ETHIOPIAN ORTHODOX SIBKET BY MEHRETEAB ASEFA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @alemaraya3502
    @alemaraya3502 7 ปีที่แล้ว +392

    በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማርን የመከርን እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሁን አሜን፡፡ጌታ እግዚአብሄር ለንስሀ ያብቃን በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 5 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን ተሥፋ መንረስተ ሠሜያትን ያውርስልን መምህራችን 1000 አመት ኑርልን የኛ የደካሞችና የሀጢያተኛች ተሥፋ !!!!!

  • @ፋሲልከነማየጎንደርአርማ
    @ፋሲልከነማየጎንደርአርማ 6 ปีที่แล้ว +74

    የድንግል ማርያም ልጅ ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

    • @sebledesta4377
      @sebledesta4377 5 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen

    • @tigisthusenali2176
      @tigisthusenali2176 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
      ቃለህይወትን ያሰማል
      በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
      አሜን አሜን አሜን

    • @awadacell5576
      @awadacell5576 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

    • @mounttechnology8903
      @mounttechnology8903 4 ปีที่แล้ว

      amen

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kal hiwoten yasamalin mehemerchin lasatemarakan le getsakan ye kaluu balabet egizbher yimasgen Amen 🙏🙏🙏

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin wendmachin tsegawen yabzalihe kewedase kentu yetbkeh amen

  • @abebahailu5423
    @abebahailu5423 6 ปีที่แล้ว +11

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛንም በሰማነው በተማርነው 30 60 100 የማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ይርዳን

  • @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
    @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 7 ปีที่แล้ว +43

    ማህተቤ ከሚበጠስ አንገቴ ይበጠስ !!!!!!!! ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም !!!

  • @KonjoKonjo-my4sp
    @KonjoKonjo-my4sp 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    አሜን መምህር እረጅም እድሜና ጤና
    አብዝቶ ይስጥልን

  • @abinashabinash7487
    @abinashabinash7487 4 ปีที่แล้ว +1

    በውነት መምራችን ምህረት አብ አሰፋ እግዝያብር አምላክ በዕድሜ በጤና ያቆይልን ይጠበቅህ በጣም ደስ እያለኝ ነው ስሰማው

  • @alazarbaba5343
    @alazarbaba5343 6 ปีที่แล้ว +10

    አሚን
    አሚን(3)
    አሚን
    መምህራችን እድሚና ጤና ይስጥልን አጎልጉሎቱን ይባርክልን እኛንም ወድንሳህ የምንቅርበት ቀን ይብቃን...።።"

  • @سميرةسميرة-ج6ص
    @سميرةسميرة-ج6ص 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ምህረተ አብ ከሥምህ ምህረት ምህርትን ትሠብካለህ አምላኬ ሆይ ካገሬ ገብቸ ከደብሬ ቆሞ የሠራሁትን ሣልናዘዝ እንዳልሞት ፆሎት አርጉልኝ ቃለ ህይዎትን ያሠማልን

  • @hdifueuryeusyey4045
    @hdifueuryeusyey4045 7 ปีที่แล้ว +18

    የተዋሕዶ ዕንቅ መምህር እንወድሃለን
    እመ ኣምላክ ትጠብቅህ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @meerahaldhahaheri2121
    @meerahaldhahaheri2121 7 ปีที่แล้ว +29

    መምህር የመቤታችን ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @maydergham8496
    @maydergham8496 5 ปีที่แล้ว +12

    አሚን አሚን አሚን ለአባታችን
    ቃለይወት ያሰማልን አባታችን ወይ በጸሎት አስቡኝ እያመመኝ ነው እግዚአብሔር ከሁላችንም ይውን አሚን ❤😭

  • @yetu7222
    @yetu7222 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ዉድ የኔ ቆንጆ ኑርልኝ
    ቃለ ሕይወት ያሠማልን
    የአገልግሎት ዘመንህ የባርክልን
    ይህ ን የመሠለ የህይወት ምግብ እንደመገብከን
    ፈጣሪ ትክክለኛው የህይወት ምግብ ይመግብህ
    እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @ፍቅርያሸንፈል-ተ1ጸ
    @ፍቅርያሸንፈል-ተ1ጸ 6 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን በ እድሜና በፀጋ ይጠብቅልን!!!!

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እፍፍፍፍፍ ቀናሁ እኔ ያለህ መንፈስ ወንድማችን ምህረት አብ እግዛብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ብዙ እድሜ ያምላክ እናት ትስጥህ እረ ዱባይ ናልን ቃሉን መግበን

  • @memihertarikugfdsawelalash8078
    @memihertarikugfdsawelalash8078 7 ปีที่แล้ว +51

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሔር ለሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን

    • @MayaMaya-kt9xf
      @MayaMaya-kt9xf 6 ปีที่แล้ว

      memiher tariku Gfdsa welala shibeka àmen
      Amen.
      Amen
      Amen
      Amen

    • @minbxbnxzhhxggshhs5195
      @minbxbnxzhhxggshhs5195 6 ปีที่แล้ว

      memiher tariku Gfdsa welala shibeka በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @karimakarima474
      @karimakarima474 6 ปีที่แล้ว

      Amne amne Amne kale hawte yasemalne

    • @hyamanotuae1284
      @hyamanotuae1284 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @misrachkelboro2555
      @misrachkelboro2555 6 ปีที่แล้ว

      ኣቤት ማታዳል ናውእኛም እኖዳታሌን

  • @makriverland9944
    @makriverland9944 5 ปีที่แล้ว +1

    በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማርን የመከርን እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሁን አሜን፡፡ጌታ እግዚአብሄር ለንስሀ ያብቃን በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን ጥንት የነበረች ዛሬም ያለች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

  • @elsabekele6480
    @elsabekele6480 6 ปีที่แล้ว +22

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

    • @genetwendimu6419
      @genetwendimu6419 5 ปีที่แล้ว

      ማህተቤን አልበጥሥም ትኖራለች ለዘላለም እልልልልልልል

  • @mezekerfitwi930
    @mezekerfitwi930 7 ปีที่แล้ว +28

    ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚኣብሄር ረጅም እድሜና ጤና ስጥህ።

  • @አለምአለም-ቨ8ፀ
    @አለምአለም-ቨ8ፀ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከሀጢያት ማሰሪያ አውጥቶ ለንስሃ ያብቃኝ እፍፍፍፍፍ ወየው እኔስ እግዚአብሔር ሆይ እንደ ሃጢያቴ በደል ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበኝ አሜን፫

  • @wuhvgfhcgd7824
    @wuhvgfhcgd7824 7 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን
    ለምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ደስ ስትሉ እግዚአቢሄረ በቤቱ ያፀናችሁ!!!

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
    @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 4 ปีที่แล้ว +1

    በኩር ሰባኪያችን ቃለህይውት ያስማልን ያገልግሎት ዘምንህን ይባርክ ልብ ምንም አይጠገብምም አንድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @merymikeal6968
    @merymikeal6968 7 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜንአሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስት ሰማዕት ያውርስልን እድሜ ጤና ይስጣችው እግዚአብሔር ያክብርልን

    • @ricardocarlosgebara730
      @ricardocarlosgebara730 5 ปีที่แล้ว +2

      Eeeeee👏👏👏👏👏🙏🙏💝💝💝🇪🇹🎤

  • @yonatanenataneleswekebable3751
    @yonatanenataneleswekebable3751 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እድሜያቸው ያርዝምልን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ፍቅርእምነትተሰፋ
    @ፍቅርእምነትተሰፋ 6 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን ለምምህራችን በእወነት ሰምቸ የማልጠገበው እኮ ነው እግዚአብሔር የመረጠህ ወድ አንቁ መምህራችን አረ ቃላት አጣውልህ

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 6 ปีที่แล้ว

    በውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰመያትን ያውረሰልን እረጅም እድሜና ጤናውን የሰጥቅ እኛም በተማረነው 30 60 100 ከዚያም በላይ ያማረ ፍሬ እነድናፈራ የአምላካችን ቅዱሰ ፍቃድ ይሁንልን አቤቱ ጊታ ሆይ በሰደት ያለነው እኛ ሀጥያተኛ ልጇችክን በጠብቆትክ ጠብቀክ ለሀገራችን አብቃን ለንሰሀ ሞት አብቃን ሰገው ደሙን እንድንቀበል የአተው ቅዱሰ ፍቀድ ይሁንልን አሜን፫

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 7 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ እይወት ያሰማልን
    ጌታኦይ ወጌልን ለመስማት የነቃን አድርገን በሰማነው መልካም ፍሬ እንድናፈራ ያንተ መልካም ፍቃድ ይዉን አሜን፫

  • @እግዚአብሔርፈቅርነውድንግ
    @እግዚአብሔርፈቅርነውድንግ 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ዘመንህን ድንግል ማርያም ትባርክልህ እንዳተ ያሉትን መመህር ያዘጋጀልን የድንግል ፍሬ ምስጋና ይዳረሰው

  • @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
    @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 6 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @እጠበኝቆሽሻለውአምላክ
    @እጠበኝቆሽሻለውአምላክ 6 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ደስ የሚል የህይወት ትምህርት። ፀጋው ጨምሮ ጨምሮ ያብዛል!!! ክብር ለመዳኒአለም!!! አሜን!!!

  • @hff3528
    @hff3528 7 ปีที่แล้ว +30

    ተባረክ መምህር ደስ ይላል ስብከትህ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያአብሄር ዕድሜ ይስጥህ ሲጨንቀኝ ይህን ስብከት ስሰማው ሌላ ሰው ነው የምሆነው ፈጣሪ በቤቱ ያፅናክ

  • @ናታኔምነኝባገልግሎቴ
    @ናታኔምነኝባገልግሎቴ 7 ปีที่แล้ว +5

    አሜንን አሜንን አሜንን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያስማልን መንግስተ ስማያት ፅድቁን ያውርስን እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃ እግዚአብሔር

  • @tewahedohimanote2629
    @tewahedohimanote2629 5 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher yahelgelot zemnhen yaserzemlen yetewahido firree emeberhan tetebkhe tebareki

  • @እኔስየድንግልማርያምልጅኔ
    @እኔስየድንግልማርያምልጅኔ 7 ปีที่แล้ว +7

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝኣብሄር የኣገልግሎትህ ዘመን ይባርክልህ እመ ኣምላክ ትጠብቅህ

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልን ተስፍ መንግስተ ስመያትን ያዋርስልን ሁለችንንም ለንስሀ ሞት ያብቃን መምህራችን ያአግልገሎት ዛመንህን ያርዝምልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ያዳናኝንአውቀዋለሁአትንገ
    @ያዳናኝንአውቀዋለሁአትንገ 7 ปีที่แล้ว +15

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ኦ እግዚአብሔር ሆይ ከአህዛብ መሀል ለይተህ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አቤቱ በቸርነትህ ማረኝ አሜን

    • @sunnyashagari6751
      @sunnyashagari6751 6 ปีที่แล้ว

      ያዳናኝን አውቀዋ ለሁ አትንገሩኝ አድስ ጌታ የለም

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 ปีที่แล้ว

      god bless u mehrti abu more and more

  • @asiopiaasiopia6408
    @asiopiaasiopia6408 4 ปีที่แล้ว

    አሜንን መሀተቤን አልበጥስም ሁሌም በሀይማኖቴ ያኑርኝ ቸሩ አምላኬ መምራችን ጤና እድሜ ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ሺህ አመት ኑሩልኝ አባቴ

  • @11አርያም22የድንግልማርያም
    @11አርያም22የድንግልማርያም 7 ปีที่แล้ว +4

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ አርበኛ እግዚአብሔር አምላካችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @jcfug3355
    @jcfug3355 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal hiwet yesmealna regm edem na tna ystlni Memher Mhretab bemo nasa mot abken amlaki

  • @melatwolomelatwolo5229
    @melatwolomelatwolo5229 7 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህወይት ያስማልን መምህራችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደፍቅርህ ብዛት ፍጣረ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን ቃለህወይት ያስማል እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን በቤቱ ያፅናህ

  • @dawittesfay1988
    @dawittesfay1988 5 ปีที่แล้ว +1

    Agelgulothn yibark wendmachin qal hiwet yasenaln amen

  • @selina5878
    @selina5878 5 ปีที่แล้ว +9

    ጥንት የነበረች ዛሬም ያለች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር። ለመላው ኦርተቶዶክስ እምነት ተከታይ እንኳን ለፍልሰታ ፆም አደረሳችሁ፡፡

  • @እግዝአብሔርይመስገን
    @እግዝአብሔርይመስገን 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማለን
    መምህራችን እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
    @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 7 ปีที่แล้ว +23

    የድንግል ማረያም ኤልሻዳይ ሆይ ለንስሀ አብቃን አሜን

  • @ሀናየማሪያምልጂ
    @ሀናየማሪያምልጂ 5 ปีที่แล้ว +1

    ምህራችንተባረክ.ሥብከትህ..ትምህርትህ.ውሥጥዘልቆይገባል.እግዚአብሄር.እዴሜህን..ይጨምርህተባርከሀልንና.ጨርሶይባርክህ........

  • @አማኑኤልሆይተመስገን
    @አማኑኤልሆይተመስገን 6 ปีที่แล้ว +54

    ጥንት የነበረች ዛሬም ያለች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

  • @ettabez4916
    @ettabez4916 5 ปีที่แล้ว

    የኛ የተዋህዶ አርበኛ የእውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ቃላት ያጥረኛል ምን እንደምል አላውቅም ድንግል ማሪያም ከልጇ እቅፍ ታኑርህ

  • @belihunmalede9132
    @belihunmalede9132 7 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @tsegadessie2463
      @tsegadessie2463 5 ปีที่แล้ว

      Egeziabehar amelak tsegawun yabezaleh

  • @ቃልኪዳን-ዸ4ፈ
    @ቃልኪዳን-ዸ4ፈ 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን በጣም ነው የምወድህ።

  • @keryodtube
    @keryodtube 7 ปีที่แล้ว +12

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ያቆይል ያገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእውኑ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @ermiyaskb3922
    @ermiyaskb3922 7 ปีที่แล้ว +4

    God bless this men! If I could like this a million times, I would.

  • @ቤዛዊትአስናቁ
    @ቤዛዊትአስናቁ 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ለመምህር ምህረተአብ የምለው ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር ዘመንህን ያርዝምልን እናመሠግናለን በጣም ኑርልን 🙏

  • @asaasa52
    @asaasa52 7 ปีที่แล้ว +5

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘለአለም ። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fghjfghk7872
    @fghjfghk7872 5 ปีที่แล้ว

    መምህር ምህረተአብ ቃለ ህይወትን ያሠማልን አንደበትህን እ/ር አይለውጠው በእውነት ወስጤን ነው የነካው

  • @የአይኔብርሀንእመብርሐንየ
    @የአይኔብርሀንእመብርሐንየ 6 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለምህምራችን ቃለ ህወትን ያስማልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የስማነውን ብልባናችን ያሳድረብን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tihunez3410
    @tihunez3410 7 ปีที่แล้ว +32

    አሜን አሜን አሜን መምህር ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለንሳሀ ሞት ያብቃን ♥♥♥

    • @shawitshawit8624
      @shawitshawit8624 6 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @rahelkiflom8846
      @rahelkiflom8846 6 ปีที่แล้ว

      Amen Amen

    • @aldosri6881
      @aldosri6881 5 ปีที่แล้ว +1

      Cesioldegafslemelsenegziabhiernamesgnulnyetewahidolgoh😥😥😥❤️❤️❤️❤️

  • @terrysh.a.y5732
    @terrysh.a.y5732 5 ปีที่แล้ว

    Memeher Mereteab nurelen you are the hero for Ethiopian Orthodox Church and peoples all ways God bless you.

  • @massarat6910
    @massarat6910 7 ปีที่แล้ว +16

    ዘመንህ ይባረክ ኑርልን የተዋህዶ ደግና

  • @fanamaryam3970
    @fanamaryam3970 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Kal hiwet yasemaln
    Yagekgelot zemnhen yibark
    Mot lnseha abkan 🙏

  • @mesertmola1150
    @mesertmola1150 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን ልዑልእግዚያብሄር ስሙየተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @saraanzi8381
    @saraanzi8381 7 ปีที่แล้ว +3

    AMEN AMEN AMEN
    Egizahber yimesgen
    Wendimmachin
    Kale Hiwotn yaseman
    Tsegahun Yabizalen

  • @hanadesa1563
    @hanadesa1563 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ፈጣራ የሰማነውን እድን ተገብረው የቅድስት ድንግልማርያም ልጅ እየሱስይርዳን

  • @ጊወርጊስአባቴ
    @ጊወርጊስአባቴ 7 ปีที่แล้ว +13

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛለዎት አሜን፫

  • @rozaroza4150
    @rozaroza4150 7 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ምህረተአብ የሰው ሀገር ነው ያለውት ቃሉን ስሰማ ፍፁም ሰላም ይሰማኛል

  • @monaalamm1915
    @monaalamm1915 7 ปีที่แล้ว +90

    በመምህራን ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለንስሃ ሞት ያብቃን

  • @ማሪያምእናቴክርስቶስአባቴ
    @ማሪያምእናቴክርስቶስአባቴ 6 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ ጅግና ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን የማቱስላን እድሜ ይስጥልን ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላላም ማህተቤን ከምበጥስ አገቴ ይበጠስ

  • @የድንግልማሪያምምርኮኛናኝ
    @የድንግልማሪያምምርኮኛናኝ 7 ปีที่แล้ว +19

    አሜን መምህራችን መምህር ምህርት አብ ቃለ ሕይውትን ያሰማልን ዕርጅም ዕድሜና ጤና ይሰጥህ ፍጣሪ ይጠብቅልን

    • @kidestburukie1836
      @kidestburukie1836 6 ปีที่แล้ว

      የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ናኝ hnttino . m

  • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
    @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ 5 ปีที่แล้ว

    መምህር ምህረተአብ አሰፋ እግዚአብሔር ኣምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @roozrooz9656
    @roozrooz9656 6 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ምህርትአብ አንተን የሠጠን እግዝያብሔር ይመሥገን አሜን

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 ปีที่แล้ว

      amen amen amen elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele tewhidew hiymenta mateby albetsam amen zemraw melkit yasemal

    • @abebaalemu9369
      @abebaalemu9369 5 ปีที่แล้ว

      በእውነት እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን ክብር ምስጋና ይግባው ላንተም ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @zewditumherit2039
    @zewditumherit2039 7 ปีที่แล้ว

    መምህር ምህረት አብ ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ እውነት እውነት እልሀለሁ ቃልህን ሁሌም በጉጉት ነው የምስማው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 7 ปีที่แล้ว +10

    Amen amen amen kalaheiwote yesmalen kedest dengele mareyame texbekiln Amen 😍😘

    • @qweasd339
      @qweasd339 5 ปีที่แล้ว

      እንቁ መምረችን ቃሌ ዋትን የሴማል አሜን

  • @fikeraschenaki4449
    @fikeraschenaki4449 5 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ብዝት ያድርግልክ እኛም ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ለሁላችን ያድለን አሜን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 5 ปีที่แล้ว +16

    ኡፍፍፍፍፍፍ መምህር ምህረታብ አሠፋ እና መምህር ዘበነ ለማ ሥብከታቸውን ሥሠማ መንኝ መንኝ ይለኛል ወገኖቸ ምን ይሻለኛል ??

    • @mekdes8832
      @mekdes8832 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው አጥት ይሰርሰራል ሰብከታቸው ኦርቶዶክሰ መሆን ምን መታደል ነው

  • @custcust772
    @custcust772 5 ปีที่แล้ว +1

    ቀላህይወት የሰማልን አብዝቶ ረጅም እድሜ እና ጤና በቸርነቱ የድልልን

  • @aminabekele8519
    @aminabekele8519 7 ปีที่แล้ว +120

    ለመምህራችን አብዝቶ ቃለሄወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @genihalal2249
      @genihalal2249 7 ปีที่แล้ว

      kal hiwet yasemaln amen amen amen

    • @getetagel2059
      @getetagel2059 7 ปีที่แล้ว

      መምራአችን አብዝቴ አብዝቴ ቃለሄወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህን እግዚአብሄር ይባርክልህ በውነት በጣም ብዙ ነገር ተማርሁ ለኛ በስደት ለምንኖረው ተቀመን እግዚአብሄር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

    • @SelamHAGOS-s3p
      @SelamHAGOS-s3p 7 ปีที่แล้ว

      AMEN AMEN

    • @maithana
      @maithana 7 ปีที่แล้ว

      Amina Bekele ኣሚንኣሚን

    • @birshyekirosafekari7285
      @birshyekirosafekari7285 6 ปีที่แล้ว

      Amina Bekele Amennn

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ሰ8ቸ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ሰ8ቸ 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya1306 7 ปีที่แล้ว +5

    betam des tilalachu ye tewahedo lijoch
    zimare mlahekt yasmalin kale heyiwet yasmalin
    sile hulum negr egziabeher yimsgen
    amen amen amen amen amen amen

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እርጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @dabashsikebaru3112
    @dabashsikebaru3112 7 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን ፫

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 6 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂዎት ያሰማልን, በቸር ነቱ ከክፉ ሰራ ሁሉ ይጠበቅን. አሜን አሜን. ኤግዚያብሔር የተመስገነ ይሁን

  • @mesiimula4947
    @mesiimula4947 7 ปีที่แล้ว +4

    Kale hiwotin yasemaln Aman Aman Aman fetary edimana tesegawon yabizalihi

  • @የድንግልማርያምባርያነኝድ
    @የድንግልማርያምባርያነኝድ 7 ปีที่แล้ว +11

    እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @weynyenguse7968
    @weynyenguse7968 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    በሰማነዉ የህይወት መድሀኒት የሆነ ትምህርት። 30 .60 .100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይፍቀድልን። አሜን ፫

  • @ሚሚየማርያምልጅነኝ
    @ሚሚየማርያምልጅነኝ 7 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen kalahiywot yasamalen

  • @ያልተፈታውህልሜበእናአ
    @ያልተፈታውህልሜበእናአ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @hanaaliza2918
    @hanaaliza2918 7 ปีที่แล้ว +51

    እግዚአብሔር ለንስሀ ይብቃን

    • @blaytezazuu7937
      @blaytezazuu7937 7 ปีที่แล้ว +1

      Hana Aliza ሁላችንም ያብቃን አሜን፫

    • @adebebhabte9990
      @adebebhabte9990 6 ปีที่แล้ว +1

      amennnnnn

  • @የማርያምልጅነኝየፅዮንልጅ
    @የማርያምልጅነኝየፅዮንልጅ 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ያስተማረን የመከረን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን

  • @hhuhhhu7481
    @hhuhhhu7481 7 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 5 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወት ያሰማልን ምረህታአብ ከዚ የበለጠ ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @asheberbekele3405
    @asheberbekele3405 7 ปีที่แล้ว +6

    MIN ALE 10000000 ........ bitihon edme yistilin!!!!

    • @alemdamsa9067
      @alemdamsa9067 6 ปีที่แล้ว

      Asheber Bekele amneamneamne❤💘❤💘❤💘💘❤💘❤💘❤

    • @zfanayanawzufanayanaw3038
      @zfanayanawzufanayanaw3038 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @ስለማይነገርስጦታውእግዚያ
    @ስለማይነገርስጦታውእግዚያ 7 ปีที่แล้ว +7

    አረ ያጠፍቹትን ያኛውን ስከቱን ልቀቁልን በግዚያብሔር ስም መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @صوفيامحمد-م7ك
      @صوفيامحمد-م7ك 7 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልቃለህይወትንያሠማለንወንድማችንአሜንንን

    • @ابيمن
      @ابيمن 7 ปีที่แล้ว

      ይህንሁሉያደርግእግዚአብሄርከብርለሡይሁንመምህራችንቃለህወትያሠማልን.አሜንንንንን

    • @abeereth1721
      @abeereth1721 6 ปีที่แล้ว

      Karastan

    • @selamawitdebele6087
      @selamawitdebele6087 6 ปีที่แล้ว

      Qelayot yesamalan agzebeher adamanam yerazamaw

  • @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
    @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህዎት ያሰማልን ረጅም እድመና ጠና ይስጥልን

  • @didiyadidiya1318
    @didiyadidiya1318 7 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወንድማችን

  • @fasikaysma5904
    @fasikaysma5904 4 ปีที่แล้ว

    ማሀተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ግዜህን እግዝአብሔር ያብዛለን ፈጣሪ ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @Beza-cn7mu
    @Beza-cn7mu 7 ปีที่แล้ว +20

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜንንንንንንንንንንንን

  • @alembekele930
    @alembekele930 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እጌዚብሄር የጠን ስጡታችን ነክ እግዚብሄር ጤና እድሜ ይስልን አሜን አሜን አሜን