ለአክሱም ከተማ ከንቲባ እና ለአልሙናይ ት/ቤት ዳይሬክተር ደውለናል ሂጃብ ለምን ከለከላችሁ ? ልዩ ዝግጅት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 205

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 18 วันที่ผ่านมา +27

    ሀሩኖች በርቱልን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 18 วันที่ผ่านมา +26

    ሙሥሊሞች እረ የት ናችሁ ላይክ ሼር አድርጉ ዉጡ ከፕራክ ኑ እሥኪ ሙሥሊሞች ኑ ወደ ኢሥላም ሚዲያ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 18 วันที่ผ่านมา +17

    አላህ የሰራቸውን ይሰጣቸው ኢንሺሀላህ ከነ ኢጃባቸው ይማራሉ ፍትህ ለሙሰሊም እህቶቻችን

  • @nesrumohammed1532
    @nesrumohammed1532 18 วันที่ผ่านมา +10

    ጅግኑ ሀሩን ቲቪ🎉🎉🎉🎉

  • @HadraWale-l7s
    @HadraWale-l7s 18 วันที่ผ่านมา +11

    ፍትህ ለሂጃብአችን ለኒቃብአችን ለአክሱም ሙስልሞች በርቱ

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 18 วันที่ผ่านมา +7

    ጀዛከሏህ አብዱል

  • @سبحانالله-ن4م6ث
    @سبحانالله-ن4م6ث 18 วันที่ผ่านมา +6

    ጀግና የሃሩ ሚዳያ ወንዲሞቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ ትምህርቷንምትማራ ለች ሂጃቧንም ትለብሳለች በግዳችሁ😢

  • @abuchu2824
    @abuchu2824 18 วันที่ผ่านมา +4

    Justice justice justice !!!

  • @HalfiyaaSamuu
    @HalfiyaaSamuu 15 วันที่ผ่านมา +1

    Harun media 1ኛ ለ ኡምማው ታስፈልጋላቹሁ አላህ ከጎናቹሁ ይሁን

  • @badoribrahim8148
    @badoribrahim8148 18 วันที่ผ่านมา +10

    የድንቁርና ጥግ እባብ ናቸው አቅም ቢኖራቸው አለምን ያጠፋሉ ደግነቱ መርዛቸው እየተነቀለ ነው

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 18 วันที่ผ่านมา +5

    ዎአለይኩሙሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጄዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ አብድሬ አላህ ይጠብቅህ

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp 18 วันที่ผ่านมา +4

    ዋሊሁም ሰላም ራህመቱሏሂ ወበረካቱ እውነትህን ነው ወንድማችን አሏህ ብቻ ነውሩን ቅርብ ያድርግልን ያረብ ይህ ምን ያክል ሙስሊሙን ጥላቻ ያለባቸው ሰዎች ፈነፁብን እኛ ዝም ስላልን ነው አሏህ ያሳህ ብርሃኑ ተብየ

    • @Fatema-fv5bw
      @Fatema-fv5bw 18 วันที่ผ่านมา +1

      ስትፅፉ አስታከክለቹ ፃፉ ያትርጉም ለውጥ አለው ና ነስሩን ና ነውሩ ይለያያል

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሀሩን ሚድያ ማሽአላህ በኒቃብ በሚለብሱ በተማሪወች ጎን ናችሁ ሶላታቸውንም እንዲስግዱ በተቻላችሁ ሁሉ ማሽአላህ በርቱ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 18 วันที่ผ่านมา +5

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @KhelifaKhedir
    @KhelifaKhedir 18 วันที่ผ่านมา +5

    ፍትሕ.ለአክሱም.ሙስሊሞቾ

  • @hayu4429
    @hayu4429 18 วันที่ผ่านมา +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ሀሩን ሚድያና የሀሩን ሚድያ ቤተሰቦች ለኡማው የምታደርገት ትግል አላህ በጀነት ያጎናጽፋችሁ ሀገራችንም በእስልምና የምትመራ ያድርጋት

  • @Hayat-w6q
    @Hayat-w6q 18 วันที่ผ่านมา +3

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ሀሩኖች🎉

  • @Habiba-qs8bt
    @Habiba-qs8bt 18 วันที่ผ่านมา +6

    ትምህርቷንም ትማራለች ሒጃቧንም ኒቃቧንም ትለብሳለች 💯ኢሻአላህ አላህ የስራቹህን ይስጣቹህ ያረብ

  • @b.6015
    @b.6015 18 วันที่ผ่านมา +7

    አላህ ከይሩን ይሻላቸው ከባድ ነው የሀገራችን ጉዳይ በሥቱ እናልቅስ ያአላህ አላህ ይይላችሁ

  • @ShambelGeto-j5b
    @ShambelGeto-j5b 18 วันที่ผ่านมา +4

    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች

  • @IsekMohammed
    @IsekMohammed 18 วันที่ผ่านมา +4

    ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን

  • @Emann-ud3lv
    @Emann-ud3lv 13 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ እኛ አማኝ ባሮችህ ነን አትፈትነን አንልህም ግን በድናችን ላይ ጥንካሬ እና ሶብርን ስጠን

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 18 วันที่ผ่านมา +3

    ዋአ አሰ ወራ ወበ ሀሮኖች አማን ናቹ የአላህ እርዳታ አይለያቹ እያልኩኝ ከተባዳይ ሙሰሊም ጎን ሆናቹ የሙሰሊሙ የጀርባ አጥንት እየሆናቹልን ነው ።በርቱልን የአክሱም የሂጃብ መከልከል ከጀርባው ከአላህ ኑሰራ ይመጣላቸዋል ።የተከለከሉት የመቃብር ቦታም የመሰገጃ ቦታ መስጂድ እንዲሰራ በዚሁ ሰበብ ይከፈትላችኋል ።ድል ለተበደለው ለአክሱም ሙስሊሞች ሂጃብ ለተከለከሉ ት ሙስሊም ሴት ተማሪዎቹ

  • @burtugebashr
    @burtugebashr 18 วันที่ผ่านมา +5

    ፊትህ ፊትህ ለአክሱም ሙስሊሞች 😢😢😢😢

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 18 วันที่ผ่านมา +3

    አብዱ አንተና ሚድያህ የበኩልህን ተዎተቹሃል, ሁሉም ልክ እንደነንተ የበኩሉን ድርሻ በሚገባ ብዎጣ እስካዛሬ ድረስ እልበት የገኝ ነበረ የእህቴ ጉዳይ 😭😭😭

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 18 วันที่ผ่านมา +5

    ፍትህ‼️ ለአክሱም ሙስሊሞች ‼️‼️‼️

  • @Hayat-w6q
    @Hayat-w6q 18 วันที่ผ่านมา +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @toybamohammed7135
    @toybamohammed7135 18 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሙስሊሞች

  • @zaharasiraj-g2o
    @zaharasiraj-g2o 18 วันที่ผ่านมา +2

    Harun media Allah yagezachehu….

  • @nesrumohammed1532
    @nesrumohammed1532 18 วันที่ผ่านมา +2

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ

  • @mereere5285
    @mereere5285 18 วันที่ผ่านมา +4

    ሀሱቡን አላህ ወኢአመል ውኪልልል

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 18 วันที่ผ่านมา +2

    ምን ጉድ ነዉ አንድ ቦታ ሲዘጋ ሌላ ቦታ ይከፈታ የሙሰሊም መከራ ሀሰቢየን አላህ ወንየም ወልወኪል ☝😭😭😭😭😥😥😥😥😥

  • @Abubekeryesuf-ir4gn
    @Abubekeryesuf-ir4gn 10 วันที่ผ่านมา

    ሀሩን ሚድያ አላህ ይገዛችሁ❤ ፍትህ ለህቶቻችን

  • @EmanFedlu-s2g
    @EmanFedlu-s2g 18 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ የጃቸውን ይሥጣቸው ሀሥብየላሁ ወናመል ወኪል በዛ አሁንስ

  • @KiduMy
    @KiduMy 17 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላህ ኢንሽ አላህ አላህ ከተበዳዮችጋ ነው ፍትህ ከአላህ እንጠብቃለን ሀሩን ሚዲያ ሰበቡን እያደረጋችሁ ነው እኛም በዱዐችን አብረናችሁ ነን

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 16 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለእክሱም ሙስሊሞች ኒቃቦንም ትለብሳለች ትምህርትም ትማራለች

  • @shekurmuzeyen7031
    @shekurmuzeyen7031 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሀሩን ሚድያ እውነተኛው የህዝበ ሙስሊሙ ድምፅ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሀሩኖች አላህ ይጠብቅልን ያረብ ከፍ በሉ

  • @HumanityFirst110
    @HumanityFirst110 18 วันที่ผ่านมา +1

    ለሆዳቸው ያደሩ፡ የራስ ጥቅምን እና ፓለቲካቸውን ያስበለጡ፡ "መለስ" ሲሞት እሱ የጀነት ነው ሲሉ የነበሩ ተላላኪዎች ያመጡብን እዳ ነው። ጠላት የእነሱን እና መሰሎቻቸውን ብይን ወይም ፈትዋ አይተው እህቶቻችንን ያሰቃያሉ😢

  • @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
    @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ 18 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢አላህ ፋረጃውን ያቅርብ 🎉🎉

  • @yrhhufhh7250
    @yrhhufhh7250 18 วันที่ผ่านมา

    ماشاء الله🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @TrueLife-g9v
    @TrueLife-g9v 18 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአለም ሙስሊሞች በሙሉ

  • @AliYasuf-x6n
    @AliYasuf-x6n 11 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አለህ አለህ የግዘቹህ

  • @zabibajamalzabiba7396
    @zabibajamalzabiba7396 14 วันที่ผ่านมา

    يا الله يارب 💔💔💔💔😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 18 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይዝጋህ ኢንሻ አላህ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 18 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ወራሀመቱላህ ወበረካቱ አላህ የሙሰሊም ጠላት አላህ ከምድረ ያንሳቸዉ ድፍረታቸዉ

  • @MiswarMiss
    @MiswarMiss 8 วันที่ผ่านมา

    الله أكبر مشاءالله يحفظكم الله

  • @AbduRahman-wu4xm
    @AbduRahman-wu4xm 17 วันที่ผ่านมา

    አላህ ሰላሙን ያምጠልን

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 18 วันที่ผ่านมา +2

    አህለን ሀሩኖች ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @b.6015
    @b.6015 18 วันที่ผ่านมา +3

    አህለን ዐድማችን አብዱል መጂድ

  • @JemalHussen-o7h
    @JemalHussen-o7h 13 วันที่ผ่านมา

    በርቱልን

  • @vzvzvzvzvzvz
    @vzvzvzvzvzvz 17 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ቀልብ ይስጣቸው

  • @muhabayimam7193
    @muhabayimam7193 17 วันที่ผ่านมา

    በርቱ ጄግኖች

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 18 วันที่ผ่านมา +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @seifedin-yg1qn
    @seifedin-yg1qn 17 วันที่ผ่านมา

    ሀሩን ሚዲያ በርቱ:: የሚጠበቅባችሁን እየተወጣችሁ ነው::

  • @Abubaker0099
    @Abubaker0099 10 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ማህበረሰብ መስጊድ የለው ይህ ፍትሓዊ መብት የኢትዮጵያ ሙስሊም መጅልስ ግዴታው መወጣት ይገባል ማስፈፀም ግዴታ ይሆናል

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 18 วันที่ผ่านมา

    Allhe agarachene salame yadergawe

  • @IlanAgarfa
    @IlanAgarfa 12 วันที่ผ่านมา

    Justice for Aksum muslims

  • @MonaMohamed-dc3wh
    @MonaMohamed-dc3wh 17 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለአክሱም ተማሪዎች

  • @Emann-ud3lv
    @Emann-ud3lv 13 วันที่ผ่านมา

    ትምርቱአንም ትማራለች ሂጃቡአንም ትማራለች ሂጃብ ውበታችን እና ክብራችን እንድሁም ግደታችን ነው

  • @mariyammariyam1669
    @mariyammariyam1669 15 วันที่ผ่านมา

    ፈትሕ ለአክሱም ወገኖቻች ባሉበት እምናታቸዉ ይጠብ
    ዛሬም ፈትሕ

  • @SaifSaif-v3s
    @SaifSaif-v3s 18 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤😳

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሚዲያ ወሳኝ ጉልበት አለው እና ወንድም እህቶች ፕሮግራሙን ሼር እናድርግ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 18 วันที่ผ่านมา +2

    አጀብ ያሳዝናል ሙስሊም እምነቱን መተግበር አትችሉም ማለታቸው ነው

  • @مدينةاثيوبيا-ث7د
    @مدينةاثيوبيا-ث7د 18 วันที่ผ่านมา

    አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው ጨርሰው ምጥጥ ያድርጋቸው

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 18 วันที่ผ่านมา

    WaAlaykum Wasalam warahmatullahi weberekathu

  • @mereere5285
    @mereere5285 18 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለኢጃባችን ፍትህህ

  • @SofeiQq
    @SofeiQq 18 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህለሂጃባችን

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 18 วันที่ผ่านมา

    ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል

  • @MohammedAli-rd9vn
    @MohammedAli-rd9vn 18 วันที่ผ่านมา

    Jezaka Allah khiran brother

  • @Rahiyabamod
    @Rahiyabamod 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @abdulhakimnurabesh
    @abdulhakimnurabesh 15 วันที่ผ่านมา

    الله المستعان...شتت الله شملهم

  • @toufeeqzuber430
    @toufeeqzuber430 18 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 18 วันที่ผ่านมา +3

    ሒጃብ ኒቃም ከምንም ነገረ አይከለከልም
    እኛ በአረብ ሀገረ በሰው ቤት ኒቃም ለብሰን ነው ምግብ የምንሰራው So ሂጃብ የሴት ልጂ ከብሯ ነው

  • @TrueLife-g9v
    @TrueLife-g9v 18 วันที่ผ่านมา

    ያረብ እን ሱር

  • @እሙሶፊያYimam
    @እሙሶፊያYimam 14 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉ፍትህ

  • @Emann-ud3lv
    @Emann-ud3lv 13 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለሙስሊሞ እህቶቻችን

  • @osmanyasin5760
    @osmanyasin5760 18 วันที่ผ่านมา

    ልመናው ይብቃ እና (ምክንያቱም አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ስለሆነ) መጅሊሱ አገር አቀፍ ተቃውሞ ይጥራ፣ በግልፅ ቋንቋ "ሙስሊም ሴቶች ሂጃብ ሃይማኖታዊ ግዳጃቸው ስለሆነ በየትኛውም ቦታ መልበስ መብታቸው መሆኑን በአዋጅ እንዲደነገግ መጠየቅ አለበት"
    የፈጣሪ ድንጋጌ ደግሞ ሽርሙጥናን ለመከላከል ነው!
    ሙዕተስም ቢላህ በአንዲት ሙስሊም ሴት ሂጃብ መገፈፍ ምክንያት ጦር አዝምቶ እንደተዋጋ እና ሙስሊሞችጉዳዩን በቀላሉ እንደማይመለከቱት ሊነገራቸውም ይገባል!

  • @harunlove3706
    @harunlove3706 14 วันที่ผ่านมา

    Selamalyekum

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 18 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @abdudelil8715
    @abdudelil8715 18 วันที่ผ่านมา

    harun mashĺla

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 18 วันที่ผ่านมา +2

    ወላሂ የንቀት ንቀት ነው

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
    @ራህማነኝየለሚዋሱምያ 16 วันที่ผ่านมา

    ያረብ በእዝነትህ እየን ፍትሁን አንተ አምጣልን ሀገራችን ኡማው የት ነው ሴቶች አደራወቻችሁ መሆናቸውን እረሳችሁ እሳ ኢስላም የት ነው ዋ ዋ

  • @AminYemam-x6u
    @AminYemam-x6u 14 วันที่ผ่านมา

    ምን አገባቸውእንለብሳለን

  • @MubarekShikure
    @MubarekShikure 11 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ

  • @JemalHussen-o7h
    @JemalHussen-o7h 13 วันที่ผ่านมา

    አውቀውኮነው ህግ ይከበር ወይ በሀገራችን ያየምንከበርበትን መንገድ ካቆምንበት እንቀጥላለን

  • @AaAa-z8s2w
    @AaAa-z8s2w 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥺🥺🥺

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 18 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይዘንልን

  • @ekramhulchafo
    @ekramhulchafo 18 วันที่ผ่านมา

    አላህ ከምድረ ገፅ የጥፋቸው

  • @ksaksa2380
    @ksaksa2380 18 วันที่ผ่านมา

    Laba Hulla

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 16 วันที่ผ่านมา

    አላህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችንም ያረብ ያረብ ያረብ

  • @OumerTigab
    @OumerTigab 14 วันที่ผ่านมา

    ገና መሥጊድ እንሠራለን ኢንሻአሏህ ።

  • @naemahussain
    @naemahussain 18 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HaytYouTube
    @HaytYouTube 18 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለአክሡም ሙሥሊሞች

  • @MariamAB-w5v
    @MariamAB-w5v 18 วันที่ผ่านมา +1

    እነዚህ ሰወች ቦታቸዉም አይደለም ጥያቄዉን እንኳን መመለስ አልቻሉም😡ምን ማለት ነዉ ሂጃብ አልከለከልን መሸፈን ነዉ ጌጥ ነዉ የከለከልነዉ?
    አላህሱበሀነወታአላ ይቅጣቸዉ🤲🤲🤲በአንድ አካል 2ፊት ሆነዉ የሚመሩት አላህሱበሀነወታአላ ያዋርዳቸዉ 🤲🤲🤲

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw 18 วันที่ผ่านมา +2

    አቅሙ ያቻለ ሙስሊም ከአክሱም ወጥቶ ዲኑን ማከታታል ሚችልበት ቦታ ሂጅረ ቢያረጉ ይሸለል ምክንያቱም በከፊሮች ማሃል ኖሮ ከሚጮከኑ ይሸለል

  • @mariyammariyam1669
    @mariyammariyam1669 15 วันที่ผ่านมา

    ፈትሕ ለእምነታችን

  • @badoribrahim8148
    @badoribrahim8148 18 วันที่ผ่านมา

    " ከ ሱክርቲ አንፃር ኒቃብ ነው የተከለከለው " 🤔 non ሙስሊም የሆኑ ሰዎች ንቀብ ለብሰው ወንጀል እየሰሩ ነው 🙏 እኛ ራሳችን ለምን ማስተዋል አቃተን? ወንጀለኛ በበዛበት ሀገር ማንም ሳያስረዳን 🙏 እናስታውል

  • @amfatumgrra3613
    @amfatumgrra3613 18 วันที่ผ่านมา +1

    እነሱ እሙስሊም ሀገር ወይም እሙስሊም ከተሞ እንደፈለጉ እየኖሩ ነው እስከመቼ ነው ??????

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 18 วันที่ผ่านมา +1

    ለሀይረኘው መሰጂድም መቀበሪያምቦታ የሰጣቸው ግድነው