ድንግል ማርያም ታማልዳለች መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት/ምልጃ/ድንግል ማርያም Dn Tewo Tube ዲ.ን ቴዎ ቲዩብ orthodox teaching

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ค. 2022
  • #Dn_TewoTube#ምልጃ#ድንግል_ማርያም_ታማልዳለች የሚለው ቃል መጽሐፍ ቅዱሳን መሠረት ያለው ቃል ነው ማርያም አታማልድም የሚል ትምህርት ግን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት የለውም ይህ ትምህርት የድንግል ማርያም ድንቅ አማላጅነት በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርትም በተግባርም የተገለጸ እውነት መሆኑንና ድንግል ማርያም አታማልድም የሚለው ትምህርት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት እንደ ሌለው በግልጽ የሚያስረዳ ትምህርት ሲሆን ሌላም ተያያዥነት ያለውን ጥያቄና መልሱን ያገኙበታል ይህን ቻናል subscribe እና like በማድረግ ትምህርቶች በሙሉ እንዲደርሶት ያድርጉ

ความคิดเห็น • 38

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 ปีที่แล้ว +10

    እንደዚህ ግልጽና ቀላል በሆነ መንገድ የማስረዳት ችሎታህ የሚደነቅ ነው እያንዳንዱን ጥቅስ በመጻፍ ነው የተከታተልኩህ በጣም ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከተሳሳተ መንገድ መመለስ ምንኛ በረከት አለው የሰው ሕይወት ማዳን ነው በርታ አብዘቶ ይባርክህ

  • @yeshidemisse4144
    @yeshidemisse4144 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ፡፡ ድንግል ማርያም ድጋፍ ትሁንክ፡፡

  • @firealemenedale4595
    @firealemenedale4595 9 หลายเดือนก่อน +3

    በእዉነት ደስ የሚል ትምህርት በጥቅስ የተደገፈ ግልፅ የሆነ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-qj2ii2je2h
    @user-qj2ii2je2h 2 หลายเดือนก่อน

    Amyennn ቃል ሂወት ያሰማን 🙏🙏🙏

  • @user-cv5wo7it7x
    @user-cv5wo7it7x หลายเดือนก่อน

    አሜን እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tz8vn7zl3z
    @user-tz8vn7zl3z 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን! ደስ የሚል ትምህርት ነው::ጌታ ይባርክህ! ቃለህይወት ያሰማልን::

  • @fekersewalem6057
    @fekersewalem6057 ปีที่แล้ว +3

    Egeziabher yeseteh .....bezu lisebekugn yemifelgu sibezubegn ...yenen tekekelenet yemiyaseredagn felege yehew agegnehugn

  • @KelemeWerk-xf8lo
    @KelemeWerk-xf8lo 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @liliaman3621
    @liliaman3621 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማህ የምፈልገው ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @RacheltamiruRobele
    @RacheltamiruRobele 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiwotmeried8652
    @hiwotmeried8652 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @kalkidanakalu136
    @kalkidanakalu136 ปีที่แล้ว +2

    አሜን🙏🏽 አሜን🙏🏽 አሜን🙏🏽
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ከዚህ የበለጠ ትምህርት የለም። ሁሉም እንደዚህ በተረጋጋ መንፈስ ቢያስተምረን እኛም ወደ ክርክር አንገባም። ኦርቶዶክስ የ ክርስቶስ ልጅ ናት። ምስጉኑ ቸሩ መድሃኒዓለም ሁሌም የተመሰገነ ይሁን🙏

  • @user-ms2jz8dz6x
    @user-ms2jz8dz6x 5 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fikirtebayissa334
    @fikirtebayissa334 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ ፡፡ እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @user-ethio1213
    @user-ethio1213 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
    በእውነቱ ግልጽ በሆነ አስተምሮ እና ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስን አካተው አስተምረውኛልና።
    እግዘብሔርን ይስጥልኝ
    ከዚህ በበለጠ እግዚአብሔር የማስተማር ጥበብን ይግለጽሎ።
    ይቀጥሉበት

  • @bizuhansileshi5090
    @bizuhansileshi5090 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን

  • @BerhanuUta
    @BerhanuUta 10 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤታችን በረከቷን ያድልን

  • @tesfatube4966
    @tesfatube4966 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ትምህርት በግልጽ አቀራረብ! እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @mulukendagne5789
    @mulukendagne5789 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን እናመሰግናለን

  • @danieltibebu2347
    @danieltibebu2347 ปีที่แล้ว +2

    ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክክ

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 ปีที่แล้ว +2

    Egziabeher edmena tena ystik wendimachin menafiqan aschegerun asayoun eyalu ahun gib asayat alehuj

  • @divorakidane2751
    @divorakidane2751 ปีที่แล้ว +2

    Qal hiwet yesemalign

  • @user-mm3om1ro2h
    @user-mm3om1ro2h 3 หลายเดือนก่อน

    እር ይላኩልኝ አባ

  • @KineZemariam-uq8kt
    @KineZemariam-uq8kt 11 หลายเดือนก่อน +1

    አማላጅነትዋ አይለየን

  • @Enatie1
    @Enatie1 7 หลายเดือนก่อน

    ደርሩኝ የተዋህዶ ልጆች❤❤

  • @bertukanbertukan1504
    @bertukanbertukan1504 ปีที่แล้ว +2

    Qalehiywet yasemalen m/r

  • @DaniHanim-bg2eq
    @DaniHanim-bg2eq 11 หลายเดือนก่อน +1

    kale hiwot yasmalen

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕዥውት ያሰማልን መንግስት ሰማያትንያውርስርን እናመሰ፡ግናለን

  • @KelemeWerk-xf8lo
    @KelemeWerk-xf8lo 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @saragasa174
    @saragasa174 8 หลายเดือนก่อน

    AMN AMN AMN ❤️

  • @user-mm3om1ro2h
    @user-mm3om1ro2h 3 หลายเดือนก่อน

    የሚል ጥቅስ

  • @user-fd7co9xl9f
    @user-fd7co9xl9f 4 หลายเดือนก่อน +1

    የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት እንደሚለው፣ ማርያም ጸሎትን የመስማት ወይም ስለግለሰቦች የማማለድ ችሎታ እንዳላት በግልጽ አልተጠቀሰም። መጽሐፍ ቅዱስ በዋነኝነት የሚያተኩረው ኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚአብሔርና በሰው ልጆች መካከል አስታራቂ ሆኖ በነበረው ሚና ላይ ነው (1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡5) እና አማኞች በኢየሱስ በኩል ወደ እግዚአብሔር እንዲጸልዩ ያበረታታል (ዮሐ. 14፡13-14)።

    • @user-hg6gq5yh6d
      @user-hg6gq5yh6d 20 วันที่ผ่านมา

      በጨለማ ላለ አይገልጽም

  • @achamyeleshasfaw1260
    @achamyeleshasfaw1260 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mulukendagne5789
    @mulukendagne5789 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን እናመሰግናለን

  • @user-ce4ns1mx6s
    @user-ce4ns1mx6s 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን