Hareyet ኀረየት - Ethiopian Full Movie from DireTube Cinema

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • Here is Hareyet ኀረየት - Ethiopian Full Movie from DireTube Cinema | Enjoy | ኀረየት ፊልም እነሆ ይመልከቱ ይዝናኑ

ความคิดเห็น • 488

  • @misiganaayele7676
    @misiganaayele7676 3 ปีที่แล้ว +19

    ከ 3ት ዓመት ቦኃለ በድጋሚ አየሁት በጣም ግሩም የሆነ ፍልም ነው መስ በጣም ግሩም ስራ ነው ቀጥይበት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሠላም የደርግልን

  • @ኢየሱስጌታነው-ጰ1ቀ
    @ኢየሱስጌታነው-ጰ1ቀ 5 ปีที่แล้ว +14

    ዝም ብለው ከሚላላሱ ሰዎች ይልቅ እንደዚህ አይነት ትምህርት ሰጪ ፊልም ደስ ይላል

  • @babilami1290
    @babilami1290 6 ปีที่แล้ว +6

    መሰረት አንቺ እኮ ብዙ ጠቃሚ የሆኑ
    ትምህርቶችን ለመላው ዓለም እያስተማርሽ ነው።ልክ እይህን መሰል ፊልሞችን ለመስራት በርች ፥እግዚአብሄር እድሜንና ጤናን ፥አስተዋይ አእምሮ ልቦናን ያብዛልሽ።የህይዎት መሰላል የሆነችን እመብርሃን፥ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ።

  • @desitstar1022
    @desitstar1022 5 ปีที่แล้ว +22

    እብደ ሰይሆን የአእምሮ ጸገም ነወ "" የምባሎው!!ከዚ ይጀምራል "" የኔ አድናቅት""አንች ምርጥ 💒☝🌟

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 7 ปีที่แล้ว +51

    መሲዬ እኔ አንችን በምን ቃላት እንደምገልፅሽ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በፊልም ስራሽ በመንፈሳዊ ስራሽ ሁሉ ለነፍስ ዋጋ አስተማሪ ነው በእውነት መሲዬ ከልቤ ነው እምወድሽ በስንት ነገር እራሴን ፈተሽኩት በእውነት ለሰው ልጅ እራስን ማወረድ ለክ እንደዚህ ነው ምናለበት ይህን አይነት ተግባር ብንከተል አገራችን ላይ ድህነት ክፋት ጥላቻ ገለልተኝነት ባልኖረ ብቻ መሲዬ ዘመንሽ ይርዘም ቃላት ያጥረኛል ፍፃሜው እንባ ነው ያስነባኝ ለፍተሽ አልቀረሽም

  • @FatimaFatima-dl7jh
    @FatimaFatima-dl7jh 4 ปีที่แล้ว +8

    የኔዉድ ወደድኩሽ የሰዉልጅ ወደቀ ተብሎ መጣል የለብንም በጣም ደሰየሚል ትምህርትነዉ ያስተማርሸዉ ሁላችንም እንዲ መማር አለብን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥሽ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 6 ปีที่แล้ว +24

    መሲ እንደ ፊልሙ በእውነታውም ጥሩ ስብህና ያላት መልካም አስተዋይ ናት

  • @AaAa-eu1il
    @AaAa-eu1il ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪ ፍልም ነው የምር መልካም ሶው ስሰራ መንፈሳዊ ቅንኢ እቀናለው🥺♥️🦋

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 8 ปีที่แล้ว +27

    በጣም አስተማሪ'ነው ከልብ አመሰግናለሁ

  • @waffawaff3531
    @waffawaff3531 7 ปีที่แล้ว +8

    ግሩም ሁሌም አንደኛ የልተነገረልህ በጣም ብቃት ያለው ተዋናይ

  • @fdgg5395
    @fdgg5395 7 ปีที่แล้ว +26

    ውይ በእውነት ፊልም ሳይመስለኝ እውነተኛ ታሪክ ነው የመስለኝ እንባዬን ጨረስኩኝ መሲ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት ስጪ ነው በርቺ

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 5 ปีที่แล้ว

      ስኒ ልብስ ሽ እቤት ሲኮን ግዴታ በራቁትነው

  • @Ms-uy8eo
    @Ms-uy8eo 7 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍ እባዬን አስጨረሱኝ ካረጉ እይቀር እድህ አይነት ፊልም ይታይልጅ የምናምን የመሳሳም ምንምን እያሳዩ ሲያናዱ መሲዋ ስወድሽ

  • @tigraylove2764
    @tigraylove2764 4 ปีที่แล้ว +6

    እዙይ ፊልሚ ብሓቂ ክፈትዎ ማዓት መሲ ሽኮር love you!!!

  • @ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ
    @ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ 5 ปีที่แล้ว +1

    መሲ በጣም ደስ የላል የእውነት ትምህርት ሰጪ ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልሽ 💓💓💓💓💓💓💓❤❤🌷🌷

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ድስ የሚል እና አስትማሪ ፊልምነዉ
    ከማየቴ ብዛት ለስንትኛ ጌዜ እዳየሁት እንክዋ አላስታዉስም ድስስ ይላል በረቱ

  • @x2b4u38
    @x2b4u38 6 ปีที่แล้ว +1

    Omg in my life didn't see Ethiopian movie which been humanity and hospitality let watch it so hopeful to see end lasting which cost tears every watch especially with old poorest woman never counted money before her tears fall end her end happiness dress and offering payback at the same time paid a very expensive report information about the mad man who looking for and caring about let her excited so widely wow wow wow I loved this movie a wonderful movie must all movie be supportive, humanity, share hospitality, carefully which belong to our culture and how support situation in trouble people who are those struggling in bad position.....

  • @user-lu3ek4zu9k
    @user-lu3ek4zu9k 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ገራሚ በጣም አስተማሪ ቁም ነገር ያለበት ፊልም ❤❤❤❤❤

  • @የበሽርእህት
    @የበሽርእህት 7 ปีที่แล้ว +89

    መሲየ ሁሌም ይቅርባይነትን ነው እምታስተምሪን ኑሪልን የኔ ቆጆ

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 ปีที่แล้ว +1

    Mise not only for movies she has real humanity GOD gave her

  • @ፀሐይንጉሴፀሐይንጉሴ
    @ፀሐይንጉሴፀሐይንጉሴ 6 ปีที่แล้ว +9

    ከምንም በላይ እምነት ያድናል ተመስገን አምላኬ ስታመም መዳኛዬ ስቸገር መጠጊያዬ

  • @samrigetinet9538
    @samrigetinet9538 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃል የለኝም በስማም ሰያመር እግዚአብሔር የስጠሽ መሲዬ 😭ከድስታይ ብዛት የትንሳ I'm Cray

  • @belitugalaw7336
    @belitugalaw7336 8 ปีที่แล้ว +16

    መሲይ የኔቆንጆ በሁሉ ነገር ፈጣሪ አሟልቶ የሰጠሽ ውብልጅነሽ ምንም ብትሰሪ ይዋጣልሻል መሀል ላይ አልቅሽ ነበር ግን መጨርሻው በጣም ደስ ይላል እብደት ደሞ ሲያምርብሽ የኔማር ምንግዜም ያች ስራውች ለፅድቅ ነው ትምህርት እመሰጭው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ስላች ብዙብል ቃላት ያጥርኛል። አችን በበጎንገር ፈጣሪ ያደለሽ ሁሉንም ጎን ለጎን ነው እምትሰሪ ለነፍስሽም ለስጋሽም ታድለሽ ሀይማኖትሽን እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልሽ በጣም ነው እመወድሽ

  • @Fatyazayinefreefilsten
    @Fatyazayinefreefilsten 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ አበት አለህ ፊርዶሰል ጀነት ይዎፊቅህ
    ልጅ ሆኜ እነሰክመዉ ስለቸዉ እሽ አይልም እየሉኝ አበቴን አጠሁት አሁን ብኖር አብሬዉ ጎደነ አድር ነበር ቁጭት ብቸ ትርፌ ለቅሶ ብቸ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለአንድ ቀን ብቸ በገኛዉ አለቅም ከሰዉ መስመመት አቅቶኛል

  • @TaguTsfai
    @TaguTsfai ปีที่แล้ว +1

    መሲየኔማር❤

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 4 ปีที่แล้ว +2

    መሢ እምታደረጊው ሀሉ በጣም ደስ ይላል መሲ ቅንሠው እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ

  • @emebetemebetmehertu7869
    @emebetemebetmehertu7869 6 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ እነመሰግነለን መስዬ የነ ቆንጆ እወድሽ አለሁ በርቱልን

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 3 ปีที่แล้ว +5

    እዴት እስካሁን አላየሁትም 😳መሳጭ ፊልም😘😘

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
    @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 ปีที่แล้ว +1

    መሲዩ የአንችስ የተለዩ ነው በእውነትም በፊልምም በሁሉም ነገር ቀና ነሽ ድንግል መንገድሽን ታቅናልሽ ምን አይነት መታድል ነው

  • @abebalemma8349
    @abebalemma8349 6 ปีที่แล้ว +2

    WOW YOU REAL MAKE ME CRY HOW BEAUTIFUL STORY. PLEASE WE NEED THIS ISSUE ABOUT MENTAL ILLNESS SO FAMILY & FRIENDS CAN UNDERSTAND HELP THEM. THANK YOU SO MUCH

  • @2007ethiopia
    @2007ethiopia ปีที่แล้ว

    መጥፎ ሰዎች እንደሉ ሁለ ጡሩም ሰዎች አለሁ የቲወነ ብቀትሽን ሰለደንቅ አለልፍም ሮሚ ጀግና

  • @yehdegoyosephe1196
    @yehdegoyosephe1196 6 ปีที่แล้ว +1

    THANKS ALL ACTRESSES AND ACTRES. I LOVE THE MOVIE
    THANKS AGAIN. GOOD LUCK.

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መሲዬ እዳንቺ ያለ መቼም ማንም የለም ልዩኮነሽ

  • @ظحظظمحمد
    @ظحظظمحمد 6 ปีที่แล้ว +2

    መስየ ሁሉም ሰው እዳቺ ቤሆን ምን አለ የኔ ማመልካም ሁሌም። አምላክ ይጠብቅሽ

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi หลายเดือนก่อน

    ኦ ለሁለተኛ ጌዜ ባየውም ግን በቃ የሆነ አሳዛኝ ልክነሽ ሰው መርዳት ካለብን እዳልሽውነው መሲ መልካም ሴት ዋው ብዬሻለው ሰላማቸ

  • @ውድሜእኔስየወደድኩአተንነ
    @ውድሜእኔስየወደድኩአተንነ 7 ปีที่แล้ว +5

    መሲዬ የኔ አስተዋይ
    አስተባበድሽ እኔንም አሳበደኝ ወይኔ ስልኩን የተቀበልሽው ልጅ ያስደነገጥሻቸው ምናምን ክክክክክክ በርቻኝ የኔ ቆጆ

  • @nesanetmesfin4494
    @nesanetmesfin4494 4 ปีที่แล้ว +3

    መሥየ ምርጥ ሠዉ ኑሪልን

  • @መዲአብድረህማን
    @መዲአብድረህማን 7 ปีที่แล้ว +15

    ዋው በጥልም ደስ ይላል ምን አለበት ሁሉም ሰው እንደዚ ቢሆን

  • @yirgalemyirga7592
    @yirgalemyirga7592 6 ปีที่แล้ว +2

    Wow for the first time I like Ethiopian movie it's just great☺️

  • @hailmarao4800
    @hailmarao4800 7 ปีที่แล้ว +2

    መሲ በጣም አሪፍ ስራ ነው እህቴ ትመስይኝ አለሽ መልካም ነት ለራስ ነው ሁሊም ለሰው ልጅ መልካም እኑሁን እህት ወንድሙቼ አላህ ከህይር ስራ ያድርግን

  • @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
    @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 4 ปีที่แล้ว +1

    መሲዬ ስወድሽ ቢቆይም አሪፍነዉ አስተማሪነዉ ፍቅር ያሸንፋል…………

  • @ኩሩየሀበሻልጅነኝ
    @ኩሩየሀበሻልጅነኝ 8 ปีที่แล้ว +3

    መሲ የሰዉ ማኛ አንቺ ኑረሽበት ባያምር ነበር ሚገርመዉ ምርጥ ፊልም ነዉ ደሞ እብደት ያምርብሻል

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው በጣም አሰተማሪ ድራማ ነው መሲየ ቆንጆ 😍😍😍😍😍😘❤

  • @ziyadomar1662
    @ziyadomar1662 5 ปีที่แล้ว +2

    Roman she is a great actress, Let her play more roles

  • @nebyuseyoum1
    @nebyuseyoum1 4 ปีที่แล้ว +1

    The best Ethiopian movie I love it.

  • @סיוןמולט-צ9ל
    @סיוןמולט-צ9ל 2 ปีที่แล้ว

    Fetagn new betam yih egz yemertew sew tigistegna astemari film new melkam sira tiru menged new so good light achi asteway set 💒👍🏼👏🙏🎎

  • @bitimaki2499
    @bitimaki2499 7 ปีที่แล้ว +1

    Wow arife filme new lengeru mesiye yaleshebete filme sayetaye yemeskereletal yene andegna god bless you 💚💛❤

  • @jackieloumansor8534
    @jackieloumansor8534 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ሚስኪን ሁሉም እንዳቺንፁህ ህሌና ናለው ሰው ቢኖር ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝምልሽ የኔምርጥ

  • @merongm5989
    @merongm5989 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው መሲ ምርጥ ችሎታ❤❤❤❤

  • @NuhaminBezabeh
    @NuhaminBezabeh 6 หลายเดือนก่อน

    መሲዬ ልክ እንዳንቺ ደግ መሆን ደስ ሲል ደግነት እርካታ ነው

  • @rahamhrahamh-y7h
    @rahamhrahamh-y7h 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በጣም ነው ደሥ የሚለው ከመጀመሪያ እሥከ መጨረሻው

  • @ልቤበእግዚአብሄርጠናሁለተ
    @ልቤበእግዚአብሄርጠናሁለተ 7 ปีที่แล้ว +12

    በስመ አብ እግዚአብሔር በእውነት እድሜሽን ያርዝምው እህት መሲየ እደዚህ ማነው የሚያደርገው ብቻ ትንሽ የሚደብረኝ አለባበስሽነው እህትአለም መንፈሳውይ ሁነሽ ብታስተካክይ እመርጣለሁ አለባበስሽን ማር

  • @adugnamelese5612
    @adugnamelese5612 5 ปีที่แล้ว +7

    ዋአው በጣም አሪፍ ነው
    መሲም ና ሁሉም. ዋው ናቸው
    እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ
    @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ 7 ปีที่แล้ว +2

    መሲዬ የምሰሪያቸው ስራዎች ሁሉ
    አስተማሪ ነው በርች ሁሌም እወድሻለሁ

  • @asya5703
    @asya5703 2 ปีที่แล้ว

    ሰውን እንደ መርዳት ምንም የሚያስደስት ነገር የለም

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 5 ปีที่แล้ว +2

    This is one of the best I ever, on youtube. Thanks for uploading it.

  • @batikasa3267
    @batikasa3267 7 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ይህን ፊልም ያየሁት የዛሬን አያርገው እና መዳም ለረፍት ልካኝ ሲኒማ ነው ያየሁት ከሆቃየ ጋር እፍፍፍፍፍፍፍፍ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 2 ปีที่แล้ว +1

    ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ ገራሚ ፊልምነው ተባረኩልኝ

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 6 ปีที่แล้ว +5

    Such a good movie with such a good actors. Mesi konjo you’re my favourite of all. you can learn a lot from this movie keep it up.

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስይላል መስዮ የኔ ልዩ መልካምነትሽ ደሲስል አስተማሪ ፊልምነው

  • @desitstar1022
    @desitstar1022 5 ปีที่แล้ว +1

    እዚህ ""የምገርም "እህትም "ወንድምን ""
    በገንዘብ ""እንደ "ጴጥሮሰ በሰላሳ ብር "ለጌታ አሳልፎ "የሰጠ "" እነደዚ ናቹ ""የመሲ
    ጅግንነት ""ራሰዋ ፈንጥሳ "መሰስ አለች ""ዓወት "እንዳዛ ነው " "አምላኬ ታሪኬ ቀይሮው""አብየት ጎድ """"አሪፍ ደርሰት "ከነ መሲ """"ሰላማቹ ይብዛ""""

  • @bekalkashun1432
    @bekalkashun1432 7 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውውእግዛቤር ይመስገን እንዴት ደስይላል

  • @sophie_boranabontu8615
    @sophie_boranabontu8615 6 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤degem degagem bayew ymyselch sebawentin ymyastemr naw tebarky meseye❤

  • @melkam_sisay
    @melkam_sisay 3 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ምስጋና ጎበዞች

  • @mekilitmadi674
    @mekilitmadi674 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልም መስዬ የኒ ማር ስራሽው የኔ ቆንጆ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 6 ปีที่แล้ว +5

    Meseret looks amazing on this film!

  • @tisegfekir9487
    @tisegfekir9487 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ምርጥ ፊልም

  • @meseret2985
    @meseret2985 8 ปีที่แล้ว +21

    ቃላት ያጥረኛል በጣም ምርጥ ፊልም ነው መስ ምንም ብትሰር ያምርብሻል በርች

  • @ስጠብቅህልኑርስጠብቅህልኑ
    @ስጠብቅህልኑርስጠብቅህልኑ 5 ปีที่แล้ว

    መሲየ እባየን ጨረስኩት አፍ መልካምነት እዴት መታደል ነዉ ከቃል በላይ ነዉ ሀብትሽና እሬማን ሰርታችሁታል

  • @hanatakele4976
    @hanatakele4976 4 ปีที่แล้ว

    ስጡ ይሰጣችኋል ማለት ይሄነው
    ጎበዞች የእውነት ሰርታችሁታል

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 7 ปีที่แล้ว

    መሲ የኔ ቆንጆ የስራሽው ድራማ በጣም ነው ያስለቀስኝ አንቺ ለገንዘብ ሳይሖን ና ለጥቅም ሳይሖን ለስው ልጅ ጥሩ ስራ ለስው ልጅ ብለሽ የመጣሽበትን የራስሽን ግዜ ትተሽ ለስው ጥሩ ስትንከራተች ልፋትሽ በስተ መጨረሻ ያማረ በመሖኑ በጣም ደስ ብሎኛል ስዎች እስቲ ትንሽም ቢሖን እንደሱዋ ለመሖን እንሞክር መቸም ከነበረኝ ላይ ይበልጥ ፍቅር ነው ያስተማርሽኝ የኔ ማር ስልክሽን ባገኝ በጣም አደንቅሻለሑ እወድሻለሑ ብዙ ነገሮችን ስለአስታወስሽኝ ተባረኪ የኔ ውድ እሕት ።

  • @ilovejesusforever263
    @ilovejesusforever263 5 ปีที่แล้ว +2

    መስየ ኮንጆ ደስ ይላል እነም እወድሻለው ❤️😘

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 6 ปีที่แล้ว +2

    Betam yemigerm astmari film new yewnet new yemimeslew mirt bekat yetayebet dinke atwawen keminim belay yeyikerta libe metadel new hulachunim ewedachualhu wed yehager ligoche bertu 💚💛❤

  • @hilinamolla8576
    @hilinamolla8576 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ደሰ የሚል ፊልም

  • @ሰላምየማሪያምልጅ-ተ7ገ
    @ሰላምየማሪያምልጅ-ተ7ገ 7 ปีที่แล้ว +3

    አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን

  • @semiramehammed2218
    @semiramehammed2218 5 ปีที่แล้ว +18

    እኔም የታመመ ወንድም አለኝ ምናለ እንዲህ ድኖ የማይበት ቀን በቀረበ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስከን ሰለ ዳነ

  • @العسيريأبوسطام-ل4ظ
    @العسيريأبوسطام-ل4ظ 8 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እጁግ እጅግ ኣሪፍ ነው ዋው ዋው ዋው ቀጥሉበት

  • @tootootootoo7771
    @tootootootoo7771 8 ปีที่แล้ว +3

    ውይ መሲ መልካምነትሽ በጣም ትምህርት ነው እናመሰግናለን

    • @rahelreit4173
      @rahelreit4173 8 ปีที่แล้ว

      Tootoo Tootoበጣም ቆጆ ነው

  • @sityblato4150
    @sityblato4150 7 ปีที่แล้ว +9

    መስዬ መልካም ስራ ለራስ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆጆ

  • @ወይንሸትሙርጋከሳኡድ
    @ወይንሸትሙርጋከሳኡድ 6 ปีที่แล้ว +1

    መስዬ፡እድሜሽን፡ያርዝመው፡ፈጣሪ፡ምርጥስራ

  • @masifiker9435
    @masifiker9435 6 ปีที่แล้ว

    Betam dese yelale masi berchi yene asabi❤❤❤❤❤

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi หลายเดือนก่อน

    ትእሳኑ ነገር የለም ዋው የሚለው ዝግ ችሎት

  • @habeshawethemi9345
    @habeshawethemi9345 2 หลายเดือนก่อน

    Manhu eden meseraten yemewodat ❤

  • @ማማየብለህጥራኝደስስእዲለ
    @ማማየብለህጥራኝደስስእዲለ 7 ปีที่แล้ว +2

    ምንም ቃላት የኝም መሥ የኔ ምርጥ

  • @nuvkhufj7870
    @nuvkhufj7870 8 ปีที่แล้ว +2

    ወዉ በጠም የምረል የሀገሬ ልጆቼ በርቱ

  • @simocasa1toto100
    @simocasa1toto100 7 ปีที่แล้ว +11

    Wowwww በጣም ሀሪፊ ጥሩ ትምህርት ያለው ፍልም ነው መሲ የተወና ብቂትሽ ልዬ ነው እናመስግናለን ውድድድድድድድድድድድድድድድድ የምናረጋቹ

  • @ኢስላምነውእምነቴጀነትነው
    @ኢስላምነውእምነቴጀነትነው 7 ปีที่แล้ว +15

    እንዲህ አይነት ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው

    • @glataentaneshentanesh1013
      @glataentaneshentanesh1013 6 ปีที่แล้ว +2

      ኢስላም ነው እምነቴ ጀነት ነው ምኞቴ! መሲ በፊልም ላይ ብቻ አይደለም በተግባርም ነው ምትተገብረው

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 6 ปีที่แล้ว

      ኢስላም ነው እምነቴ ጀነት ነው ምኞቴ! 100% ትክክል ፊልም ላይ ብቻ ነው

    • @fatumatuyeb3340
      @fatumatuyeb3340 5 ปีที่แล้ว

      ልክብለሻል

  • @እመቤቴሆይለንስሀአብቂኝ
    @እመቤቴሆይለንስሀአብቂኝ 8 ปีที่แล้ว +114

    መሲየ መልካም ስራ ለራስ ነው አንቺ ሆሌም ቢሃልን ለሀገርሺ ተቆርቋሪ ለሀይማኖትሺ አክራሪ ነሺ ግን መሲየ አንዳደ የምለብሺውን አስተውይ ያገር ባህል እረጅም ስትለብሺ ውብ ነሺ ግን ገላሺ አታሳይ ይኸ በፈጣሪ መልካም አይደለም

    • @haymobtamyamralnati2586
      @haymobtamyamralnati2586 8 ปีที่แล้ว

      i like you

    • @gelnetgel5151
      @gelnetgel5151 8 ปีที่แล้ว +1

      እመቤቴ ሆይ ለንስሀ አብቂኝ

    • @ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል
      @ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል 7 ปีที่แล้ว

      ወይኔ እንዴት ደስ ይላል እናመሠግናለን ማሮቼ መስዬ ፍቅር ሰዉሰዉን ስትረጅ ጥግደረስ እግዚብሔር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ የኔልዩ

    • @tsegem1
      @tsegem1 7 ปีที่แล้ว

      እመቤቴ ሆይ ለንስሀ

    • @ልቤበእግዚአብሄርጠናሁለተ
      @ልቤበእግዚአብሄርጠናሁለተ 7 ปีที่แล้ว

      እመቤቴ ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ማር እውነትሽን ነው አለባበሶን ማስተካከል አለባት መሲ እህታችን ማስተዋል ያድለን ብቻ እህቱች

  • @habethuopia4708
    @habethuopia4708 6 ปีที่แล้ว +11

    መሲ መልካም ስራ የህወት ዋስትናነው ያምራል አንች መልካም ሴትነሽጌታ በህወትሽ ሁሉ መልካምሞን ነገር ያድርግልሽ ማር በጣም እወድሻለሁ

  • @kirsenaittaklakirsenaittak1642
    @kirsenaittaklakirsenaittak1642 6 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጥና ይስጥሽ በእውነት

  • @እኔየአንተአፍቃሪ
    @እኔየአንተአፍቃሪ 6 ปีที่แล้ว +67

    የመሲ አድናቂ ነኝ

  • @saremtube8480
    @saremtube8480 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዝያብሄር ብርታት ይስጥሽ እህቴ

  • @jeanetkahsaykahsay6318
    @jeanetkahsaykahsay6318 7 ปีที่แล้ว +3

    I love you Meseretye!! U r gifted, talented, smart and beautiful. I really like and respect your personality, u r kind and loyal. I love deeeeeeply from my heart. May St Mary be with you sweetheart.

  • @kubrakubra9735
    @kubrakubra9735 5 ปีที่แล้ว +1

    መሲዬ ሥወድሽ ፈጠሪ እዴሜሽን ያርዝመው
    ዋዉዉ በጣም ደሥስስ ይላል

  • @tesfayederrese5329
    @tesfayederrese5329 4 ปีที่แล้ว +2

    A true love never dies

  • @NuhaminBezabeh
    @NuhaminBezabeh 6 หลายเดือนก่อน

    መሲዬ የኔ አንደኛ ስወድሽ

  • @baacuuoromiyaa8935
    @baacuuoromiyaa8935 6 ปีที่แล้ว +1

    Wowowow mesiye yen konjooooooo weddddddddd❤❤❤❤

  • @2007ethiopia
    @2007ethiopia ปีที่แล้ว

    ከሊብ ጓደኛይም ሆና አንተም መትረቡነቸ ፍቅር መለት ምን እንደሆና አተዉቁም የፈቀረቹትን ሰዉ ደስተዉን መፈለግ እንጅ የረስን ስሜት መሥቀደም ኡነተኛ ፊቅር አይደለም

  • @matbfano1600
    @matbfano1600 8 ปีที่แล้ว +5

    woww desi yelal swen le mardat sew mohen beqi new😭😭😭😭😭😭yechi alem tenga sewun tesbedalchi

  • @meronnigatu1885
    @meronnigatu1885 6 ปีที่แล้ว +3

    Macha yehoni lasawe malkame mahonini yamenchelaw erese baresachin yamenewadadaw 😭😭😭😭😭😭😭😭