"ይሄን ነበር የፈራሁት" | አነጋጋሪው የሳምሶን ታደሰና ዳግማዊት ፀሃዬ ፍች ጉዳይ | 😱 funny videos

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Welcome to The Funniest TH-cam Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs
    #ኢቢየስ
    #fana
    #zena
    #ዜና
    #news
    #ሰበር
    #Fanny
    #Love
    #Truestory
    #dinklijoch
    #ድንቅልጆች
    #donkey tube
    #eshetu
    #EBS
    #Dinklijoch
    #ሰበርዜና
    #movie
    #Ethiopia
    #Film
    #film
    #merejatv
    #ethio360
    #zemedkunbekele
    #eshetumelese
    #golddigerprank
    #prank
    #video
    #Prank
    #Videos
    #Alex
    #seifu
    #Seifufantahun
    #seifuebs
    #drama
    #🔴
    #dinkadink
    #ድንቃድንቅ
    #ድንቅልጆች
    #Facebook
    #Howto
    #how
    #Tiktok
    #tiktok
    #report
    #donkeytube
    #derenews
    #dere
    #Abelbirhanu
    #music
    #film
    #Music
    #Film
    #ethiopian music video
    #eritrian music
    #Daily news
    #Fano
    #fano
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

ความคิดเห็น • 810

  • @HussienAhmed-wz6mx
    @HussienAhmed-wz6mx 3 หลายเดือนก่อน +34

    እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ወንድሜ በእውቀት እና በማስተዋል የተሞላ ኮመዲያን እና ባለ ሚዲያ ሰው ተመቸህኝ በነ ሳምሶን ቤቢ ጉዳይ በተናገርከው ነገር መልስህ አስደስቶኛል ክፉ አይንካህ

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 3 หลายเดือนก่อน +77

    የድናቅ ድንቅ አፍቃርዎች የት ናቹሁ❤❤❤❤

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉😂😂🎉🎉🎉

    • @user-ev1oj1ej3y
      @user-ev1oj1ej3y 3 หลายเดือนก่อน

      አለዉ

    • @user-ev1oj1ej3y
      @user-ev1oj1ej3y 3 หลายเดือนก่อน +1

      አለዉ

    • @jehshsnsnsnsns2671
      @jehshsnsnsnsns2671 3 หลายเดือนก่อน

      አለን👍👍👍👍

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 3 หลายเดือนก่อน

      ወደው አይስቁ😅😅😅😅😅

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v 3 หลายเดือนก่อน +32

    ድንቁዬ እንኳን ደና መጣህ ድንቃድንቅን የምቶዱ እስኪ ላይክ አድርጉኝ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 3 หลายเดือนก่อน +5

    ድንቃድንቅ አስተዋይ ጨዋ ኢትዬጵያዊ ወጣት ነህ ኡድናቂህ ነኝ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው"

  • @TensaDesta
    @TensaDesta 3 หลายเดือนก่อน +28

    ❤""ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ❤"እግዚአብሔር"❤እድሜና ጤና ይስጣችሁ እፎይ የምንልበትን የማታ እንጀራ ይስጠን""❤

    • @user-fi9fo3tz4s
      @user-fi9fo3tz4s 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን የኔ ቆንጆ

    • @hdhdh4201
      @hdhdh4201 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንን ያረብ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 3 หลายเดือนก่อน +1

      Aameen

    • @zed8332
      @zed8332 2 หลายเดือนก่อน

      አሜንን አሜንን አሜንን❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 3 หลายเดือนก่อน +19

    ሰው ግን ለምድነው በሰው ትዳር እሚገቡት በትዳር ጣልቃ እምትገቡ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ በእውነት እግዚአብሔርም አይወደው

  • @hayatendris-tj2iz
    @hayatendris-tj2iz 3 หลายเดือนก่อน +15

    ሀሙስ ነው እስኪ ወጉ ይድረሰኝ ልኮምት ለይኩኝ ቅመሞች ደገፍ አድርጉኝ እኔ እቆሰዋለሁ 😂😂😂 እህታችሁ አይደለሁ የኔ አበባወች ❤❤❤❤❤ሙትት ብየ ነው የምወዳችሁ

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i 3 หลายเดือนก่อน +59

    ጋይስ ላይክ አርጉኝ ፈልገዉ ነው 🙄🙄😂😂😂🥰🥰🥰

  • @melkamuasmare2257
    @melkamuasmare2257 3 หลายเดือนก่อน +9

    ሁሌም በአንተ ቪዲዮች ዘና ፈታ እንላለን ከጓደኞቼ ጋ በጋራ ሆነን። በርታልን እድሜና ጤና ተመኘንልህ። መልሱ እሁድ

  • @Ababe-lg3fp
    @Ababe-lg3fp 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልጆቹእኳን አያሳዙናቹም ስለነሱ የምታወሩሰወች እስቲ ለማስታረቅጣሩ እባካቹ ልጅ ማለት ቃላት አጣኡ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 3 หลายเดือนก่อน

      አረ በጣም ቃላት እየሰነጠቅን የሰዉ ኑሮ ማፍረስ🙆🙆🙆

  • @MehariGetachew12
    @MehariGetachew12 3 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቃ ድንቅ እንኳን ደና መጣህ እባክህ የአንተ በረከት ይድረሰኝ ዝም ብለህ ሸልመኝ እስከ ዛሬ ብዙ መልስ መልሻለሁ ግን አንዱንም አላገኘሁትም
    ለማንኛው የዛሬው ጥያቄ እሁድ ነው ቀኑ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 3 หลายเดือนก่อน +7

    የሸገር ልጆች እኮ ሙዳቸው ይመቸኛል❤❤❤❤

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 3 หลายเดือนก่อน +6

    ድንቃድንቅ ስወድህ እኮ ማርያምን አነጋገርህ አስተያየትህ አሳሳቅህ ቅንብርህ ሁሉ ደስ ይላል በርታልን። ልቤን የሰበሠው ጉዳይ ግን የነ ዳጊ ፍቺ ነው እውነት አይሁን እባካችሁ አስታርቋቸው። ወይ ዘንድሮ በስንቱ ልበጥበጥ አለች በሶ። ድል ለጀግናው ፋኖ 💚💪❤️ ሞት ለበሻሻው ቆሻሻ👎

  • @zed8332
    @zed8332 2 หลายเดือนก่อน

    ድንቃድንቅ ወንድሜችን እንኳን ወደ ድባይ በሰላም ገባህ የኔ መልካም❤❤❤❤

  • @BayushDabi
    @BayushDabi 3 หลายเดือนก่อน +5

    ድንቃ ድንቅ የነ ቤቢ ሙሉ መረጃ ወጥቷል ክስ ላይ ናቸው እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ባይለያዩ ደስ ይለኛል እሱ ግን ችግር ፈጥሯል😂😂😂

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክልኝየኔወንደም አንዳንዴ በነሱ የሚቀና የቅርብ ሰው እራሱሊለያያቸው ብዙ ሊሰራ ይችለሰል። እኔም እንዳንተ ነኝ ባይለያዩ እላለሁ። ሰው ግንበእውነት ክፉ ነው። አንተን እጅግ አከብርሀለሁ። 🙏❤️

  • @user-nm9yi2ib5c
    @user-nm9yi2ib5c 3 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ደህና መጣህ ወንማችን መልሱ እሁድ ነው

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወዮ ድንቃድንቅ እንዴት እንዳስደነገጥከኝ ምን አፍጠሺ ታይኛለሺ ብለህ ደሞ ገደም ብለሺ ነው የምታይኝ ስትል ይውነት ያየኸኝ መስሎኝ እንዴ ብየ ቀጥ ያልኩትስ ነገር 😂😂😂😂 ዛሬ ደሞ አምሮብሻል ስትለኘማ እያየኸኝ ነው የመሰለኝ ከውጭ ገና ገብቸ ነው እያየሁህ የነበረው የስራህን ይስጥህ😂😂😂😂

  • @yilaktube
    @yilaktube 3 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደስ ይላል ወንድሜ በርታ👍👍

  • @user-hs4kj4eu9q
    @user-hs4kj4eu9q 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ደሤ መረዋ ድምፅ

  • @user-xi4yd5yc5k
    @user-xi4yd5yc5k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድቃድቅ ሰላም ነዉ መሻአላ ብያለሁ በጣም አምሮብአል የኔ ወንድም ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ልዩ እወድሀለሁ አፈቅርሀለሁ ግን እንዲህ በኮመንት እንደማወራው አይደለሁም በጣም እፈራለሁ❤❤❤❤

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 3 หลายเดือนก่อน

      የምር ወደሽው ነው ህህቴ ፍቅር እኮ ከባድ ነው ለመሆኑ ምኑ ተመችቶሽ ነው ሚዲያ ላይ የሚወጡ ወንዶች አይታመኑም ህህቴ ወደ ራስሽ ተመለሺ ፀሎት አድርጊ

    • @tamirnab474
      @tamirnab474 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኳን ከሰው ልጅ ከድጋም ፍቅር ይይዛል ትለኝ ነበር አያቴ 😢 እና አብሽሪልኝ እህት ❤ግን በዚህ ሰአት አፍቅሮ ከማዘን በልቶ መመዘን ሳይሻል አይቀርም 😅😅

  • @user-dz2rv6oz2c
    @user-dz2rv6oz2c 3 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት ደንቃዲቅ ትለያለክ ዎረዎችክ ቅማም የበዙናቾ ደስ ይላል

  • @ketemaketema997
    @ketemaketema997 2 หลายเดือนก่อน

    ድንቃድንቅ በጣም ደስ ይላል ያሳቀኝ የልጁ አባት ነው ለሞባይል ብሎ ልጁን እስር ቤት ከተተው ። ያውም የፕላስቲክ ቅርጫት ውስጥ ።

  • @ritalema9810
    @ritalema9810 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ድንቃድን በሳቅ ነዉ የምትገለኝ😂😂😂

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm 3 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂ባታሳይም ቡርጅ ከሊፋን እኔ አምንሀለው የምር ❤😂😂😂

  • @afo5830
    @afo5830 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዱባይ መምጣትህን እኔ አምኛለሁ ምክንያቱም የድምፅ ለውጥ አምጥተሀል💃👍ለማያምኑት ደሞ ከማዳም ጋራ ፎቶ ተነስተህ አሳያቸው😂😂😂

  • @MusefaShifa
    @MusefaShifa 23 วันที่ผ่านมา

    እሁድነዋ ሚሆነወ ድንቃድንቅ በጣም ተዝናናኛለህ

  • @user-rp5sn4dq5j
    @user-rp5sn4dq5j 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለቤትህ አዲሥነኝ ግን በጣም ነዉየምትመቸዉ አቦ እረጂምእድሜ ተመኘሁልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤. የድንቅ ድቅ አፍቃር

  • @user-rq7nk3ml3v
    @user-rq7nk3ml3v 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቁየ ዛሬ ደም አምሮብሀል

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu 3 หลายเดือนก่อน

    Wolo...abit demsi❤❤❤

  • @user-ie3ie7dl5w
    @user-ie3ie7dl5w 3 หลายเดือนก่อน +4

    በመቅላትህና እና ምንሃለን😅😅

    • @user-qp9jb1oi4e
      @user-qp9jb1oi4e 3 หลายเดือนก่อน

      😮😂😂 ጭራሽ kkkkk

    • @user-yx3gg7el5o
      @user-yx3gg7el5o 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂እኔ በአካል አግኚቸዋለሁ ቲክቶኬ ግቢና እይ

  • @GELAGAYTUBE
    @GELAGAYTUBE 3 หลายเดือนก่อน +3

    እሑድ 🎉🎉

  • @b_21_ii
    @b_21_ii 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ድቃድቅ እንኳን በደና መጣክ ሀሙስ ነውሃ

  • @godisable10
    @godisable10 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ehud newa

  • @MessiAbera-x4n
    @MessiAbera-x4n 20 วันที่ผ่านมา

    ድንቃድንቅዬ!.... እንዴት ሰነበትክልኝ?..... እንኳን በደህና መጣህ!.....ዝግጅትህ ሁሌም ይመቸኛል በቀልድ እያዋዛህ ቁም ነገር አዘል ናቸው!...በርታልን!.......ወደ ጥያቄህ ስገባ!..."የነገ ሳምንት ሰኞ ከሆነ እና የትላንትና ሳምንት ቅዳሜ ከሆነ ዛሬ ቀኑ ማነው?... ምናልባት እሁድ ላይ ቆሜ ነዋ ይህን የምለው!....አይመስልህም!... አመሰግናለሁ!...

  • @abatnehmelka3265
    @abatnehmelka3265 3 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው ለሚማርበት ደግሞ ከትምህርት ጋር ነው - እሑድ ነው

  • @user-il6xd6rs9i
    @user-il6xd6rs9i 3 หลายเดือนก่อน

    የስስ በትክክል ብሎ ጌታ ይባረክ ድቅ ድቅ

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂😂😂 ድንቁ ትጠነቁላለህደ ዛሬ ደሞ ጋደም ብለሺ ነው የምታይው ስትል ጋደም ብየ ነበርና የእውነት ያየከኝ መስሎኝ ደግጨ ብድግ አልልም😂😂😂😂😂😂😂😂 አረተው አታስደግጠኝ

    • @user-ux2dg7yj6f
      @user-ux2dg7yj6f 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 እኔም ወላህ ጋደም ብየ ነበረ

    • @user-vq5kc2hn2o
      @user-vq5kc2hn2o 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ወይኔ በሳቅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @user-woleyewa-tube
      @user-woleyewa-tube 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወላሂ እኔም

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደናመታህ እቁዬ እኔም እኮ መልሻለሁ ደራሲውን አላወቅሁትም ፊልሙ ትዝታ ነው👍👍👍👍 ዱባይ እዴት ናት በናትህ እኛንም ሳበን❤💚💛 እኔ አምኜ ሀለሁ ዱባይ እደሆንህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-dy4bq2it8k
    @user-dy4bq2it8k 3 หลายเดือนก่อน

    Lekso be dance kkkkkkkk ere motku saq 😂😂😂,,,, this must be super comedyia in this year.

  • @SamSma-rs7in
    @SamSma-rs7in 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሧማነችምትጠይቀው ሊያነችይቺቅማላምትግሬ ተነቅቶብሻል😅😅😅

  • @almasademase2216
    @almasademase2216 3 หลายเดือนก่อน

    ዱባይ እደሆንህ ያወኩት መብራት ሳይጠፋ ቪድዉን ቀርጽህ በመጨረስህ ነው ወድሜ🤣🤣🤣🤣🤣 ለማንኛዉም በጣም ነው እምወድህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቁ ቤትኮ ሳቅበሳቅ ፈታነው 😂😂 ስራውየ ደክሞኚ ነበረ አሳቀኚ

  • @user-fi9fo3tz4s
    @user-fi9fo3tz4s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንኳን ደና መጣህ ጥያቄዉን ልመልስ ነበር እንስታ ግራም የለኝም ሽልማቱን በምን ልወስድ😂😂😂

  • @user-pu6uh4zy8r
    @user-pu6uh4zy8r 13 วันที่ผ่านมา +1

    Dinkadink mene ale yenanemsuke lmadame kememoch betastwaweklyg ename yedroyemadam kadama ngi chgra fetani aydlhume

  • @Amina-jn3ii
    @Amina-jn3ii 3 หลายเดือนก่อน

    እሁድ ነው ድንቃድንቅየ እውነት ነፍ አመት ኑርልኝ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረከኝ

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 3 หลายเดือนก่อน

    Ante tshalal gobez lelochuma erasachewn nethu eydergu sew yatyategna yaregalu wedme berta wedeku bewnet❤❤❤❤❤

  • @Senaittilahun1
    @Senaittilahun1 3 หลายเดือนก่อน +5

    የድቃድቅ አድናቂወች የት አላቹህ ደምሩኝ አምሮኝ ነው ቤተሰብ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 2 หลายเดือนก่อน

    ጁማአ/ አርብ ነው የቀኑን ነገር ድንቃድንቅ ልክ ነሽ በለኝ 😂😂😂😂😂 እኔን ደጋፊ ላይክ አድርጉኝ

  • @seniadimtsumiru3900
    @seniadimtsumiru3900 14 วันที่ผ่านมา

    ከትነዉ,ምታመጣቸዉ ,,በታ,ፈታ,ነዉ,ምታደገን😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-ph2sv6xx8f
    @user-ph2sv6xx8f 3 หลายเดือนก่อน

    የጃልመሮትልቅልጅነህወይይይ😂😂

  • @user-zy4mp6hj1f
    @user-zy4mp6hj1f 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነው ልቦና ይስጠን

  • @ProGamer-bs6kv
    @ProGamer-bs6kv 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dinkiyyyyyy abet kineberrr😂😂 gudegna nk eko😅😂 like argugne felgew nw😂😂😂 melsu demo Ehudddd nw!!!!

  • @hawa7349
    @hawa7349 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂ዲቃዲቅ ሥዉዲክ

  • @user-ht8sl9ns6v
    @user-ht8sl9ns6v หลายเดือนก่อน +1

    Man nagark ❤❤❤ gadam endalkuk

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግዜዉ ግን በጣም ያስፈራል ባለትዳሮች ተጠቀቁ ሰዉግን ወዴት እየሄደነዉ

  • @sarawow453
    @sarawow453 3 หลายเดือนก่อน

    Welahi hayew Seudat❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @fiqeryoutube8273
    @fiqeryoutube8273 3 หลายเดือนก่อน

    ሆዴ ቁስስል አሌ😂😂😂

  • @user-ph2sv6xx8f
    @user-ph2sv6xx8f 3 หลายเดือนก่อน

    አዝናናህንድቅየ😂😂😂❤❤

  • @SelamLodiso
    @SelamLodiso 3 หลายเดือนก่อน

    እሁድ ነው😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-zx4kq5cf9h
    @user-zx4kq5cf9h 3 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ እሁድ ይሆናል ማለት ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @KoJ-zj3vs
    @KoJ-zj3vs 3 หลายเดือนก่อน

    እሁድ ነዋ ድንቃችን🎉

  • @hamrawigihon5821
    @hamrawigihon5821 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቃድቅ አንደኛ❤

  • @Sumay-ok8zl
    @Sumay-ok8zl 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ እንኳን በሠላም ገባህ ወደ ድባይ ጠንክር ሀሙሥ ነዉ

  • @Ohoud_Alanzi
    @Ohoud_Alanzi 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሙስ ነው😂😂😅😅

  • @asmerettekle9903
    @asmerettekle9903 3 หลายเดือนก่อน

    እሁድ ነው እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-jn5xf7jf7r
    @user-jn5xf7jf7r 2 หลายเดือนก่อน

    ወየዉ ዛሬስ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f 3 หลายเดือนก่อน

    ኤዲቲግ አደኛነህ የምር በርታ ወንድሜ

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 3 หลายเดือนก่อน

    Dekadekeye sewedehe eko fetari eregeme edemena tena kene melawe betesebehe zemenehe hulu yebareke

  • @user-vt3ry6zi1f
    @user-vt3ry6zi1f 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ሀዩ እኮኮ

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሁድ 😂😂😂😂

  • @taytigirma3846
    @taytigirma3846 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ድንቅዬ ኪብሪልኝ የምር ❤❤👍

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 3 หลายเดือนก่อน

    ሰበብ ነው የምትፈልጉት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-wy1tt8oi9w
    @user-wy1tt8oi9w 3 หลายเดือนก่อน

    ኧር ሳይኖርሕ እትሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @tamirnab474
    @tamirnab474 3 หลายเดือนก่อน

    ድቃድቅ እኳን በሰላም መጣህ ዱባይ ተመችቶኋል🎉🎉

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c 3 หลายเดือนก่อน +1

    የትላንት ሳምንት ቅዳሜ ዛሬ ቀኑ እሁድ
    የነገ ሳምንት ሰኞ ነው
    መልሱ __ዛሬ ቀኑ እሁድ ነው ማለት ነው

  • @user-woleyewa-tube
    @user-woleyewa-tube 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ እኔን ነው ብየ ዛሬ ደግሞ ጋደም ብለሽ ነው ምታይኝ ስትል በድንጋጤ ተነስቸ ችጭ ወይ አንተ ልጅ😂😂😂😂😂😂

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሁድ

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሁድ !

  • @user-jn5xf7jf7r
    @user-jn5xf7jf7r 2 หลายเดือนก่อน

    ቆሞባቸዉ ነዉ😂😂😂

  • @yilkalkassa5118
    @yilkalkassa5118 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሑድ 😍

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 3 หลายเดือนก่อน

    የዝንቧ ቅኔ ኤ ነች 😂❤

  • @huseinahmed1063
    @huseinahmed1063 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂እንዴ እሑድ ነዋ🎉🎉🎉

  • @user-ul5nf4pm6c
    @user-ul5nf4pm6c 3 หลายเดือนก่อน

    እሁድነዋ.ድንቃድንቅ❤❤❤❤❤❤

  • @tebibumedia
    @tebibumedia 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሑድ ❤❤

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ላላህ ብሀህ አውጣኝ 😂

  • @asytube7338
    @asytube7338 3 หลายเดือนก่อน

    እሁድ ❤❤❤❤

  • @user-kk1hq9cs9k
    @user-kk1hq9cs9k 3 หลายเดือนก่อน

    ዉነቷን ነዉ ባለኮመቷ ልጅቱ አፏ ሠፊ ነዉ ይባሥ ብላ ዴሞ ሁለየ ቢዶ ሥሠራ አፏን ትከፋፍተዋለች ዉነት መናገር መቅናትና መብሸቅ አይዴለም ምክር ነዉ

  • @MiftahEdris-um4yo
    @MiftahEdris-um4yo 3 หลายเดือนก่อน +1

    አርብ ነው

  • @ZanbZanb-lu2nl
    @ZanbZanb-lu2nl 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሁድ ነው

  • @GenafS
    @GenafS 3 หลายเดือนก่อน

    በትክክል የራሳችን ጉድፍ ሳናይ የሰው ነገርላይ ጥልቅ

  • @hshhdh-oy1xc
    @hshhdh-oy1xc 3 หลายเดือนก่อน

    ወየኒ ❤💛💚

  • @ananumatube8128
    @ananumatube8128 3 หลายเดือนก่อน

    Welcome enkon besalam metah bro malkem yesidat hiwot ❤❤❤❤

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ አደኛ ልሁን ዛረ እኳን ደህና መጣህ ድንቅዬዬዬ

  • @saaa9448
    @saaa9448 3 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደህና መጣህ ድንቃችን

  • @user-th5km5vx6b
    @user-th5km5vx6b 3 หลายเดือนก่อน

    እሁድ ነው ብሩን ለራስህ ተጠቀምበት ዱባይ ከመጣህ አዲስ ስለሆንክ ኢትዮጵያ ዉስጥ ብትሆን ለምስኪን ስጥልኝ ልልህ ነበር እዚህ ምስኪን የለም እና እንኩአን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድምዬ 🙏❤️

  • @user-ch6zf6es4r
    @user-ch6zf6es4r 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብሏል በራሳችው አይን ውስጥ ያለን ጉድፍ ሳታዩ የስውን ጉድፍ አታውሩ

  • @leda11
    @leda11 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቃድቅ ይመችህ❤❤❤