Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 1A)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @afradantube1866
    @afradantube1866 4 ปีที่แล้ว +1

    ለፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ብሩህ አእምሮ እና ረጅም እድሜ ስለሰጠሃቸው አምላኬ አመሰግንህአለሁ ፤ ሆኖም ግን የተመኙትን እና የታሰሩለትን ዴሞራሲያዊ ስርዓት ሳያጣጥሙ ህይወታቸው በማለፉ ይጸጽተኛል። ያመኛል። ፈጣሪ ነፍስዎን በአጸደ ገነት ያኑርልን። አሜን።

    • @paulosabebe8232
      @paulosabebe8232 4 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን

  • @MastewalAssefaKebede
    @MastewalAssefaKebede 4 ปีที่แล้ว

    Prof ናፈቁኝ ብዬ ነው እንደ አዲስ ይህንን ቃለ መጠይቅ ማዳመጥ የጀመርኩት። መአዝዬ፡ አንቺ ምትክ የለሽ፣ ከጋሽ መስፍን ጨዋታ፡ ከሙዚቃው ... ሁሉ ውብ ነው ❤

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 4 ปีที่แล้ว +1

    ድምፀ መረዋዋ ተወዳጅዋ መአዛ እንደ ተለመደው ስራሽ ሁሉ ፕሮፍም ቶሎ ሳያመልጡን ይህን የመስለ ቃለ መጠይቅ ስላደረግሽልን እናመሰግናለን:: ግሩም ማስታወሻ ነው::

  • @tewodrostadesse2118
    @tewodrostadesse2118 4 ปีที่แล้ว

    ልዩ ቃለመጠይቅ ነበር በእውነት ፕሮፍ ልዩ ሰው ነበሩ

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 4 ปีที่แล้ว +1

    መተኪያ የሌላቸው ፕሮፌሰር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን:: ኢትዮጵያ ማቅ ለበሰች::

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 4 ปีที่แล้ว

    ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ,
    ነብሳትን በአፀደ ገንት ያኑርልን !ታሪኮት ከመቃብር በላይ ነው !የኢትዮጵያ መብት ተማጎች !የኢትዮጵያ ጀግና !ምንም ቃላት የለኚም ለርሶ ! እውነትነው እርሶ እንዳሉት ምንም ፀፀት አይስማዋትም ,
    በመሳሪያ ሳይሆን ጠላትን የተዋጎት ,በብእሮት ,እና በወረቀት ነበር የተዋጉት !
    እንግዲህ በመስከረም, በፀደይ አበባ ,ሳይረግፍ ,በሱ ታጂበው ወደሌላኛው ወደተሻለው ወደገነት ፀደይ አለም ሄደዋል ! አይቀርም እና !🙏🏽💐🕊✌🏽🕊🇪🇹

  • @yaredgetaune9030
    @yaredgetaune9030 4 ปีที่แล้ว

    Thank you!!

    • @saidbeshir3154
      @saidbeshir3154 4 ปีที่แล้ว

      ታሪከ ብዙ ኢትዮጵያ ሀገሬ ትክክል ነው ኢትዮጵያን የሞተላት አልተጠቀመም የገደሏት የጣሊያን መንገድ መሪ ግን ሹመኛ ነበር ከዚያም በኃላ የባንዳ ልጆች አይደለም እንደ ሸፍተው በጣሊያን መንገድ ከፋፍለውን አማራ ኦሮሞ እየተባባልን እርስ በእርሳችን ስንገዳደል ባንዶች ኢትዮጵያን ይዘርፋሉ !!!

    • @saidbeshir3154
      @saidbeshir3154 4 ปีที่แล้ว +1

      አይደለም ለሆዱ እርሱ እሚሞግተው
      አይደለም ለዘሩ እርሱ እሚሞግተው
      የእርሱ ቁም ነገሩ ኢትዮጵያዊነት ነው
      ፕ/መስፍን ዘርፈ ብዙ ጀግናው
      ሁልጊዜ እሚያስቀድም ሰብዓዊነትን ነው
      በውይይት የሚያምን በሰላም በፍቅር
      ትልቅ ትንሽ ሳይል ሁሉንም በማክበር
      ዕውቀቱን ሲያካፍል ሲወጣ ሲወርድ
      እንድፈጠርለት ሀገር ገንቢ ትውልድ
      ተስፋ ቆርጦ አያውቅም በሀገር በወገኑ
      መስፍን ወ/ማሪያም ለዓላማው ፅኑ !!!

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 4 ปีที่แล้ว +1

    Ay Sew!!! Ye sew Hiwot be Midir lay Tiqit gize tayto endemetefa enfalot new!!!

  • @Robloxgirl-390
    @Robloxgirl-390 4 ปีที่แล้ว

    NEFS YIMAR!

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 4 ปีที่แล้ว

    መስፍናችን ነብሶትን ይመር🌷💐🌹🌺💔😂

  • @wabi5034
    @wabi5034 4 ปีที่แล้ว

    የሰው ልጅ ሲሞት ማሞካሸት ልምድ ሁኖ እንጅ በህይማኖት እኩልነት የማያምን አረመኔ ነበር። ለዚህም ክፍፍል ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክቶ ወደማይቀረው ኤዷል።

    • @BitanyaWegayehu
      @BitanyaWegayehu หลายเดือนก่อน

      I do not think you knew this person. Best