Seifu on EBS: የሰንሰለት ድራማ ተዋንያን በሰይፉ ሾው - Senselet Drama Crew Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • የሰንሰለት ድራማ ተዋንያን በሰይፉ ሾው - Senselet Drama Crew

ความคิดเห็น • 550

  • @carmenkaram6885
    @carmenkaram6885 6 ปีที่แล้ว +19

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንካን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹ

  • @ሜሪናታሜሪናትሜሪ
    @ሜሪናታሜሪናትሜሪ 6 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን አደረሳቹ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ

    • @rahwashikor8357
      @rahwashikor8357 6 ปีที่แล้ว

      ሜሪናታ ሜሪናት ሜሪ Amen Amen Amen enkan abero adersn ehietachn

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 ปีที่แล้ว +4

    የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳቹሁ

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 6 ปีที่แล้ว +4

    ደርየ እንኩዋን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሰህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ ሀገርህን በጣም እንደምትወድ አሳወከል እረጅም እድሜና ጤና!!!

  • @wizlina9977
    @wizlina9977 6 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ደና መጣችሁ ደሬ ውስጤ ነህ መልካም በአል ይሁንላችሁ ይሁንልን ማሮች ገባ ገባ በሉ እንየው በዚህ እንኳን ሀዘኔን ብረሳው

  • @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
    @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 6 ปีที่แล้ว +71

    ደረጄ እና ሰይፍሻ ስታስቁ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @ቲጅየድንግልማርያምልጅቲጅ
    @ቲጅየድንግልማርያምልጅቲጅ 6 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይይ ደሬ ዘና አደረከኝ ሰንሰለቶች ውስጤ ናችሁ ስወዳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ።

    • @hcbbf67
      @hcbbf67 6 ปีที่แล้ว

      ውይይይይይ ደሬ ዘና አደርከኝ ስንስለቶች ውስጤ ናቹ መልካም በአል

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
    @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳችሁ አረ ስይፉ ለእንግዶቹ ምነው ተራ አትሰጣቸውም ደሬ የቤሩትን ብርድ ብታይ የአሜሪካን አታጋንነውም ነበር ደስ ትላላችሁ ውይይ ደርዬ ምነው የማልወዳትን እንስሳ ስም ጠርተህ አስደነገጥከኝ

  • @samimare6971
    @samimare6971 6 ปีที่แล้ว

    ልዑል እርጋታህ ከድራማዉ ብቻ መስሎኝ ነበር እግዛብሄር ያደለህ ነህ ቀጥልበት ሰንሰለቶች ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ውድ የአገሬ ልጆች!!!

  • @Alemina2000
    @Alemina2000 6 ปีที่แล้ว +3

    My favourite artists welcome home, love you all.

  • @FasiNico
    @FasiNico 6 ปีที่แล้ว +147

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ፣ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በውጭም ባገር ውስጥ ላላቹ 💝💝💝

  • @haniharar735
    @haniharar735 6 ปีที่แล้ว +23

    ሰይፈ ውድድ❤️❤️❤️እኳን አደረሳችሁ ያገር ልጆች❤️💚💛

  • @newproo5633
    @newproo5633 6 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ነው ደረጄ ማን እንደ ኢትዮጵያ እንጀራ

  • @ናርዲየናትዋልጅ
    @ናርዲየናትዋልጅ 5 ปีที่แล้ว +13

    አይ ደርዬ ስወድክ ከልቤ ነው❤❤❤

  • @seadayimame739
    @seadayimame739 6 ปีที่แล้ว +1

    ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች በውጭም በአገር ውስጥም ያላችሁ መልካም በአል ሰይፉየ አንድ ነገር ላስቸግርህ ለጠቅላይ ሚኒስተሩ ኔቶርክ እድከፍቱልን ንገርልን ናፍቆት ጨፈረብኝ በስደት አገር

  • @richarddizon5520
    @richarddizon5520 5 ปีที่แล้ว +3

    ለመላሁ ለከረሰትና እመነት ትከታያ በሰላመ አደረሳቹ
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @hibstfentahun8054
    @hibstfentahun8054 6 ปีที่แล้ว +5

    ሀሀሀሀ ደርዬ ይሄ ማለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን
    ለአለም ዋንጫ ያልፋሉ ማለት ነው

  • @ሪችሀበሻዊት-ኈ3ሰ
    @ሪችሀበሻዊት-ኈ3ሰ 6 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ 🌺🍁🍁🌸💐🍁

    • @eyobfin
      @eyobfin 6 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/2obfE5SSaNY/w-d-xo.html

    • @tiaras3878
      @tiaras3878 5 ปีที่แล้ว

      Amen..Ameen

  • @ፍቅርክገብቶበዴሜ
    @ፍቅርክገብቶበዴሜ 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች ተመስገን አፈወርቅ ቴወድሮስ ለገሰ በጣም ነው ምወዳችሁ ማከብራችሁ ደሬ አሜሪካ ደግሞ ቀልዱን አስጨምሮካል ሀሀሀ

  • @ሀናየነቷነፈቂእናቴህይወቴ
    @ሀናየነቷነፈቂእናቴህይወቴ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች ማልካም በዓል ➕➕➕➕❤🙏

  • @ማርያምየጠላየለውምከለላ
    @ማርያምየጠላየለውምከለላ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ተመስገን እና መስታወት ባል እና ሚሥት ናቹ ሰንሰለት ድራማ ላይ ካሌብ እና ሰላም ውሥጤ ናቹ ደረጂ በሳቅ ገደልከኝ 😃😃😃😃😃😃😃😃

    • @ኸድጃሙሀመድ
      @ኸድጃሙሀመድ 5 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ አለ ነእመተል ሞስሊም ራቁቷን እወድ ጋር አኡዙ ቢላህ

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለጌታችን እና ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @yostinaberhe5422
    @yostinaberhe5422 5 ปีที่แล้ว +11

    ሄሉ ምነው 😂ቀሚስሽን ከፍ ብታትርጊው ትንሽ ጥሩ ነው 🤔🙉🙉🙉🙉

    • @fedluk2968
      @fedluk2968 4 ปีที่แล้ว

      Lamayti feligash new

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ 6 ปีที่แล้ว +44

    ሄሉየ ሣቅሽ ደስ ይላል 😘😘

    • @eyobfin
      @eyobfin 6 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/2obfE5SSaNY/w-d-xo.html

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 6 ปีที่แล้ว

    እንኲን ለጌታችን ለመድአኒታችን ለእየሱስ ክረረሥቶሥ የልደት በአል አደረሣችሁ ውድ የዋህዶ ልጆች በየአላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ደሬ ሥወድህ ቴወድሮሥ በቃ ሁላችሁም የሠንሠለት ድራማ ተዋንያን በሙሉ ለሁሉም ለኢተዮጵያ ህዝብ መልካም በአል ይሁንላችሁ በሥደት ያለነውንም በሠላም ለአገራችን ያብቃን

  • @dinajoseph2642
    @dinajoseph2642 6 ปีที่แล้ว

    ለመለው ኢትዮጵያዊያን መልካም በአል እኔም ሀገሬ በቅርቡ ስገባ የመጀመሪያ እቅዴ ሰይፉ በኢ.ቢ.ኤስ ቦታው ድረስ ሄጄ ማየት ነው ሰይፍሻ ሁሌም በቲቪ ከማይህ ፌስ.ቱ.ፌስ ይውጣልኝ ፕሮግራምህ በጣም ይመቸኛል ላንተም አክብሮት አለኝ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን ለኛም ፍቅር ይስጠን

  • @mdntsis395
    @mdntsis395 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም ገና ይሁንላችሁ በጣም ደስ የሚል ነው አመሰግናለሁ

  • @yen5372
    @yen5372 5 ปีที่แล้ว +20

    ወንዱ ይለብሳል ሴት ራቁትዋን ትሄዳለች አንደኛውን ለምን ሳትለብሺ አትመጪም ነበር

  • @ዳርየየጋሸልጅ-መ1ኈ
    @ዳርየየጋሸልጅ-መ1ኈ 6 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሳችሁ ደሬ እንኳን በሰላም ተመለስክ ወደአገርህ ሰንሰለቶች ውድድድድድድ አደራ ካሌብ እዳይሞት እንጠብቃለን አፍጥኑት

  • @fayruzmakhoul4674
    @fayruzmakhoul4674 6 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳቹ ምርጦች

  • @KoolKool-dj8zu
    @KoolKool-dj8zu 6 ปีที่แล้ว

    መልካም.የገና.በዓል.ዋውው.አድናቂነን.በጣምደስትሉ.

  • @NatiNati7826
    @NatiNati7826 6 ปีที่แล้ว +5

    የምወዳቸው ይበልጥ ተሜ ትወናው ውስጤ ነው

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳቹ ደሬ እንኳንም በሰላም ወደ #ሀገርህ ተመለስክ #ሰንሰለቶች ውስጤ ናቹ ግን አደራ #ካሌብ ከፊልሙ እንዳይጠፋ እነ #ጉልማ ሲጨፍሩ ሳይ #ካሌብ አይኖርም ብዬ ገምቼ ነው እሱ መውጣት የለበትም

  • @anjebhhh8920
    @anjebhhh8920 5 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ተመስገን እድለኛ ነህ የመስቲ ባል በመሆን እንኳን ደስ ያለህ😀👍

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt 6 ปีที่แล้ว

    ስይፉሽ አዳራሰችሁ በጣም እናመሰግናሌን ተዋዳጆችሁን ስለአቃራብክን

  • @nani-tj8rv
    @nani-tj8rv 6 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ ማሮቼ ውስጤ ናችሁ

  • @mesimarfromgonderamehra9194
    @mesimarfromgonderamehra9194 6 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ዳና መጣችሁ ተመስገን ቴውድሮስ ሄሉ በጣም ታምራላችሁ

  • @matiyostesfahiwet7460
    @matiyostesfahiwet7460 4 ปีที่แล้ว

    ደሬ ማነው ከባለቤቴ ጋር የተኛው ሲል 😱ድንጋጤዋ 😂😂😂😂😂😂

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 4 ปีที่แล้ว +2

    ወንዶች ልብሳቹ ኢትዮጲያዊነት ያስተምራል መሀል ላይ ያለሺዉ ከምትጨናነቂ የተሻለ የኢትያጲያ የባህል ልብስ ብትለብሺ ምን አለበት ።

  • @emanyimerjdjs3375
    @emanyimerjdjs3375 6 ปีที่แล้ว +100

    እንደ ደሬ ሱሪው መሀል አበጠሳ ክክክክክክክክ ልክ እንደእኔ የእደሬ ሱሪ የታያችሁ ላይክ ግለፁ

    • @ssmm3925
      @ssmm3925 6 ปีที่แล้ว

      እኔምእያየሁትነበር።ግንእቃውነውማለትምቁላውነው።

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 6 ปีที่แล้ว +2

      Eman yimer Jdjs eroto eza gar min asayesh(asayeh)😜😜😜😜😜

    • @mediwubayehu522
      @mediwubayehu522 6 ปีที่แล้ว

      eko enem

    • @ssmm3925
      @ssmm3925 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እረኛዬ።በመጀመሪያ እንካን አደረሽ።ወይኔ ደረጀምነ።እክናቢሄድብየአዘንከኝ።እስከሚፈነዳእያየውነውመሰለኝ።

    • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ
      @እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ 6 ปีที่แล้ว +14

      Eman yimer Jdjs ኧረ ኮሜንቶች አስተውሉ ባለጌ አትሁኑ ምን ወደሱ ሱሪ አስመለከታችሁ ብልግና ነው

  • @ሁሉንችዬዝምአልኩኝ
    @ሁሉንችዬዝምአልኩኝ 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የሰሰለት ዳራማ። ተዋናዮች ስወዳቹ

  • @kedrlabso3277
    @kedrlabso3277 ปีที่แล้ว

    ዘረኝነት ያጫማለቀው የወያኔ ቦተሊካ በታተናቸው

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 ปีที่แล้ว +3

    ደሬ ስወዲህ ክክክክ♥♥♥

  • @kifelemilena4013
    @kifelemilena4013 6 ปีที่แล้ว +1

    Temesgn Afework your the best man keep up 👏🏻👏🏻👏🏻

  • @selehulumnegeregzabirymesg9309
    @selehulumnegeregzabirymesg9309 6 ปีที่แล้ว

    Thanks. Ymechachhu

  • @atinafukassa9330
    @atinafukassa9330 6 ปีที่แล้ว +1

    Seifu looks a bit confused. Instead of letting this precious actors talk he brought Derege and make them spectators than guests. Derje himself can have even ten full funny and lovely moments. I dont understand the purpose of the wrong mix. Anyways you missed the chance.

  • @ss-hh6zh
    @ss-hh6zh 6 ปีที่แล้ว

    ደሬ ወይ ስወድህ አላህ ያሳካልህ የኔ ውድ ኑርል የትም ብቶን በሰላም በደስታ

  • @ekramali9108
    @ekramali9108 6 ปีที่แล้ว +1

    ካሌብዬ ውይ እዚም ኩሩ ነክ አቦ ደስ ስትል እኮ

  • @asmarech591
    @asmarech591 6 ปีที่แล้ว

    ምርጦች እንኩን አደርሳችሁ መልካም ባህል ለሁላችሁ

  • @ONELOVEETHO
    @ONELOVEETHO 6 ปีที่แล้ว +1

    Dery the great 👍🏾

  • @hcchhcjcugvjvj4380
    @hcchhcjcugvjvj4380 6 ปีที่แล้ว

    ሰንሰለቶች እንኳን ወደኣገራቹ በሰላም መጣቹ ውዶች ስወዳቹ እኮ ማሮች ሉኡሌ ካሌቤ ሄሉ ውድድድድድድድ

  • @myloveethiopiatube5614
    @myloveethiopiatube5614 4 ปีที่แล้ว

    ደረዬ ፎንቃዬ ሰውድህ እኮ

  • @lemlemtadese9943
    @lemlemtadese9943 6 ปีที่แล้ว +2

    ለየብቻ ለምን አላቀረብካቸውም

  • @nigstifshaye2973
    @nigstifshaye2973 6 ปีที่แล้ว

    ቴሜ ምርጥ ባል አግዜኣብሄር ይባርክህ

  • @meseretazozz8484
    @meseretazozz8484 6 ปีที่แล้ว +4

    ሀይሀይ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 6 ปีที่แล้ว

    ሰንሰለት ድራማ አቅራቢዮች ስወዳችሁ

  • @fekerlove433
    @fekerlove433 6 ปีที่แล้ว

    አረ ፍሬዶች የሠዉየዉ እቃ ሊፈነዳ ነዉ መሠል ሠንሠለት አቅራቢዎች ዉሥጤ ናችሁ ግን እደዉ አደራ ካሌብ እዳይሞት አደራችሁን እሡ እድራማዉ ላይ ከለለ ሠንሠለቱ 100% እደሚያሥጠላ እርግጠኛ ነኝ

  • @susuayalew5931
    @susuayalew5931 6 ปีที่แล้ว +1

    ካሌብየ ሥላየውህ ደሥ ብሎኛል 😘😘😘😍😍😍😍

  • @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
    @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ 6 ปีที่แล้ว +26

    ስታምሩ መልካም የገና ብአል ክረስቲን እህት ውድሞች

  • @ማርታየድንግልማሪያምልጂነ
    @ማርታየድንግልማሪያምልጂነ 6 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
    @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 6 ปีที่แล้ว +37

    ደሬ። በሳቅ ገደልከኝ
    ብርዱ እኔንም ሊደፍኝ ነው። የአረብ ብርድ እራሱ። እይጣል ነው

    • @hawaand4684
      @hawaand4684 6 ปีที่แล้ว +1

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም እረ የብሩዱ ነገር ዝም ነው

    • @tamirhailemeskel490
      @tamirhailemeskel490 6 ปีที่แล้ว +1

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም

    • @doryghorayeb3662
      @doryghorayeb3662 5 ปีที่แล้ว

      Thanks

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 6 ปีที่แล้ว

    ምናለበት ሙሉውን ብታቀርቡልን

  • @ekramali9108
    @ekramali9108 6 ปีที่แล้ว

    ደሬ እንኳን በሰላም መጣክ ሰንሰለቶች ውድድድድድድ

  • @linas2343
    @linas2343 4 ปีที่แล้ว +1

    አረ የደረጀ ሱሪምድነዉ ዳይበር አድርጎነዉ ወይንስ 🙈🙈🙈 😂😂😂😂

    • @mmvwvx7599
      @mmvwvx7599 2 ปีที่แล้ว

      😝😂😂😂

  • @አማኔሽኩሜቶ-ጀ7ፐ
    @አማኔሽኩሜቶ-ጀ7ፐ 4 ปีที่แล้ว

    እቺ ግን ከነሱ ጋር ያለቹዋ እንደት ነው የየት ሃገር አለባበስ ነው በጣም አፈሪኩኝ ባላገ

  • @hayataman192
    @hayataman192 6 ปีที่แล้ว +2

    Abetttt Setiii Sitasiteluuu Ahuni Endazih Raqutii Honaw Kaa Wendi Mahali Meqameti Min Ayinatiii aradinati New Wedochi Samiruuuu

  • @ተዋሕዱውለዘላለምትኑሪ
    @ተዋሕዱውለዘላለምትኑሪ 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችው ሰይፊሻ

  • @merehawitgebremedn8457
    @merehawitgebremedn8457 6 ปีที่แล้ว

    Kalibye yenie konjo betam gobez nek misthn yemtakebr

  • @ahmd6116
    @ahmd6116 6 ปีที่แล้ว +2

    እር በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እር ሴቶች እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ሰይፍ ምከራቸው

    • @zuzumarra1826
      @zuzumarra1826 6 ปีที่แล้ว

      Inlm Ahmd gudgoche.nachew.balgewache

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 6 ปีที่แล้ว +2

    Seyfisha wel come

  • @ሜሉየእናትዋናፋቂ
    @ሜሉየእናትዋናፋቂ 6 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክ ደሩ የኔ ውድ ስውድህ እኮ

  • @maryihfnkmahfjk9226
    @maryihfnkmahfjk9226 6 ปีที่แล้ว +17

    እንድህ ከመጨነቅ ደህነኛልብስ ብለብሺ አይሻልም ነበረ

  • @ethioloveseid5082
    @ethioloveseid5082 6 ปีที่แล้ว

    ሰንሰለቶች ውስጤ ናችሁ

  • @hhvv3661
    @hhvv3661 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው።ዋው

  • @ሠላሜነሽማርያምአለኝታዬ
    @ሠላሜነሽማርያምአለኝታዬ 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳች 💕😍

  • @ፍቅርከወሎልጂጦይባ
    @ፍቅርከወሎልጂጦይባ 6 ปีที่แล้ว

    እንዴ ኮመንቶች ከመቼው አያችሁት እንኳን አደረሳችሁ

  • @ethopia4810
    @ethopia4810 2 ปีที่แล้ว

    ግን እትዮጴያ ነው የነዝን ያቀረብካው ሰፉ ስወዳቸው ካለብ ሉኡል & ሴቱዋን

  • @myoutube3294
    @myoutube3294 3 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ 🤗😘😘😘

  • @Amenandeskinder
    @Amenandeskinder 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ደሬ I use to laugh even when I see your face only back days but know sorry to say this ምንም ሊያዝናኑኝ or ሊያስቁኝ አልቻሉም Tom and jerry jock I heard it like 3 years back

  • @habeshawakonjo2194
    @habeshawakonjo2194 6 ปีที่แล้ว +1

    Minew tigist kemishish betam atere? bal lemefelege new ende Ethiopian yehedeshiw?

  • @zebibanuru5880
    @zebibanuru5880 6 ปีที่แล้ว +3

    Weee tamsagian afork 👍👍👍👍😙😚😍😍😍😍😍

  • @እድላዊትየጅማዋ
    @እድላዊትየጅማዋ 6 ปีที่แล้ว +6

    እስኪ ቀን አትለቅም ነበር አፍጥጬ ስጠብቅ

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ሠንሠለቶች ሥወዳቹ

  • @aregawikahsay3183
    @aregawikahsay3183 6 ปีที่แล้ว

    አረ ሼም ነው?
    ምንድነው ነገሩ እህታችን እኮ ኣደከማችዋት በምላሱ ኣልበቃ ብሎት በታችኛውንም ቀልድ ሽፍት ያደረገ ይመስል::

  • @ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ
    @ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ 5 ปีที่แล้ว

    Sewodachu😘😘😘😘😘😘😘

  • @zeharaseid6775
    @zeharaseid6775 4 ปีที่แล้ว

    አድሥ ነውይ???

  • @nasrshnor3259
    @nasrshnor3259 6 ปีที่แล้ว

    amen enken abro adersen senseltoch betem new yemnfekchu

  • @yegatayegata2024
    @yegatayegata2024 6 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻው የደረጄ ቀልድ ከጎኑ ባለዉ ሰውዬ sponsor የተደረገ ነው። the last joke from dereja is sponsored by the man next to him or by seifu spoilers!

  • @ሀዊየኢስላምልጅ
    @ሀዊየኢስላምልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ደሬ አምሮብሀል

  • @abiyotlemma8772
    @abiyotlemma8772 6 ปีที่แล้ว

    ደሬ ቆይ ቀልድ አልቆበት ነው ወይስ የእውነትም ቆጥቦት በሰይፉ “ቀልድ አንተ ጋር ገንዘብ እንደሆነ አውቃለሁ…፣ ቢሆንም ዛሬ በዓል ነውና አንዱን…” እየተባለም,,,??? የለም!!፡፡ ባይሆን እንደተለመደው የሰይፉ ጥያቄ/ቀልድ ያዝናናል “…ቀልድ አንተ ጋር ገንዘብ እንደሆነ አውቃለሁ…”

  • @abbygualadwa7685
    @abbygualadwa7685 6 ปีที่แล้ว

    Enkuan aderesachuh le hulachuh chritna teketayoch Ethiopiawian✌️✌️

  • @retareta7007
    @retareta7007 6 ปีที่แล้ว

    ደሬ ዋው ዘና አረከኘ

  • @tig4420
    @tig4420 6 ปีที่แล้ว +8

    ካሌብና ልኡል ውስጤ ናችሁ 😘😘😘😘

  • @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
    @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ 6 ปีที่แล้ว

    በዚህ አጋጣሚ ስው ለሰው ገነት የሚባል በጎ አድራጎት ድርጅት እንዳለ አትዘንጉ በሰሜን ሸዋ ከአዲስ አበባ በ110ኪሎ ሜትር ላይ ይገኛል

  • @gojjjamenegiyawmyebelayzel7532
    @gojjjamenegiyawmyebelayzel7532 6 ปีที่แล้ว

    leule sewedeh yene melkam saw

  • @helenkassaye9022
    @helenkassaye9022 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ያውቀዋልጥበበኛውን 3ተኛው ቀድሞም ነበረ ኣልተሸኘም ነበር ስለዚህ እንኳን ለዚህ ደግሞ ደረሳቹ ቀጥላቹ ኣባዙት::

  • @SS-wf3vq
    @SS-wf3vq 5 ปีที่แล้ว +1

    ሉሊ የኔ አዘኝ ነፍቀሀኝ ነበረ አየሁክ😘

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 ปีที่แล้ว

    ደሬ ወፍረሻል በዛ ላይ አምሮብሀል

  • @viva8291
    @viva8291 6 ปีที่แล้ว

    ልኡልዬ እንዴት እንደምወደው

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 6 ปีที่แล้ว +23

    😊 የደረጀ አቀማመጥ ያበጠነገርአለ