🛑የጥምቀት መዝሙራት🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || ዲ.ን ያሬድ አበባው ፤ ዲ.ን አካል በለጠ ፤ ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 192

  • @tsehaysimeneh293
    @tsehaysimeneh293 16 วันที่ผ่านมา +89

    የየሰንበት ትምህርት ቤት ዘማርያን እንዲህ በተረጋጋ ቢዘምሩ ምን ችግር እንዳለው የሚስደኛል አስቀድሜም እግዚአብሔር ይስጥልኝ እላለሁ።ምክንያቱም እኔ በጣም በውስጤ ደስታ የሚሰማኝ እንዲህ ሲዘመር ነው በጣም የሚፈጥነው ይረበሻኛል እጄም ለማሸብሸብ አይችል ከበሮም ለመምታት ይጠፋብኛል። በጣት የሚቆጠሩ ሰንበት ትምህርት ቤቶች እንዳሉ ሳረሳነው ይኽን የምለው በአንደኛ የምጠቅሰው የቅድስት በአታ ለማርያም ዘማርያን።

    • @abebekuma3177
      @abebekuma3177 16 วันที่ผ่านมา +11

      በጣም ተክልል እኔም እደዛ ነው የሚሰማኝ አሁን ላይ ያሉ አብዛኛው ሰንበት ት/ቤቶች ወተት ጥደው የመጡ ነው የሚመስሉት እርጋታ አይታይባቸውም

    • @eyuuabebaw
      @eyuuabebaw 15 วันที่ผ่านมา +2

      ewnet new yakbrlgn👏🏽❤️

    • @FKR_Lab
      @FKR_Lab 13 วันที่ผ่านมา +7

      እኔም አንተ እንዳልከው ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ግን በአገልግሎት ላይ leabzagnawochu ሰንበት ተማሪ አገልጋዮቻችን አድካሚ ስለሆነ ለትንፋሽ እንዲመች ተብሎ ነው በመጠኑ የሚፈጥነው... እዚህ video ላይ yezemerutn zemaryan እራሳቸውን በአገልግሎት ላይ sizemru እዚሁ TH-cam ላይ ማየት ይችላሉ... በተረፈ መልካም ሃሳብ ነው የሰጡት ወንድማችን🙏

  • @MebaEl-2112
    @MebaEl-2112 5 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ሲፈቅድ አንድ ቀን እኔም አብሬህ አገለግል ይሆናል ለጊዜው በስደት ጭንቀት ከመሞት ያትርፈኝ ጸልዩልኝ ለሀገሬ በሰላም ያብቃኝ😢

  • @BirukAyele-bj2ie
    @BirukAyele-bj2ie 16 วันที่ผ่านมา +39

    ማርያምን አስለቀሳችሁኝ የልደትም ሰምቼ ነበር😢😢😢😢 የልቤን እንዳደረሳቸሁ የልቦናችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ❤❤❤

    • @BirukAyele-bj2ie
      @BirukAyele-bj2ie 15 วันที่ผ่านมา +1

      በስላሴ ባገኛችሁ ምነኛ ደስ ባለኝ

    • @hanawassie
      @hanawassie 7 วันที่ผ่านมา

      እኔም : ልቦናን ይመስጣል በጣም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @GetnetTarko-j9b
    @GetnetTarko-j9b 4 วันที่ผ่านมา +4

    መዝሙር የሚለቁ ከእነዚህ ሊማሩ ይገባቸዋል፡ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!፡

  • @WubeBaysa
    @WubeBaysa 5 วันที่ผ่านมา +5

    የኦርቶዶክስ መዝሙር ልብ የሚሰብር መዝሙር ተባረኩ

  • @DfDffr-b5v
    @DfDffr-b5v 16 วันที่ผ่านมา +44

    ብታቆሙ ግን ይከፋናል😢 keep it up ❤❤

  • @Araraytube_2128
    @Araraytube_2128 16 วันที่ผ่านมา +34

    የቤተክርስቲያንን ያሬዳዊ ጣዕመ ዜማ ስለምታሰሙን ያላወቅነውን እንድናውቅ የረሳነውን እንድናስታውስ ስለ ረዳችሁን የጥምቀቱ ባለቤት ፀሐየ ፅድቅ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናቹ🙏

  • @eyerusalemgedamu4013
    @eyerusalemgedamu4013 16 วันที่ผ่านมา +12

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠውን ጸጋ ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን እድሜውን ከጤናጋር ያድላችሁ ቃል የለኝም ።

  • @SttaAss-mc5uw
    @SttaAss-mc5uw 5 วันที่ผ่านมา +3

    በሂወቴ ደሰብሎኝ ደጋግሜ እደዚህ ያዳመጥኩት የለም❤❤❤❤❤

  • @ሚጣየሚኪእናት
    @ሚጣየሚኪእናት 5 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-18 16 วันที่ผ่านมา +13

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ዲ/ን ጸጋ ሥላሴ (የልሳነ ሱራፊ አዘጋጅ)እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም በርቱ

    • @BunchBebo
      @BunchBebo 9 วันที่ผ่านมา

      ዝማሬ መላዕትን። ያስማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ኤደንነኝስደተኘዋ
    @ኤደንነኝስደተኘዋ 4 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለዘመረ አንደበት ሁሉ ፀጋውን ያብዛላችሁ🎉❤❤❤

  • @yitayewleabyirgu4719
    @yitayewleabyirgu4719 16 วันที่ผ่านมา +10

    በጣም ድንቅ የቤተክርስቲያኗን ጣዕም መለሳችሁላት እስቲ ዘማሪ ነን እያሉ ለሚዘፍኑት እንዲህ አሳዯቸው:: ከኪነ ጥበብ በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ መዝሙር ሰማሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያሳድጋችሁ:: ለመሆኑ የትኛው ደብር ናችሁ??? በነገራችን ላይ ሳላመሰግን የማላልፈው ይኸንን መዝሙር ያዘጋጁላችሁ አባቶች በጣም የተከበሩ ናቸው: ይመስለኛል ለቤተክርስቲያኒቶ ተጠያቂ መሆን የሚችሉ ትልልቅ አባቶች ይመስሉኛል በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን::

  • @GenteMgose
    @GenteMgose 4 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን 💒🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MakiMak-ys4mp
    @MakiMak-ys4mp 16 วันที่ผ่านมา +10

    መጥመቀ መለኮት ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዲያቆናት ❤

  • @DesuBirhane
    @DesuBirhane 8 วันที่ผ่านมา +5

    ቃላት የለኝም ለመግለጽ ❤️❤️❤️ እወዳቺሁዋለሁ

  • @BelayneshBale
    @BelayneshBale 6 วันที่ผ่านมา +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤ እንኳን አደረሳቹዉ ዉድ ተዋህዶ ልጆቸ የብረሃን ጥምቀት

  • @gebrehiwet1442
    @gebrehiwet1442 7 วันที่ผ่านมา +4

    ዝማሬ ዲዊትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን በቤቱ ያጽናልን የአገልግሎት ዘመናቹሁ ይባርክልን 🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺

  • @johnandebrhan6751
    @johnandebrhan6751 16 วันที่ผ่านมา +11

    ልሳነ ሱራፊ The beste Chanel 🎉💫

  • @fikreselassiebelay6441
    @fikreselassiebelay6441 15 วันที่ผ่านมา +3

    ኣምላኽ ጸጋኡ የብዝሐልኩም።ተባረኹ

  • @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
    @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ 15 วันที่ผ่านมา +8

    ዝማሬ ዳዊት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችኹ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቃችኹ በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤ ወይኔ በጣም በጣም ጥዑም ዝማሬ ነው ለስለስ ያለ ያሬዳዊ ዜማ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @Reduae
    @Reduae 15 วันที่ผ่านมา +6

    ምን ቃል ይገልፀዋል እርጋታው ዜማው ልብ ይሰውራል፡፡ፀጋ ያልብሳችሁ❤❤

  • @Tsige-m9n
    @Tsige-m9n 5 วันที่ผ่านมา +1

    Zemare melaket yasmalen wnedemoch ❤❤❤ amen amen amen 💚💛♥️

  • @Hggfdhfk
    @Hggfdhfk 16 วันที่ผ่านมา +3

    እግዝኣብሔር ይሃበልና ኣሕዋተይ 😍 ዝማሬ መላእክት የስመዐልና

  • @ሙሉወለተኪዳንየድግልማርያ
    @ሙሉወለተኪዳንየድግልማርያ 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እንኳን አደረሳቹህ ለብርሃለነ ጥምቀቱ 🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Hlina_zeAmanuel
    @Hlina_zeAmanuel 16 วันที่ผ่านมา +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱልን😍

  • @rayajoni8025
    @rayajoni8025 5 วันที่ผ่านมา +1

    እመቤቴን እምባየ መጣ ምን አይነት ዝማሬ ነው መንፈስን ደስ የሚያሰኝ፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ወንድሞቸ

  • @Hanan-qg9di
    @Hanan-qg9di 13 วันที่ผ่านมา +2

    ልብ የሚያሳረፍ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ የመላእክትን ዜማ ያሰማልን
    ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን።❤🥰
    እገጕዚአብሔር ይጠብቅልን 🤲🥰

  • @thomasaraya1561
    @thomasaraya1561 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤amni Amni Amni

  • @YeabsiraMekonnen-y1z
    @YeabsiraMekonnen-y1z 4 วันที่ผ่านมา +1

    yimechachu

  • @SttaAss-mc5uw
    @SttaAss-mc5uw 5 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን 3🙏🙏🙏❤❤❤

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 15 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ሕይወት ያስምዓ ለነ አኃዊነ ዲያቆናት ዘማርያን።
    በእውነት ዘማሪ ነን ብለው ዘመርን ብለው ከዘፈን ይልቅስ የወረደ "መዝሙር" በሚጨፈርበት እና እስክስታ በሚወረድበት፣ በዚህ ዘመን እንደዚህ ዓይነት ያሬዳዊ ዜማ በመስማቴ በእውነት ውስጤ እንዴት እንደተደሰተ።
    ሌሎችም ዘማሪ ነን ብለው የእስክስታ እና የጭፈራ "መዝሙር" የሚያወጡ የዘማሪ ዘፋኒያን ከዚህ ይማሩ።

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 15 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ ዳዊትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ጥዑም ዜማ በርቱን !

  • @EsayasWelde-z6e
    @EsayasWelde-z6e 16 วันที่ผ่านมา +4

    በእውነት ጥዑም ዝማሬ ነው🎉🎉🎉🎉 ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወንድሞቻችን እድሜ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ❤❤❤❤❤❤❤

    • @zizoman7671
      @zizoman7671 16 วันที่ผ่านมา +1

      እልልል እግዚአብሔር አጥንትነ የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማችው ተባረኩ❤❤❤

  • @ChernetHailu-ei2kn
    @ChernetHailu-ei2kn 16 วันที่ผ่านมา +7

    ወንድሞች ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፤ይህን ዓይነት መዝሙር ግዕዝ መማር ለሚፈልጉ ሰዎች እጅግ ጠቃሚ ነውና፤በዚሁ ቀጥሉ።በርቱ አገልግሎታችሁን ከቅዱሳን አገልግሎት ጋር ይደምረው።

  • @etsedagnew5662
    @etsedagnew5662 15 วันที่ผ่านมา +5

    እውነትም ልሳነ ሱራፊ! እግዚአብሔር ይስጥልን የሕይወት ቃልን ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AlmawBelachew
    @AlmawBelachew 16 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰🥰🤗🤗

  • @YotorDerbew
    @YotorDerbew 16 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በደንብ ቀጥሉ መቸረሻችሁን ያሳምረው እንደዚሁ አጀማመራችሁ ያምራል
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልኝ ያሰማልን
    አሜን

  • @assaminewharegewoin19
    @assaminewharegewoin19 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፍፍፍ ደስ ሲል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @BirhanuHaile-d5b
    @BirhanuHaile-d5b 5 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት ግሩም ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 13 วันที่ผ่านมา +2

    41 ደቂቃ ከናንተ ልክ እንድዘምር ዕድሉ ስለ ተሰጠኝ እጅግ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ትለያላችሁ እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚኣብሄር በቤቱ ያኑራችሁ 🙏🙏🙏🇪🇷

  • @Yared1214
    @Yared1214 16 วันที่ผ่านมา +3

    ❤ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን እና ደግሞ ቀደም ብላቹ ስለለቀቃቹ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @mekoyetwondim1853
    @mekoyetwondim1853 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 16 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    ዝማሬ መላዕክቱን ያሰማልን
    እየጠበኳች ነበረ❤❤❤

  • @samuelagegnew3645
    @samuelagegnew3645 11 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠውን ጸጋ ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን እድሜውን ከጤናጋር ያድላችሁ

  • @loveyoumom21
    @loveyoumom21 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግዜር ይስጥልን!!!

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 11 วันที่ผ่านมา +2

    የልደት መዝሙርን ሳልጠግበው የጥምቀት መጣ❤
    የተወደዳችሁ ዲያቆናት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @samrawitgebreegziabher9652
    @samrawitgebreegziabher9652 11 วันที่ผ่านมา +1

    Zimare Melaekitin yasemalin. Betam des yilal❤

  • @Mikael12-04
    @Mikael12-04 16 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏
    እውነት የእናተን መልዕክት ሳይ ውስጤ እንዴት ደስተኛ እንደሚሆን❤❤❤

  • @GddyAmn
    @GddyAmn 16 วันที่ผ่านมา +2

    ከጣዕሙ የተነሣ አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላእክትን ያሰማችኹ ፤በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችኹ የአገልግሎት ዘመናችኹን ይባርክ ይቀድስ ፤ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርሣችኹ፤

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 15 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! አሜን ።

  • @HelenBekele-i4i
    @HelenBekele-i4i 9 วันที่ผ่านมา +1

    Zmare melahktin yasemalin be edme be tsega ytebkachu selam gn yet heda nw yetefachiw

  • @WoinshetG
    @WoinshetG 16 วันที่ผ่านมา +2

    ጥኡም ዝማሪ ዝማሪ መለአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያበዛለቹ🙏❤️

  • @liulayele2469
    @liulayele2469 15 วันที่ผ่านมา +2

    እናንተን አለማድነቅ ይከብዳል በርቱልን ጥዑም ዜማ ነው ዝማረ መላዕክትን ያሰማልን

  • @MetkelBerhe-m3v
    @MetkelBerhe-m3v 15 วันที่ผ่านมา +1

    Stebkachu nebere endet Des endemill mezmurachu bertu wendmochu tsega na bereket yderbachu mezmure melaikt yasemalln

  • @Tsige-m9n
    @Tsige-m9n 5 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemsegedAlemya
    @AlemsegedAlemya 16 วันที่ผ่านมา +2

    😊😊😊❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉በረከተ ያሬድን ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @ZekariasZeke-yn9ul
    @ZekariasZeke-yn9ul 16 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼየእልልልልልልልልልልል

  • @mahiletasalef5894
    @mahiletasalef5894 16 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛላችኹ ክበሩልን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናቸኹን ሳብና ረዘም ያድርግልን መጨረሻችኹን ያሳምርልን❤❤❤❤❤❤

  • @rahelbabey
    @rahelbabey 15 วันที่ผ่านมา +2

    ማህደረ ሰብሐት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!! በዕድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን❤❤❤

  • @selamawitzewdu4341
    @selamawitzewdu4341 6 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 16 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክእት ያአሰማአልእን በአዲሜ በአጤና ያቆኦይእልእን ወአንዲሞቻአችእን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FinoteTech
    @FinoteTech 16 วันที่ผ่านมา +2

    ነፍሴ ሀሴት አደረገች! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!

  • @Yordan80
    @Yordan80 15 วันที่ผ่านมา +3

    በእውነቱ ቃለ-ህይወትን ዝማሬ-ዳዊትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ነፍሳችንን በጥዑም ያሬዳዊ ዝማሬ አረሰረሳችሁልን:: አደራ አንዳታቆርጡብን

  • @Zerubabel-q8t
    @Zerubabel-q8t 16 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆናት

  • @EliyasLema-n3x
    @EliyasLema-n3x 16 วันที่ผ่านมา +2

    ወኅብስተ መላእክቲሁ በልዑ እጓለ እመሕያው መዝ 77

  • @Bemnte204
    @Bemnte204 7 วันที่ผ่านมา +1

    በመጀመሪያ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏾የሰንበት ተማሪ እያለሁ ያኔ 😢😢😢 እንዲህ ነበር ለጥምቀት የምንዘምረው ፕሊስ እንዲህ ያሬዳዊ ዜማን ስንሰማ በተለይ አሁን ላይ እንዲህ አይነት ስረአቱን የጠበቀ መዝሙር ባጣንበት ዘመን እናንተ ስለመጣችሁ ክብር ይስጥልን እንዳታቋርጡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🏾

  • @YematawTerefe
    @YematawTerefe 16 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞች ....ቀጥሉበት❤❤

  • @FinoteSelam
    @FinoteSelam 16 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ እጅጉን የሚማርክ ዝማሬ

  • @etyopiawit
    @etyopiawit 16 วันที่ผ่านมา +1

    Zemari melakit yasemalin! Be Amharic demo betchemir des yilal!

  • @getchzed5687
    @getchzed5687 15 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በርቱ ፍጻሜያችሁ ይመር።

  • @debremihretkidusmikaelchur8652
    @debremihretkidusmikaelchur8652 16 วันที่ผ่านมา +3

    ግሩም ውእቱ!!!

  • @NasiNadu
    @NasiNadu 16 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት ዲያቆናት ልሳነ ሱራፊ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት በቤቱ ያጽናቹህ ከንቱ ውዳሴን ያርቅላቹህ ወድሞቻችን በሰላም ለብርሃ ጥምቀቱ ያድርሰን ለአስተርዮ ማርያም እጠብቃለን እዳቀሩብን ለእመቤታችን ዘምሩልኝ በጣም ልዩ ፍቅር አለኝ ሰንበት ትት ቤታችን 32ኛ አመቱን ያከብራል እጠብቃለን

  • @meronaberaMeron-k3e
    @meronaberaMeron-k3e 12 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ የሊቀ ብርሀናትን የቅዱስ ዑራኤልን መዝሙር ዘምሩ የጥር22ን በናታችሁ

  • @SarhSarh-g2v
    @SarhSarh-g2v 16 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @desiebogale
    @desiebogale 7 วันที่ผ่านมา +2

    እውነትም ልሳነ ሱራፊ በርቱልን ውሉደ ያሬድ

  • @mekdimTadesse
    @mekdimTadesse 13 วันที่ผ่านมา +1

    uffff atintin yemiyalemelim ye melaktun zmare yasemalin .❤❤

  • @shambelzenebe2016
    @shambelzenebe2016 16 วันที่ผ่านมา +2

    Yihenin ayidel Be Gugut Sintebik Yeneberew

  • @EsubaSeteye
    @EsubaSeteye 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን! ቃለ_ህይወት ያሰማልን!

  • @MeseretAbeje-lt6nj
    @MeseretAbeje-lt6nj 16 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹህን ይባርክ

  • @GetachewZewde-re3lc
    @GetachewZewde-re3lc 10 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፍፍ ደስል ዝማሬ መላዕክን ያሰማልን❤

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ግን ቸርነቱ ድንቅ ትእግስቱ ሩቅ ነው በእውነት።😇🙏😇 ዘንድሮም ደረስን እንኳን አደረሰን🙏🙏🙏
    ዲያቆናት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱልን እናመሰግናለን ጥዑም ነው እንደ ሁሌው❤❤❤

  • @MahitotAmsalu
    @MahitotAmsalu 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጥዑም ዝማሪ እግ/ር ይስጥልን ደስ ሚል

  • @NgstiGabzgi
    @NgstiGabzgi 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዳታቋርጡት የያሬድ ምስጋና እንደ ተቀበለ ምስጋናቹ ይቀበልላቹሁ ።
    ቃለ ሕይወት የስመዐልና

  • @bogalebeza
    @bogalebeza 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን የእውነት እንደዚህ በያሬዳዊ ዜማ መዝሙር መስማት ናፍቆን ነበር ብዞዎቻችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያኑራችሁ❤❤❤

  • @EsayasGetaneh-ns9ie
    @EsayasGetaneh-ns9ie 15 วันที่ผ่านมา +1

    የጽጌ በዚህ መልኩ ተዘጋጅቶ ወደድኩት
    የ ልደትንም አገኘሁት
    ደግሞ የጥምቀትን ሳገኘው በጣም ደስ አለኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ

  • @Tiktoklearn
    @Tiktoklearn 16 วันที่ผ่านมา +3

    KALE KIWET YASEMALN

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤ማርያምን ቃል የለኝም ጥኡም የሆነውን የመላእክትን ዝማሬ መላእክት በእግዚአብሔር በዚው ቀጥሉ አታቁሙ ቀለል ባለ በሚያዝ ዜማ ነው የዘመራችውን ክበሩልኝ ወንድሞቼ እንዴት እንደምታምሩ❤❤❤

  • @deaconsebo
    @deaconsebo 16 วันที่ผ่านมา +2

    ብሩካኖች❤❤❤

  • @yabu-y4l
    @yabu-y4l 14 วันที่ผ่านมา +1

    Be ewnet lebzu mastemariya nachu bertu

  • @GetahunAddis-i4o
    @GetahunAddis-i4o 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን

  • @ErmiyasTomas
    @ErmiyasTomas 16 วันที่ผ่านมา +1

    Are yelyale 😮 bertulen serat yetebek naw beteam dese yelale lelame entebekalen

  • @martatesema6101
    @martatesema6101 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንን ...ግንንንን ከበሮው ብዙ አልገባኝም ከማሳመር ጋር ስርዓትም መጠበቅ አለበት ..

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 15 วันที่ผ่านมา +1

    Endet des yelale joro ayerbeshi hukata yelilewu መዝሙር እግዚአብሔር ይስታችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል

  • @XewduSemagn
    @XewduSemagn 11 วันที่ผ่านมา +1

    Zimare melekit yasemalin,

  • @tuf6377
    @tuf6377 15 วันที่ผ่านมา +1

    👏👏👏👏👏ግሩም ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማል በእዉነት እናመሰግናለን እርግት ያለ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏✝️

  • @danihabesha2084
    @danihabesha2084 15 วันที่ผ่านมา +1

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Zmare Melaikt Yasemaln Betesebochachn 😇💕🙏🤩😍

  • @EyobTeklu-z3f
    @EyobTeklu-z3f 16 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልኝ ፀጋውን ያብዛላቹ።

  • @ddfghnjuyggg
    @ddfghnjuyggg 16 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ተወዳጆች ፀጋዉንያብዛላችሁ

  • @TeresaMuleta
    @TeresaMuleta 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ተስፋ መንግስቱን ያዋሪስልን