ትረካ ፡ ከግብዣ መልስ - ሊዮ ቶልስቶይ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @Joman-53
    @Joman-53 วันที่ผ่านมา +1

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 วันที่ผ่านมา +1

    የሚጥም ታሪክ እንድንሰማ ስለጋበዝከን በጣም እናመሰግናለን። እነ ነጂብ ማህፉዝ፥ እነ አልበርት ካሙ ናፍቀውናል። ይጨመርልን ዘንድ በትሕትና እንጠይቃለን።

  • @lucy6071
    @lucy6071 4 วันที่ผ่านมา +3

    የራሺያ ትረካዎችን በጣም ነው የምወዳቸው የበለጠ ደግሞ መጀመሪያ የምሰጠን ማብራሪያ በጣም ይጠቅመናል እናመሰግናለን

    • @tirekatube
      @tirekatube  3 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ሉሲ 🙏♥️ ማብራሪያዎቹን ስለወደዳችኋቸዉ ደስ ብሎኛል።

    • @lucy6071
      @lucy6071 3 วันที่ผ่านมา

      @tirekatube አመሰግናለሁ አድማስ
      በነገራችን ላይ ስምህ ደስ ይላል
      እንተዋወቅ ትህትና እባላለሁ

    • @tirekatube
      @tirekatube  3 วันที่ผ่านมา

      @@lucy6071 ሃይ ትህትና 👋 ስላወቅኩሽ በጣም ደስ ብሎኛል! ያንቺ ስምም በጣም ደስ ይላል ፣ ግን ጫና የሚያሳድር ስም ይመስለኛል ፣ በሰዎች ብትበሳጪ ራሱ ለስምሽ ስትይ ራስሽን እንድትቆጣጠሪ የሚያደርግ አይነት 😅

    • @lucy6071
      @lucy6071 3 วันที่ผ่านมา

      @tirekatube ትክክል
      አመሰግናለሁ

  • @tesfalemtsehay07
    @tesfalemtsehay07 3 วันที่ผ่านมา

    ሁሌም በታላቅ ጉጉት የምንጠብቅህ ለምትተርከው ታሪክ ህይወት የምትዘራበት ምርጥ የሃገር ሃብት የሆንክ ሰው ነህ። በዚህም ለሃገር ትልቅ አበርክቶት እያበረከትክ እንደሆነ የታመነ ነው። ምክንያቱም ብዙ ሰው ከመጽሃፍ የሚገኝን እውቀት እንዲገበይ እያስቻልክ ስለሆነ። በርታ ሁሌም ከጎንህ ነን❤❤❤

  • @grmbyn1
    @grmbyn1 3 วันที่ผ่านมา +1

    የቶልስቶይ ድርሰቶች ጊዜ የማይሽራቸው ናቸው❤ thanks tireka tube❤

    • @tirekatube
      @tirekatube  3 วันที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ ወንድሜ ፣ በጣም አመሰግናለሁ ♥️♥️♥️🙏

  • @SaleGashu
    @SaleGashu วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ሥረ ነው

  • @Eme.Adonay21
    @Eme.Adonay21 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን🙏
    ክቡራን እንኳን አደረሳችሁ

    • @tirekatube
      @tirekatube  3 วันที่ผ่านมา

      @@Eme.Adonay21 እንኳን አብሮ አደረሰን ♥️🙏

  • @amam5874
    @amam5874 3 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ገና የራሻ ድርሰት መሆኑን ሳይ ለማዳመጥ በጣም ጉጉት ያድርብኛል ብዙ የራሺያ ደራሲያን ድርሰቶችን አድምጫለሁ አንድም ያልተመቸኝ የለም በተለይ አንተ ስትተርክልን የበለጠ ምርጥና መሳጭ ይሆናል ብቻ በርታልን ከዚህ የበለጠ አድማጭ እንደምታፈራ ጥርጥር የለኝም

  • @etalemkidane5865
    @etalemkidane5865 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን

  • @anubana
    @anubana 3 วันที่ผ่านมา

    ኣድማስ እናመሰግናለን ግሩም ትረካ ነበር👍

    • @tirekatube
      @tirekatube  3 วันที่ผ่านมา

      በጣም አመሰግናለሁ አኑ ♥️🙏

  • @nunuzema8354
    @nunuzema8354 3 วันที่ผ่านมา

    eyadamtku mayselch❤❤❤❤

  • @ያልተፈታህልም-ጘ9ኀ
    @ያልተፈታህልም-ጘ9ኀ 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ ተወዳጅ እናመሰግናለን ❤

    • @tirekatube
      @tirekatube  3 วันที่ผ่านมา

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ♥️🙏

  • @tidiginadegefe3037
    @tidiginadegefe3037 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @liverpoolfan4368
    @liverpoolfan4368 3 วันที่ผ่านมา +1

    Nice Bro❤❤🎉🎉

    • @tirekatube
      @tirekatube  3 วันที่ผ่านมา +1

      አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏♥️🎉🎉

  • @tazena1712
    @tazena1712 3 วันที่ผ่านมา +4

    ዋናው አንተ ገና 500k ትገባለህ.....ምክንያቱም ትችላለህ ችሎታህን የምናውቀው እኛ አድማጮችህ ነን እኔማ የሆነ ታላቅ ወንድሜ ትመስለኛለህ ሳልሰማህ አልተኛም...በርታ ለኔ ስትል እንዳትሰንፍ ....እንቅልፍ እንዳላጣ...❤

    • @tirekatube
      @tirekatube  3 วันที่ผ่านมา

      በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ ፣ እሺ እበረታለሁ ♥️♥️♥️🙏

  • @Hiber88
    @Hiber88 3 วันที่ผ่านมา

    ዘመን አይሽሬ ድርሰቶች ናቸው እኮ የራሽያ መፅሀፍት!!! የልጆች ድርሰቶቻቸው እንኳን የሚገርሙ ናቸው !! ቫስካና ጓደኞቹ አይተኸዋል ? ይገርማል ብዙ ክብር ለራዱጋ አሳታሚና ለካሳ ገብረህይወት በትርጉም ልጅነታችንን ላሳመሩልን !!

    • @tirekatube
      @tirekatube  3 วันที่ผ่านมา +1

      የራሺያ ክላሲኮች ለኔ ከየትኛዉም ሀገር ስራዎች ይበልጡብኛል። የሶቭየት የልጆች ታሪኮቻቸዉ ደግሞ ደስ የሚሉ እና በበርካታ የሞራል አስተምህሮዎች የተሞሉ ነበሩ። ቫስካና ጓደኞቹ ፣ ቲሙርና ጓደኞቹ… የራዱጋ አሳታሚዎች የልጆች ታሪኮች ልጅነቴን ያሳመሩልኝ ነበሩ።
      እነጋሽ ካሳ ገብረህይወት ደግሞ ከራሽያኛዉ ቀጥታ ለዛዉ እንዳለ ስለተረጎሙልን ሊመሰገኑ ይገባል። ካሳ ገብረህይወት በሩስያ የኢትዮጵያ አምባሳደር እስከመሆን ደርሰዉ ነበር። ግን የኢምባሲዉ ዌብፔጅ ስላለፉት አምባሳደሮች አንድም መረጃ ስለሌለው ፎቶግራፋቸዉን እንኳን ማግኘት ዐልቻልኩም 😥

  • @TsegaLegesse-m3n
    @TsegaLegesse-m3n 4 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tirekatube
      @tirekatube  3 วันที่ผ่านมา

      ♥️♥️♥️🙏

  • @AhmedGuumze
    @AhmedGuumze 3 วันที่ผ่านมา

    በርታልን ወንድሜ nevy sleep with out ትረካ ስሜ ሞገስ ከ ጅጅጋ

    • @tirekatube
      @tirekatube  3 วันที่ผ่านมา

      በጣም አመሰግናለሁ ሞገስ ♥️♥️♥️🙏

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 วันที่ผ่านมา

    ታርታር ወይስ ታታር😂