የለውጥህ ሚስጥር |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.ค. 2024
  • "የለውጥህ ሚስጥር !"
    Episode-04
    ከላይ ባለው ተቀራራቢ ርዕስ ወደናንተ ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን ሼኽ ሙሐመድ አንሲ በልዩ ዳዕዋ አቀራረብ የሚታወቁ አባት ሲሆኑ ይህ ዝግጅት አራተኛው ክፍላችን ነው።ሼኹ የሚያነሷቸው ነጥቦች ፍፁም አዲስ የሚመስሉ ነገር ግን እኛ ህይወታችን ያደረግናቸውን ነገሮች በምክንያት መጥቀማቸውን አልያም ጎጂነታቸውን ከቁርአን ጋር በማያያዝ ድንቅ በሆነ አቀራረባቸው ወደናንተ አድርሰናል።በቀረፃ ግዜ ላይት ባለመጠቀማችን በቂ የምስል ጥራት ባለመኖሩ ከወዲሁ ቤተሰቦቻችንን ይቅርታ እንጠይቃለን። ለተለያዩ ዝግጅቶቻችን መሻሻል የናንተ ምላሽ ስለሚያነቃቃን በተቻለ መጠን ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ ሰበብ ይሁኑ።
    @islamethiopia

ความคิดเห็น • 16

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon5764 11 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ ውሥታዜ.ሥወድህ ጀዛክ አላህ ከየር❤

  • @user-zp8cp9km7f
    @user-zp8cp9km7f 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአልላህ ባረከላህ አልላኋክበር

  • @user-zp8cp9km7f
    @user-zp8cp9km7f 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሡብሀን አልላህ

  • @user-zp8cp9km7f
    @user-zp8cp9km7f 3 วันที่ผ่านมา +1

    Selelahu aleyhi weselem

  • @mariyammariyam3067
    @mariyammariyam3067 11 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ መሀመድ አንሲ

  • @user-og8ue7xx3n
    @user-og8ue7xx3n 11 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅልን ሸኻችን

  • @user-ge2rt8yt8r
    @user-ge2rt8yt8r 7 วันที่ผ่านมา +1

    Jezakallah ustaz

  • @HayatuOmere
    @HayatuOmere 7 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 4 วันที่ผ่านมา +3

    ያኡመተል ሙሀመድ የት ይሆን ያላችሁት አጀብ ኪሳራችን

    • @user-tc7gh3fr5j
      @user-tc7gh3fr5j 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ነኝ አድቱ 😢 በማይረባ ነገር ግዜየን የማባክን

  • @husenmohamed4694
    @husenmohamed4694 11 วันที่ผ่านมา +2

    ላይክየሚያረግየለምይገርማል

    • @islamethiopia
      @islamethiopia  11 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ብለሀል ብሮ ቀልባችን ሙቷል🥺

  • @husenmohamed4694
    @husenmohamed4694 11 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ