞ ናቲ እረ ስንቱን ፍቅርን ናፍቆትን እምነትን መሰጠትን የህይወት በረከት የተትረፈረፈልኝ በቃ ምን ልበል የሆነልኝን ሁሉ ለመናገር ጊዜ ያጥርብኛል ❤❤❤🙏 ደማ ስቆ❤❤❤ እጅግ አመሰግናለው እንግዲህ እንደደመና ይህን የሚያህሉ ምስክሮች ደሞ አበረከተልን '''' እጅግ ታላቅ የወንጌል አገልግሎት❤❤❤❤
Wow 😮. በጣም እናመሰግናለን ተባረክ።
ዛሬ አንደኛ ነኝ ፣በርቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው
እናመሰግናለን 🙏🙏
ለሁላችንም የተገለጠበት መንገድ የተለያየ ነው ❤ አነጋገሩ ከእየሱስ እንደተማረ ያስታውቃል❤ አንዳንድ ግዜ ያሳዝነኛል ሲል እኔም አንዳንዴ እንደዚ ይሰማኛል አንዳንዴ በመንገድ እየሄድኩ ሳላውቀው እንባዬ ይፈሳል ደካማ ጎኔ እየሱስ ነው ጠንካራ ጎኔም እሱ ነው. በጣም ነው እየሱስ የምወድህ ሁላችሁም ተባረኩ❤
አሜን 🙏🙏
Wow!! Amazing testimony!!
God bless you, Semay Tube!!!
Thank you stay blessed
አሜን ትክክለኛ የጌታ መንፈስ ጌታ ክብሩን ይውሰድ
ክብር ለሱ ይሁን
ኦ ጌታ ሆይ እንዲህም ኦለ የእ/ር የተለየ ኣላማ ያላቸው ስዋች ፈተና ይበዛቸዋል ራሲን እንዳይ ኦደረከኝ ተመስገን❤❤
Kibir ለጌታ ይሁን
What a beautiful testimony! May God bless you, Lij Natisha. This video will be a blessing for anyone who wants an encounter.
Egzabiher ybarkachehu❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን
Thank you holy spirit ❤❤❤❤
🙌🙌🙌
አቤት የጌታ ፍቅር ይቅርታው ስጦታው ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን! ናቲዬ ጌታ እትርፎህ ሌሎችን ለማትረፍ እየተጠቀመብህ ነው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ። ደማስቆ በረከት ይብዛላቹ።
አሜን እናመሰግናለን
ጌታ መልካም ነው ።
ናቲ ሁሌም ነው የምሠማህ ምስክርነትህ አስተማሪ ነው እንኳን አጣጣምከው ውድህን🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🙏
amaizing testamoney nati.
Thank you 🙏
Amennn ... wowww
🙏🙏🙏
What kind of testimony is so amazing? Thank you very much. I learned alot alot I see my life. Thank you again. God bless you more I don't how can I tell you I felt thank you very much even still I don't know how can I explain what I fell brother remain blessed
Glad you enjoyed it! Thank you
Natiyachen, what a testimony! your expression scale it’s beyond measure. keep shining the best is yet to come. 🙏🏽💜💜💜
Thank you so much!!
Natiye we love you! Tebarekeln
Encounters 👌 as usual!!
God be blessed 👏👏👏👏
Thank you so much!
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ። ግሩም share. እንኳን ጌታ ደረሰለህ። የወደዳቸውን እስከመጨረሻው ወደዳቸው ይላልና ቃሉ። ግሩም አባት ነው ጌታ። He never give up on us. ክብር ለርሱ ይሁን።
Amen kibir lesu
ጌታ ሆይ እንዴት ፊቅር ነህ እወደሃለ😮ሁ
Thank you 🙏
እንዴት ዓይነት ነፍስን የሚያድስ ምስክርነት እንደምታቀርቡ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው ❤
እናመሰግናለን 🙏
ተባረኩልን🙌
Oh😭 ቤቱ ውስጥ መጥፋት እያገለገሉ መጥፋት? አድነን 🙏
እግዚአብሔር ፍቅር ነው። ተባረክ ወንድሜ። ዛሬ ቋ ብለህ እንድት በስል ባለፍክበት መንገድ አልፈሀል።❤
ክብር ለሱ
ሰማይ ቱዩብ በጣም እናመሰግናለን በምታቀርቡት ምስክርነቶች ታንፀናል ተጠቅመናል በተለይ ጌታን encounter ያደረጉ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ህብረት ያላቸው ሰዎች ለየት ይላሉ:: ስላገለገላችሁን ተባረኩ!! ልጅ ናቲ ተባረክ ንግግርህ ፀጋ የተሞላ ንግግር ነው ከማን ጋር እንደምትውል ታስታውቃለህ:::በርታልን!!
እናመሰግናለን 🙏🙏
Love You So much❤❤❤
Natiye 😍😍😍
God bless You more and more
Amen 🙏
U see hulachinim ykomn semeseln gn wedken endangegn entenkek byesusem nebsem alkrlgn dgmo ngeger rasu staftet geta zmnen ybark tbrke ker❤❤
እግዚአብሔር ስውን ሲያድን ያውቅበታል። ጌታ እየሱስ ስለ ደረስልህም የተመስገነ ይሁን። ጌታ ይባርካችሁ ደማስቆዎች🙏🙏
አሜን እናመሰግናለን
ሁሌም የምደነቀው በጌታ ምህረት በጎነት እና ቸርነት ነው።
ደስ የሚል፣ የሚጥም ፣ልብ የሚነካ፣ ስሜት የሚሰጥ እና አስተማሪ የሆነ ህያው ምስክርነት።
ጌታ ሆይ ተመስገን እልሀለሁ ማደሪያዎችህ ይባረኩ ሁሌም ልቤ ዝቅ ሲል የምታነሳበት መንገድ ይደንቀኛል። መውደድን ካንተው ኮርጄ ልበልህ ውዴ ሆይ እወድሀለሁ🎉🎉
Amen 🙏
Amen Amen ewente Nwe Geta yemtale btalke kebre maranata Geta hoye tolo na
አሜን 🙏
enkwan geta redahe
edate dese edalge mechereshahen sesema
uffffffffff geta eko cherenetu fekeru mheretu rherahwe degentu❤❤❤❤❤❤❤
🙌🙌🙌🙌
የሚገርም መስክርነት ነው እንኳን ጌታ ወደ ቤቱ መለሰህ
አሜን
ናቲዬ ብሩክ ነህ ጸጋ ይብዛልህ ወደ እግዚአብሔር የሚያስጠጋ ምስክርነት ነው❤ደማስቆዎች ጸጋ ይብዛላችሁ።
አሜን 🙏
This testimony is amazing
Thank you
እንኳን ጌታ እረዳክ
አሜን
ጌታ ሆይ ምህረትህ ብዙ ነው የማትተኛ የማታቀላፋ በክንፎችህ ጋርደህ የምትጠብቀን ጌታችን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ምስክርነት ወንድማችንን እንኳን ጌታ ረዳህ 🙏🙏😍😍🎂
ክብር ለአንተ ይሁን
አሜን አሜን እግዚያብሔር አይጥልም
አሜን አይጥልም
It's lovely testimony am really blessed thank you so much may God bless you all 🙏🥰
Thank you too አሜን
What testemony for real this our father. Be blessed brother
Amen thank you 🙏
እንኳን ጌታ እረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው!!!
አሜን 🙏🙏🙏
Beautiful!
Thank you!
God is good ❤
Praise God
ናቲን እንዲህ ስላየሁት እግዚአብሔር ይመስገን.
አሜን 🙏🙏
Praise the Lord God!
Blessings, brother 🙏 🙌
Thanks for listening
Thank you God
🙏🙏🙏
የሚገርም አባባል ነው እውነትም ነው ደግሞ"ለራሴ ነው መሆን ያቃተኝ"
ጌታ ይመስገን❤
Wwwo amen Amen Amen Amen ❤
🙏🙏🙏
Wow😊
🙏🙏🙏
God bless you
God bless🙏🙏🙏
Amen 🙏
የሰውነትህ ለውጥ በራሱ የሚገርም ነው።የመጀመሪያውን ምስክርነት የሰጠህ ጊዜ አጥንትህ ነበር የቀረው።አይ ጌታ ደግ አይ ሩህሩህ ጌታ ስምህ ብሩክ ይሁን አንተኮ ትለያለህ።በእውነት ያንተ አባትነት ያንተ አምላክነት ይለያል።ርህራሄህ አያልቅ
ጌታ ይባረክ
God bless you all ❤❤❤
Amen 🙏
Thank you for sharing
Thanks for watching!
Enkwane geta redah❤❤❤❤❤ tebareku🙏❤️❤️❤️
አሜን
ፊልም ፣ ዘፍን ብናይ ወይም ብንሰማ ችግር የለውም የምትሉ ስዎች ይህን የወንድማችንን ምስክርነት ስሙ ። ወንድማችንን ከእግዚአብሔር መንግስት ጠላት ተጠቅሞ ያስወጣው በልጅነቱ ግዜ ሲመለከት Acapulco በሚባል ፊልም ነው ። ዘንድሮስ😱😱😱 ???? ሁላችንንም ራሳችንን የምናይበት እና በጸጋው ወደ ቃሉ እና ወደ ጸሎት የምንመለስበት ግዜ ያድርግልን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
ተባረኩ በጣም 😇
Amen 🙏
Yane aynet life testimony new.geta yebarkek
Kibir le Geta
እየጣፈጠኝ የሰማሁት ምስክርነት ነው የፕሮግራሙ አዘጋጆችም ወንድማችንም ተባረኩ
Amen 🙏
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🙏🙏🙏
ድንቅ ምስክርነት❤
Thank you 🙏
Rawda akrbulen 🙏🙏🙏🙏
ከዚህ ሁሉ የተናገረው ሌላ ርእስ አጥታችሁ ነው ከመስኮት ራስህን አጥፋ ብላችሁ የምትጽፉት .....😢
Ye geta mhretu fkru yemigerm ena yemidenk new
Amen 🙏
እጅግ ነፍሴን የነካ ድንቅ ምስክርነት።የፕሮግራሙ አቅራቢዎች ተባረኩ❤
እናመሰግናለን
ብዙ ጊዜ ሰሰማነህ
Thank you for listening
Bizu tmrt yagegnhubet program new bertulin
Thank you 🙏
SemyYubeisBest
🙏🙏🙏🙏
Tebarek
Semay tube❤
እናመሰግናለን 🙏
wow Natiye
🙏🙏🙏
🙏🙏🙏 ❤❤❤
🙏🙏🙏
ቤተሰብ ደናናቹልኝ
ሰላም ላንቺ እህታችን
Mesekernat batme yabaratele gata hoye semeke yebarake
አሜን
Geta selredahe kebro leso yehone egzabhere lejochone aytelme
Amen ayitilim
ወይኔ ኢየሱሴ😭😭😭😭😭
🙏🙏
ብትዘፍንም ግን አይሳካልክም ምክንያቱም አለም አንቅራ ነው የምትተፋክ አትመቻትም አንዴ የዘክ ይዞካል
One of my favorite testimonies!!! Thank you Nati 😊
You're so welcome!
ቤተሰብ ደናናቹልኝ