//የቤተሰብ መገናኘት// የስንታየሁ እናት የተባሉት የእውነት ልጃቸውን አገኙ?... "የት ብለሽ ፈለግሽኝ?" ልዩ የህይወት ወጣ ውረድ የታየበት ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 6K

  • @zuzumedia3401
    @zuzumedia3401 ปีที่แล้ว +680

    መወለድ ቋንቋ ነው ክብር ለረዱት ሰዎች ሁሉ❤

    • @እሙአብዱሮህማን-ኘ4አ
      @እሙአብዱሮህማን-ኘ4አ ปีที่แล้ว +12

      ኢብኤስ ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ሳላለቅስ ፕሮግራም ስጨርስ ለማንኛውም እንኮን ሰላም ተገናኛችሁ

    • @newcyberia3330
      @newcyberia3330 ปีที่แล้ว +1

      ewunet nw enem keweledechign enate yasadegechign wedatalewu yeweledechign ye bada yakilm simet yelegnim mikgnatum ende enate honalign atakim

    • @rishansolomon9726
      @rishansolomon9726 ปีที่แล้ว +7

      እኔ የገረመኝ ውጪ ነበርክ ብሎ ሲጠይቁ ነው 😢😢😢😢

  • @heral_dodi8450
    @heral_dodi8450 ปีที่แล้ว +340

    ውይ የልጁ ስርአት ያሳደጉት ሰዎች ክብር ይገባቸዋል

  • @Yeabatelij
    @Yeabatelij ปีที่แล้ว +976

    ደስ የሚለው ልጁም ቆፍጠን ያለ ነው ምንም ግድ የለውም አላህ አይቶ ሌላ እናት ሰጠክ❤

    • @hirutbeyene3723
      @hirutbeyene3723 ปีที่แล้ว +4

      Ys

    • @sisaysasa3204
      @sisaysasa3204 ปีที่แล้ว +23

      እንኩዋንም ጠፋ

    • @Yeabatelij
      @Yeabatelij ปีที่แล้ว +16

      @@sisaysasa3204 😂😂😂እኮ ደሞ እኛን ክፉ ለማስባል ነው እንጂ እረ እዳ

    • @tgistasmare7569
      @tgistasmare7569 ปีที่แล้ว +7

      ኧረ በጣም 😂😂😂😂

    • @saidgigi275
      @saidgigi275 ปีที่แล้ว +14

      ማየት እንኮን አልፈለገም ደረቅህ እናት

  • @firewawoke3376
    @firewawoke3376 ปีที่แล้ว +187

    እናት አሁንም አረገጠላትም የምትፈልገው ሀብታም ይመስለኛል ! ክብር ላነሱት ላሳደጉት ኢትዮጵያዊ ሰወች !!!🙏🙏🙏 ልጁ ግን ስርአቱ 🥰

    • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
      @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ ปีที่แล้ว

      ወላሂአወ ምን ትመስላለች😢

    • @MimiSemachew-w7k
      @MimiSemachew-w7k ปีที่แล้ว +3

      በሳቅ ልሞት ነው ! ሴትየዋ እስከ ሙሉ ክብሯ ቤቷ እንዳትቀመጥ ### እንደ ሳይካትሪነቴ ብዙሚስጥር በውስጣቸው አለ ! ፈጣሪ ለንስሀ ያብቃቸው

    • @MimiSemachew-w7k
      @MimiSemachew-w7k ปีที่แล้ว +3

      ልጁ ግን በጣም አስተዋይ እና የእውነት አስተማሪ ነው ፈጣሪ ይባርክህ!!❤❤❤

    • @kdejaHasn
      @kdejaHasn ปีที่แล้ว +1

      እውነትነው ሀብታም ነው የምትፈልግ በውሸት የሰው ልጅ ባጭበረበረች ይች ደነዝዝዝ

    • @AnethMulu
      @AnethMulu ปีที่แล้ว

      አይባልም ሁሉም ተፈጥሮ አንድ አይደለም

  • @semu9044
    @semu9044 ปีที่แล้ว +532

    ይገርማል እናትየው የእናትነት አጀት የላቸውም
    ብቻ ልጁ ያለምክንያት አልጠፋም ያሳደጉት ሰዎች ክብር ይገባቸዋልእደዚ አይነት መልካም ሰዎች አሉ

    • @monikamohamed3260
      @monikamohamed3260 ปีที่แล้ว +6

      በትክክል እሷ ውጪ አለ ተብላ ነው መሰለኛ የእናትነት ስሜት እኳን አይታይባትም

    • @Amber1919
      @Amber1919 ปีที่แล้ว +9

      እንደዛ አትበል እናት እናት ነች ባሕሪዋ ቀዝቀዝ ያለ ነው እንጂ ልቧ በደስታ ተሞልቷል ። ሆይ ሆይ ማለት አትችልበትም እኔ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ። ምክንያቱም ማጣት ከባድነው ውስጧን የሚያብከነክናት ነገር አለ ። አንጀት ትበላለች እኔ ውስጧን ነው ያነበብኩት ።

    • @eatsaladwell1033
      @eatsaladwell1033 ปีที่แล้ว +3

      የወለደ አይፈርድም

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 ปีที่แล้ว +1

      Yamyeble nagre atweru ente ente nate lejoen attalme taftro lehun yecelal

    • @sabanizgi4131
      @sabanizgi4131 ปีที่แล้ว

      Endew magnet alneberebetm erkisochi🥺🥺🥺🥺🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️😭😭😭

  • @sparkuser136
    @sparkuser136 ปีที่แล้ว +78

    አንድ ነገር ተረዳሁ መውለድ መወለድ ብቻ በቂ አደለም ብቻ በዙሪያችን ብዙ መልካም ሰወች እንዳሉ ተረድቻለሁ ❤❤

    • @ibrahimhussein8528
      @ibrahimhussein8528 ปีที่แล้ว +4

      Melkam sewoch bayniru alem min timesil neber Allah yiwedewal ,melkam sewoch fikir setew asadegut kibir leasadagiwochu.

  • @genethailu5064
    @genethailu5064 ปีที่แล้ว +42

    ሰው እንኳን ልጁን የተጠፋፋውን ጎረቤት እንኳን ሲያገኝ በጣም ይደሰታል ይቺ ግን ደረቅ ናት

  • @genetlema9350
    @genetlema9350 ปีที่แล้ว +55

    አንድ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ያሳደጋቹ በስንታየው ሂወት እጃቹ ያለ ሰወች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @رهيمةبنتبابا
    @رهيمةبنتبابا ปีที่แล้ว +66

    ደስ የሚለው ነገር ልጁ ከብዙ ውጣ ውረድ በሇላ ውጤታማ መሆኑ ለቁም ነገር መብቃቱ እንኳን ደስ አለህ

  • @firahywethailu8784
    @firahywethailu8784 ปีที่แล้ว +122

    ሀረር ድሬደዋ እኮ ሁሉ ዘመድ ሁሉ ወላጅ ሁሉ ፍቅር ነው ክብር ይገባቸዋል የሀረር ሰዎች❤❤❤❤

    • @YetiHarar
      @YetiHarar ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው ፍቅር ነን❤

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 ปีที่แล้ว

      ​@@YetiHararአቦ ተባረኩ ሀረሮች አንዴ ነው ሀገራችሁን ያየሁት ግን አሁንም ግዜው እንዲህ ሆኖ ፍቅራቹ እንደ ዱሮ ነው?

    • @hayatbaser1452
      @hayatbaser1452 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @mawardimoh3582
      @mawardimoh3582 ปีที่แล้ว

      I couldn’t say it better ❤❤❤

  • @aynalembejdo9682
    @aynalembejdo9682 ปีที่แล้ว +209

    መውለድ ትርጉም የለውም ዋናው ማሳደግ ነው❤❤❤❤

    • @aselefgeletaw4829
      @aselefgeletaw4829 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደሥ አላችሑ

    • @FatySam
      @FatySam ปีที่แล้ว +3

      እውነትነው ያሳደገውን ነው ሰው የሚወደው

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w ปีที่แล้ว +2

      ትክክል✅

    • @breehanyrobi8537
      @breehanyrobi8537 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ዋናው ማሳደግ ነውመውለድማ እበትም ትል ይወልዳል ይላል ያገሬ ሰው

    • @haninhaninhaninhanin4866
      @haninhaninhaninhanin4866 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እኔ ልጄን በ9 አመታ እናቴጋ ትቻት ሣውዲ በባህር ሄድሁ አሁን ምንም አልመሥላትም እናቴን ነው የምወዳት

  • @esetechender8983
    @esetechender8983 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ስነስርአት ያለው ልጅ ነው።በዝምታ ውስጥ ትልቅ መልእክት አለ።ፈጣሪ በልጆችህ ይካስህ።

  • @wuda7899
    @wuda7899 ปีที่แล้ว +38

    እስከ ዛሬ ብዙ የቤተሰብ መገናኘት አይቻለሁ ሁላችንም እናለቅስ ነበር ዛሬ ግን እንኳን ላለቅስ ደንገጥም አላልኩም ስንታየሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና ነህ

  • @abc12452
    @abc12452 ปีที่แล้ว +23

    ስንታየሁ ግን ጀግና ነህ የኔ ምስኪን አብዙ ነገር ውስጡ አለ በልጅነቱ ተጮቁኗል አይዞክ አባዬ አልፏል😢😢ልጆችክን እግዚአብሔር ያሳድግልህ ፈገግታዉ ደሞ ልዩ ነዉ!!😍😍😍

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 ปีที่แล้ว +48

    ሴትዩዋ በተፈጥሮዋ መጥፎ ሴት ነች አሁንም ምንም አትደነግጥም፣ኡቢኤሶች ክብር ይገባችሁአል እናት እንደዚህ ታይቶ አይታወቅም

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o ปีที่แล้ว

      በተፈጥሮ 😂😂😂😂

    • @wintakinfe9563
      @wintakinfe9563 ปีที่แล้ว

      Alu gn liju ago enaten alwedm kale weketa

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +57

    ጭራሽ እናት ነኝ አለች እርፍ እዴ የልጅቱን ታሪክ ለመስማት እንጂ ባልጨርሰው ደስ ባለኝ የእናትየዋና የአባትየው እዴ ከውጭ አገር የመጣ ዲያስፖራ ነው የሚፈልጉት 😢😢😢😢

    • @selamawitabel1136
      @selamawitabel1136 ปีที่แล้ว

      ውጪ ነበርክ አለውኮ አባትዬው በግልፅ

  • @selamshybza
    @selamshybza ปีที่แล้ว +532

    ሶዶማዊነትን አጥብቀን እንቃወማለን

    • @mekdesmatiyos
      @mekdesmatiyos ปีที่แล้ว

      ✊✊✊✊✌️✊✊✊enqwomalen

    • @SofiaS-j9b
      @SofiaS-j9b ปีที่แล้ว +8

      እኔም እቃወማለው ፈጣሪ ከምድረገፅ ያጥፍቸው😡

    • @mekdesmatiyos
      @mekdesmatiyos ปีที่แล้ว +1

      Unwnet ke Ethiopia midir ayseram qidisti Hager nat ✊✊✊✊✊✊✊✊✊

    • @sirageali7732
      @sirageali7732 ปีที่แล้ว +2

      እንገላለን።

    • @meazi_Yeabara
      @meazi_Yeabara ปีที่แล้ว +1

      እኔም እቃውም አለሁ😢😢😢

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 ปีที่แล้ว +226

    በጣም የሚገርም ነው ሁለቱም ልጆች
    ታሪካቸው ተመሣሣይ ነው: ይሄኛው እድለኛ ሆኖ የሚረዳው ስላገኘ ነው እነጂ ያኞውም የጎዳና ኑሮ ኖራል ይሔኛውም እንደዚያው ::

    • @samkfn3321
      @samkfn3321 ปีที่แล้ว

      ያነኛው እሕቱ ሆነች ለት ? አላየሁም እኔ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 ปีที่แล้ว +43

    እበትም ትል ይወልዳል እንደሚባለው ሁሉ ስንታበየሁም በጣም የሚወዳቸውና ያሳደጉትን አያቱን መርጧል በኔ ትክክል ነው የሰራው ተባረክ ♥️

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +4

    መዋለድ ቋንቋ ነው የእውነት በአሳደገህ ስም መጠራትህ በጣም አደነቅሁህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraaman4300
    @saraaman4300 ปีที่แล้ว +714

    እርግጠኛ ነኝ ላለመናገር ፈልጎ እንጂ ብዙ ግፍ እና ስቃይ እንዳሳረፈችበት ይታይበታል 😢😢😢😢

    • @smirahussain3227
      @smirahussain3227 ปีที่แล้ว +29

      ወላሂአዉ ሰትዮቱ በጣም ክፉነት ታሰታዉቃለቸ

    • @fanetaykejordan1529
      @fanetaykejordan1529 ปีที่แล้ว +7

      እኔም እንደዛ ነው የተረደውት

    • @MamunKsa-d7o
      @MamunKsa-d7o ปีที่แล้ว +12

      ሴትየዋ ሴጣን መሰል ናት

    • @karimahmohamed7610
      @karimahmohamed7610 ปีที่แล้ว

      ሴትዮዋ ምንም የእናት አንጀት አልፈጠሪባትም አስቀያሚ ነት

    • @senaityohannesgebrezgabiher
      @senaityohannesgebrezgabiher ปีที่แล้ว +4

      ትክክል የኔም እይታ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 ปีที่แล้ว +41

    እኝህ ሶትዮ ሀብታምና ጤነኛ የሚፈልጉት

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 ปีที่แล้ว

      ስህ

    • @yikirbaysewuhunu
      @yikirbaysewuhunu ปีที่แล้ว +2

      እኔ ልጃብሆን አይደለሁም ብይ እመለስ ነበር

    • @shemsiyakedir9989
      @shemsiyakedir9989 ปีที่แล้ว

      @@yikirbaysewuhunu ጤናቸው ያጠራጥረኛል

    • @ሀዩሀዩ-ጠ5ቸ
      @ሀዩሀዩ-ጠ5ቸ 3 หลายเดือนก่อน

      ነና ጤነኛ አይደለም እዴ እሄ

  • @abebaradie2477
    @abebaradie2477 ปีที่แล้ว +57

    ከእናቱ በላይ ደስ ያለው ባልዋ ነው

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +54

    ለእናታችን አበበች እሸቼ የማቱሳላን እድሜ ይስጣቸው እንዲህ ነው እናትነት ያልወለዷቸውን ልጆች ማሳደግ መታደል ነው

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 ปีที่แล้ว +117

    28 አመት የጠፋን ልጅ እንዲ ነው የምትቀበለው በጣም ክፍ ሴት ናት እናት ብትሆንለት ጥሏት አይጠፋም ነበር ልጁ የእናት ፍቅር የተራበ ነው

    • @eagle4452
      @eagle4452 ปีที่แล้ว +2

      Setyow kefo nat !!!!

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh ปีที่แล้ว +4

      ስሜቷን መግለፅ አትችል ይሆናል።

    • @yodybirhanu7064
      @yodybirhanu7064 ปีที่แล้ว +1

      Setyewa yetebekut ke Australia new, liju local hone endet accept tadreg, cheger eko new

    • @martaalyalew1816
      @martaalyalew1816 ปีที่แล้ว +1

      እውነትያሳዚናት ጉረቢትምእዲህ አይሁን😢😢😢😢

    • @Foziseid323
      @Foziseid323 ปีที่แล้ว +8

      ሤትየዋ ዉጭ የኖረ የነጠጠ ሀብታም ነዉ የምትፈልግ🙄🙄🙄🙄

  • @bayusharegaw1564
    @bayusharegaw1564 ปีที่แล้ว +19

    ከወላጅ እናቱ ይልቅ
    ለአሰዳጊወችሁ ብዙ ያወራል እኝህ እናት ግን በጣም ክፉ ሰው ነት::ለመኔኛዉም እንኳን ደስ አለችሁ::

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 ปีที่แล้ว +243

    የኤፍሬምን ዲኤንኤ ቶሎ አፍጡንልን ያቺ ሚስኪን እህት ወንድሟ ሆኖ በተደሰትን ወንድማችን እናት በመሆንዋ እናዝናለን ለአንተ እንኳን ደስ ያለህ

    • @ዙዙነኝስደተኛዋ-የ6ቸ
      @ዙዙነኝስደተኛዋ-የ6ቸ ปีที่แล้ว

      ዛሬ ሳይለቁት

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว +1

      ​@@ዙዙነኝስደተኛዋ-የ6ቸአላሄህ ማካለሉ የዛሬ ሥምንት ይለቀቃል ይመሥለኛል

    • @ZezuLove-i4t
      @ZezuLove-i4t ปีที่แล้ว +2

      የእናት ለዛ የላትም

    • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
      @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ ปีที่แล้ว

      ​@@ዙዙነኝስደተኛዋ-የ6ቸ በወር እኮ ነው እሚደርሰው እንደት ብሎ በሳምንት ይደርሳል ብለሽ ነው

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd ปีที่แล้ว +1

      በእዉነት የሁላችንም ጭንቀት ነዉ አምላክ ይርዳዉ ሳሰበዉ ሁሉ ያሰለቅሰኛል እንደ እህቱ ምኞት ሆኖ ያሳየን

  • @Emout.IN7
    @Emout.IN7 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ወንድም የኔ ምስኪን የኔ ከርታታ ሁሉም አለፈ ታሪክ ሆነ ባለቤትክንና ልጆችክን በርትተህ ተንከባከብ ደስታዎችህ እነሱ ናቸው እንኳንም አገባህ ወለድክ በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይልብህን መሻት ይሙላልህ

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 ปีที่แล้ว +100

    ልጁ ደስ ሲል ድቡሸ በናቱ የሆነ ዉስጡ ያዘነበት ነገር አለ ሴትዮቱ የእናትነት ለዛ የለወትም

    • @نجاتنجات-ك8ص
      @نجاتنجات-ك8ص ปีที่แล้ว +11

      ልጅ ጎበዝ አስተዋይ ነው ግልፅ ነው እንደእናቱ አደለም ለእናቱ ግን ፍቅር የለውም ብዙም አልተደሰተም

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt ปีที่แล้ว +6

      አወ እዉሥጡ ቡዙ ነገር አለ በሥ ለማዉራት አልተመቸዉምጅ😢😢😢😢 ምስኪን ይቺ ደረቅ

    • @ብርቱካንወርቁወሎ
      @ብርቱካንወርቁወሎ ปีที่แล้ว +1

      አወ በጣም

    • @SamrawitNegusse-o6d
      @SamrawitNegusse-o6d ปีที่แล้ว

      ​@@نجاتنجات-ك8صendwm be sewyew des yalew yemslewal

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 ปีที่แล้ว +4

      መናገር ያልፈለገው ብዙ ነገር ይታይበታን ልጁ 😢😢😢

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 ปีที่แล้ว +10

    እኔምለው ልጇ ሥታገኝ እደዚህ አይነት ሥሜት ነው ሚሰማት እረ ምን አይነት እናት ነች ከጅምሩ የእናቱ ልክ ሥላወቀ ነው ትቷት የወጣው ጀግናነህ ወድሜ

  • @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ
    @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ ปีที่แล้ว +26

    ወዶ አደለም ልጁም የጠፍው ጥያቄዋ ሁሉ ደስ እማትል እናት እኔ መቸም ደስአላለችኝም😮

  • @hermelatsega5950
    @hermelatsega5950 ปีที่แล้ว +3

    እናትዬው ያለፉበትን ችግር የሚያውቀው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው ። ልጁም ፈጣሪ ጠብቆ ለዚህ አድርሶታል።

  • @Mom-qg2dy
    @Mom-qg2dy ปีที่แล้ว +59

    ልጁ ግን ያሳዝናል የሆነ የደበቀው ህመም አለ ለማንኛውም እንኳን ደስ አለህ እናቱ ግን ጨካኝ ናቸው 😢😢

  • @Rahme-ci9sh
    @Rahme-ci9sh ปีที่แล้ว +21

    ልጁ በጣም ጀግና ነው ውለታ የዋለለትን አይረሳም በጣም አደነኩት

  • @emuemu9712
    @emuemu9712 ปีที่แล้ว +21

    ልጁ ጀግና ነው ያሳደገቺውን ነው እሚደጋግመው❤

  • @ydue5437
    @ydue5437 ปีที่แล้ว

    ሴትየዋ የጤናዋ ነገር ጥሩ አይመስለኝም ምንም ስፍስፍ አላለችም😮 ወድሜ ለማንኛውም እንኳን ደስ አለህ

  • @saedofee9014
    @saedofee9014 ปีที่แล้ว +24

    ስንታየው እንዳንተ በወላጆቻቸው የተገፉ ብዙ ኢትዮጵያዊያን አለን ለኛ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ለአንተ እመኝልሀለው

  • @seniafeworki1066
    @seniafeworki1066 ปีที่แล้ว +836

    ልጃቸው አሳዘንከኝ ከቻልክ ኮሜንቶቹን አታንብብ ለሞራልህ እናትህ ተመልካችን አሳዝነዋል ላንተ እንኳን ደስ አለህ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn ปีที่แล้ว +20

      ደረቅ ልብ ያላት እናት

    • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
      @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል ปีที่แล้ว +11

      😂😂😂በጣም የናትነትን ልብ ያዋርዳል😢😢

    • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
      @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል ปีที่แล้ว +23

      ጪራሺ እናትሕ ነኝ ወይ አላለችም ጉድ በል😂😂

    • @tiztadesta
      @tiztadesta ปีที่แล้ว +15

      አላሳዘኑም። ልጃቸው አለመሆኑን ለምን ተናገሩ ነው ። እናት ሆዷ ይነግራታል እኮ።

    • @aneshamood6033
      @aneshamood6033 ปีที่แล้ว +5

      በጣም የገረመኝ እናትየው ትንሸ አይሰማቸውም በዚህ የመሰለ ልጅ ገና ያረጋግጣሉ እውነትህን ነው ከአንዳንድ ቤተሰብ የጎረቤት ሰንት አይነት እናት እህት ወንድም አለ ቤተሰብ ማባረር ያሳዝናል ግን ፍቅር እንሰጣቸው መቼም ወለጅ ሁፍ ልል በአላህ ፊት አይፈቀድም ምንም ብታደርግ እናት እሺ ነው እግሩዋን ሰመህ ብትሸናብህም ተቀብለህ እሱንም ካገኝህው ጀነትን ከመረቀችህ ከሚሰትህ በላይ የምታያት ሚሰት ትለወጣለች ታገባለህ እናት ካመለጠች አትገኝም እናቱን የማይወድ ሰው ለኔ አውሬ ነውእናቱን የማይወድ አለ ካሉኝ ሰው ነው አልለውም አውሬ ባይ ነኝ በአጠቃላይ አባት እናት የማያከብር ለኔ ሰው አይደለም ቢመቱዋችሁ ቢደበድቡዋችሁ የነሱን ወለታ በአላህ ቤት ከፍለህ አትጨርሰም ሳያመልጡዋችሁ ይቅርታቸውን ተቀበሉ የወላድ ያለህ ፍረድ በተረፈ አላህ ለሀገራችን ሰላም ለዚህ ለደሃ ህዝብ አላህ ይቁምልን ኢቢኤሰ አላህ ይክፈላችሁ በወለዳችሁበት ልጆች ይጠብቃችሁ ከሰው ምንም አይገኝም ከአላህ ነው ሁሉም ሰላም ሁኑ

  • @emumiftah2467
    @emumiftah2467 ปีที่แล้ว +91

    ለካ እስከዛሬ የእኔ እንባ የሚፈሰው አስቤበት ሳይሆን የሰወቹ እንቅስቃሴ ሳላስበው አይኔ ቀልቶ ትራሴ እርሶ በስሜት ተውጨ ሳላስበው ያልቅ ነበር ዛሬ ግን ሴትዮዋ ባታወራ ደስታየ ነበር😢😢😢

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 ปีที่แล้ว

      እኔምገረመኝ ለ28አመታትማለትቀላልአይደለም ካአሁንአሁንልጄአይደለምትላለችብዬነበር

    • @አብ-ሳላት
      @አብ-ሳላት ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Kalidesmael
      @Kalidesmael ปีที่แล้ว +2

      እኔም ባልና ሚስት ባያወሩ ፍቃደኛ ነበርኩ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 ปีที่แล้ว

      Setyowa tasferalech liju diaspora bihon enatu taleks neber ahuni gin .....

    • @emumiftah2467
      @emumiftah2467 ปีที่แล้ว +1

      @@salamaseyoum4974 አላህ እንደኛ ሀጢያት አይከፍለንም አልሀምዱሊላህ ልጁ ከዲያስፖራ በላይ ነው ሙሉ ጤናማ ነው

  • @girmagetahun9653
    @girmagetahun9653 ปีที่แล้ว

    ልጁ በጣም መልካም ሰው ነው በጣም አሳዝኖኛል ስለ ሌላ ነገር ሃሳብ መስጠት አልፈልግም!!!

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 ปีที่แล้ว +45

    ወየው ለየት ያለች እናት የእናትነት ባህሪይ የሌላት ጌታ ሆይ

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 ปีที่แล้ว +24

    እንኳንም እናት ኖረክ አሳዳጊ እናትክን ልክ እንደ እናት ማግኘትክ መታደል ነው እነጂ ይህቺ የእናት ወዝ የሌላት ናት 😢

    • @hawaahmed5380
      @hawaahmed5380 ปีที่แล้ว

      የምገርሙ እናት ናቸው

  • @miradubai4596
    @miradubai4596 ปีที่แล้ว +11

    ልጁ ጅግና ትህትናህ ሳቅህ ደሰ ሲል በሰቃይ ያልፋ ሰው ፈገግታው የኔ ውንድም ክብርልኝ❤❤❤

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube ปีที่แล้ว +12

    ክብር እዚሕ ደርዳ ያደረሱት ከእግዚአብሔር በታች ያለት የሞቱት ነፍስ ይማር ያሉትም በሂወት ያቆይልሕ አበበች እሸቴ ይቅረቡልን እንያቸው እነይሕ ደግ እናት 😍😍😍😍

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 ปีที่แล้ว +13

    ልጁ ውስጡ በእናቱ ላይ ከበድ ሀዘን አለ ስውየው ግን በጣም ልበ ቅን ነው እግዚአብሔር ይባርከው

  • @MaarY-zg7ni
    @MaarY-zg7ni ปีที่แล้ว +58

    የኔ አባት ሲያዮህም የደስ ደስ አለህ የምር እንኳንም የህይወት መስመርህ ተስተካከለህ ❤❤❤

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 ปีที่แล้ว +125

    በልጃቸው ላይ ጠንከር የሚሉ እናቶች😢 ከ 28 አመት በኋላ ላገኙት ልጅ ተነስተው እንኳ አለማቀፍ🤔 አላህ ለ ልጆቼ የምራራ እናት ያድርገኝ

    • @ለምለምyouTube-m8p
      @ለምለምyouTube-m8p ปีที่แล้ว +2

      በጣም ይገርማል😢😢😢😢

    • @Emuhamed-u8c
      @Emuhamed-u8c ปีที่แล้ว +2

      እር ይቸ ጉድ ናት

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ ปีที่แล้ว +1

      የምር እኔ እራሡ ገረመኝ

    • @alemkebede5614
      @alemkebede5614 ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂😂😂😂😂ውይይይይይይይ እናት አይደለችም ወሬኛ እሷ ነች አቃጥላ ያሳደደችው

    • @sitrarame9822
      @sitrarame9822 ปีที่แล้ว +1

      ሴትየዋ እንደዚህ የሆኑ ልጃቸው ሌላ ቦታ የሚያገኙት ምስሏቸ ነሽ ስል አሜሪካ ወይም አውሮፓ አንደዛነበ ለዚህ ነው ቀዝቀዝ ያሉት የጥቅም ሰው ይመስሉኛ ልጁም ሳስበው ስለወለዱት እንጂ ልቡ ያጃራ እናቱ ነው የሚወደው

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 ปีที่แล้ว +2

    Ebs እንኩዋን ደህና መጣችው ከፈጣሪ በታች የሰው እምባ አባሾች አሳዳጊ ከወላጅ በላይ ናቸው እኮ ጥሩ ፍቅር ሰተው ስላሳደጉት ክብር ይገባቸዋል 😍👏

  • @فاطمهحسن-ي6ن5ت
    @فاطمهحسن-ي6ن5ت ปีที่แล้ว +146

    ፈጣሪየ እንደዚች አይነት እናት እንኳን ለወዳጅ ለጠላት እንዳሰጠዉ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 ปีที่แล้ว +1313

    እናትነት ወገ የለላት ደርቅ ነች 😊 ፍትህ ለህዝባችን አማራዬ😢

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 ปีที่แล้ว +41

    እሚገርመው ልጂም ቆፍጠን ያለ ነው እግዚአብሔር እርዲቶሀል የሚገርም ታሪክ ነው❤

  • @teshometesfaye5605
    @teshometesfaye5605 ปีที่แล้ว

    ዮኒና ሰጊ ጥረተችሁ ስለተሰካ ደስ ይላል። በእውነት ይህ ሥራችሁ በጣም ትልቅ ነው።

  • @mekdeskebedegebre8011
    @mekdeskebedegebre8011 ปีที่แล้ว +46

    እናትህ ነኝ ወይ አለች እግዚኦ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ እኔ እናቴ ናት ብለህ ባትመጣ ጥሩ ነበር ሁሉን ነገር እየነገራቸው ማብራሪ ይጠይቁታል ፈጣሪ ከአንተጋር ይሁን

  • @ታደለዳዲ
    @ታደለዳዲ ปีที่แล้ว +16

    ሲንታየው እግዚአብሔር አንተ ጋር ይሁን አንተ እድል ካንተ ጋር ነው በህይወት ውስጥ ያለፉትን ሰዎች ባለመርሳትህ አደንቅሀለው አሁንም እነሱ ላይ ትኩረት አድርግ አንተ የነሱ ውጤት ነህ በመልካም ስብህና ነው ያደከው ተባረክ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 ปีที่แล้ว +44

    ፈላጊዎችንም ሳይ የተገናኙትንም ሳይ አለቅሳለሁ ዛሬ ግን ምንም አልመሰለኝ ለምን እንደሆነ አላቅም ብቻ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @jdcell63
      @jdcell63 ปีที่แล้ว +5

      የሴትየዋ ጭካኔ ነው እኔም እንዳንች ምንም አልመሰለኝም

    • @zeritufetene
      @zeritufetene ปีที่แล้ว +1

      Sewechu gezeb eje wechi ayenew seletebalu yenatenet weg yelatem hlachinem nen😢

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 ปีที่แล้ว +2

      Setyowa emba adrk nachew

    • @daneydaney9650
      @daneydaney9650 ปีที่แล้ว +1

      ይቺ ሴትዮ የምር ሰው አይደለችም በስማም እንካንም ጥላት ጠፍ ይቺ ክፍ ሆ ደሞ ውጪ ነበርክ ሆ ገንዘብ ነው የፈለጉት ስው አይደለም

    • @hirutbeyene3723
      @hirutbeyene3723 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @genetlema9350
    @genetlema9350 ปีที่แล้ว +1

    ስንታየው ልጆችህን ያሳድግልህ በጣም ጨዋ ሰው ነህ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 ปีที่แล้ว +62

    ይቅርታ አድርጉልኝ ምንም ደስ ያላለችኝ እናት 😢😢😢😢😢 ልጅ ምንም ይሁን ልጅ ነው የዛሬ ሳምንት የተናገሩት ነውረኛ ቃል 😢😢😢😢 በሽተኛ ቢሆንም የራስ የራስ ነው አለች ጨካኝ 😢😢😢😢ትንሽ እንኳ ለሰው ግድ የሌለሽ እናት

    • @Mg54686
      @Mg54686 ปีที่แล้ว +2

      Tekekl

  • @tibletargamo925
    @tibletargamo925 ปีที่แล้ว +8

    ልጁ በጣም ትሁት ሰዉ እንደሆነ ያስታዉቃል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 ปีที่แล้ว +268

    የእናት ልብ የላትም በስመአብ😢 ሰላም ለኢትዮጵያ ለውዲቷ ሀገራችን

    • @meheretadefris8903
      @meheretadefris8903 ปีที่แล้ว +3

      Egziyabher yemesgen kezih behuwala anayatem

    • @almazliben3803
      @almazliben3803 ปีที่แล้ว +4

      የምትገርም ሴትዩወይኔ 😢😢😢

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg ปีที่แล้ว +3

      እረ ደረቅ ነች ወላሒ😢😢😢😂😂😂

    • @esayasberhane5454
      @esayasberhane5454 ปีที่แล้ว

      Yes you are right 👍👍👍

    • @winniedawit4823
      @winniedawit4823 ปีที่แล้ว

      በትከክል

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 ปีที่แล้ว

    ስንትአየሁ አሉክ ስምን መላክ ያወጣዋል የሚባለው እውነት ነው የፈጠረክ አምላክ አልተወክ እግዛአብሄር ይመስገን በህይወትክ የገጠሙክ ሁሉ መልካም ናቸው ስነስርአት በትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እናት እንዳደክ ያስታውቃል ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @berhanusetegn1182
    @berhanusetegn1182 ปีที่แล้ว +307

    ዮኒ እና ዓዲ አቀራረባችሁ ኢትዮጵያዊ ጨዋነትና ትህትና የተሞላበት አቀራረባችሁ በጣም ነው የሚደነቀው በርቱ። የሰውን ስሜት የምትረዱ በመሆኑ አቀራረባችሁ በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀቀጥሉበት።

    • @selamgyhons-rj3ik
      @selamgyhons-rj3ik ปีที่แล้ว +3

      የተኛበት አንጀትሽ እንዴት እንደከረመ አንቺታውቂያለሽ ብቻ ከባድነው እንኳን ተገናኛችሁ ቀሪዘበናችሁ ይባረክ ልጆችህ ይባረኩ የጫልዬም ንፍሱን ይማረው

    • @zn9868
      @zn9868 ปีที่แล้ว +4

      እነሱን አለማድነቅ አይቻልም የcomentaterochunema metew nw

    • @FhGj-bs5vf
      @FhGj-bs5vf ปีที่แล้ว +4

      እባካቹ ሰልክ ቁጥር የ ebs ካላቹ

    • @Fatya-rr6mn
      @Fatya-rr6mn ปีที่แล้ว +4

      የእናትነት ጠአም የሌላት ሤት 😮

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 ปีที่แล้ว

      ​@@FhGj-bs5vfአፋልጉኝ ላይ ከታች ይለቀቃልኮ

  • @שוונשוונדו
    @שוונשוונדו ปีที่แล้ว +66

    የምገር ቤተሰብ እንኳን 28 አመት 28 ቀን የተለያዩ አይመስሉም ለማንኛዉም እንኳን ተገናኙ ዮኔ እና ፀዲ እግዚአብሔር ዪስጣችሁ❤

    • @ጦጢት
      @ጦጢት ปีที่แล้ว +2

      ምን አልባት ውስጥ ተገናኝተው ለሚዲያው ድምቀት ካራክተር ተሰቱዋቸው እንዳይሆን

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለሻል ውዴ ኧረ እናትዮዋ ድርቅ ያለች የእናትነት ወዝ የሌላት ነች ወላሒ ይገርማል

    • @elfeneshabayneh169
      @elfeneshabayneh169 ปีที่แล้ว

      ድንጋይ ቤተሰብ ስሜት የሚባል የላቸው ለምን እንደፈለጉትም አልገባኝም በሌላ ታሪክ አለቅስ ነበር እነዚህ ግን ወይ ፍንክች

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd ปีที่แล้ว +1

      እኔ እንደሚሰማኝ ይች ሴትዬ ልጆን ናፍቃ ሳይሆን በሚዳያ የቀረበችዉ ሰዉ ሲያረግ አይታ ይመሰለኛል ምንም አይነት ለዉጥ አይታይባትም ልጄ ነዉ ብላ አሁንም እምትገርም ነች ebsምሰጋና ይገባቸዋል በትክክልባልና ሚሰት አንድ ናቸዉ እንደሰማቸዉ

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว

      @@GT-eg1fd ኧረ በጣም ነው የሚያስጠሉት

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 ปีที่แล้ว +148

    እናትዬዋ ሲጀመር ብዙም የእናት ልብ የላትም አልደነገጠችም ይሄም ልጅሽ መሆኑው ሰውዬ ከእናቱ የበለጠ አሳዳጊው ደስ አላቸው

    • @mlibra1473
      @mlibra1473 ปีที่แล้ว +2

      Big respect for Step Dad, ክብር ለእንጀራ አባትየው❤️

    • @selmaselmaselmaselma5142
      @selmaselmaselmaselma5142 ปีที่แล้ว +3

      ውጪ መሄዱ እና አለመሄዱ

    • @tigestshimles4329
      @tigestshimles4329 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ያድርሰህ ውሰጥህ ብዙ የታፋነ ነገር እንዳለ ያሰታውቃል

  • @gubaamba8039
    @gubaamba8039 ปีที่แล้ว +6

    I feel you brother. I love my grandma so much. No one can replace her.

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 ปีที่แล้ว +17

    እንኳንም እናትህ አላሳደገችህ ፈጣሪ የሚመጣብህን ክፉ ነገር ስለሚያዉቅ ነዉ ሰዎች በዙሪያህ ያስቀመጠልህ ለአንተ እንኳንም ጥያቄህ ተመለሰልህ

  • @anumussa
    @anumussa ปีที่แล้ว +42

    የልጁ ህይወት ይገርማል ወላጅ ቢጥልህም የሚያሳድግህ ማህበረሰብ ማግኘት መታደል ነው ። ይህ ነው የሚያምርብን

    • @appseth8007
      @appseth8007 ปีที่แล้ว +1

      አልጣሉትም አንሳት እሱ ያሳዳጊን ፍቅር ነው የወሰደው

    • @jntbrok8611
      @jntbrok8611 ปีที่แล้ว +1

      ከዚህች እናት እንኳን በውጭ አደገ የናት ወዝ የሌላት ድርቅቅቅቅቅቅ ያለች

    • @wintakinfe9563
      @wintakinfe9563 ปีที่แล้ว

      Adis abeba bihon manm aysadgewm

  • @Ahmed11119
    @Ahmed11119 ปีที่แล้ว +72

    እደዚች እናት ጨካኝ አይቸ አላቅም ምንያለችው ደረቅናት ሱባሀን አላህ አጀተ ደረቅ ቢቀርስ ከዚች

    • @rshedarsheda48
      @rshedarsheda48 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂 ወለህ እኔም ገሪሞኚል

    • @hihdiyifhduf1122
      @hihdiyifhduf1122 ปีที่แล้ว +1

      Mn adergechina

    • @Ahmed11119
      @Ahmed11119 ปีที่แล้ว

      @@hihdiyifhduf1122 እሽ

    • @Ahmed11119
      @Ahmed11119 ปีที่แล้ว

      @@rshedarsheda48 እውጭ ነበርክ እደ አለች ሱባሀን አላህ ኑ ከኔጋ ቤተሰብ እንሁን ግሩብ ካለ አስገቡኝ የመደማመሪያና የሰአት መሙሊያ

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 ปีที่แล้ว +2

    ሴትየዋ የኢትዮጵያ እናት አንጀት የላትም ልጅን የሚያክል ነገር ከ28 አመት በሁላ ስትገኝ ደንገጥም አላለችም
    ዬኒ ጸጊ በጣም አደንቃቸዋለሁ
    በርቱ

  • @asnakechasres4579
    @asnakechasres4579 ปีที่แล้ว +23

    እረ ይቺ ሴትዮ በጣም ገራሚ ነች ዛሬስ በሳቅ ነው የሞትኩት እስከ ዛሬ ካየኀቸው እናቶች ሁሉ ትለያለቾ

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz ปีที่แล้ว +29

    በጣም የሚገርሙ ቤተሰቦች ናቸዉ ድርቅቅቅቅ ያሉ😢😢😢😢

    • @alnejoum7442
      @alnejoum7442 ปีที่แล้ว

      aw demo kfthew bgeta semi

  • @hayriyaahmedin6396
    @hayriyaahmedin6396 ปีที่แล้ว +9

    የሴትዮ አጠያየቅ ይገሪመኛል እስከ ዛሬ ebsላይ የምቀሪቡ ቤተሰቦች ሁሉንም እከታተላለዉ እደዝ እናት አይነት አልገጠመኝም

  • @tsehaygalraya
    @tsehaygalraya ปีที่แล้ว

    መውለድ ቋንቋ ነው ኣለኮ ኡፍፍፍ ያጠፋበት ምክንያት ብዙ እንደበደለቹ ያስታውቃል😥😥😥😥😥 ግን ተበዳይ ክሆንክ ፈጣር ከፍ ያረጋልና ክዝ በላይ ከፍ ያርግህ ወንድሜ🙏🎉🎉🎉🌺❤

  • @belaineshsolomon5244
    @belaineshsolomon5244 ปีที่แล้ว +40

    ውጣ ውረድህ ባዛ የኔውድ እ/ር አምለክ መጨረሻህን እንኳን አሰመረልክ ዘረህ ይብዛ ረጅም እድሜ ይስጥህ የልጅ ልጆችህን እይ ፈጣሪ በጤና ይበርክህ ያለፈው ታሪክህ ሞልቶ ያለፈ ወንዝ ይሁን

  • @MeseretNegash-mo4rr
    @MeseretNegash-mo4rr ปีที่แล้ว +28

    ሲያሳዝን የኔ ወንድም ፈጣሪ ልጆችህን ይባርክልህ❤

  • @Selam-t6g
    @Selam-t6g ปีที่แล้ว +476

    አረ በስላሴ የእነዚህ ሰዎች ልብ ግን 😢😢😢😢ወዮ አባትየው ውጪ ነበርክ አለ እነሱ ብር እንጂ ልጅ አይደለም የፈለጉት ምንም የደስታም የድንጋጤም ስሜት የላቸው ደነዞች

    • @nebyatmikale2436
      @nebyatmikale2436 ปีที่แล้ว +6

      እውነት ነው😂

    • @yamhg80
      @yamhg80 ปีที่แล้ว +15

      😢እኔ ለልጁ አሰብኩለት ብር ከለለው መቸም ዋለት😂 አሁን እነዚህ በስመ እናት አባት እናት አባት ተብለው ሊጠሩነው ኤጭ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg ปีที่แล้ว +14

      ወላሒ ድረቅ ያሉ ናቸው በስቱ አለቀስን ዛሪ ደሞ የትዝብት ትዝብት😂😂😂😂

    • @FatmaMohamed-wn6yq
      @FatmaMohamed-wn6yq ปีที่แล้ว +7

      አዉ ብር ነዉ የሚፈልጉት ደረቅ ናቸዉ ሁለቱም የናት አጀት የላትም

    • @UMAbdelah
      @UMAbdelah ปีที่แล้ว +4

      እናሂቱም ብላለች

  • @zufankebede5756
    @zufankebede5756 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ከልበ ደንዳና ሰው ይሰውረን ስንታየሁ የተበደለ እና የተገፋ ሰው ነው በእናቱ ፈጣሪ ግን በደጋግ ሰዎች ሸፈነው አንድዬ ይክበር ይመስገን❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd ปีที่แล้ว +12

    መወለድ ቆንቆነው የሚባለው እኮ ለዚነው ከተዋለድናቸው የበለጠ ብዙ መልካምባዳዋችአሉ ❤❤

  • @awerubegom7346
    @awerubegom7346 ปีที่แล้ว +24

    እኔ እንደምመስለኝ ልጅ ከመጀመርያም የጠፋ በእናቱ ጫና ይመስለኛል 😢እናቱ ሀይለኛ ይመስላሉ

  • @almialmi6047
    @almialmi6047 ปีที่แล้ว +347

    ከናቱ ይልቅ የኔ ልብ እርብሽ አለ ድርቅ ያለች እናት በስማም ፍትህ ለወገኔ💔😥😥

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 ปีที่แล้ว +4

      እረ እች ደረቅ ነች

    • @አገሬዋለልኝ
      @አገሬዋለልኝ ปีที่แล้ว +10

      😂😂😂 ሲጀመር ቢመች ልጅ ይጠፋ ነበር እንዴ ምን ሆናችሁ ነው 😢😢 ፍትህ ለወገኔ ለአማራ

    • @almialmi6047
      @almialmi6047 ปีที่แล้ว

      @@genetteshome3906 ደረቅስ ለዛ አለው በማሪያም ካሁን አሁን ልታለቅስ ነው ስል ድር ሆሆ የዛሬ ብቻ እባ ሳያፈስ ያለፈ ፕሮግራም😂

    • @almialmi6047
      @almialmi6047 ปีที่แล้ว +4

      @@አገሬዋለልኝ ያንቺስ ከፋ😂 እናት እነዲህ ነው እኔኮ በስደት ሆኜ ድምጿን ስሰማ በንባ አደል የማወራት ልጄን

    • @tenawt6636
      @tenawt6636 ปีที่แล้ว +8

      ደግሞ አይኔን ያጣሁት ባንተ ምክናያት ነው አላለችም አልቅሻለሁ ለማለት ነው 😂😂😂😂😂

  • @zebibataher9681
    @zebibataher9681 7 หลายเดือนก่อน

    ወይዘሮ አበበች በረካ ሁኚ የአናትነት❤❤ ፍቅር ለስጠችህ ክብር ይገባታል።

  • @haninhaninhaninhanin4866
    @haninhaninhaninhanin4866 ปีที่แล้ว +12

    የሚሥቱ እናት አባት ተባረኩ እድሜ ይሥጣችሁ የምር እዴት የተባረኩ ናቸው

  • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ
    @ፋፊነኝቢንትሀምዛ ปีที่แล้ว +39

    ቤተሰብ ሲገናኝ ከእነሱጋ እኩል አለቅስ ነበር ዛሬ ግን አላለቀስኩም እኔጃ በዛ ሚስኪን ልጅ ምክኒያት በጣም ነው የጠላኋቼው ምንም ቢሆን የሰው ልጅ በዛ ሁኔታላይ ሆኖ ሲታይ ልብ ይሰብራል

    • @emumiftah2467
      @emumiftah2467 ปีที่แล้ว +11

      እሷ መች አልቅሳ እኛ እናልቅስ😅😅😅😅

    • @خديجهه-و1ز
      @خديجهه-و1ز ปีที่แล้ว +4

      እኔም እንደ አንች ነኝ ግን ይች ሴትዩ እንባ አድርቅ ናት በጣም ነዉ ያናደደችኝ ሱባሀን አላህ ሰዉ በሰዉነቱ በከበር አለበት በጣም ነዉ ያሳዘነኝ አላህ ያገናኘዉ

    • @hihdiyifhduf1122
      @hihdiyifhduf1122 ปีที่แล้ว

      Mnm aladergchim setiyewa tefatot

    • @haregwoubeshat5274
      @haregwoubeshat5274 ปีที่แล้ว +5

      እኔም እነሱ ከውጪ የማመጣ ዲሰፖራ ነበር የጠበቁት አልተሳካላቸው በጣም ይገርማሉ ውጪ ነበርክ አሉት እኮ

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 ปีที่แล้ว

      ​@@hihdiyifhduf1122😮😮

  • @kinjokonjo4874
    @kinjokonjo4874 ปีที่แล้ว +12

    ይወኒና ፀዲ የኔ መልካሞች እናትየዋ ጭራሽ የወላጂነት አንጀት የላትም ልጅ መልካም ልብ ስላለው መልካም ሰወች ገጥመውታል

  • @mulugetashume4118
    @mulugetashume4118 ปีที่แล้ว

    እኔ አንተን ብሆን ማግኘት እምፈልግ አይመስለኝም አንተ ምርጥ ልጅ ነህ

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 ปีที่แล้ว +12

    አትሻብን እናትነት 😢
    ድርቅ ያለች ሰው ልጁን እቅፍ አርጎ ያለቅሳል ሱበሀን አላህ

  • @nomore3027
    @nomore3027 ปีที่แล้ว +216

    የነዚህ ልጅ ከመሆን ቢቀር ይሻላል ጥቅም ፈላጊዎች በጉዲፈቻ ውጭ ሀገር ሂዶ የመጣ ነው የሚፈልጉት😢

    • @romantup9195
      @romantup9195 ปีที่แล้ว +2

      Kalhesdes be gede derke new ende wey gud😂😂

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 ปีที่แล้ว +2

      አወ 😅😅

    • @santayomoges9870
      @santayomoges9870 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂ewnti belshali

    • @genetnegash3152
      @genetnegash3152 ปีที่แล้ว +28

      ውጪ ነበርክ ብለው ሲጠይቁት አይ ሲላቸው እእእእ😒😒😒😒😒አላሉም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sbhgggffff8806
      @sbhgggffff8806 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 ปีที่แล้ว +24

    ልጁ ግን ውስጡ የሆነ ነገር አለ!!እንኳን በሰላም ተገናኙ

    • @SoliFkrr
      @SoliFkrr ปีที่แล้ว

      Aow yhone yedebeko mistir ale yastawukal😢😢😢

  • @shewaregedmekonen3884
    @shewaregedmekonen3884 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ሆይይይይ ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን እባክህ ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሁሉም ሳቅም ለቅሶም የሚያምረው😢😢😢

  • @ቃልዬይቱብ
    @ቃልዬይቱብ ปีที่แล้ว +153

    ፈጣሪ ድረስ ውጪ ነበርክ የሚለው ፖርት ወላሂ አስቆኛል እንደኔ የገረማችሁ

    • @milenaashifaa5268
      @milenaashifaa5268 ปีที่แล้ว +10

      😂😂😂😂😂 Me too ጥቅም ፈላጊ ናቸው ያሳዝናል

    • @zamzambashir9001
      @zamzambashir9001 ปีที่แล้ว +2

      Yichi arogit sigibgib nech😂😂

    • @makiyakonjo3934
      @makiyakonjo3934 ปีที่แล้ว +7

      ልጃቸውን ያገኙ አይመስሉም ደነዞቺ

    • @Chereqa1357
      @Chereqa1357 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂😂 ሳልወድ አታስቁኝ 😢

    • @hanamulugeta123
      @hanamulugeta123 ปีที่แล้ว +2

      Biyans lela gize ayteyikutim geta hoy

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash ปีที่แล้ว +64

    አንዳንድ የዱሮ እናቶች ብዙም ግድ የላቸውም ነበር ለዛ ነው ልጁ ልቡ ያላረፈው:: ስንታየውን እዚህ እንዲደርስ የረዱ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው የሞቱትንም ነብስ ይማር.!

    • @venustesfamikael7647
      @venustesfamikael7647 ปีที่แล้ว +3

      መናገር ያልፈለገው ነገርማ አለ ብዙ ግፍማ አድርገውበታል😢😢😢

    • @hgdd-kv5gn
      @hgdd-kv5gn ปีที่แล้ว

      አዶውም የድሮ ሠው ነው ለልጁ መስዋት ሚከፍለው

  • @heyatmohamed3396
    @heyatmohamed3396 ปีที่แล้ว +124

    እደነዚ ሰወች ደሜን ያፈላዉ ሰዉ አልነበር ለማንኛዉም እኳን ደስ አላቹ

  • @Ethiopiantoday-j2h
    @Ethiopiantoday-j2h ปีที่แล้ว

    መገፋት ጥሩ ነዉ እ/ር በሚስት በልጅ በማይገኘው በሚስት እናት ባረከህ ገና ገና ብዙ ትባረካለህ እድሜና ጤና ከቤተሰቦችህ ጋር ወሎ ደጉ ዘር ለይ ጥሎሀል።

  • @johramohamed9857
    @johramohamed9857 ปีที่แล้ว +31

    የእናት ልብ የላትም ድድን ያለች ናት

  • @getenethirpa133
    @getenethirpa133 ปีที่แล้ว +34

    እኝህ እናት ለልጃቸው የእናት ፍቅር ስላላሳዩት. ልቡ ለመሸሽ አሰበ ስንታየሁ በጣም አሳዛኝ ህይወት አሳልፈዋል እናትየው ግን አንድ ልጃቸውን ለማሳደግ ራሳቸውን ያልሰጡ ከባድ እናት ናቸው

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 ปีที่แล้ว

      የወናሰ።እማዬልቡደነገጠእይለሲጠይቅ።ግርምኝ።ይሳዝናልየሰውባአሕራይለይይል

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 ปีที่แล้ว +4

      ልጆብሶትኛነው።መነገርአልፍለገምእንጂ

    • @MakKi-r9h
      @MakKi-r9h ปีที่แล้ว

      Wey Leju Siyasazen Setyewa Gen

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ይች ደረቅ😂😂😂😂

    • @sisaysasa3204
      @sisaysasa3204 ปีที่แล้ว +1

      ልታሳድገው አምጥታ እንዴት እርዳታ ድርጅት ታስገባዋለች እንኩዋን ጠፋ ምንም አልመሰለውም እንደው ሆደቡቡ ቢሆን ይችን ደረቅ ሴትዬ ምን ያደርጋት ነበር

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 ปีที่แล้ว +10

    ይሄ የማግኘት እና የማጣት ጉዳይ አይደለም ፍቅር በነፃ የሚሰጥ ነገር ነው እናትየው ክፉ መሆኗን እኮ እኛም እያየን ነው

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 ปีที่แล้ว +1

    ኢቺ የናትነት መስፈርት አታሞላም ቱ ስታስጠላ ሲጀመርም የናት ፍቅር ብትሰጠው ኑሮ ባልጠፋ ነበር አቦ ምን ትመስላለቺ ሴትዮዋ ምትፈልገው ብር ነው ብር ብቻ😢😢😢ልጁግን እዳለው ውነትም እድለኛነህ ክብር ለተከባከቡህ ሁሉ❤❤

  • @Rozashife
    @Rozashife ปีที่แล้ว +240

    ልጆቻችንን ልናሣድግ እና ቤተሠቦቻችንን ልንረዳ ከሀገር ወጥተን በናፍቆት እና በእንቅልፍ እየተሠቃየን እያለን መንገሥት እና መከላከያ ለሚጨፈጭፈው ህዝባችን ፍትህ ለአማራ ህዝብ

    • @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ
      @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ ปีที่แล้ว +1

      ሳህ

    • @suzanbubu9978
      @suzanbubu9978 ปีที่แล้ว +1

      ፋኖን ተው አትሉም ድርድር አይሻልም

    • @foziyahayati6372
      @foziyahayati6372 ปีที่แล้ว +1

      @@suzanbubu9978 ህዝቡ ከፈለገው ለምን አይተዉትም

    • @AmeerAlo-fl9sk
      @AmeerAlo-fl9sk ปีที่แล้ว +2

      @@suzanbubu9978 ሲጀመር ጠቅላይ ተብየው የአማራን ህዝብ መጨረስ ነው የሚፈልገው ፋኖ ጥፋቱ ምንድነው?

    • @MuluAlem-rd9fy
      @MuluAlem-rd9fy ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው መልእክቱ ትክክል ነው ወዳጀ ነገር ግን ሚዲያው ሁሉ የግፈኛው የአራጁ የጨፍጫፊው ኦሮሙማ የፈለጉትን ያሻቸውን ውሸቶች የሚያስተላልፉበት የግል ሀብታቸው ነው ።

  • @Jesuslovs
    @Jesuslovs ปีที่แล้ว +69

    ሁሉም ነገር ደስየሚለው ሀገር ሰላም ስትሆን ነው አረ ፈተናው በዛ ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን በቃ በላትና ሰላሟን መልስላት

  • @ሰማርያyouTube
    @ሰማርያyouTube ปีที่แล้ว +44

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለንፁሃን ያለ ጥፍታቸዉ የሚገደሉ ፍት ህትህ ለወገኔ😭😭

  • @ZaharaMuhammed-vj3ue
    @ZaharaMuhammed-vj3ue ปีที่แล้ว +2

    ሁለተኛ እናትህን ግን አበበች እሸቴን አምጥተህ ብታሣየን ደሥ ይለን ነበር እንኳን ደሥ አለህ❤❤