Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 7A)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 10

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 2 ปีที่แล้ว +1

    መቼም ግሩም የሆነ ለዛ ሙሉ ጭውውት ነው:: ታላቅ ሰው እንደቀልድ ከዚች ከከንቱ አለም ተሰናበቱ:: ይህን ሁሉ እውቀት ይዘው: የቻሉትን አካፍለው ነው ብዙ ተምሬበታለሁ:: እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን:: መልካም ዝግጅት ነው::
    አመሰግናለሁ::

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 2 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በጣም ታላቅ የሆኑ አስገራሚ መምህር ናቸው:: ይህ በእውነት የአምላክ ስጦታ ነው:: አላውቃቸውም ነበር አሁን ገና በዚህ ድንቅ ፕሮግራም ተረድቻለሁ:: እግዜአብሔር ይባርካችሁ:: ነፍሳቸው ይማርልን::

  • @endalkashenafi7156
    @endalkashenafi7156 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ቃለምልልስ መአዛም ለዛ ያለው ቃለመጠይ ነው ያረግሺው ነው ልትመሰገኚ ይገባሻል

  • @Natiworku
    @Natiworku 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @ቀኝአዝማች-ጐ2ጐ
    @ቀኝአዝማች-ጐ2ጐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል 7B እባካችሁን የመጨረሻውን ክፍል 🙏🙏🙏

    • @kenfeab
      @kenfeab 13 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/95Aiqd_IdNk/w-d-xo.html

  • @wondimagegnehubelete863
    @wondimagegnehubelete863 4 ปีที่แล้ว +2

    The intellect right man in the wrong place. I appreciate and agree what Professor Mesfin says and it's true. What can you do, you should have been born in US you were one of the "Martin Luther King's. ". A hero in the wrong country !!!

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 3 ปีที่แล้ว +2

    ገርመውኝ ደንቀውኝ የኖሩ ረቂቅ ሰው...

  • @zerafgobeze6872
    @zerafgobeze6872 5 หลายเดือนก่อน

    እኔም እንደቀደሙት ሰዎች ዝግጅቱን ላደረጋችሁት እንዲሁም ፕሮፌሰር መስፍንን በአጠቃላይ አመሰግናለሁ። ሰባተኛው ላይ ስደርስ ዝግጅቱ ሳይገባደድ አንድ ስጠብቀው የነበረ ነገር ባለመነሳቱ ልጠይቅ አሰብኩ። ይህም ፕሮፌሰሩን በዕውቀት ስለገነቧቸው በተለይ የተፈሪ መኮንን ት/ቤት አስተማሪዎቻቸው ስም እያነሱ ጠቅሰዋል ወይ? ጥያቄውስ ቀርቦ ነበር? የዙፌልን ስም ብቻ አንስተዋል፣ እርሱም ምክትል ዲሬክተር እንጂ አስተማሪ አልነበረም። እንዲህ ዓይነት መረጃ ማካተት ወደፊት ለምታደርጉት ቃለ መጠይቅ ይረዳ ይሆን በሚል እሳቤም ነው።