♥ ፍቅር X ፓየርድ የለውም(61) ዛሬ እኔም አዝኛለሁ እናንተስ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 มี.ค. 2022
  • ታሪከኛ መስጅድ ጮለዳማ
    chat.whatsapp.com/Ke6PTWB5j3F...
    1000 17 15 68 572
    አብዱልባሲጥ ሙሀመድ
    ንግድ ባንክ

ความคิดเห็น • 344

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  2 ปีที่แล้ว +42

    ይህን ጮለዳማ የተባለ ባለ ታሪክ መስጅድን የመገንባት ግዴታ አለብን 1000 17 15 68 572
    አብዱልባሲጥ ሙሀመድ
    09 93 64 28 81 chat.whatsapp.com/Ke6PTWB5j3FCfXKJ1nAkyo
    *አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ*
    🕌 *አህለን ቢከ ያረመዳን* 🕌
    "አላህ ብሎ ዳግም በአመቱ ተገናኝተናል"
    *ኑ ቤተሰቦቻችንን እና ሚስኪኖችን በቀላል ወጪዎች ረመዳንን ተደስተው እንዲፆሙ ሰበብ ሁነን እና አብረን የአጅሩ ተካፋይ እንሁን። የምንልካቸው እቃዎች ከስር ተዘርዝረዋል ተጨማሪ ከፈለጉም ማዘዝ ይችላል።*
    1⃣ 🌴🌴 *ቴምር የካርቶን*
    2⃣ 🌴🌴 *ቴምር የቆርቆሮው*
    3⃣ 🌴🌴 *ዘይት*
    4⃣ 🌴🌴 *ስኳር*
    5⃣ 🌴🌴 *ቡና*
    6⃣ 🌴🌴 *ሩዝ*
    7⃣ 🌴🌴 *ዱቄት*
    8️⃣ 🌴🌴 *ኢንዶሚን*
    9️⃣ 🌴🌴 *ፓስታ*
    1️⃣0️⃣ 🌴🌴 *መኮረኒ*
    1️⃣1️⃣ 🌴🌴 *ኒዶ ወተት*
    1️⃣2️⃣🌴🌴 *የሾርባ እህል አጃ ወይም የገብስ*
    1️⃣3️⃣ 🌴🌴 *ምስር ክክ*
    🌴🌴 *ትዛዞን ያሳውቁን በታማኝነት እናደርሳለን ከእርሰዎ የሚጠበቀው ብሩን ገቢ ማድረግ እና የተቀባይ ሙሉ አድራሻን ማሳወቅ ነው*
    በእነዚህም ሚዲያዎች ያገኙናል ተቀላቀሉን።
    chat.whatsapp.com/ErSVCuEZVt5EOTijMcDeNp
    t.me/+Vvw7gvzD9nsa5FX7
    00966509230683
    00966594696854
    tiktok.com/@sumeyaandekram0683

    • @user-qi4qs9hx8z
      @user-qi4qs9hx8z 2 ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አላህ

    • @selimtube404
      @selimtube404 2 ปีที่แล้ว

      ለምን እንደሁ ባላቅም ሆዴን ባር ባር አለኝ ስጨርሰው🥺

    • @Hajeraa212
      @Hajeraa212 2 ปีที่แล้ว

      ምኣ

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @haeah0203
    @haeah0203 2 ปีที่แล้ว +27

    የዛሬው ልብ ይስብራል ኸልል በጣም አሳዘነኝ ያረቢ የሚወዱትን ማጣት ከባድ ነው የጠቀስከው የቁርአን አያ በልዩ ሁኔታ ነው የምዉደው ጠንካራም እንድሆን አድርጎኛል

    • @mrbait838
      @mrbait838 2 ปีที่แล้ว

      Yene wede enem azegalehu

  • @salihahasan3111
    @salihahasan3111 2 ปีที่แล้ว +11

    የዛሬው ለየት ያለ ነው ሀቂቃ አላህ ይን የረመዷን ወር ከተራቡት ብቻ ሳይሆን አጅሩንም ገሚያገኙት ያድርገን

  • @fatimasaeed15
    @fatimasaeed15 2 ปีที่แล้ว +8

    ሚስኪ ኸሊል በጣም ነው የሚያሳዝነው ኢሻአላህ መጨረሻው ያምራል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ምክንያቱ ከችግር በሗላ ደስታ እዳለ ስለማምን
    ያኡመተል ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እኳን ለተከበረው ለረመዷን ወር በላም አደረሰን ረመዳን ወሩን ከሚፆሙት ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን አሚን

  • @user-lt9mt8rt4w
    @user-lt9mt8rt4w 2 ปีที่แล้ว +18

    በመፅሀፍ መልኩ ይታተምልን ወንድም አቡዱል ባሲጥ ለኔ የፍቅር X ፓየርድ የስደት ማስታወሻየ ነው

    • @user-ky5fg4zj6r
      @user-ky5fg4zj6r 2 ปีที่แล้ว

      Ere ene film ysera eyalku new. Acterochinm list alegn

    • @user-kt5nr6xi8q
      @user-kt5nr6xi8q 2 ปีที่แล้ว

      አወ የስደት ማስታወሻ ይሆነናል ይፃፍልናል

  • @hayatseid7387
    @hayatseid7387 2 ปีที่แล้ว +20

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወረካትሁ አህለን ዶክተር የዛሬዉ ደሞ የተለየ ነዉ ረመዷን በሰላም ፁመን እምጨርስ ያርገን ዘንዲሮም በስደት ከፍቶኛል እኔስ አላህ ሆይ በቅርብ ሀገሬ እዲገባ ሀሳቤን አሞላልኝ

    • @Hananhanan-wh6je
      @Hananhanan-wh6je 2 ปีที่แล้ว

      Allah yaskalsh enm betam nafkongal.agare betsaboche naf kongal

    • @mrbait838
      @mrbait838 2 ปีที่แล้ว

      Abeshriii wede ayezonnn

  • @halimahalima2141
    @halimahalima2141 2 ปีที่แล้ว +19

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመአ ሰሉ አነብይ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመደን የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ👍 ኢትዩ 🇪🇹 4 ቀን ቀረኝ በረራየ ማከሰኞ ነዉ ዱኣ አድርጉልኝ ያጀመኣ መለየተግን ህሙከባድ ነዉ💔

    • @user-ch5rg6gs5w
      @user-ch5rg6gs5w 2 ปีที่แล้ว +2

      ማሻአላህ ድሰ ይላል አላህ በሰላም ልህግረሺ የበቃሺ ልኛም ደኣ አድርጊልን የኛም ተራ ደረሶ ለሀገራችን እደበቃን

    • @emureyantube2386
      @emureyantube2386 2 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሂ አለሂ ወሰለም ማሻ አላህ እኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ በሰላሜ አላህ ያስገባሽ ሰላም ኑሮ አላህ ይስጥሽ ማማዬ

    • @halimahalima2141
      @halimahalima2141 2 ปีที่แล้ว

      @@user-ch5rg6gs5w አሚ ንንን ያረብ ፋጡየ ሀያቲ አላህ ያሰብሽዉን አላማ ሁሉ አሳክቶ ላገራችሁ ያብቃችሁ ዉዲ እህቶቸ

    • @halimahalima2141
      @halimahalima2141 2 ปีที่แล้ว

      @@emureyantube2386 አልሀምዱሊላህ ለዘህ ቀን ላበቃኝ الله ምስጋ ይ ገባዉ ሁቢ አሚን አሏሁመ አሚን ሀያቲ ጀዛኪ አሏህ ኸይር

    • @hadyaa159
      @hadyaa159 2 ปีที่แล้ว

      አላሑመ ሠሊም አለ ሐቢና መሐመድ

  • @user-bw2ji8cx2q
    @user-bw2ji8cx2q 2 ปีที่แล้ว +8

    ኸሊል በጣም ነው ያሳዝነኝ ግንኮ እሱ ጥፋት ያለው አይመስለኝም አቶ ነስረዲን ናችው ጥፋተኛ ለሂባ ሳይናግሩ መመለሳችው ኸሊል ለሂባ አለማሳወቁ ደሞ እሷ የምታቅ ስለመሰለው ነው ግን መዘግየት ብዙ ነገሮችን ያሳጣል ከባድ ነው ጀዛካላህ ክይር ዶክተር ግና ዛሬ የበቃኝ እስከሚመስለኝ ደረስ በስፋት ያዳመጥኩት

  • @user-sc7fj6bx8p
    @user-sc7fj6bx8p 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት ዛሬ በጣም ነው ያዘንኩት ያ አላህ
    ሁሉም ነገር ለአላህ ቀላል ነው ብቻ የኸሊል እና የሂባ ሁኔታ በጣም ያማል

  • @user-ch5rg6gs5w
    @user-ch5rg6gs5w 2 ปีที่แล้ว +17

    አህልን ማሻአላህ በጉጉት ሰጠበቅው ነበር
    ዘሬ ጁማኣ ነው ሰሉ አል ነብይ ሰለላሁ አልይ ወሰለም

    • @husnatu2023
      @husnatu2023 2 ปีที่แล้ว +1

      صل الله عليه وسلم

  • @Mohamed-zr7jw
    @Mohamed-zr7jw 2 ปีที่แล้ว +11

    ህሊል የኔ ምስኪ የፈራሁት አልቀረም አሁንም ተስፍ አልቆርጥም ሳሊሀ የረያን እሺ ብላው አላህ እዳልሆነ እዳደረገው ኢላሂ ሂባንም ከኡስማን ህልም አድርገውና ህሊልን አበስረው ኡፍፍፍፍፍፍ አይ ህሊሉ

    • @user-rd2du9iw3d
      @user-rd2du9iw3d 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ወላሂ

    • @zuzutube635
      @zuzutube635 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ራሱ ሂባ የኽሊል ነች ኢንሻአሏህ

  • @user-ov3mr5hs3g
    @user-ov3mr5hs3g 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
    እንኳን አብሮ አደረሰን አላኩሊ ሀል ኢንሻ አላህ
    ጀዛከላህ ኸይር ዶ/ር ዘይኔ

  • @fatumayusuf5301
    @fatumayusuf5301 2 ปีที่แล้ว +6

    ከፈተና ቡሀላ ኸይር ይኖረዋል ብየአስባለሁ እደ ፍቅር X ፓየርድ የለውም በጣም የምጓጓለት ፕሮግራም መጨረሻውን ያሳምረው

  • @user-ut9si4yq4n
    @user-ut9si4yq4n 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የዛሪው በጣም ሀረፍነው እናመሠግንአለን ሽኩረነ جزك لله

  • @zasusu7454
    @zasusu7454 2 ปีที่แล้ว +4

    አህለን ዶ/ር አላህ በሰላም ደርሰን ፆመን የምንጨርሰ ያርገን ያረቢ🤲🤲
    ወደ መፅሀፋ ቀይረው እባክህ ዶክተር እናሳትመውውውው

  • @zeynebayoutube3916
    @zeynebayoutube3916 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ አልቻልኩም ወላሂ እራሴን እሰከሚያመኝ ድረስ አለቀስኩ ኸሊልእና ሂባ የሌለ አሳዘኑኝ ኢላሂ ፍቅር ከባድ ነው በጌታየ እምላለሁ. ደግሞ የነ አቡዱልሃይ እደት ሊያሳልፈው ይሆን ረመዷንን አላህ ያግራልን ለሁላቹሁም

  • @user-bh2hg9hp4o
    @user-bh2hg9hp4o 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ወርሀበን አቡ አህመድ የፍቅርXፓየርድ የለዉም ሀቂቃ አጓጊ ፕሮግራምነዉ ድርሰትህ 100//100ትረካ 100//100 ድምፅህ አቀራረብህ 100//100 ሀቂቃ ላንተ ፕሮግራሞች ቃል የለኝም በስ ጀዛከሏሁ ኸይር ዶ/ር ዬ በአጓጊዉ ተናፋቂዉ የረመዳን ፕሮግራምህን እጠብቃለሁ ሀቂቃ በሊቭ ተናፍቀሀል እስኪ ዶ/ርን በሊቭ የናፈቃችሁ ልያችሁ👍👍👍👍👍

  • @fafibintyusuf6782
    @fafibintyusuf6782 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ እኔስ ምን ላድርገው ኸሊልን 😢😢 ኢንሻ አላህ አይለያዩም ። ወይኔ ሲስለቅስ! 😢💔

  • @rawdahussien1065
    @rawdahussien1065 2 ปีที่แล้ว +3

    ያማል በጣም!!!! ለማንኛውም መልካም ረመዳን ተመኝሁ ለሁላችንም አሏህ በሠላም ያገናኝን ከመልካም ሰሪዎችም ያድርገን አሚንንን

  • @user-xe2uc7pl8g
    @user-xe2uc7pl8g 2 ปีที่แล้ว +3

    ያአላህ የዛሬው ለየት ይላል ያረብ ሂባንና ኸሊልን አብሮ ያንርልን የነሱ አምሳያ ያርገን ያረብ💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧 ኡስታዝ አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ረመዳንንም ፁመው ከሚጠቀሙያርገን ያአላህ በልግና ረመዳን

  • @user-xe2uc7pl8g
    @user-xe2uc7pl8g 2 ปีที่แล้ว +4

    አላሁመሰሌ ወሰለም አላሙሀመድ ወአላ ኢመኢብራሂም ስለላህ ወአለሂ ወሰለም

  • @selsebilatube9100
    @selsebilatube9100 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ዛሬ ወላሂ በለቅሶ ጨረስኩት ለካ የሚዋደድ ሰዉ አይገናኝም ኸሊል የኔ አባት የኔቢጤ እደት እዳሳዘነኝ 😭😭😭😭 እሱስ ምርጥ የአላህ ባራነዉ በሰብር ያልፈዋል ሂባ ምናለ ነድማ የሱ በሆነች 😭😭😭 ዶክተር ረዘም አድርገህ ስላቀረብክልን አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ወንድማለም ግን በመፀሀፍ መልኩ ቢታተም ብየ ተመኘሁ መልካም የኢባዳ ወር 🙏🙏🙏

  • @user-kr1zc6fp7z
    @user-kr1zc6fp7z 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ በጣም ያሳዝናል

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j 2 ปีที่แล้ว

    ያረቢ የዛሬዉስ በጣም ያሳዝናል ወላሂ ኸሊል ልቡ ተሰብሯል በሂባም በአብዱል ኸይም እኔም በጣም አዝኛለሁ ፍቅር ❌ ፓይርድ በማለቁ የኢላሂ ደግመኛ አላህ ያገናኘን ቀጣይ ላይ ምን ይሆን ይሆን እደርስ ይሆን አልደርስ ይሆን ያረብ ኸይርሩን ሁሉ ወፍቀን በዱዓ አስቡኝ ትንሽ አሞኛሕ በማዳም ቤት ላይ

  • @naimakamil6640
    @naimakamil6640 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ ዛሬ በጣም አዘንኩኝ በሂባና በከሊል ምክንያት ኡፍ ኢንሻአላህ ተስፍ አንቆርጥም ኢንሻአላህ መጨረሻም ላይ ቢሆን ደስታቸውን እንጠብቃለን ቢኢዝኒላህ

  • @hayattube5888
    @hayattube5888 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍ ኸሊል ውስጤን ነካው አላህ የምኞዩን ይሙላለት ያከሪም አላህን የሚፈራ ነገሩን ያገራለታል ለአላህ ብሎ መታቀፍን የተወ ሂባ የኸሊል ናት ኢንሻአላህ

    • @user-ei7qs1gi4o
      @user-ei7qs1gi4o 2 ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ የሱናት ብያነው የማምነው መሁንም አለበት

  • @user-xs8yb2nt7z
    @user-xs8yb2nt7z 2 ปีที่แล้ว

    የአላህህህህህህ

  • @user-lg5bp1wh1y
    @user-lg5bp1wh1y 2 ปีที่แล้ว

    ይከባዳል
    ያማል የሚወዱትን ሰው ማጣት እውነት ውጋት ያዘኝ የኸሊልና የሂባ ወሬ ግን እኮ ኸሊልና ሂባ ታሪክ ነው እኔም እንደ ኸሊል ነኝ አላህ ይፍርጀን

  • @user-wv6gx8dl8e
    @user-wv6gx8dl8e 2 ปีที่แล้ว +7

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاءالله جزاك الله خير الجزاء وبارك الله فيك

  • @SOFITUP
    @SOFITUP 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርኩትሁ እሸ ላይክ ሸር ዱክተር ገን ፍትህ ለክሊ ያርቢ እያለቀስኩ ጨርስኩት ብሮገራሞን አብድልሀይ አላህ ይጠብቅህ ክርመዱን ቢሀላ ክይር እደምስማ ተስፊ አለኝ በሂባ የክለሊላት

  • @user-en1jk7ul8e
    @user-en1jk7ul8e 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ በጣም እየጠበቅኩ ነበር
    የመጀመሪያ ቀን 1 ሰዓት መ ብሩክ

  • @user-ld6gt8nt8r
    @user-ld6gt8nt8r 2 ปีที่แล้ว

    ያሠላም

  • @user-vt4ic4dl6y
    @user-vt4ic4dl6y 2 ปีที่แล้ว

    ሡበሀነክ

  • @aumukamilah2957
    @aumukamilah2957 2 ปีที่แล้ว +3

    መልካም የረመዷን ወር የምንጠቀምበት ያድርግልን

  • @user-ln5ig6dp9z
    @user-ln5ig6dp9z 2 ปีที่แล้ว +1

    ኸሊሉ ለተህዘን ኢነ الله ማና

  • @izjlzjs2733
    @izjlzjs2733 2 ปีที่แล้ว

    ያሸአላ

  • @Lbueguguftu
    @Lbueguguftu 2 ปีที่แล้ว +2

    ኸሊል አውቀው ይመስል ሳላስበው አስለቀሰኝ ሁለት የሚወዳቸውን ባንደ ማጣት ማቀደረሏህ

  • @emureyantube2386
    @emureyantube2386 2 ปีที่แล้ว +4

    እደኔ ቢታተም ብዬ ተመኘሁ በራሱ በፍቅር X ፖዬርድ የለውም ብር በተለይ እደኔ ገጠራማ አካባቢ ለተወለዱ ልጆች ጠቃሚ ነው ሁልጊዜ ሚድያ አናገኝም እደዘህ የሚጥም ፕሮግራም ሌላ ካለ ጠቁመኝ የዛሬው ደቂቃው ማሻ አላህ ነው

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 2 ปีที่แล้ว

      አወ አሪፍ ነው ቢታተም

  • @fetiarebo5172
    @fetiarebo5172 2 ปีที่แล้ว

    ኢንሽአላህ ዶክተር አላህ በሰላም ያገናኝን የዛሬው አሳዞኝ ፕሮግራም ነበር በጣም ይከፍል አላህ ተለያይተው ከሚቀሩት ሳይሆን ተለያይተው በናፍቆትና በደስታ ከሚገናኙት ያድርገን ለመላው እስልምና ተከታይ እህት ወንድሞቼ ርመደን ከሪም ።

  • @temimaseidele8608
    @temimaseidele8608 2 ปีที่แล้ว +1

    መሸእለህ በጉት ስጥብቅነር እህልን ዶክተር እንኳ ለረመደን አደረሰን ዮዶክተር ዘይኔተመልከች እንኳን አደረሰን 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-vx4ky7zz3f
    @user-vx4ky7zz3f 2 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬዉ ለየት ያለ ነዉ የእነሂባ መገናኛት ደሰ ይላል ጥሩ ኘሮግርም ነበረ ጀዛሁላህ ኸይረን በሰላም አላህ ያገናኝን ወሰላም አላይኩም ወርህመቱላሂ ወበረካትሁ መልካም ረመዳን ያድርግልን

  • @workenshbekana8884
    @workenshbekana8884 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah

  • @user-uh9rr2zr2l
    @user-uh9rr2zr2l 2 ปีที่แล้ว +4

    ኡኡኡኡፉፉፉፉ ተርኩ የሊቤን ቁስል ነከከዉ እንበዬ አልቁም አለኝ አይ ዱንይ ፈተነሽ ብዘቱ ከምወዱት መለየየት እንዴት ይከብደል

    • @user-wn1ot8bb5n
      @user-wn1ot8bb5n 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የተሠበር ልቤን በምን እደምጠግን አላቅም ብቻ እባ የሚያልቅ ቢሆን የኔ እባ ያልቅ ነበር ፡፡በቃ እሥከመቼ በአላህ

    • @zeynebayoutube3916
      @zeynebayoutube3916 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ የኔማ ያልወጣልኝ ሽክም ሆኖብኝ እስካሁን አለሁ ፍቅር ከባድ ነው ቃል የለውም አበደን አበደን

  • @aminaabdullah9322
    @aminaabdullah9322 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም አህለን ያአላህ ይከብዳል በአንዴ ሁለት ባንድ አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @medinaendris3713
    @medinaendris3713 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ሠው ከሚወዱት ሠው ጋር መኖር ይፈልጋል ግን አላህ ካልፈቀደ አላህ የሚሆን ነገር የለም ያረብ ከምንወደው ጋር አኑረን

  • @fataa9716
    @fataa9716 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Islam hulem yabalayi naw alhamdulilah malkam Ramadan

  • @fatumahusen2945
    @fatumahusen2945 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ዘይኔ ጀዛከላሁ ኸይረን የዛሬዉ ልዮ ነዉ የአላህ በጣም ይረብሻል ወንድሜ ኸሊል ያለበት ሁኔታ ወድን የገለባብጣል እኔ ከፍቶኛል ምን እንደምል አላዉቅም ወዶች መልካም የረመዳን ግዜ ተመኘሁላችሁ መልካም ረመዳን

  • @zemzemweloyewa3138
    @zemzemweloyewa3138 2 ปีที่แล้ว

    ያረቢ የዞሬውን ማልሰማሁትብየ ተመኘሁ ደኩተር ጀዞክላህ ከይር

  • @user-ut5iq9rx9h
    @user-ut5iq9rx9h 2 ปีที่แล้ว +2

    የአለሕ ከሊል በጣም አሣዘነኝ አሥለቀሰኝ አይዞሕ ከሊል አለሕ የፈቀደው ነው የሚሖነው ያንተ ካላት የትም አትሔድም ሶብር ታገሾችን አበስራቸው ይባል የለ አንድ ቀን ትበሸር ይሖናል አይዞክ

  • @user-jo6xl2sz7p
    @user-jo6xl2sz7p 2 ปีที่แล้ว

    ረመዳንን በሰላምፆመንበሰላምያገናኘን

  • @user-cj1jx1fy5m
    @user-cj1jx1fy5m 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ወሳህለን ☕🍩 ማሻአላህ የዛሬ ውይይይኽሊል አሳዘነኝ እፍፍፍ መለያየት

  • @layelajemal7977
    @layelajemal7977 2 ปีที่แล้ว

    እንሻአላህ አላህ በሠላም ያድርሠን

  • @user-dg8rk3qv8e
    @user-dg8rk3qv8e 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ጀዛከላኩም ከይርን የዛሬው ልዩ ነው

  • @user-ps4ym5of7c
    @user-ps4ym5of7c 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለላሁ አለይሂ ወሠለም
    ስለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @user-rd2du9iw3d
    @user-rd2du9iw3d 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ጀዛኪ እፍፍፍፍፍ ግን የምር የኸሊል እና የሂባ ነገር ይከብዳል አላህ አንድ ያርጋቸው

  • @user-yr8bu6qx8l
    @user-yr8bu6qx8l 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በሰላም የገናኘን ያረብብ ወላሂ እደት እዳስቀለሰኝ ያረቢ የዛውው በለቅሶ ጨረስኩት አይይይይ

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተራችን
    መልካም እረመዳን የምወዳችሁ
    አላህ ደርሰው ከሚፆሙት ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን አሚን ያረብ

  • @nazwadubai5158
    @nazwadubai5158 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላኸይር

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-lw9ii2jj8l
    @user-lw9ii2jj8l 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም እረመዶን ፁመው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን ያረብብብ ኢንሻአላ

  • @ummuabderrehman423
    @ummuabderrehman423 2 ปีที่แล้ว

    አብዱልሀይ የሱዛናን ቤተሰብ ጨርሶ አስልሞ ሲህሩን እንደሚያነሱለት ተስፋ አለኝ

  • @fatumayimamyimam3459
    @fatumayimamyimam3459 2 ปีที่แล้ว +2

    አህልን ሰሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካት መልካም ጁመአ ያረሱል ኡመት አላሁመሶላ አለሙሀመደ ነብይና ሙሀመዱ ያረሱለላህ

  • @omuhajremedia9752
    @omuhajremedia9752 2 ปีที่แล้ว +2

    " اَللَّهُمَّ صَلِّ علىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلِّمْ

  • @ffgfggh354
    @ffgfggh354 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህምናይነይልብየሚነካታሪክያአላህ

  • @user-ej2sz7ni4e
    @user-ej2sz7ni4e 2 ปีที่แล้ว +4

    ኸሊል ቀርፋፋ ምክንያቱም ሽመግሌ እንዳ ለካ በጊው በናግራትና ወይም ሽመግሌ ከመለኩ በፊት እሷን ቢጣይቃት አይለያዩም ነበር በእጅ የለ ነገር ሁሉ ሁሌ የረሳችን ይመስለናል ግን

  • @haibam0hamad734
    @haibam0hamad734 2 ปีที่แล้ว

    ሠለላሁአለይሂወሠለም አህለንዶክተረ የዛሬውን በጣምየሚያሣዝነው አድክተር መልካምፅምይሁንልክ ዋልኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካቱ እንኳንአብሮአደረሠን

  • @meriemmossa6374
    @meriemmossa6374 2 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር ዘይኔ አማከረሽ እንዴ! አትበሉኝና😎 ሲመስለኝ ኸሊል ሂባን እንደሚወድ ዑስማን ሲያውቅ እንደምንም ራሱን አሸንፎ ሂባን ለኸሊል ይድራል ዑስማንም ዶክተሯን ያገባል ፈይሰልም ሙሀመድን ታገባለች አህመድ አሳዘነኝ🙄

  • @hanaadam7576
    @hanaadam7576 10 หลายเดือนก่อน

    የአላህ 😥😥😥😥😥😥ዛሬሰ በልቅሶ ነው የጨረሰኩት😥😥😥😥

  • @user-wn6ro5lb4d
    @user-wn6ro5lb4d 2 ปีที่แล้ว +1

    በጉጉት እንጠብቃላን አንተንም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ወንድም ዶክተር ዘዬኔ ጀዛክ አላህ ከይረን

  • @user-jc3sm3dm8f
    @user-jc3sm3dm8f 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላሁ ኽይርን ደክተርእኮንአብሯአደረሰን

  • @fatumayimamyimam3459
    @fatumayimamyimam3459 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን አልባት ይገናኙ ይሆነል ከልል እና ሂባ አያታወቅም የዛሬዉ እዱኔያላይ ማንያክል ፈተና እዳለ በሚዋደዱ ሰወቺላይ ለማሳየትነዉ ብየነዉ የወሰዲኩት አላህ እንዲሚ እሚዋደዱትን ሰወቺ ሊላያቸዉ አይቺልም ከሞት ወጪ ፈተና ቢሆን እንጂ?

  • @user-iz4th7cs7j
    @user-iz4th7cs7j 2 ปีที่แล้ว

    ይጀምር ፍቅር ×የለዉም ቀጥል ልቀቅልንየምትሉ ላይክ

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ጀዛከላህ የዛሬው ልዩ ነው

  • @safinashsultan6597
    @safinashsultan6597 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @user-uj3fl5ub4w
    @user-uj3fl5ub4w 2 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    እንኳን አብሮ አደረሠን ለታላቁ የረመضاን ወር
    ጀዜከ አላህ ኸይር
    የዛሬዉ ፕሮግራም ለቅሶ ጨረስኩት

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 2 ปีที่แล้ว

    ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ
    ሁሉም ነገር አላህ የፈቀደው ስለሚሆን አልሃምዱሊላህ ኸሊል እና ሒባ አላህ አብሮ ቢያረግልን እና ብንደሰት ምኞቴ ነው
    አብዱልሀይ መሔዱን ባልመርጥም ምን አልባት ቢሔድ ከብዙ ውጣውረድ በኃላ የሱዛና ቤተሰብ የሒዳያ ሰበብ ይህን ይሁን እላለሁ ቢቀር ደሞ ኸሊልን ከጎኑ ሁኖ እናየዋለን እላለሁ ........ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ አላህ የዛ ሰው ይበለን ረመዳን በሰላም ደርሰው ፁመዉ የሀጅሩ ተካፋይ ያርገን
    በዱዋ እንደዋወስ የኡመተል ሙስጠፋ ሰለላህ አለይሒ ወሰለም
    አላህ ካለ ረመዳን እንዳለቀ ሀገሬ 🇪🇹እገባለሁ ኢንሻ አላህ ዱዋ አርጉልኝ በሰላም ከናፈኳት ከናፈቀችኝ እናቴ እንድገናኝ 🤲👌
    የፍቅር ❌የለውም ቀጣይ ሀገር ኢትዮጵያ ሁኚ መሰለኝ ሚጀምረው
    ዶ/ር ዘይኔ ቴሌግራም ላይ ፕሮግራሙ ምትለቀው ከሆነ የቴሌግራም ሊክ አስቀምጥልኝ ዩትዩብ ቶሎ አልገባ እችላለሁ

  • @hm3674
    @hm3674 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠሌም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ዶክተር መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ እጥር ምጥን ያለች ፕሮግራም ነው ውድ የዶክተር ቤተሠቦች አላህ በሠላም እሮመዶን ደርሠን በሠላም የምንጾም ያድርገን የዘወትር አድማጭህ ነኝ ዶክተር ዘይኒ

  • @abdusomed8240
    @abdusomed8240 2 ปีที่แล้ว

    Abdulhaye California😊አሏህ ከፈቀደና ካገጣጠመን Seattle to California በቅርቡ ስራ ጀምራለው አገኝህ ይሆናል:: ያንተን አይነት ውድ የዲን ወንድም እንዲሁም የሀገር ልጅ እኛስ አንናፍቀውም ያለው ማነው:: ሀቢቢ ወደዚህ መምጣትህ ኢንሻአሏህ ለኻይር ይሆናል:: የሱዛና ቤተሰቦች ባንተ ሰበብ ሂዳያ ሊያገኙ ይችላሉ:: አብሽር አሏህን ይዘህ ምንም አትኮንም" የጅቦች ጩህት የአንበሶችን መንገድ አያስተጎጉሉትም"

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d 2 ปีที่แล้ว

    Waliykumesalme warehamatulah waberkathu

  • @hanaadam7576
    @hanaadam7576 10 หลายเดือนก่อน

    ሚሰኪል አብደል ሀይም ያዛዝናል ከሚወዳቸው ሰዎችም ተለይቶ ብቻውን ሄደ እኮ

  • @user-qi4qs9hx8z
    @user-qi4qs9hx8z 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ እንደዛሬ አዝኘ አላውቅም ኢላሂ ሂባንና ከሊልን አገናኛቸው ያረብ እረመዳንን በሰላም የምንቀበለ ያዲርገን መጨረሻችንንም አሳምርልን

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ የአኼራ ወንድሜ ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቅህ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን

  • @helalsadet8155
    @helalsadet8155 2 ปีที่แล้ว +2

    እህ😭😭😭😭💔💔💔ሀሌሎ መጨረሻ እንደምትደሰት በጌታዬ ተስፋ አድረጋለሁ ኢንሻአላህ ግን ጓደኝነታቸው እንዴት ይነዝራል በረቢ♥️

  • @haneensultan9709
    @haneensultan9709 2 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @amuabas3036
    @amuabas3036 2 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ የአላህ የዛሬው ደሞ በጣም ከባድ ነው ኸሊል ሚስኪን የሶብርህን ዋጋ አላህ ሂባን ወደ አንተው ይመልስልህ ያረብ

  • @Mohamed-zr7jw
    @Mohamed-zr7jw 2 ปีที่แล้ว

    እህህህህህህ የልብ ህመም

  • @user-vt5hc1nk6x
    @user-vt5hc1nk6x 2 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ በለቅሶ ጨረሰኩት 😭😭😭

  • @user-oe3ne2tl8o
    @user-oe3ne2tl8o 2 ปีที่แล้ว

    ወላ ሂ ኸሊልአስለቀሰኝያአላህ

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያአሏህ የዛሬው ደግሞ በጣም ልብ ይሠብራል ወሏሂ በጣም አሥለቀሠኝ አይ ዱኒያ በጣም ያሣዝናል
    አሏህ ፅማችንን ፁመን ተጠቃሚዎች አሏህ ያድርገን
    ዘንድሮም በሥደት ልንፆም ነው ያአሏህ
    አሏህ ሀገራችንን ሠላሙን ይመልሥልን
    በሠላም አሏህ የገናኘን ያረብ
    መልካም የሮሞዷን ወር ይሁንልን ለሁላችንም
    ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ

  • @neimamuhammed4411
    @neimamuhammed4411 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካተሁ ወላሂ እያለቀሰኩኝነው የጨረሰኩት አላህ ለረመዳን በሰላም ያድርሰን አላህ እረመዳንን በሰላም የምንጨርሰ ያርገን

  • @bantahmed6620
    @bantahmed6620 2 ปีที่แล้ว

    አይ ሂባ !!!!የዱንያ ሀብት ሆንሽ እኮ! ማለቴም ሀብትን ሁሉም ስለ ምማኘው ነው ግን አንች ደሞ ከሀብቱም ሁሉ ሀብት የአላህ ቃል በመፈዝሺ ውድ ነሸ ። ብቻ እንደቸ አላህ ሁሉን ነገር ብዋፍቀን!

  • @hayattube5888
    @hayattube5888 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በሰላም ያገናኝን ያርብ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ኡማውንም አላህ በመሀሉ ያሉትን መናቀፍ ያጥፍልን

  • @user-vn1lk5bt1u
    @user-vn1lk5bt1u 2 ปีที่แล้ว

    جزك الله خيرن عكي

  • @hayattube8562
    @hayattube8562 2 ปีที่แล้ว +1

    61ክፍልአዳምጫለሁዛሬልቤ ስብርስብርብርነውያለው እባየ አልቆምአለኝ አደራ አደራ አደራ. ቀጣዩን እንዳታቋርጥብን መልካምየረመዳንወር ያርግልን እኔም እባየን ልጨርስ

  • @Samera-tn8sg
    @Samera-tn8sg 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዓለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የአሏህ የዛሬው ሀቂቃ ልዩ ነው እህህህህ
    አሏህ በሰላም ረመዷን በሰላም ጾሞው ከተጠቀሙት ያድርገን ያረብ.
    በሰላም ያገናኘን ያረብ

  • @umuabdusalm3750
    @umuabdusalm3750 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah

  • @zuzutube635
    @zuzutube635 2 ปีที่แล้ว

    የአሏህ ኽሊልየ በአሏህ ተስፋ አይቆረጥም ሂባ ካንተ ውጭ አትሆንም በፍፁም !!!! ለኛም የነ ኽሊል ን አይነት ይወፍቀን ያረብ በላልጅ በሀራም እንድትነካው አልፈለገም እንዳንተ ከየት ይገኛል ኽሊሉ !!!!

  • @hfv8841
    @hfv8841 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የተወደደ ሲለያይ እደዛሬ አሳስኖኝ አያቅም ኸሊል ሲያሳስን ከሚወዳት ሂባ እና ከሚወደዉ አብዱልሀይመለየቱ መተዋወቅን ሳይሆን መለያየትን ፈራሁ
    በጣም ነዉ የሳዘነኝ የዛሬዉ ሲያስለቅስ

  • @omuhajremedia9752
    @omuhajremedia9752 2 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ሀቂቃ ሰለ ዛሬው ፕሮግራም መናገር አልችልም ባለፈ በክፍል 60 ኸሊል በጣም ነበር ያሳዘነኝ የዛሬው ደግሞ ኸሊሊ አስለቀሰኝ

  • @hayattube5888
    @hayattube5888 2 ปีที่แล้ว +1

    ኽሊል አላህን እልቡ ላይ አድርጎ የኢማን ሰው ስለሆነ እንጂ የዛሬው ያሳብዳል