ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thanks!
በልግግር መፍታት
እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤
@@alemzertube4322 አቤት
ሁለቱም
😂😂😂😂😂የሳቄ ምንጭ እንኳን ደህና መጣህ በናታችሁ ላይክ አረጉኝ የሶስት ወረ እረጉዝ ነኝ😂😂😂
የሩዝ ነው
@@nefisasemane😮😮😮
ዝም በይ አንች የግመል ፈስ😂😂😂😂😂😂
ክርስትናላሳልሽ
@@nefisasemane 😂😂😂😂
መልሱ እኛዉ ሴቶቹ ነን ወላሂ ,አብዛኞቻችን ሴቶች የምንወደዉን እንጅ የሚወደንን አንከተልም,,,,😢😢
ትክክል
በቃ ትዳር እረከሰ ፈጣሪ ሚዲያ የማይጠቀም ባል ይስጠኛ ያረብ
አሚን ያራብ
አለው
ከሁለቱም ክብር የማይወድላቸዉ ሰወች አሉ ልብ ይስጠን 😔❤😂
ድንቁዬ እሱ ሚያማክረው ሰው የለውም አትፍረድ ይፈረድብሃል ነው ነገሩ እሱ ጀግና ነው ከብዙ ፈተና አልፎ እዚህ ደርሷል ቤተሰብ የለውም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳው በጣም ያሳዝናል 😔
ሢያሣዝን😢😢
TBRKI..
Ewnet bileshal ehtea Sitotaw betam Jigna sew new
እውነት ነው ይሄን ሁሉ ትችት ተቋቁሞ ስኬት ላይ ነው አምላኩንም የማይረሳ ሰው ነው
ወንድ ነዉ በጣም ይቀባራራል
ተው ድንቁዬ ስጦታውን ጨክነህ አትውቀሰው።ይሄ ልጅ እኮ በብዙ ጉዳት እና መገፋት ያደገ ልጅ ነው።ከብቸኝነት በተላቀቀ መልካም ሚስት እና እህት እንዲሰጠው የብዙ ሰው ምኞት ነበር።በመካከላቸው ያለውን ክፍተት ምክንያቱን ፈጣሪ ያውቃል።አሁንም እግዚአብሔር መፍትሄ ይስጠው።
ሴትም ወንድም ከልክ በላይ ከሆነ እንጠባረራለን😅
አረማንእደሴት
ሴት ነው ኦማኢሬ ብለክ ዝፍን ቅንድብክ ይበዛል😅😅😅 የሳቃችን ምንጭ
ሴት ወይ ወንድ ሳይሆን ጥጋበኛ ሰው አስቸጋሪ ነው 😂
መልሱ ''ወንድ'' ነውወንድ ልጅ ሲያፈቅር እንጂ ሲፈቀር ኩራቱ አያድርስ ነው፣በእርግጥ ሴት ልጅም በተፈጥሮው ኩሩ ናት....ስታፈቅር ግን እናት ናትሲወደዱ መኩራት በወንድ ልጅ ይብሳልእና...መልሱ ወንድ ነውበነገራችን ላይ እኔም ወንድ ነኝ
ፀበያችሁን ስላውክልን እናመሰግናለን ክክክክክ
እፍ እውነትን ስለተናገርክ አመሰግናለሁ እኔ ደሞ ሴት ነኝ
ኣንተ የምታቀርበው ሁሉ በጣም ደስ ይላል ተባረክ
ወንድም ሴትም ከልክ በላይ ሲወደዱ ያስቸግራሉ ሁሉም በልኩ ሲሆን ነው ጥሩ
የሳቄ ምንጭ በጣም እናመሰግናለን ለኛ ለስደተኞቹ አንተን ባይሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ኸረ ድቃድቅ መልሱማ ወንድ ነው አንተ ስትፈቅር ኩራተኛ ነክ ልክ እዳንተ ❤
እኮ መልሡ ወንድ ነው ልክ እንደሡ ልክ ብለሻል😂😂😂😂😂
ኡፍ ታድዬ እደኔ እድለኛ አለ ግን ወላሂ የኔ ትዳር ማሻእላህ ነው 5አመት በፊት ፍቅር አሁን ፍቅር አንዴንም አልቀነሰም አሁን 2 ልጆች እናት ና አባት ነን አልህሙዱሊላህ❤❤❤
ስጦታው በጣም ያሳዝናል አይዞህ በፍጹም ከሷፊት አታልቅስ ሴት ልጅ ቆፍጠን ያለ ወንድ ነው የምፈልገው
በትክክል ቆፍጠን በል ወንድሜ ያልተገላበጠ ያራል😅😅😅
እረ ሴት ብቻ ያልቅሱ😂😂😂😂
ዮሁኔ ማኝ ሰይሆን ዮሁኔ መጋኛ. ቋም የለውም ተልባ ነው የሚመስል ጢጢጢ ነው የሚል ድንቃድቅ እንወድህ አለን እውነት ምክርህ ሃይምሮን ያድሳል ተባረክልን ❤❤❤❤❤ ዘና ፈታ ታደርገን አለህ የኛ ውድ
ፈታ ነው እኮ የምታድርገኝ ድንቁ😂😂😂
ድንቁ እኔራሱ ያየህኝ እየመሠለኝ ታስደነግጠኛለህ❤❤❤❤❤❤እወድሀለው አላህ ይባርክህ
ቅንድብ እንደሌለህ ስትናገር ነው ያየሁት 😂😂😂
እኔ እራሱ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ቅንድብንምንአሳየሽ እሱ ምልኪን እዬልኝ ያለ እልመሰለኝም ቀልደኔ እጂ
ሴት ናት ትንቀዋለቺ እኔ ሴት ነኝ ግን በጣም አፍቅሮ የሚያለቃቅስ ወንድ አይወድም የኔ ባል ግን ከሁሉም ይለያል ፍቅር ነው ❤❤❤❤❤❤በጣም ነዉ የሚያፈቅረኝ እኔም በጣም ነዉ የማፈቅረው
ወንዶች ነቸው ዝቅ ስትልለቸው ይንቁሀል አሉ ኤኔዬለውበትም😂😂😂
ህሊና ስላለህ ስላለህ ነው ለክብሯ ፈልገህ ያገኘ ህው ተባረክ ሚሞሪውን እዲሁ እደምሰጣት ይታወቃል አትፈትነን
😂😂😂😂 እነቢንያም ክክክክክ አድስ ፍቅር ያመናቅር አሉ😂
ወድ ነዉ የኔዉ በጣም ስከባከበዉ ይጨማለቃል ግን ስሰድበዉ ሳገላታዉ ይመቸዋል
ሴቶችነን እምንጠባረረው ወንድልጅ አፍቅሮ ሲያለቅስ ደስስሲል እውነትነው እምልህድቃድንቅ አንሸዋወድ
ስጦታው😢በጣም በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ ስንት መከራና ስቃይ አልፎ ዛሬ ህይወቴ ሉስተካከልልኝ ነው ብሎ ያገባት እባብ ሴት ሰው መስላ ከሰውነት ተራ አስወጣችው ይህቺ ሸለንጥማጥ ይሄ😢ለስጦታው ኡይገበም ነበር የሆነች አለሌ😂ሴት ናት
አንዳንድ ወንዶች እቤት እየጨቆኑ ውጪ እንደልባቸው የሚመነዝሩ በቅርብ የማቀው ሰሰው አለ እስከዛሬ የቤት ወጪ በድሮ ሂሳብ ነው የሚያስበው እና አሉ ወንዶች እንደዛ እኔ ብሆን ገበያ ወስጄ አስቤዛ ያድርግ ብሩን ሰጥቼው😅😅😅😅
ትክክል 100%
ሰው እደራሱ ነዉ የሚመልሰዉ እኔ በደረሰብኝ ነገር ስመልስ ወንድ ነዉ ለምን ከተባለ እኔ ሰለ አየሁት 😢😢😢ነዉ በተረፈ ድንቃድንቅዬ በርታልን እንወድሃለን የእዉነት❤❤❤❤❤❤❤
በርታልኝ ወንድሜ 🙏
ወንዶቹም እንደወደድናቸዉ ስያቁ ይጠብርራሉ ። ሴቶች ደም ሲለማመጡን ይደብረነል አንደውም😊
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣 ወይ ድንቃድን የሳቄ ምንጭ ሁሌም ኑርልን🤣🤣🤣🤣
የቅድብ ፀጉር እዴት አድርጌ ባካፈልኩሁ ማርያምን🥺🥰
እኔ አፍቅረም ተፈቅረም ስሌ ማላቅ ኮመት ይለፈኝ 😂😂😂😂😂😂😂
Egzabher amlak hoy hegerachin selam adrgen🙏🏿❤️
ሁለቱም ወንድም ሴትም 😂አሸናፊ ነኝ ዛሬ😅😅
ወይኔ ፈጣሪዬ ትውልዱ ወዴት እነዚህ ህፃናት በዚህ እድሜያቸው ትምህርት ካስጠላቸው ሀገሬ መከነች በቃ
ወንድም ሴትም😏2
እግዚአብሔር የተባረከው ይስጣችሁ ላገባነው እግዚአብሔር ማስታወሉን ያድለን😢 ወንዶች ሆይ ልብ ይስጣችሁ😢
ደግ አረገችው እንኳን አስወጣችሁ ለብዙ ዓመት ብዙ እህቶቻችን ሲገፉ ነበር አሁን ደግሞ እስቲ የወንዶች ተራ ነው ስለዚህ ከቤት መውጣት መባረር አለባቸው ደግ አረገ ሴት አንድ ወንድ ስላባረርሽ ነው የከነከናችሁና ሚዲያ የወጣችሁት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሴቶች ከቤታቸው እየተባረሩት ስንት አመት እያለቀሱና ልጆቻቸውን ይዘው ብቻቸውን እየሰሩ እየተበሳቋሉ አገር ነው ያለነው
አተ የግመል እግር😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ስትመቸኝ ❤ ስታቀናብር የሌሎችን ሞራልና ክብር በጠበቀ መልኩ ነው ዝም ብለህም ሰው ላይ አለመፍረድህ ምርጥ ልጅ እንደሆንክ አሳውቆኛል እረጅም እድሜ
ወድ ነዉ እሚጠባረረዉ
Ayet
😂😂ቅንድብ እንደሌለክ አሁን ነው ያወኩት😂😂 ፂም ግን አለችህ ተመስገን
ድንቃድንቅ ከታ ፍቅር ይዞኛል 😢አድ በላኝ ያምር 😮😢❤🎉
ኦማይ ጋድ
እያለቀሽ ቪድዮ ተቀርፀሽ መላክ አለብሽ ።
😮😮😂😂😂😂
ደምሩኝ
1
I proud of you. Thank you very much for your advising relationship marriage.
የሳቄ ምንጭ ድንቁዬ 😂😂😂ጋይስ ላይክ አርጉኝ ለማንኛዉም ፈልገው ነው 🙄🙄🙄😂😂😂🥰🥰🥰🥰
Yedoro Laba Adrgibet Lekindibih bro...lol...BTW keep up the Good work bro!!
ወይ የኛ አገር ጉድ አያልቅም 😂😂😂😂የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አገራችን ሰላም ይሁንልን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
እያየኝ ነው የምታወራው ወይ ደስ ስትል ድንቃድንቅ በደስታ ነው ሁሌም የሚጠብቀው 😂😂❤❤
ዉንድነዉ ምን ያጠያይቃል❤❤❤ ደግሞ አታሸኮርምምኝ
አይ ድቅዬ እኔ እራሱ ደነገጥሁ የው ነት ያየኸኝ መስሎኝ 😅😅😅😅
አረ ጀለሴ " ትዳር ሳይኖርሽ " የትዳር አማካሪ መሆን አይከብድም?!!!😭😭😭ከ motivation ባዮች የደከመኝ ጉድ ስልሆነ::
ሀቅ
ቢኒ ግን ጥሬ ነው ገና አልበሰለም አይይይይይ የፍሬሽ ፍቅር አስመሰለው እኮ😅😅😅
ዱባይ ስትገባ መህተብህን ብጥስ ነው እንዴ የገባ?
eአውነት ውነት ማህተብህስ መልስ ይሰጠን
ተባረኪ አስተውለሽልኛል
በፍፁም
ማንኛዉ ይበልጣል ልበልህ ብቻየሳቃችን ምጭብየሀለሁ 🎉🎉🎉🎉
❤በጣም ነው የማደንቅህ
ሤቷም የሚወዳትን ትታ የምትወደዉን ትከተላለች ወንድም የምትወደዉን ትቶ የሚወዳትን ይከተላል ሁለቱም አንድነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉
ጊዜው የሴቶች ነው የድሮ አባቶች እግራቸውን ያሳጥቡን ነበር ይበቃል ድንቅዬ❤❤❤
እዉነት ከእግዚአብሔር ጋር ናት
ከወም ከሴት እደየባህሪው ነው ወድወይ ስት ነች ማለት አይቻልም ምርጥዬ❤
.በአሁን ስዓት በጣም እያስመሰሉ ነው ወንዶች አስመሳይሁላ😅😅😅
Ante dinkadik suse nagar nek😊❤
ሁለቱም ከልክ በላይ ከሆኑ ይጠባረራሉ እኔን አይወክልም😢
ሰላም እንዴት ነህ ድንቁ መስቀልህን አስተካከልከው እዴ ዛሬ አላየሁትም በእውነት ሰው አክባሪ ነህ እና ለቅንድብህ caster oil,ቫዝሊን በየቀኑ ቅንድብህ ማሳጅ እያደረክ ተቀባው ሳስትሰለች በየቀኑ
ሁላችንም ያዉ ነን ወንዱም በፍቅራችን ዝቅ ሲል እኛ አንቻልም ሴቶቹ እኛ በፍቅር ዝቅሰንል ወዶቹም እዴዛዉ ያዉ ግን ወንድ ሌላ እሩጡ የማግባት እድሉ ሰፊ ነዉ ሴት ልጅ ግን ምንም ቢሆን መታገሰ ግድ ነዉ 🎉ብየ አሰባለሁ
Dinka dinkiye tesigerimangalwe😂😂😂
ሁለቱም መወደዳቸውን ያለአግባብ የሚጠቀሙ አሉ።🎉🎉🎉
😂😂😂ማርያምን ይህ ልጅ ያየኝ እስኪመስልኝ እሽኮረማማለው
እኔ እራሱ እንዴት እንደደነገጥኩ😳😂😂😂😂
ስተኛአ ሁሌም ቅድብህ ቫልዚን ተቀባዉ ቅድብህ ቢቻ❤ወድሜ
የኔ ዉድ በርታልን❤❤❤❤
ድንቅየ ጠፍተህብኝ የሳቄ ምንጭ😅😅😅
Tnx big respect 🙏 bro
ሁለቱም ነው ፣ ሁላችንም እራሳችን የምንወደውን እንጂ የሚወደንን ብዙም ቦታ አንሰጠውም በተለይ አፍቃሪና ተፈቃሪ ሙድ ላይ
ወይ ድንቁ ፃጉሬን አሸፈንከኝኮ ዝናብ እየለመነ ነበር ተጨባሮ😂😂😂😂
አሚንን ይሰውረን
በጌታ ኮንትሮባንድ ናቸው ሚስቶቹ የቢንያም🙄🙄😂😂
ማሪያምን አይቺው ኣላቅም ነበርቅድብህን😅😂😂
ወይ ዘንድሮ ቲክቶክ ጉድ አላችሁ የቤት ገመንአመጣችሁ ትጠዛጠዛላችሁ😱
በጣም ያሳዝናል አይዞህ በለው ብቸኛ ልጅ ነው ያልፍልኛል ብሎ ሰው እእንደሱ አትበለው ሆድ የባሰውን ያህህል ነው ያረብ ገረድ ናታ እዚያሲያረጉ ያየችውን ነው በድፍረት ልትመታው የተነሳች
ማዳም ስትጠፈጥፋት ነበር😅
ወንዶች ናቸው ሲያፈቅሩዋቸው ከኔበቀር ወንድየለምብለው ያስባሉ😃😃
ሁለቱም ብዙ አታስወራኝ ሴቶችም ወንድ ሲተናነስላቸው ያቅለሸልሻታል ወንድም እንደዛው ነው ስታፈቅረው ይንቃታል በቃ ሽልማቱ ለኔ ባይሆንኳን እንደዛ ነው ሚሰማኝ 😢😢😢
ወንድ ነው ድንቅዬ ❤❤
እኛ ሴቶች የሚወደንን ትተን እማይወደን ጋር መድረቃችን የታወቀ ነዉ እኔግን ለሥምንት አመት የሚደኝ አለ አሁን ላይለሥምት አመት ቀርቶ ለወራት ጠፍቷል እዉነተኛ ፍቅር አንደየ ነዉ የሚይዘዉ ፍቅሩም ታዳሩም በረካ የሚጣዉ መጀመሪያ ላይ በጥቅም ና በሶሻል ሚድያ እየሆ ነዉ እፍቅር ዉስጥ ምንም ነገር ጥቅም. አለማሥገባት ዘላቂነት ይኖረዉል እኔ ይኸን ያህል አረብ አገር እንደመኖሬ የካርድ አልለዉም ፍቅርን በፍቅርብቻ ማረግ ጥሩ ይመሥለኛል አንዳድ ወዶችም ፍቅር ያለባቸዉ መሥለዉ የፈለጉትን እስከሚያገኙ ድረስ ከዛ ቡሀላ የለም::
Send the stick ሚሞሪውን ለኔ ላክልኝ የጠየከውን እሰጥሀለው😅😅😅
Ere anitem lij atashikormimegn😂😂😂
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ ❤
ይመችህ ብሮ ምታቀርበው ደስ ይላል
ወንድ ልጅ በጣም ሲፈቀር ቅብርር ነው የሚለው የምትሉ ብቻ ላይክ
ይወኔ እኮ የኤሮፕ አየርነዉ ጠዋት ፀሀይ ማታዝናብ ለሊት ሙቀትነዉ አድ ናቸዉ የዋህም ነዉ አባቴ አትፈረዱ
በርቱ እላለም ይሐ ከቱ😂😂😂😂😂
Oyemejemeryawa teberara set nat❤❤❤🎉🎉🎉
ድቃድቅየ ዘና ነው እኮ የማታረገን❤❤❤🎉🎉🎉💃ግን✝️👈የለህም😢
ድንቁዬ የቅድቡን ነገር አደራ ከነገሩህ እዳረሳኝ 🙏🙏🙏🤣
ካስተር ኦይል ቅንድብን መቀባት ያበቅላል
ወላሂ ስጦታው በጣም ነው ያሳዘነኝ ያለቀሰውም ብዙ ገር ስላሳለፈ ነው
ዉዴ ሁሌም ባዝሊን ተቀባ
ኡፍ ደብሮኝ ነበር 😂😂😂አብሲቱን ጥለህ ጠብቀኝ😅😅 አይይ እኔና ድቃድቅ መቸነው የኔም ባሌ ለሡም ሚስቱ የሚያቆላምጡን😢
Ewnetihin new set lij tinishim bihon yerasua yegebi minch linorat yigebal
ጊልዶ ሙቶ ሳቾ ለቅሶውላይ እኮነው😂😂😂😂😂😂
Yemirrr gin enema dengiche sikalew awo kuas aliwedim ena anchi sitil dengichelew
Thanks!
በልግግር መፍታት
እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤
@@alemzertube4322 አቤት
@@alemzertube4322 አቤት
ሁለቱም
😂😂😂😂😂የሳቄ ምንጭ እንኳን ደህና መጣህ በናታችሁ ላይክ አረጉኝ የሶስት ወረ እረጉዝ ነኝ😂😂😂
የሩዝ ነው
@@nefisasemane😮😮😮
ዝም በይ አንች የግመል ፈስ😂😂😂😂😂😂
ክርስትናላሳልሽ
@@nefisasemane 😂😂😂😂
መልሱ እኛዉ ሴቶቹ ነን ወላሂ ,አብዛኞቻችን ሴቶች የምንወደዉን እንጅ የሚወደንን አንከተልም,,,,😢😢
ትክክል
በቃ ትዳር እረከሰ ፈጣሪ ሚዲያ የማይጠቀም ባል ይስጠኛ ያረብ
አሚን ያራብ
አለው
ከሁለቱም ክብር የማይወድላቸዉ
ሰወች አሉ ልብ ይስጠን 😔❤😂
ድንቁዬ እሱ ሚያማክረው ሰው የለውም አትፍረድ ይፈረድብሃል ነው ነገሩ እሱ ጀግና ነው ከብዙ ፈተና አልፎ እዚህ ደርሷል ቤተሰብ የለውም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳው በጣም ያሳዝናል 😔
ሢያሣዝን😢😢
TBRKI..
Ewnet bileshal ehtea
Sitotaw betam Jigna sew new
እውነት ነው ይሄን ሁሉ ትችት ተቋቁሞ ስኬት ላይ ነው አምላኩንም የማይረሳ ሰው ነው
ወንድ ነዉ በጣም ይቀባራራል
ተው ድንቁዬ ስጦታውን ጨክነህ አትውቀሰው።
ይሄ ልጅ እኮ በብዙ ጉዳት እና መገፋት ያደገ ልጅ ነው።
ከብቸኝነት በተላቀቀ መልካም ሚስት እና እህት እንዲሰጠው የብዙ ሰው ምኞት ነበር።
በመካከላቸው ያለውን ክፍተት ምክንያቱን ፈጣሪ ያውቃል።
አሁንም እግዚአብሔር መፍትሄ ይስጠው።
ሴትም ወንድም ከልክ በላይ ከሆነ እንጠባረራለን😅
አረማንእደሴት
ሴት ነው ኦማኢሬ ብለክ ዝፍን ቅንድብክ ይበዛል😅😅😅 የሳቃችን ምንጭ
ሴት ወይ ወንድ ሳይሆን ጥጋበኛ ሰው አስቸጋሪ ነው 😂
መልሱ ''ወንድ'' ነው
ወንድ ልጅ ሲያፈቅር እንጂ ሲፈቀር ኩራቱ አያድርስ ነው፣
በእርግጥ ሴት ልጅም በተፈጥሮው ኩሩ ናት....ስታፈቅር ግን እናት ናት
ሲወደዱ መኩራት በወንድ ልጅ ይብሳል
እና...መልሱ ወንድ ነው
በነገራችን ላይ እኔም ወንድ ነኝ
ፀበያችሁን ስላውክልን እናመሰግናለን ክክክክክ
እፍ እውነትን ስለተናገርክ አመሰግናለሁ እኔ ደሞ ሴት ነኝ
ኣንተ የምታቀርበው ሁሉ በጣም ደስ ይላል ተባረክ
ወንድም ሴትም ከልክ በላይ ሲወደዱ ያስቸግራሉ ሁሉም በልኩ ሲሆን ነው ጥሩ
የሳቄ ምንጭ በጣም እናመሰግናለን ለኛ ለስደተኞቹ አንተን ባይሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ኸረ ድቃድቅ መልሱማ ወንድ ነው አንተ ስትፈቅር ኩራተኛ ነክ ልክ እዳንተ ❤
እኮ መልሡ ወንድ ነው ልክ እንደሡ ልክ ብለሻል😂😂😂😂😂
ኡፍ ታድዬ እደኔ እድለኛ አለ ግን ወላሂ የኔ ትዳር ማሻእላህ ነው 5አመት በፊት ፍቅር አሁን ፍቅር አንዴንም አልቀነሰም አሁን 2 ልጆች እናት ና አባት ነን አልህሙዱሊላህ❤❤❤
ስጦታው በጣም ያሳዝናል አይዞህ በፍጹም ከሷፊት አታልቅስ ሴት ልጅ ቆፍጠን ያለ ወንድ ነው የምፈልገው
በትክክል ቆፍጠን በል ወንድሜ ያልተገላበጠ ያራል😅😅😅
እረ ሴት ብቻ ያልቅሱ😂😂😂😂
ዮሁኔ ማኝ ሰይሆን ዮሁኔ መጋኛ. ቋም የለውም ተልባ ነው የሚመስል ጢጢጢ ነው የሚል ድንቃድቅ እንወድህ አለን እውነት ምክርህ ሃይምሮን ያድሳል ተባረክልን ❤❤❤❤❤ ዘና ፈታ ታደርገን አለህ የኛ ውድ
ፈታ ነው እኮ የምታድርገኝ ድንቁ😂😂😂
ድንቁ እኔራሱ ያየህኝ እየመሠለኝ ታስደነግጠኛለህ❤❤❤❤❤❤እወድሀለው አላህ ይባርክህ
ቅንድብ እንደሌለህ ስትናገር ነው ያየሁት 😂😂😂
እኔ እራሱ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ቅንድብንምንአሳየሽ እሱ ምልኪን እዬልኝ ያለ እልመሰለኝም ቀልደኔ እጂ
ሴት ናት ትንቀዋለቺ እኔ ሴት ነኝ ግን በጣም አፍቅሮ የሚያለቃቅስ ወንድ አይወድም የኔ ባል ግን ከሁሉም ይለያል ፍቅር ነው ❤❤❤❤❤❤በጣም ነዉ የሚያፈቅረኝ እኔም በጣም ነዉ የማፈቅረው
ወንዶች ነቸው ዝቅ ስትልለቸው ይንቁሀል አሉ ኤኔዬለውበትም😂😂😂
ህሊና ስላለህ ስላለህ ነው ለክብሯ ፈልገህ ያገኘ ህው ተባረክ ሚሞሪውን እዲሁ እደምሰጣት ይታወቃል አትፈትነን
😂😂😂😂 እነቢንያም ክክክክክ አድስ ፍቅር ያመናቅር አሉ😂
ወድ ነዉ የኔዉ በጣም ስከባከበዉ ይጨማለቃል ግን ስሰድበዉ ሳገላታዉ ይመቸዋል
ሴቶችነን እምንጠባረረው ወንድልጅ አፍቅሮ ሲያለቅስ ደስስሲል እውነትነው እምልህድቃድንቅ አንሸዋወድ
ስጦታው😢በጣም በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ ስንት መከራና ስቃይ አልፎ ዛሬ ህይወቴ ሉስተካከልልኝ ነው ብሎ ያገባት እባብ ሴት ሰው መስላ ከሰውነት ተራ አስወጣችው ይህቺ ሸለንጥማጥ ይሄ😢ለስጦታው ኡይገበም ነበር የሆነች አለሌ😂ሴት ናት
አንዳንድ ወንዶች እቤት እየጨቆኑ ውጪ እንደልባቸው የሚመነዝሩ በቅርብ የማቀው ሰሰው አለ እስከዛሬ የቤት ወጪ በድሮ ሂሳብ ነው የሚያስበው እና አሉ ወንዶች እንደዛ እኔ ብሆን ገበያ ወስጄ አስቤዛ ያድርግ ብሩን ሰጥቼው😅😅😅😅
ትክክል 100%
ሰው እደራሱ ነዉ የሚመልሰዉ እኔ በደረሰብኝ ነገር ስመልስ ወንድ ነዉ ለምን ከተባለ እኔ ሰለ አየሁት 😢😢😢
ነዉ በተረፈ ድንቃድንቅዬ በርታልን እንወድሃለን የእዉነት❤❤❤❤❤❤❤
በርታልኝ ወንድሜ 🙏
ወንዶቹም እንደወደድናቸዉ ስያቁ ይጠብርራሉ ። ሴቶች ደም ሲለማመጡን ይደብረነል አንደውም😊
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣 ወይ ድንቃድን የሳቄ ምንጭ ሁሌም ኑርልን🤣🤣🤣🤣
የቅድብ ፀጉር እዴት አድርጌ ባካፈልኩሁ ማርያምን🥺🥰
እኔ አፍቅረም ተፈቅረም ስሌ ማላቅ ኮመት ይለፈኝ 😂😂😂😂😂😂😂
Egzabher amlak hoy hegerachin selam adrgen🙏🏿❤️
ሁለቱም ወንድም ሴትም 😂አሸናፊ ነኝ ዛሬ😅😅
ወይኔ ፈጣሪዬ ትውልዱ ወዴት እነዚህ ህፃናት በዚህ እድሜያቸው ትምህርት ካስጠላቸው ሀገሬ መከነች በቃ
ወንድም ሴትም😏2
እግዚአብሔር የተባረከው ይስጣችሁ ላገባነው እግዚአብሔር ማስታወሉን ያድለን😢 ወንዶች ሆይ ልብ ይስጣችሁ😢
ደግ አረገችው እንኳን አስወጣችሁ ለብዙ ዓመት ብዙ እህቶቻችን ሲገፉ ነበር አሁን ደግሞ እስቲ የወንዶች ተራ ነው ስለዚህ ከቤት መውጣት መባረር አለባቸው ደግ አረገ ሴት አንድ ወንድ ስላባረርሽ ነው የከነከናችሁና ሚዲያ የወጣችሁት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሴቶች ከቤታቸው እየተባረሩት ስንት አመት እያለቀሱና ልጆቻቸውን ይዘው ብቻቸውን እየሰሩ እየተበሳቋሉ አገር ነው ያለነው
አተ የግመል እግር😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ስትመቸኝ ❤ ስታቀናብር የሌሎችን ሞራልና ክብር በጠበቀ መልኩ ነው ዝም ብለህም ሰው ላይ አለመፍረድህ ምርጥ ልጅ እንደሆንክ አሳውቆኛል እረጅም እድሜ
ወድ ነዉ እሚጠባረረዉ
Ayet
😂😂ቅንድብ እንደሌለክ አሁን ነው ያወኩት😂😂 ፂም ግን አለችህ ተመስገን
ድንቃድንቅ ከታ ፍቅር ይዞኛል 😢አድ በላኝ ያምር 😮😢❤🎉
ኦማይ ጋድ
እያለቀሽ ቪድዮ ተቀርፀሽ መላክ አለብሽ ።
😮😮😂😂😂😂
ደምሩኝ
1
I proud of you. Thank you very much for your advising relationship marriage.
የሳቄ ምንጭ ድንቁዬ 😂😂😂
ጋይስ ላይክ አርጉኝ ለማንኛዉም ፈልገው ነው 🙄🙄🙄😂😂😂🥰🥰🥰🥰
Yedoro Laba Adrgibet Lekindibih bro...lol...
BTW keep up the Good work bro!!
ወይ የኛ አገር ጉድ አያልቅም 😂😂😂😂የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አገራችን ሰላም ይሁንልን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
እያየኝ ነው የምታወራው ወይ ደስ ስትል ድንቃድንቅ በደስታ ነው ሁሌም የሚጠብቀው 😂😂❤❤
ዉንድነዉ ምን ያጠያይቃል❤❤❤ ደግሞ አታሸኮርምምኝ
አይ ድቅዬ እኔ እራሱ ደነገጥሁ የው ነት ያየኸኝ መስሎኝ 😅😅😅😅
አረ ጀለሴ " ትዳር ሳይኖርሽ " የትዳር አማካሪ መሆን አይከብድም?!!!😭😭😭
ከ motivation ባዮች የደከመኝ ጉድ ስልሆነ::