የኑር ሁሴን አምላኪዎች በኡስታዝ ሳዳት ከማል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ก.ย. 2023
  • ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን አለ
    ወንድም እህቶች ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ እንዲሁም ለጓደኞቻችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ሼር አድርገዉ በማጋራት ወደ መልካም ነገር ይጣሩ
    "በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የተሰጡ ትምህርቶችን ፈትዋዎችን ሙሐደራዎችን ታገኛላቹ"
    t.me/NABAWITUBE [Telegram Channel]
    t.me/NaBAWITUBE0 [Telegram Group]
    / @nabawitube
    [You Tube Channel]

ความคิดเห็น • 14

  • @NABAWITUBE
    @NABAWITUBE  9 หลายเดือนก่อน +8

    Like... Share... Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ያበረታቱን

  • @lubaba3091
    @lubaba3091 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-fz2fl7ed7l
    @user-fz2fl7ed7l 3 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @user-bs2nz4hb3k
    @user-bs2nz4hb3k 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይይይይይይይይይሀስቤሏህ

  • @lulua8061
    @lulua8061 9 หลายเดือนก่อน +3

    አላሁመ ሙስተዓን
    የዚህ የሙሀመድ አወል ተብየ መዙማ ስንቱን ነው ያጠመመው የኔ ቤተሰቦች የሱን መዙማ እያዳመጡ በሽርክ የተዘፈቁ ነበሩ አልሃምዱሊላህ ዛሬ አላህ ሂድያ ሰጥቶልኝ ሁሉም በተውባ ወደ ድናቸው ተመልሰዋል የማቃቸውም የሰፈር ሰወች አሉ አላህ ሂድያ ይስጣቸው 😢😢

  • @oneday1457
    @oneday1457 9 หลายเดือนก่อน +2

    በአላህ ልለምናቹ ቤተሰቤ ከዚህ አስከፊ ሽርክ እንዲላቀቁ በዱዓ አግዙኝ

    • @TaHa-lv3bh
      @TaHa-lv3bh 9 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ የሁለችንም ቤተሰቦቼ የተፈተኑበት ነገር ነዉ ሁለቻዉንም አለህ ሂደየ ይስጠቸዉ የረብብብብ

  • @LES..Saliha2940
    @LES..Saliha2940 9 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከሽርክም አላህ ያውጣን

    • @lubabahamza4082
      @lubabahamza4082 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ

  • @user-ng8gu6ub2p
    @user-ng8gu6ub2p 9 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ በራህመተክ በሽርክ ውስጥ ያሉትን ቤተሰቦቻችን አንተ አውጣቸው ኢላሂ

  • @Seadaseyifu
    @Seadaseyifu 9 หลายเดือนก่อน +1

    በሬ ወለደየሚሉ ቀጣፊሁላ
    ጉዳቸውን ዘርግፋላቸው እነዚ ጠሞ አጥማሚ ናቸው

  • @ssuw4570
    @ssuw4570 9 หลายเดือนก่อน +1

    አለህ ቀጥተኝ መንገድ ይምረን
    እናቶቻቺን በዚህ ገብቶ ከፈሩብን
    ተማሊሸወ ብሌን ሲንመኪረወ
    ሰወቺን ሰብሲበ ተረጊመኘለቺኘ
    በዚህ ኩፈረ ዎጪ ብየተ ሲመኪረተ
    ተለቀሰሌቺ እቤተ ወሲጥ የለወ በሬ
    በጊ አረደ ጨረሰብን እናቴ ከዚህ
    ከምተኖረ መሞቱወነወ ምማኝለተ
    አለህ በጊዜ ብያገለጊለተ ብዬ ነወ
    ከዚህ ቆሸሸ ገረብነተ ሱፈይነተ
    አልወጠም አለቺኝ ልኪ እብድ ናተ
    አለህ ይጠብቅልን ከነሱ ኩፉረ
    ዱኡዓ አድረጉለተ አቅሉወ ይመልሲ
    ብለቹ

    • @NABAWITUBE
      @NABAWITUBE  9 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይመልስላቹ

  • @mohammedhussein-cm2gv
    @mohammedhussein-cm2gv 8 หลายเดือนก่อน

    ደደብ ቁማርተኛ ዝም ብለህ የራሰን እምነት አታራምድም በሰው እምነት መግባት እምነትህ ይፈቅዳል እንዴ