ንስሐ ምን ማለት ነው? የአፈጻጸም ደረጃውስ ምንድን ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 97

  • @የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ
    @የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ 4 ปีที่แล้ว +105

    ለምን ነው እንዲህ ለህይወታችን አስፈላጊ ነገሮችን በስልኮቻችን መስማት ያቃተን ፊልም ወይ. ሙዚቃ ቢሆን ስንት ኮሜንትና ላይክ ይኖር ነበር

    • @girumgetachew8418
      @girumgetachew8418 4 ปีที่แล้ว +4

      ይህንን የመሰለ ጣፋጭ ትምህርት መውደድም ሆነ አለመውደድ ከዚህ ይመነጫል፡፡ የሚጠቅመንን እንዳይጠቅመን የሚያደርግ ማን እንደሆነ ማስተዋል ከኛ ይጠበቃል፡፡ ምክንያቱም ፊልምም ሆነ ሙዚቃው ለንሰሐ እንድንበቃ ወይም ለመንግስተ ሰማያት እንድንዘጋጅ አያደርገንም፡፡ ይህንን ደሞ ማንን ያስደስታል? ክርስቲያ ለሁለት መንግስት መገዛት አይችልም፡፡ ወይ መዝሙሩን አልያም ሙዚቃውን፤ የምስጋናው ውጤት ምንድነው? የሙዚቃውስ ውጤት ምንድነው? ይህንን ማስተዋል ያስፈልጋል፡፡

    • @alemalem3356
      @alemalem3356 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @mulugetaegigu3854
      @mulugetaegigu3854 3 ปีที่แล้ว +2

      Enem lerasie germognal betam hulachnem lebona yesten

  • @ወለተአማኑኤል-ጠ6የ
    @ወለተአማኑኤል-ጠ6የ 4 ปีที่แล้ว +17

    ቃለ ህይወት ያስማልን የእግለገልት ዘመነችን የበርክላች

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን። የኔ አባት መምህር ሱራፌል በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @hareghilina9201
    @hareghilina9201 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ሱራፌል

  • @ብርሃኔነሽማረያም
    @ብርሃኔነሽማረያም 4 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ቃለ ህይወት ያሰማኝ ኣባቶቼ 🙏🤲💒ብፆለታቹ 🙏🤲💒እሰቡን አምላኬ" እኔ💒💒🤲🤲🙏💒ቆሽሻለው እና ሓጥያትይ ካብሕፃባሕሪ ይበዝሕ" ኮይኑ 🤲🙏🤲🙏ኦ//ኣምላከ ለንሳሀ ያብቃኝ ኣባቶቼ ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @genet6181
    @genet6181 4 ปีที่แล้ว +8

    ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር ሱራፌል ፀጋውን ያብዛሎት ትምርት አግቼበታለው የደነደነውን ልቤ እግዚአብሔር አምላክ ይፍታልኝ

  • @abebafentaw5184
    @abebafentaw5184 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ! መምህር ሱራፌል ሕይወት የሆነ ቃል ነው የሰጡን ኑሩልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ! እኛንም ለንሰሀ ያብቃን !❤❤❤😍😍😍

  • @ትርሲተገብርኤል
    @ትርሲተገብርኤል 4 ปีที่แล้ว +14

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @ናታኔምቱዩብ
    @ናታኔምቱዩብ 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጻጋ ያቆይልን

  • @hannabulcha4880
    @hannabulcha4880 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜን ይስጥልን

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን ቃለህዪትያሠማልንፀጋውንያብዛወለትመምህራችንአውነት አቤቱአምላኬሆይለንሰሀየተዘጋጀልብሥጠኝ😭😭😭😭😭😭አቤትከቶየትገብታቹህነውአሁንሌላነገርቢሆንሰትኮሜትነበረአረተውኑእንማርየህዪትመገድያለውበዚህነው🥺

  • @urud8496
    @urud8496 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    አቤቱ ለንሰሐ አብቃኝ

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ስሙን ብቻ ይዘን የምንገባ አለን ምኑም ሳይገባን በእውነት ይቅር ባይ አባታችን ይቅር ይበለን

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራቸን አሜን(፫)

  • @AndinteAragwo
    @AndinteAragwo 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚህብሄር ይስጥልን

  • @nardosisgold397
    @nardosisgold397 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalhiwet yasemalin memihir

  • @mhikaseyfu3362
    @mhikaseyfu3362 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባሪክልን

  • @Birtukan-d6v
    @Birtukan-d6v 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
    @መቅደስየፋኖዎችእሕት 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥዎ👏

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህሮችን እግዚአብሔር አምላክ እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን ለእኛም ልብ ይሥጥን ለእንሰሀ ይብቃልን ፋጣሪ

  • @alemayehu3262
    @alemayehu3262 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @edommesay3026
    @edommesay3026 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት አባቴ

  • @burtukaanayelee2234
    @burtukaanayelee2234 3 ปีที่แล้ว

    ቃላ ሂህዎ ያሳማልን

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 3 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwto yasamalna memahrachan egziabher amalka yasamanhua balabachan yasadar samata 100 30 60 fari and nafarah egziabher yaradan

  • @0913319851
    @0913319851 3 ปีที่แล้ว

    Kale hewet yasemalin

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ሱራፌል በውነትአጥንት ያሚያለመልም ቃል መገብከን

  • @joothnadan3889
    @joothnadan3889 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መድማችን

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቀሲስ ሱራፌል ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእድሜ ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @gannatgannat5083
    @gannatgannat5083 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😘

  • @beletutaye2494
    @beletutaye2494 4 ปีที่แล้ว +1

    Kalewutin yesemaleni Amen

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 3 ปีที่แล้ว

    ለንስሐ ያብቃን እግዚአብሔር ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን

  • @buzetashome9677
    @buzetashome9677 3 ปีที่แล้ว

    Qalhiyot yasemalin memerachen egzaber yedimena xena yesxachu

  • @yalamsibalay988
    @yalamsibalay988 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiwetn yasemaln

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ
    @የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ለሁላችንም ማስተዎሉን ያድለን

  • @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም
    @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን መምህር

  • @ሀይማኖትየሚካኤልወዳጂ
    @ሀይማኖትየሚካኤልወዳጂ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
    አቤቱ ለንስሀ የተዘጋጀ ልብ ፋጠርልኝ

  • @እግዚአብሔርይመስገንዘውዲ
    @እግዚአብሔርይመስገንዘውዲ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን በድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያውርሰን አሜን ለሁላችንም 👏

  • @ድንግልማርያምለእኔየህይወ
    @ድንግልማርያምለእኔየህይወ 4 ปีที่แล้ว

    አምላክ ቅዱሳን ልኡል እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና በአገልግሎት ይጠብቅልን አሜን

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 4 ปีที่แล้ว +2

    Kalheyiwat Yasmlen

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ጊዜ ነው የሰማሁት ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @apoali4068
    @apoali4068 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    አምላኪ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว

    በስም አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫
    ሰላም ለእናንተ ይሁንልን መምህራችን መምህር ሱራፌል
    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @maritutigab4491
    @maritutigab4491 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ስደተኛዋየልጀናፋቂ
    @ስደተኛዋየልጀናፋቂ 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማነን የሰማሁትን የማስተውልበት አንደበት ሰጥቶኝ ለንስሀ እምበቃ ያድርገን ስሙን ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ውጭ ግን ምንም አላውቅም በእለተ ቀኑ ቅድዱስ ሚካኤል ቅባቱን ቀንቶኝ ይደር በጣም ቆሻሻ ከንቱ ሴት ነኝ

  • @sounaseyon6751
    @sounaseyon6751 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እኛንም በስደት ያለነው እግዚአብሔር ለንሰሀ ያብቃን✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @kokobeademaw2462
    @kokobeademaw2462 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእዉነት የሚፀፀት ልብን ይሥጠን ለንሠሀ ሞት ያብቃን

  • @tenagnadegafa4131
    @tenagnadegafa4131 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ያለምያለም
    @ያለምያለም 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @bananafathal4819
    @bananafathal4819 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ
    @የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @ab-jr3he
    @ab-jr3he 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @Titenacheru
    @Titenacheru 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን🍃🍃🌿🌿

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛኢትዮጵያ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫

  • @asteraster9742
    @asteraster9742 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሠማልን🙏👏

  • @dr.abrahamtube7562
    @dr.abrahamtube7562 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በውነት አጥንት የሚአለመልም ሂወት የሆነ ትምህርት ነው

  • @serkalemshimelis5098
    @serkalemshimelis5098 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher amilak libona yisiten

  • @abel7934
    @abel7934 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @meseretkasa6128
    @meseretkasa6128 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @ፍቅርተስላሴፍቅርተስ-ነ3በ
    @ፍቅርተስላሴፍቅርተስ-ነ3በ 4 ปีที่แล้ว

    የሕይወት ቃል ያሰማልን💐💐💐

  • @asratbekele3630
    @asratbekele3630 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኤደንየድግልማርያምልጅ
    @ኤደንየድግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @kitutegachumekonnen290
    @kitutegachumekonnen290 3 ปีที่แล้ว

    ameen ameeen ameen Ameen Ameen Ameen
    ,,

  • @zenamalika1662
    @zenamalika1662 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @duryewtube656
    @duryewtube656 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 4 ปีที่แล้ว

    amn

  • @haymanotabebe347
    @haymanotabebe347 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @muluabebe6700
    @muluabebe6700 4 ปีที่แล้ว

    Amen,amen 🙏🙏🙏

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @justfetta9355
    @justfetta9355 3 ปีที่แล้ว

    KALEHIWOT YASEMALINE KIBRE NISHAN LESETEN LEAMLAKACHINE YIHUNE

  • @samirblack565
    @samirblack565 4 ปีที่แล้ว +1

    እደሰራችን ሳይሆን እደቸርነቱ ሁላችንም ይቅር ይበለን

  • @SAUTIHALISI
    @SAUTIHALISI 4 ปีที่แล้ว +1

    Nice

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @asmachtube223
    @asmachtube223 4 ปีที่แล้ว +1

    tiru timhrt nw

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ደሞ ስለ ምልኩስና ብታስተምሩን

  • @מנלהבזביך
    @מנלהבזביך 4 ปีที่แล้ว

    💓

    • @halimacop1911
      @halimacop1911 3 ปีที่แล้ว

      ቃል ሄውት ያሠማን

  • @ontube462
    @ontube462 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ግን ንስሀን ለእግዚያብሄር ብቻ መግባት አንችልም ?

  • @alemabraham7104
    @alemabraham7104 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ አይወት ያሰማልን

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mohamdalice2206
    @mohamdalice2206 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ
    @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትንያሰማልን

  • @swsw8325
    @swsw8325 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abebechmina841
    @abebechmina841 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን