አሜሪካውያንን ጉድ ያስባለ ወንጀል የፈፀሙ 3 አደገኛ ኢትዮጵያውያን !! | ከዲያስፓራው የወንጀል መንደር!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • #ይህንያውቁኖሯል #ethiopia #ethio #@yehenyawekunorwal
    ይህ ቪዲዬ አሜሪካውያንን ጉድ ያስባለ ወንጀል ስለፈፀሙ 3 ኢትዮጵያውያን የሚዘግብ ነው | crime history
    .🛑 CREDIT 🛑
    TH-cam channel - ABC 7 News - WJLA
    TH-cam channel - CBS
    TH-cam channel - James East
    TH-cam channel - J Utah
    TH-cam channel - Bon Voyage
    TH-cam channel - Creative Commons Clips
    .🛑 CREDIT 🛑
    TH-cam channel - TysonsCity
    TH-cam channel - AfricanNewslive
    TH-cam channel - B Roll World
    TH-cam channel - the Dronalist
    USA Police Arrested a Habesha woman for drug distribution
    .🛑 CREDIT 🛑
    TH-cam channel - Denver7 - The Denver Channel
    TH-cam channel - Richard Banks
    TH-cam channel - RE/MAX Alliance
    TH-cam channel - Dollar Stock Video
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational, or personal use tips the balance in favor of fair use. No copyright infringement intended. ALL RIGHTS BELONG TO THEIR RESPECTIVE OWNERS
    The contents in my video [clip art,photo,video,Background music,Sound effects] some of them i downloaded from google webs and from TH-cam channels, thanks for providing me and is there any problem (if you feel uncomfortable) please contact me first before taking any action
    ©for any copyright issues
    Contact me please
    www.ufcnes@gmail.com
    | ይህን ያውቁ ኖሯል? | ethiopia
    ይህ "ይህን ያውቁ ኖሯል ? " ቻናል በዓለም ዙሪያ ያሉ አስደናቂ እውነታዎችን ወደ እናንተ የምናደርስበት ቻናል ነው :: ሰብስክራይብ በማድረግ እየተዝናኑ አዳዲስ ነገሮችን እያዩ ቤተሰብ ይሁኑ
    ጉድ ያስባለ ወንጀል | ከዲያስፓራው የወንጀል መንደር | ከዲያስፓራው | የወንጀል |መንደር
    ይህን ያውቁ ኖሯል? | ethio | አሳዛኙ ወንጀል በአሜሪካ
    በቁጥጥር ስር የዋለው ኢትዮጵያዊው !! | ይህን ያውቁ ኖሯል | ethiopia |
    ይህን ያውቁ ኖሯል | ethiopia | | ኢትዮጵያዊው | በቁጥጥር ስር የዋለው | በቁጥጥር ስር |
    አለምን ጉድ ያስባለችው | አስገራሚ ክስተት | ዘግናኝ ባህል
    ይህን ያውቁ ኖሯል | yehen yawku norwal | usa | ከፖሊስ የምርመራ ማህደር
    አሜሪካ | usa ethiopia | ሚስቱ | ኢትዮጵያዊ | ልጁን | ብዙዎችን ያስለቀሰ
    አሳዛኙ | እጅግ አስገራሚ የወንጀል ታሪክ | እጅግ አስገራሚ | የወንጀል ታሪክ | Yonathan Melaku | | | ፍርድቤት |
    ለማመን የሚከብድ | ከዲያስፓራው የወንጀል መንደር | ከዲያስፓራው | የወንጀል |መንደር
    ይህን ያውቁ ኖሯል? | ethio | አሳዛኙ ወንጀል በአሜሪካ
    በቁጥጥር ስር የዋለው ኢትዮጵያዊው !! | ይህን ያውቁ ኖሯል | ethiopia |
    ይህን ያውቁ ኖሯል | ethiopia | | ኢትዮጵያዊው | በቁጥጥር ስር የዋለው | በቁጥጥር ስር |
    አለምን ጉድ ያስባለችው | አስገራሚ ክስተት | ዘግናኝ ባህል
    ይህን ያውቁ ኖሯል | yehen yawku norwal | usa | ከፖሊስ የምርመራ ማህደር
    ሀገር| | abel birhanu የወይኗ ልጅ 2 |
    AYNET VED | አይነት ቪኢዲ |Tedo Royal - ቴዶ ሮያል | አለምን ጉድ ያስባለው | አስገራሚው | አስደናቂ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 | ብታምኑም ባታምኑም | አለምን ጉድ ያስባለው | ክስተት | አስደንጋጭ | አስገራሚ |
    Ethiopian | ETHIOPIA TIKTOK | Eden
    ethiopia | አሜሪካንን ያሸበረው ኢትዮጵያዊው ወንጀለኛ !
    Kidnap | sle hiwot | donkey youtube | ethiopia movies
    | አስደንጋጭ | donkey tube | ክህሎት | Seble | ይህን ያውቁ ኖሯል | ethiopia |
    12 ባንኮችን ብቻውን የዘረፈው |
    አስገራሚ ክስተት |
    ይህን ያውቁ ኖሯል | yehen yawku norwal | abel birhanu የወይኗ ልጅ 2 |
    AYNET VED | አይነት ቪኢዲ |Tedo Royal - ቴዶ ሮያል | አለምን ጉድ ያስባለው | አስገራሚው | አስደናቂ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 | ብታምኑም ባታምኑም | አለምን ጉድ ያስባለው | ክስተት | አስደንጋጭ | አስገራሚ |
    Ethiopian diaspora
    ethiopia | የአለም ቲኒሿ ሀገር | የማይታወቁ ሀገሮች | አሜሪካ ውስጥ | sle hiwot |

ความคิดเห็น • 147

  • @maskedhabesha
    @maskedhabesha  ปีที่แล้ว +13

    ዛሬ ቻናላችን የተከፈተበት አንደኛ አመቱ ነው ለትውስታ ከዲያስፓራው የወንጀል መንደር ስብስብ ይህን ቪዲዬ አቅርበንላችኋል
    ቻናላችንን ከከፈትን ጀምሮ ላሳያችሁን አብሮነት ቤተሰብነት እጅግ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    • @almazali4784
      @almazali4784 7 วันที่ผ่านมา

      ጀግኖች ናቸው ሌሎቹ በአሜሪካንና በ እስራኤል ላይም በግፅ ላይም ብትደግሙ ጥሩ ነበር እንደ ኤርትራ ውጪ ሀገት ያሉት ከሚደባደቡ እናተ ጀግኖች ናቸው ኢትዮዺያን የነካ ሁሉ ይዋረዳል 👍💪🏽💪🏽💪🏽

  • @TeddyTeddy-tm3le
    @TeddyTeddy-tm3le 10 วันที่ผ่านมา +4

    Most of the time,we don't know what is going on.ethiopians are polite&patient pepole.maybe for some reason, they are sick.mentaly or spritualy.pray for ethiopians diaspora&our country peace.union&love each other .God bless ethiopian pepole.

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 10 วันที่ผ่านมา +8

    ዘረኝነትና ጥላቻ ጨዋ ሠውን አውሬ አድርጎ ያሣድጋል ይሕ በኢትዮጵያም ይከሠታል።

  • @yohannyohonn8739
    @yohannyohonn8739 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምነዉ እንደ ጀግና ሰው ታምካሻቸዋለሕ

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm 14 วันที่ผ่านมา +11

    ምነው ኢትዬጵያም እንደዚህ አይነት ፍርድ ብትሰጥ

  • @daphillo8302
    @daphillo8302 10 วันที่ผ่านมา +16

    ስማ እንኳን አሜሪካ ቀርቶ ኢትዮጵያ ውስጥ እንኳን እንዲህ ማድረግ አይችልም ማንን ነው የምታታልለው ገና እንቅስቃሴውን ሲያዩ ነው የሚያስወዱት ትቀልዳለህ እንዲ የአሜሪካ መክላከያ ምናምን የምትለው መርካቶ መሰለህ እንዴ እኛን ጠይቀን እንነግርሃለን ቀልደኛ አገሪቷ በካሜራ ስር እኮ ነው ያለችው ዝንብ አያመልጣቸው ይሰማል!!!!

    • @maskedhabesha
      @maskedhabesha  10 วันที่ผ่านมา +4

      ስለ አስተያየትዎ አመሰግናለሁ በቻናላችን ላይ ብር ለማግኘት ብለን የምንሰራው ውሸት የለም ለተመልካቾቻችን ክብር አለን
      የጉዳዩን እውነት ቢያንስ ጎግል ላይ የወንጀለኛውን ስም ሰርች አድርጎ በማጣራት አለምአቀፍ ሚዲያዎች የዘገቡትን በማየት ማጣራት ይችላሉ 🙏🙏🙏

    • @startnewlife-y3o
      @startnewlife-y3o 6 วันที่ผ่านมา

      ante ewenet new american erasachewe zegebewetale lemn atamneme.

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 6 วันที่ผ่านมา

      @@maskedhabesha የዛሬ 11 አመት ታሪክ እንደ አዲስ የዛሬ አመት አካባቢ ማዎራቱ ተገቢ ነው ወንድም አለም በል ይመችህ

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 6 วันที่ผ่านมา

      መልካም አዲስ አመት ይሁንልን

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for The's

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 12 วันที่ผ่านมา +15

    በሽተኛ ነው ሰው ሠርቶ የሚያለፍለት አገር እንደዚህ አይነት ተልካሻ ወንጀል መፈፀም ምን ይሉታል??

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 11 วันที่ผ่านมา +1

      ምን ታውቃለህ? "ዘረኝነተት በዝቶበት ይሆናል።

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 10 วันที่ผ่านมา

      ምንም ቢበዛበት ምንም ማድረግ አይችልም ተረት ታሪኩ

    • @maskedhabesha
      @maskedhabesha  10 วันที่ผ่านมา

      እኛ በቻናላችን ውሸት አናቀርብም ስለ ታሪኩ ጥርጣሬ ካሎት የሰዎቹን ስም ጎግል ላይ በመፃፍ ኢንተርናሽናል ሚዲያዎች የዘገቡትን አይተው ማረጋገጥ ይችላሉ🙏🙏

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 10 วันที่ผ่านมา

      @@KassaTedla-r7n አውቃለሁ:: እኔም እዛው ኗሪ ነኝ ያውም ለረጅም ጊዜ:: ዘረኝነት እኮ አገራችንም በሰፊው አለ:: አሜሪካን ያንን ያህል የተጋነነ ዘረኝነት የለም ጥጋብ ነው ብዬ ነው የምደመድመው!!

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 13 วันที่ผ่านมา +21

    ምስኪን የኔ ጌታ አልታወቀለትም። በጭንቀት ምክንያት ይሆናል።

  • @KoniBk-js9ql
    @KoniBk-js9ql 6 วันที่ผ่านมา +3

    አትፍረድ ይፈረድበሀል

  • @user-py4lp2cd6l
    @user-py4lp2cd6l 11 วันที่ผ่านมา +6

    ደግ አደረገ

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 11 วันที่ผ่านมา +3

    ህጻኗ ምን አደረገቺው ?ይህንን ጋንጃ ያለ መጠን እየወሰዱ ነው ወንጀል የሚፈፅሙት ።

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 7 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ይመችህ ❤

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 9 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግና የኑፁሕ ደም ሲፈስ አይቶ ነው❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 8 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ጀግና ጀግና

  • @يسراءال
    @يسراءال 11 วันที่ผ่านมา +7

    ደግ አደረገ❤❤❤❤

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 วันที่ผ่านมา

    Shbertgna nfesgeday end jgena ymewralet lgbagn alchalem

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 12 วันที่ผ่านมา +5

    ይህ ልጅ ደነዝ ነው እግዚአብሔር ይፍረድበት ምነው ውጊያ ካማረው ኢትዮጵያ አይሔድም ነበር ሰይጣን ነው

  • @salem4086
    @salem4086 หลายเดือนก่อน +7

    ሥራ ቦታ. በቀለም የሳንሱሃል ችሎታ ብኖርክም አንዳንድ ቦታ ላይ ብዙ ጉዳት አለ

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 3 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ታሪክ የ 11 አመት የሆነ ነው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 8 วันที่ผ่านมา +1

    ምን አይነት ጭካኔ ነው ሚስቱንነ ልጅን መግደል እግዚአብሔር በሰማይ ቤት የስራውን ይስጠው

  • @BayoshJordan
    @BayoshJordan 14 วันที่ผ่านมา +1

    Wergetam

  • @natnaelyohannes1320
    @natnaelyohannes1320 วันที่ผ่านมา

    Yeha asgeramina yemigerm aydlem. WERRA new

  • @AlemTefera-z5x
    @AlemTefera-z5x 8 วันที่ผ่านมา

    ምን ዋጋ አለዉ ሀገሩ መጥቶ ግብፅን በበታተነ ነበር አሁን ይለቁታል?

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The second guy who killed the mom and the daughter is NOT Ethiopian please check your source, you know exactly where the guy is from

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 11 วันที่ผ่านมา +3

    ምን አርገውት ይሆን? ደፍረውት ይሆን?

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 8 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት እብደት ነው ክፋ መንፈስ ተክቶት ነው እንዲህ በሽብርትነት መነሳት ጥሩ አይደለም እውነት ለመናገር ብዙ ኢትዮጵያዊ በአሜሪካ እንደሀገራቸው አልፎላቸው በነፃነት የሚኖሩበት ሀገር ነው ይህንን መካድ አይቻልም አንዳንድ ችግሮች አንዳሉ ሆነው

  • @MimiGetachew-i9s
    @MimiGetachew-i9s 4 วันที่ผ่านมา

    Jegina

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 12 วันที่ผ่านมา +3

    ለስምኦን ሞት ነበር የሚገባው

  • @SarahFazer
    @SarahFazer 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትረካ አደለምበሉኛ??

    • @maskedhabesha
      @maskedhabesha  2 หลายเดือนก่อน

      እውነተኛ ታሪክ ነው

  • @alimuhe930
    @alimuhe930 4 วันที่ผ่านมา

    ሁለትሰው ገሎ የእድሜልክ እስራት አይ ፍትህ ምኑነው ፍትሁ ገዳይ ጮማእየበላ ሲኖር ማየት ያማል

    • @hssana8939
      @hssana8939 3 วันที่ผ่านมา

      ኢትዮጵያ መሰለሽ አሜሪካ ከመታሰር መሞት ይሻላል

    • @alimuhe930
      @alimuhe930 3 วันที่ผ่านมา

      @@hssana8939 ያውነው ገዳይን ቅለባ ፍትህ አደለም ለዛነው ጥፍት የበዛ እንደሌሎቹ የገደለ በትክክል ከተረጋገጠ ገዳይን መግደል ነው ፍትህ ለኔ

  • @bedrajemal9477
    @bedrajemal9477 5 วันที่ผ่านมา

    ቢያንስ ሽብርተኛ ማለቱን ብትተወው

  • @AbebaDabessa123
    @AbebaDabessa123 11 วันที่ผ่านมา +4

    ኢትዮጵያዊ ነው ለኢትዮጵያ ያሥፈልጋታል አላማዋን ሥለሚያውቅ ነው ለኢትዮጵያ ይሠጥ እኛ የነሡን ሠው መቅጣት እንችላለን ዮናታንን

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 11 วันที่ผ่านมา +8

    ነጮች ለእኛ ለጥቁሮች ያላቸውን ጥላቻ እና ንቀት እያወቅህ. ልጁን አሸባሪ ብለህ. መሰየምህ ይከብዳል

    • @maskedhabesha
      @maskedhabesha  11 วันที่ผ่านมา +5

      አመሰግናለሁ ለአስተያየትዎ ግን አሸባሪ ያልኩት እኔ ሳልሆን በሽብር ወንጀል ተከሶ በማስረጃ ተረጋግጦ በሽብርተኝት ስለተፈረደበት ነው 🙏

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 11 วันที่ผ่านมา

      @@maskedhabesha ግን ደግሞ እነዚህ ነጮች የሚባሉ ፍጡሮች. እኛን ጥቁሮችን ሳንገድል ገድለዋል. ህፃን ልጅ አፍሪካዊይ ስስለሆነ ብቻ በወንጀል ተጠርጥሯል ተብሎ የሚታሰርበት. ነው ይሄንንም አትዘንጋው ብቻ እሱ አላህ ይድረስላቸው

  • @bisiratkifle3695
    @bisiratkifle3695 6 วันที่ผ่านมา +1

    Simon is eriteraian not ethiopian.

  • @solophelps5769
    @solophelps5769 7 วันที่ผ่านมา

    Yamehale?

  • @ባርኮት
    @ባርኮት 9 วันที่ผ่านมา +1

    የተረዳሁት ዩናታን ሰገጤ መሆኑ 😮😮😮😮

  • @Halfamillionmilestoyotacorolla
    @Halfamillionmilestoyotacorolla 6 วันที่ผ่านมา

    Yonatan wasn't a member of the US Navy as you have said but he was a member of the US Marine Corps.
    The 2 military institutions are completely separate and different.
    The Navy fights on Sea/water and the Marine on land/ground.
    You can learn about them from their respective websites or from the Pentagon website.
    Please learn how to do researches and to educate yourself before you present to the public.

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 3 วันที่ผ่านมา

    *ዮናታን ጤነኝነቱ ሊመረመር ይገባ አልነበረም?ለምን ያደገባት ሀገር ላይ ይህንን ያህል ጥላቻ አደረበት?
    *ከሙታን ጋር ያ ሁከት አስፈላጊ ነበር?
    *የነዳጅ ቦቴ ማገት ምን ይሰራለታል??? አልገባኝም ወገኖቼ፣ይልቅ የአእምሮ ጤና ምርመራ ቢደረግለት ዝም ብለው 25 አመት ከመፍረድ ይልቅ።
    *ይህ ጨካኝ ድርጊቱ የሚያሳየው ሚስቱን እጅግ ከመጥላቱ የተነሳ ከአብራኩ የወጣችውንም ልጁን እንደ እናቷ አምርሮ እንደጠላት ነው።ለረጅም ጊዜ አስቦ አቅዶበት ለረጅም ጊዜ መቆያውን አዘጋጅቶ በልበ ድንጋይ ስይጠና እንደገደላቸው ይሰማኛል!😭

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa1799 11 วันที่ผ่านมา

    ...?...R.I.P.

  • @alphamale617
    @alphamale617 11 วันที่ผ่านมา +6

    ሚያሸብርስ ድምፅህ አነባበብህ በራሱ ሽብር ነው 😂😂😂

  • @naodbelayneh899
    @naodbelayneh899 3 วันที่ผ่านมา

    You funny!😅😅😅😅

  • @Biniam-ut7eq
    @Biniam-ut7eq 9 วันที่ผ่านมา +1

    የኣሜሪካ ባህር ሃይል ተቋም ክፉኛ ተጎዳ? ኣቤት ቅንብር!!!!

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 13 วันที่ผ่านมา

    Amazing

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 9 วันที่ผ่านมา

    Beteyet new kefugna yetegpdaw, kedada.. yehonek seta set

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 9 วันที่ผ่านมา

    Abte Tegabe Sidefrue Melkame Ketate Nowe

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 4 วันที่ผ่านมา

    This is a lie , I live I Washington DC how come we never heard of it,

    • @maskedhabesha
      @maskedhabesha  4 วันที่ผ่านมา

      እኛ በቻናላችን ላይ ውሸት አናቀርብም የጉዳዩን እውነትነት ማረጋገጥ ከፈለጉ የሰዎቹን ስም ጎግል ላይ ሰርች በማድረግ ማረጋገጥ ይችላሉ🙏🙏

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 8 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነው እነሱ በመላው ዓለም ለሚያደርጉት እኩይ ተግባር ጥሩ ግብረ መልስ ነው ።

  • @Msaya-zw8xn
    @Msaya-zw8xn 14 วันที่ผ่านมา +10

    ጠግቦ ነውእንጂ ደነዝ

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 11 วันที่ผ่านมา +2

      ከብት። ያጋጠመውን ችግር ሳታውቅ አትሳደብ።

    • @Msaya-zw8xn
      @Msaya-zw8xn 11 วันที่ผ่านมา

      @@KassaTedla-r7n አልቀረብህም የተረዳህው አትመስልም ያይጥ ምስክሯ ዲቢጥ አለ

    • @Etagegn-ev4yd
      @Etagegn-ev4yd 9 วันที่ผ่านมา

      ​@@Msaya-zw8xnኢ

    • @azebretta8310
      @azebretta8310 7 วันที่ผ่านมา

      Emetakiwe yeleshem.eza mulu mellow ale.

    • @ermiasmelssie3977
      @ermiasmelssie3977 5 วันที่ผ่านมา

      Dedeb denez

  • @mentesyoutube
    @mentesyoutube ปีที่แล้ว +1

    Ayi yonatan fesam demo Amerika lay fit malet? Ekikakm deha chgrihn baragfchilh anyways oromo araje Ethiopian eyardat New Abyi ahmed lebawu araje new

    • @Army-z2e
      @Army-z2e 2 หลายเดือนก่อน

      Abet chinkilat😮😮doma😂 zeregna

  • @asmayitgonnise4850
    @asmayitgonnise4850 11 วันที่ผ่านมา

    Easy. Enkone. taseta. Geday. Yegdal

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 9 วันที่ผ่านมา

    የዬቱብ ብዙ ተመልካች እደለሁም ለዚህም ነው ዛሬ ያየሁት ዬናታን እሽባሪ ስይሆን አበርካኪው በለው!!! ድግ አደረገ ስምን ና ስብለ ፈርዶባቸው ነው ፈጣሪ ቅጣቱን ያቅላቸው!!😂😂

  • @LemlemKassa-w8m
    @LemlemKassa-w8m 11 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ጌታ እነዚህ ዘረኞች አስቸግረውት ይሆናል መቸም ስደተኛው ጎበዝ ሲሆን እንዴት አንጀታቸውን እንደቃጠል አታውቁም

  • @TgyeAbule
    @TgyeAbule หลายเดือนก่อน

    Wye gudiii😮😮😮😮😮

  • @hssana8939
    @hssana8939 3 วันที่ผ่านมา

    መረጃህ ውሸት አለበት ስሞን ገድሎ የጣለው ቢላዋ እዛው አባርትመት በር ላይ ጥሎ ነው መጀመሪያ የታወቀው ለመያዝ ሁለት ቀን እንኳን አልፈጀባቸውም የስካር ታማሚ ስለ ነበር መዳኒቱን ለመውሰድ. CVS pharmacy ገብቶ ነዉ የደወሉበት የምን ወራት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +26

    ወንድነው ይሔ ለእናንተ ዩትብ መሸቀያ ሢሖን ለእኛ አይነቶቹ ቀበቶ ያለው የአባቱ ልጅ ነው ደግ አረጋቸው ይሔንን ከፑቲን ጋር እንቀላቅለዋለን ኢትዮጵያዊ እያላችሑ አትነግዱ ሠላም ሥጧት እናት ሐገራችንን

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux 8 วันที่ผ่านมา

      ቀላል ነው ዲስላይክ አድርጉት ሁላችሁም

    • @seidkahsay9406
      @seidkahsay9406 8 วันที่ผ่านมา

      Ay ddbna

  • @Internationalwate
    @Internationalwate 13 วันที่ผ่านมา +8

    ቦዘኔ አሰዳቢ በአደባባይ መቀጣጫ ማድረግ ያስፈልጋል ለማኝ!🤔🤔🤔

    • @WebyyeberhawoYeberhawo
      @WebyyeberhawoYeberhawo 12 วันที่ผ่านมา

      ቀዳዳ

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 11 วันที่ผ่านมา +1

      ወድ፡የአባቱልጅ፡፡ያልተነካ፡ግልግልያቃልአሉ፡እኔእረዳዋለሁ፡፡የደረሰበትያቀዋል

    • @anthonysolomon9492
      @anthonysolomon9492 11 วันที่ผ่านมา

      Jill aff

  • @ababachtessemahiko7108
    @ababachtessemahiko7108 10 วันที่ผ่านมา

    Esyy dagi adarga

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 9 วันที่ผ่านมา

    Not true ,Not believe that tragedy

  • @user-dh9zl4mp5l
    @user-dh9zl4mp5l 3 วันที่ผ่านมา

    Jgna blue bokbaka

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 12 วันที่ผ่านมา +1

    Wehave ፡ to ፡ know ፡ the ፡ root ፡ cause ፡ of ፡ hisaction.I ፡ believe ፡ he ፡ expetience ፡ discrimination, ፡ bulling.May God help.him.

  • @Melon-sh6cf
    @Melon-sh6cf 11 วันที่ผ่านมา +7

    ከሱ ያንተ የሽብር ወሬ የበለጠ ያስጠላል

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 14 วันที่ผ่านมา

    Woshet nwoe

    • @maskedhabesha
      @maskedhabesha  14 วันที่ผ่านมา

      እውነተኛ ታሪክ ብቻ ነው ቻናላችን ላይ የሚቀርበው ወንድሜ🙏🙏

    • @frehiwotafework5309
      @frehiwotafework5309 12 วันที่ผ่านมา

      ምኑ ነው ዉሸት ? እወተኛ ታሪክ ነው የሁለቱን ወዶች ታሪክ በዜና ሰምቻለሁ

  • @JshUeyr
    @JshUeyr 12 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግናነው

  • @Lucy-o2j6b
    @Lucy-o2j6b 7 วันที่ผ่านมา

    የናታን አብይ አህመድን ይመስላል… አነደኛዉ ደግሞ ሰይፋ ፋንታሁንን …

  • @NegusseMesttawot
    @NegusseMesttawot 12 วันที่ผ่านมา +1

    Simon bigadaliii

  • @beithashingav5215
    @beithashingav5215 10 วันที่ผ่านมา

    Elelele elele dage adraga😂😂😂😂😂

  • @HelenM-u7r
    @HelenM-u7r 11 วันที่ผ่านมา +1

    ዝምብለህ ነጭ የፃፈልህን አታዉራ ምን እነደደረሰበት እራሱ ነዉ የሚያዉቀዉ ለፍላፊ ደደብ ቢሆን እንኳን እራስህን አክብር አሽባሪ ምናምን ባሪያ😂😂😂

  • @rahemaumer2275
    @rahemaumer2275 9 วันที่ผ่านมา

    ደግ አረገ ጀግና ነው የስንቱን እንባ እና ደም ለመወጣት ነው

  • @SurprisedOstrich-zd4xu
    @SurprisedOstrich-zd4xu 13 วันที่ผ่านมา

    Betkurnetu silemichekunut new

  • @yur-tub8386
    @yur-tub8386 8 วันที่ผ่านมา

    Your narration is wrong. ሊጁ ገበነኛ እንጂ አሸባሪ አይደለም። ሁለቱም የተለያዩ ነገሮች ናቸዉ። እነሱ እንደዛ ብለዉ ከጠሩት በምክንያት ነዉ።

  • @ruthgedle4909
    @ruthgedle4909 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂 wey gud yemayagebah megbat😅

  • @veracity8968
    @veracity8968 12 วันที่ผ่านมา +3

    ስብለ ገ/ር ኤርትራዊት ናት

    • @Erilebna
      @Erilebna 12 วันที่ผ่านมา +1

      Tigria nate, tigria teserkkkkkkkk

    • @veracity8968
      @veracity8968 12 วันที่ผ่านมา

      @@Erilebna አይደለችም አትዋሽ ! ዜናውን አናውቀዋለን !!

    • @BlueSky-zn8wp
      @BlueSky-zn8wp 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@Erilebnaeretrawi nat Simonm ertrawi new

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 7 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ምን ነካው

  • @edendak5588
    @edendak5588 12 วันที่ผ่านมา +1

    Bakachuw amot New .
    Ye amiro bishta New.

  • @Animalfarm5g
    @Animalfarm5g 9 วันที่ผ่านมา

    የሴቷ ፍርድስ? አጥራ!

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ነው ዮናታ🦁

    • @user-rx9qv2vx7m
      @user-rx9qv2vx7m 14 วันที่ผ่านมา +1

      ከምድር ተነስቶ ምንም ለውጥ ላያመጣ ሽብር ሲያመጣ ጀግና እንዴት እንናገራለን😂

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx 4 วันที่ผ่านมา

    ተረት ተረት ነው የምታወራው? የሁለት አመት ልጅ እንኳን አያምነህም። ጅል

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 13 วันที่ผ่านมา +6

    ጎበዝ ይሄንጀግና።ለአብይ።ነበር ልኮ ማስቀዘን

  • @NegusseMesttawot
    @NegusseMesttawot 12 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meseretnigatu2618
    @meseretnigatu2618 8 วันที่ผ่านมา

    የውሸት መአት ባጠቃላይ ውሸት እግዚአብሔር ይፍረድብህ

    • @maskedhabesha
      @maskedhabesha  8 วันที่ผ่านมา

      በቻናላችን ላይ ውሸት አናቀርብም ለተመልካቾቻችን ክብር አለን ከመራገምዎ በፊት እርሶዎ ባቀረብነው ላይ ጥርጣሬ ካልዎት የአንዱን ተከሳሽ ሙሉ ስም ጎግል ላይ ሰርች አድርገው እውነት መሆኑን ማረጋገጥ ይችላሉ 🙏🙏

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n 12 วันที่ผ่านมา

    Weregna weshetam

    • @maskedhabesha
      @maskedhabesha  12 วันที่ผ่านมา

      በቻናላችን ላይ ውሸት አንቀላቅልም ለህዝቡ ክብር አለን ጊዜ ወስደን መረጃዎችን አይተን ነው ቪዲዬ የምንሰራው ውሸት መስሎት የተጠራጠሩበት ታሪክ ካለ የሰዎቹን ሙሉ ስም ጎግል ላይ ሰርች በማድረግ ትክክለኛነቱን ማረጋገጥ ይቻላል🙏🙏🙏🙏

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 15 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናነዉ

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 8 วันที่ผ่านมา

    ቀጣፊ ነህ

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 12 วันที่ผ่านมา

    Wehave ፡ to ፡ know ፡ the ፡ root ፡ cause ፡ of ፡ hisaction.I ፡ believe ፡ he ፡ expetience ፡ discrimination, bulling..If he is expecting a position and they continue to neglect him, he might get into depression. May God help.him.

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 14 วันที่ผ่านมา

    abet tultula kedada 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-py4lp2cd6l
    @user-py4lp2cd6l 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሽቀበጭ

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 14 วันที่ผ่านมา

    America atack yemilwo

  • @lensaayele1462
    @lensaayele1462 7 วันที่ผ่านมา

    May be he was discriminated

  • @abebeh.8145
    @abebeh.8145 10 วันที่ผ่านมา

    የውሸት ናዳ ቻናል!!

  • @helina5990
    @helina5990 11 วันที่ผ่านมา

    እሱን ስጋውን ዘልዝለው ይብሉት ! ይህ የአዕምሮ ህመም መሆን አለበት ካልሆነ የሆነ ቡድን ስብዕናን የሚፈታተን ችፕስ በስውር ጨምረውበት ይሆናል ...

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 13 วันที่ผ่านมา +3

    አንተ አሸባሪ አልከው ለኛ ለኢትዮጵያውያን ግን አሸባሪዋን አሜሪካንን ስላጠቃ ጀግና ነው።

  • @gelilatefera-p7s
    @gelilatefera-p7s 9 วันที่ผ่านมา

    ውሽታም ክየት እምጥተህ ነው የምታወራው

    • @maskedhabesha
      @maskedhabesha  9 วันที่ผ่านมา +1

      ቻናላችን ላይ ውሸት አናቀርብም ለተመልካቾቻችን ክብር አለን የሚጠራጠሩበት ታሪክ ካለ የሰዎቹን ስም ጎግል ላይ ሰርች በማድረግ አለምአቀፍ ሚዲያዎች ስለወንጀሎቹ ያቀረቡትን መረጃ መመልከት ይችላሉ🙏🙏

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 11 วันที่ผ่านมา +2

    ሽብርተኛ ብለህ አፍህን ከመክፈትህ በፊት ለዮናታን በቂ የሆነ የሥነ አዕምሮ ምርመራ ተደርጎለታል ?ሰውን ለዩቲዩብ ገቢ ብለህ ሰውን መዘርጠጥ ተገቢ አይደለም ።

    • @maskedhabesha
      @maskedhabesha  11 วันที่ผ่านมา +1

      ቪዲዬ የምንሰራው ለብር ብለን ሳይሆን በደንብ መረጃዎችን ሰብስበን አስበንበት በመረጃው ላይ ተመስርተን ነው የአሜሪካ ፍርድቤትም 25 አመት የወሰነበት ጤነኛ መሆኑን አረጋግጦ ነው🙏🙏🙏

    • @maskedhabesha
      @maskedhabesha  11 วันที่ผ่านมา

      ቪዲዬ የምንሰራው ለብር ብለን ሳይሆን በደንብ መረጃዎችን ሰብስበን አስበንበት በመረጃው ላይ ተመስርተን ነው የአሜሪካ ፍርድቤትም 25 አመት የወሰነበት ጤነኛ መሆኑን አረጋግጦ ነው🙏🙏🙏

  • @engdaberhanu6807
    @engdaberhanu6807 12 วันที่ผ่านมา

    ጋጠወጥ ባለጌ ነህ

  • @remedansherefa6416
    @remedansherefa6416 13 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድ ነው ነው ጀግና መታሰቢያ ሊሰራለት ይገባል አተ ነህ አሸባሪ የቢይደን ኮንደም ነህ

  • @alimuhe930
    @alimuhe930 4 วันที่ผ่านมา

    ሁለትሰው ገሎ የእድሜልክ እስራት አይ ፍትህ ምኑነው ፍትሁ ገዳይ ጮማእየበላ ሲኖር ማየት ያማል