Great service, beautiful image! Heavenly! Ethiopia is the first Empire (during the time) to make Christianity its official religion while preserving its unique tradition of incredible tolerance towards other religions. Ethiopian Orthodox Tewahdo Church has, since then, kept its dogmas and cannons intact. An epicenter for the country's academic excellence in literature, law and adminstration, diplomacy, medicine, astrophysics, etc, the Church should be given its due place in the contemporary Ethiopian politico-economic system. God Bless You all!
አቤቴ ጌታየሖይና መድሐኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሖይ እኔደካማነኝና ሐሰተኛ ነኝና አበርታኝ ሑላችሑም እግዛብሔር ልቤን እዳቀናው በፆለታችሑ አስቡኝ ወለተ ሰንበት እያላችሑ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤
I am an orthodox Christian Greek and am humbled . Deeply moved.
Oh really come and visit then.
አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ደካማዋ ልጂህ አስበኝ ለደጂህም አብቃን አውደ ምረቱ ናፍቆኛን😥😥😥
Amen amen Amen amen amen
በዚህ ሰማያዊ በሆነ ስርዓት የምትመራ ተዋህዶ ውስጥ ያኖርከኝ፤ ድያሳደግከኝ፤ የጠበከኝ ፤ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረስህ
አባቴ ማረን ይቂር በለን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችንን ጠብቀልን አገልጋዬችን ሁሉ ሰላምን ፍቅርን ጥበብን ስጥልን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ።በስደት በመከራ በእስር ቤት በየሆስፒታሉ በየፀበሉ ያሉትን እርዳልን እኔንም በደለኛዋን ይቅር በለኝ የጃቲዋ ቅድስት ኪዳነምህረት የኔ እናት ከልጆ ከፈጣሪ ታማልደን።EOTC tv.እናመሰግናለን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን❤
አቤቱ,አሜላኬ,ሆይ,እኔንም,ደካማዋን,ሀጥአተኛዋን,አሥበኝ,
EOTC እንመሰግናለን በስደት ያለነውን ልጆቻችህን ይህንን ፕሮግራም እድንከታተል እና እንድንፅናና ስላደረጋችሁ ድንግል ማርይም ትጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Jesus saivor of world
አሜን አሜን አሜን ቅዳሴ መላይክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይድረሰን 🙏🙏🙏❤️❤️ ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊሃ ኃበ እግዚአብሔር ነገስተ ምድር ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር ወዘምሩ ለአምላክነ ።🙏🙏🙏በስደት የምትሮሩ እሕት ወንድሞቸ ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ለደጇ ታብቃን አሜን ፫🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️⛪⛪⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 🤲
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 🤲
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 🤲
በመላዉ አለም ዳርቻ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት ምህረት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏✅✅✅
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን🤲🤲🤲
በጣም እኮ ነው ደስ የሚል የኦርቶዶክስ እምነት በጣም ዕረፍት ኣለ በጣም እኮ ህብስተ መና ይጣማል ኣሰይ ኦርቶዶክስ እስከ ለዘላለም ትኑር
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Great service, beautiful image!
Heavenly!
Ethiopia is the first Empire (during the time) to make Christianity its official religion while preserving its unique tradition of incredible tolerance towards other religions.
Ethiopian Orthodox Tewahdo Church has, since then, kept its dogmas and cannons intact. An epicenter for the country's academic excellence in literature, law and adminstration, diplomacy, medicine, astrophysics, etc, the Church should be given its due place in the contemporary Ethiopian politico-economic system.
God Bless You all!
Amen ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን ቸሩ መድኃኔዓለም እኛንም ከስደት መልሰህ ከዚህ መንፈስ ቅዱስ ከሞላው በረከት አካፍለን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿም ሰላምህን ስጠን አሜን አሜን አሜን
Eotc ይህንን የመሰለ ስርዓት ስላሳያችሁን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ameenameenameenameenameenameenameenameenameenameenameenameenameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wwwwwwwwwameenameenameenameenameenameenameenameenameenameenameenameenameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wwwww❤❤❤❤❤❤❤
ameenameenameenameenameenameenameenameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
AmeenAmeenAmeenAmeenAmeenAmeenameenameenameenameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
thank to EOTC TV!!! God bless Ethiopia
thanks God
አገልግሎታችሁ መልካም ነው እግዚአብሄር ይስጥልን።
ከመጋረጃ ውስጥ ግን ለኛ ለምዕመናን ማሳየት ተገቢ አይመስለኝም እባካችሁ
ትክክል የኔም ምልከታ ነው
፩- የተዋህዶ ልጆች ኑ ወደዚህ፣ ታላቋን "መንግስት" መንግስተ ሰማያትን የሚሰብኩልንን፣ የሚመሰክሩልንን ሊቃውንት፣ አባቶች፣ እናቶች፣ ወንድሞችና እህቶቻችን እንስማ። ጆሯችሁን ለማን አዋሳችሁት? አይናችሁን ምን ላይ አስፈጠጣሁችሁት? ለክርስቶስ አይደለምና- ጆሯችሁ ልባችሁን የሚሰብር ነገር ያሰማችኋል፤ አይናችሁ መቅሰፍትን ያሳያችኋል።
ማይት፣ መውደድ/ላይክ፣ ማጋራት/ሼር፣ መከተል/ሰብስክራይብ ማድረግ - መስማት - ማየት ያስፈልጋል።
፪- ብዙ ዩቲዩብ ሚዲያዎች ላይ የሚቀርቡ ታሪኮች ዓላማቸው ከማስተማር ይልቅ ማሳሳት፣ ብልግናን ማባዛት፣ አፈንጋጭ ባህርዎች ቀለል ተደርገው እንዲታዩ እና ልምምድ እንዲደረግባቸው ከጀርባ አዘጋጆችም ሆኑ አቅራቢዎች ብዙ ብር እየተከፈላቸው የሚዘጋጁ ናቸው። ይህ የአውሬው መንገድ ጠራጊዎች የሚያደርጉት ነው።
፫- በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የጌታችን፣ የእመቤታችን፣ የቅዱሳን፣ የፃድቃን እና ሰማዕታትን፣ የአድባራት እና ገዳማትን ምስል/ፎቶ/ ፕሮፋይል እያደረግን እነዚህ ሚዲያዎች ላይ አድናቆታችንን እንገልፃለን። አሰዳቢነት ይባላል።
እናስተውል፤ እንደ እባብ ብልሆች እንሁን።
ወንድማችሁ ነገረ-ቃልከ ያበርህ
ትክክል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር::
አሜንንን 💓💓💓
እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን!!!
ቸሩ መድሃኒዓለም ፀሎት ልመናችንን ሰምቶ መከራችንን ሁሉ በቃ ይበለን።
እባቶቻችን ፀሎት ልመናችሁ የሀገራችንን ምስቅልቅል ሰላም ማጣትን ያስወግድልን እናመሰግናለን EOTC TV በርቱልን
አቤቱ ጌታ ሆ እንደምህረት ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን አገራችንን ሰላም አድርግልን የአባቶችን ፆለት የተቀበልክ እኔንም ሀጥያተኛ ልጅህንም አስበኝ አሜን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
🎉🎉🎉❤❤❤❤
🙏✝️Iyesus Christos
SELAMTA
Amen
ኣሜን
እናመሰግናለን
አሁን ያለው መከራና ፈተና ሰውን ወይ ሙሉውን ወደ መንፈሳዊ እንዲጠጋ ያደርገዋል አልያም ጭልጥ ያለ አለማዊ የሚያደርገው ይመስለኛል ።ትኩስ ወይም በራድ ስላልሆንክ ከአፌ ልተፋክ ነው የሚለው ነው ትዝ የሚለኝ።ይሄ ደግም ለመበጠርን የቀረበ ይመስላል ።ነብዩ ኢያሱ "እናንተ የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ፣እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔር እናመልካለን" እንዳለ።
QUDDUS QUDDUS QUDDUS
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን👏
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን👏
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏👏
Atezfen temare
Amen Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እግዚአብሔር ይባርካቹ እናመሰግናለን
TEMESGAHNAH AMLAKI EGZIABEIR EYESHUS KRISTOS WOLETE AMLAKI DENGEL MARIAM CHURCH BIG BROTHER'S ANTaLELLELAQ
I like the kidas
❤❤❤❤❤❤❤❤
Gospode Isuse Hriste pomiluj i spasi našu pravoslavnu braću u Etiopiji
Blessed!
Tamsekan
እና በሚቀጥለው የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ቅዳሴ አሳዩን
🙏🙏🙏🙏
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን
የተዋህዶልጆች እባካችሁን አባቴን አሞብኛል እና በጸሎታችሁ አስቡልኝ ወልደመስቀል እያላችሁ እኔ በሀረብሀገርነዉ ያልሁት 😭😭😭😭😭😭😭
እባካችሁ አባታችን አቡነ አረጋዊ እንደት እንደሆኑ አሳውቁን ?????
Ameen ameen ameen
ameen ameen ameen
ameen ameen ameen🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ameen ameen ameen amen ameen ameen ameen⛪⛪⛪⛪⛪⛪
💚💛♥🙏🙏🙏🙏
Tebareku
Egziabhier yakbrelgn. But why you are sharing videos from inside "mekdes" behind the curtain to the public?
እግዚአብሔር እናንተ አባቶች አያሳጣን
🙏🤲🤲🤲🙏
ዲዯስቆሮስ ምን ማለት ነው? ይቅርታ ስለማላውቅ ነው

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጽሑፎችና ምስሎች በመ/ር ቀሲስ ንጋቱ አበበ እየተዘጋጀ የሚቀርብበት ድኅረ ገጽ ነው።
ቅዱስ ዲዮስቆሮስ
ንጉስ መርቅያኖስ ብዛታቸው 636 የሆነ ወደ ሰበሰበው ጉባኤ ቅዱስ ዲዮስቆሮስንም ከስብሰባው እንዲካፈሉ በጋበዙት ጊዜ፤ የተሰበሰበዉን ሰው
ማየት በሃይማኖት ምክንያት ሊሰበሰቡ የቻሉበት ምክንያት ምንድን ነው ብሎ ጠየቀ :: የጉባኤው ታዳሚዎችም የተሰበሰብነው በንጉሱ ትዕዛዝ ነው አሉት ። ቅዱስ ዲዮስቆሮስም፤ ይህ ጉባኤ ስለ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቢሆን ኖሮ እኔም ተቀምጨ ስለ እግዚአብሔር ፈጣሪነት፤ አዳኝነት፤ ምህረትና ርህራሄ በሰጠኝ አንደበቴ እናገር ነበር፤ ነገር ግን የዚህ ጉባኤ መሰብሰብ በንጉሱ ትዕዛዝ ከሆነ፤ የሰበሰበውን ጉባኤ ንጉሱ እንዳሻው ይምራ አላቸው። ከዚህም በኋላ አንዱን ክርስቶስን ከተዋሕዶ በኋላ ሁለት ባሕርይ ሁለት ምክር የሚያደርግ የክህደት ቃል በውስጡ የተጻፈበትን የሮሜ ሊቀ ጳጳሳት ልዮን የላከውን ደብዳቤ ቅዱስ ድዮስቆሮስ ቀደደው። መንፈስ ቅዱስ እንዳቀበለው ቅዱስ ድዮስቆሮስ በጉባኤው ፊት እንዲህ በማለት ስለ አምላኩ መሰከረ። ሰው እንደመሆኑ ወደ ሠርግ ቤት የጠሩት ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እንደመሆኑ ውሃውን ወደ ወይን ጠጅ ያደረገው ከሃሊ(ሁሉን ማድረግ የሚችል )ስለሆነ ሰውነቱና መለኮቱ በሥራው ሁሉ የማይለየው አንድ ነው። በተጨማሪም የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ አባ ቄርሎስ ከተናገረው የአካላዊ ቃል ተዋሕዶ እንደ ነብስና ሥጋ እንደ እሳትና ብረት ተዋሕዶ ነው ያለውን ቃል
ምስክር አድርጎ፤ በማምጣትም አስረዳ። እኒህም ሁለቱ ጠባዮች ስለ ተዋሕዷቸው አንድ ከሆኑ
እንዲሁም የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ
ክርስቶስ እርሱ አንድ መሲሕ አንድ ጌታ አንድ
ባሕርይ አንድ ምክር ነው እንጂ ወደ ሁለት
አይከፍልም አላቸው። ከዚያ ጉባኤ ከተሰበሰበው ውስጥ ማንም ለመከራከር የደፈር አልተገኘም፤
በውስጣቸውም በዚህ ጉባኤ ነገረ ክርስቶስን
በማዛባት፤ እንግዳ በሆነ ኢክርስቶሳዊ ትምህርት በማስተማርና ክርስቲያኖችን ግራ በማጋባት
የታወቀው ከሃዲው ንስጥሮስ በኤፌሶን ጉባኤ
አስቀድሞ ተሰብስበውየነበሩ ነበሩ። ወደ ንጉስ
መርቅያኖስና ወደ ሚስቱ ንግስት ብርክልያ ከእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ ከአባ ዲዮስቆሮስ በቀር ስለ ሃይማኖት ትእዛዛችሁን የሚቃወም የለም ብለው ነገር ሰሩበት።ቅዱስ ድዮስቆሮስን ወደ ንጉሱ
አቀረቡት።ከእርሱም ጋር ታላላቅ ሊቃነ ጳጳሳት አጴስ ቆጶሳት ከጉባኤው የሆኑ ነበሩ።
ይህ የሃይማኖት ክርክር ከጠዋት እስከ ማታ ድረስ ሆነ።ቅዱስ ድዮስቆሮስ ግን የከበረችውን ሃይማቱንአልለወጠም።በዚህ የተነሳ ንጉሱና ንግስቲቱ ቅዱ ስ ድዮስቆሮስ በሃይማኖቱ መጽናቱን ከተመለከቱ በኋላ ተቆጡ፤ እንዲደበድቡትም አዘዙ።ጭፍሮቹም እንደታዘዙት ቅዱስ ድዮስቆሮስን ደበደቡት፤
ጽሕሙንም ነጩ፤ ጥርሶቹንም ሰበሩ። ቅዱስ
ድዮስቆሮስም፤ የተላጨ ጽሕሙንና የተሰባበሩ
ጥርሶቹን ሰብስቦ ወደ እስክንድርያ ላካቸው። በዚያ ላሉ ክርስቲያኖች እነሆ የሃይማኖት ፍሬ ይህ
ነው አላቸው። በጉባኤው የተሰበሰቡት ኤጲስ
ቆጶሳት በቅዱስ ድዮስቆሮስ ላይ የደረሰውን
መከራ ባዩ ጊዜ እጅግ ፈሩ ደነገጡም።በቅዱስ ድዮስቆሮስ ላይ የደረሰው በእኛ ላይ እንዳይደርስ
ከመናፍቁ ንጉስ መርቅያኖስ በሚያምንበት
ሃይማኖት ተስማሙ።በሲኦል ውስጥ ይቆርጡት
ዘንድ ባለው ምላሳቸውም ለክርስቶስ ሁለት የተለያዩ ባሕርያት አሉት ብለው በንጉሱ መዝገብ
ላይ በእጆቻቸው ጽፈው ፈረሙ። ቅዱስ ድዮስቆሮስም ተመልሶ ያን በውስጡ የጻፉበትን ደብዳቤ
ያመጡለት ዘንድ ወደ እነሱ ላከ። እነርሱም ላኩለ።እነርሱ እንደጻፉት በውስጡ እርሱ የሚጽፍ
መስሏቸዋልና። ቅዱስ ድዮስቆሮስ ግን አባቶቻችንሐዋርያት ከአስተማሯት ከቀናች ሃይማኖት በኒቂያ
የተሰበሰቡ፤ ሃይማኖታቸው የቀና፤ 318 ኤጲስ
ቆጶሳት አባቶቻችን ከሰሩት ሕግ የሚወጣውን ሁሉበደብዳቤው ጽፎ አወገዘ።መናፍቁ ንጉስም ተቆጥቶ ጋግራ ወደ ምትባል ደሴት እንዲወስዱት አዘዘ። ከዚያም እንደደረሰ ከ እርሱም ጋር ኤጲስ ቆጶስ አባ መቃርስ አብሮ ተሰደደ፤ ሌሎችም አራት መነኮሳት ከእነርሱ ጋር አብረው ሸሹ። እነዚህ 636 ኤጲስ ቆጶሳት ተቀምጠው በኬልቄዶን ለራሳቸው መመሪያ የሚሆናቸውን መመሪያ ሰሩ። ቅዱስ ድዮስቆሮስንም ወደዚች ሃገር ወሰዱት:: ቅዱስ ዲዮስቆሮስም በዚችው በደሴተ ጋግራ መልካም ተጋድሎውንና ቅዱስ የሆነ አገልግሎቱን እያገለገለ፤ ከዚህ አላፊ ከሆነችው ዓለም ወጥቶ የሃይማኖቱን ዋጋ፤ አክሊል ተቀብሎ ወደ ዘለዓለም እረፍት ገባ።
የቅዱስ ዲዮስቆሮስ በረከቱ ረድኤቱና ጸሎቱ አማላጅነቱ አይለየን አሜን
ይህ እነ ድዮስቆሮስ እንዲሰበሰቡ የተጠሩበት ጉባኤ ከቤተክርስትያን 3ቱ ታላላቅ ጉባኤዎች ማለትም (የኒቂያ, የቁስጥንጥንያ እና የኤፌሶን ጉባኤ) ውጪ የሆነው የኬልቄዶን ጉባኤ በመባል ይታወቃል
❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲❤️❤️🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏
1:30:30
llz
ETHIOPIA
QUDDUS 😂QUDDUS QUDDUS QUDDUS AMLAKI DENGEL MARIAM CHURCH BIG is TEMESGAHNAH AMLAKI EGZIABEIR EYESHUS KRISTOS WOLETE AMLAKI 🎉I WOLETE DENGEL MARIAM CHURCH TEMESGAHNAH ABBATACHEN MELKAM GENA KRISTOS WOLETE QUDDUS MENFESQ QUDDUS SELAH SELAMTA ETHIOPIA 🇪🇹 ELOLAM AMENSELAH
የት ነው ግን?
ካሊቲ ኪዳነ ምሕረት
Yet new
Why is such kind of videos doesn't trend. We orthodox Christians should be ashamed.
ተጨማሪው ቢሆንም ምልክት ይሻላል።ሰናዩና አስተናጋጁ አይፈውሱም።ብቻ መምህራኑ ምን ይሉ ይሆን??? ኧረ ምልክቱ ለምን የተቀመጠ ይመስላችኋል? ዝም ብሎ መጮህ ምንድነው?
አሜን አሜን
አሜን,አሜን,አሜን,
AMEN AMEN AMEN
❤❤❤❤❤
❤❤❤
ameenameenameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ameenameenameenameenameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ameenameenameenameenameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤