የመቄዶኒያ ገቢ ማሰባሰቢያ ተጀምሯል | Seifu on EBS | ክፍል 2
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ከአሁን በፊት ተወዳጁ ኮሜያን እሸቱ ባደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ የበርና የመስኳት ወጪ ሙሉ በሙሉ ተሸፍኗል በእናንተ በኢትዮጵያውያን
አሁን ደግሞ ለእነዚህ ሁለት ህንፃዎች የፊኒሺንግ ማቴሪያልስ ማለትም ሴራሚክስ፣ የኤሌትሪክ እቃዎች ፣ ቧንቧ ፣ የሽንት ቤት እቃዎች ወዘተ
ገቢ ለማሰባሰብ እነሆ ፊታችሁ ቆመናል