በቡራዩ ከተማ በተፈጠረው ችግር ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎች ወደቀያቸው እንዲመለሱ የቡራዩ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

ความคิดเห็น •

  • @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ
    @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ 6 ปีที่แล้ว +4

    መሰዳደቡን ትታችሁ እስክ ሁላችሁም በየሃይማኖታቹ ፀልዩ ስዲብ አይደለም አሁን ሃገራችንን የሚጠቅም ፀሎት ብቻ ነው ፍትህ ለተጎጅ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ሆይ ሰላም ለሃገራችን አዉርድልን

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 6 ปีที่แล้ว +1

    FIRST OF ALL RIP FOR ALL INNOCENT VICTIMS. THE BURAYU RESIDENTS THEY ARE SAID RIGHT AND CLEAR. KERRO IS A PART OF RESISTANT. NO ONE DIVIDED US ANYMORE. NO ONE STOPPING US TO LOVE KERRO. KERRO IS OUR HERO. ETHIOPIA WILL BE FOR ALL ETHIOPIANS.

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 6 ปีที่แล้ว +2

    የአዲስ አበባ ወጣት የሀገሪቱ የወጣቶች እምብርትና ወሳኝ መሆኑን አውቆ በየክፍለ ከተማና በአዲስ አበባ ደረጃ ከዘር፣ ሀይማኖት ወይም ሌላ ግላዊና ቡድናዊ በጸዳና በሀገራዊና ህዝባዊ እንድነት ስሜት ሆኖ ለጋራ አላማ በጋራ መደራጀት አለበት፡፡ ሰልፍ በመውጣት ዝም ብሎ እየጮሁ መበተን ግን ዋጋ የሌለው ብቻ ሳይሆን ያስጠቃልም፡፡
    በመሆኑም በየክፍለ ከተማ የወጣቶችን ማህበር/ንቅናቄ ለመመስረት እንቅስቃሴዎች በአስቸኳይ መጀመርና ይህን ሊያደርጉ የሚችሉ ወጣቶችን መሰየምና ሀላፊነትን መያዝ አለባቸው፡፡ የክፍለ ከተሞች የወጣቶች ማህበርን ተከትሎም የአዲስ አበባ የወጣቶች ንቅናቄ(አወን) ወይም ማህበር መመስረትና የአዲስ አበባ ወጣቶች በዚህ መልክ በአንድነት ስሜትና ሀይል በጋራ መደራጀት ይችላሉ ማለት ነው፡፡ የአዲስ አበባ ወጣት በትክክልና በሚገባ ከተደራጀና ከተንቀሳቀሰ ማንም ሀይል ቢመጣ ሊበግረው የማይችል ወሳኝና ሀገር ተረካቢ ነው፡፡ ይህም ሲሆን በሂደት በሀገር ደረጃ የኢትዮጵያ ወጣቶ ንቅናቄ/ማህበር ይመሰረታል ማለት ነው፡፡
    የአዲስ አበባን ወጣቶች ንቅናቄ/ማህበር ለመመስረት ሂደቶች ሁለት ሲሆኑ አንደኛው ከላይ ወደታች ማለትም በአዲስ አበባ የወጣቶች ንቅናቄ/ማህበር ስም ተጀምሮ ወደ ክፍለ ከተሞች መሄድና ክፍለ ከተሞች በሚገባ ከተዋቀሩ በኋላ እንደገና የአዲስ አበባን ወጣቶች ንቅናቄ/ማህበር በተጠናከረ መልክ ማዋቀር ሲሆን ሌላው በግሞ በየክፍለ ከተማ የሚመሰረት የወጣቶች ማህበር በመሰባሰብ የአዲስ አበባን የወጣቶች ንቅናቄ/ማህበር መመሰረት ናቸው፡፡
    የአዲስ አበባ ህዝብ ከትግራይ ክፍለ ሀገር ህዝብ በቁጥር የበለጠ ብቻም ሳይሆን ዘመናዊ፣ የነቃ፣ የተማረና የበቃ ነውና ራሱን በራሱ ማስተዳደር አለበት፡፡ ይህም ማለት የከተማውን አስተዳደር፣ ፖሊስ፣ ደህንነት፣ ኢኮኖሚ፣ ጸጥታና ሌላውንም አዲስ አበቤዎች በራሳቸው ተመራጪ ራሳቸውን በራሳቸው ማስተዳደር አለባቸው ማለት ነው፡፡

  • @ወሎሚዲያ-ኀ8ነ
    @ወሎሚዲያ-ኀ8ነ 6 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @serkalemtegenu528
    @serkalemtegenu528 6 ปีที่แล้ว +3

    ኢንተርኔት ላይ ቁጭ ብሎ ፍለጠው ቁረጠው የሚሉት የናንተው ናቸው እናንተ ሌላ ትላላችሁ ብቻ የንፁሀን አንባ ይፍረድ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 6 ปีที่แล้ว +4

    የት ነበራችሁ ስሞቱ ለምን አላተረፋችኋቸውም ማንም አያምናችሁ ጀዋር እያለ እናተ ለኢትዮጵያ ህዝብ አታስቡም።

    • @mayamaya-qi4lm
      @mayamaya-qi4lm 6 ปีที่แล้ว +1

      ውጡ ብሏቸው ይሆናል ጁሃር የት ነበሩ ሲሞቱ ወሬኞች

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 6 ปีที่แล้ว

      @@mayamaya-qi4lm በትክክል አሳፋሪወች ስሞቱ ዝም ብለው እደውም እየጠቆሙ ነበር ነው ያሉት ተጎጂወቹ

    • @mayamaya-qi4lm
      @mayamaya-qi4lm 6 ปีที่แล้ว +1

      @@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ እውነት ጅሃር ያለው እ እነሱ ያሉት አድ አይነት አስተያየት ስሚው የሱን ኢተርቪው ካልሰማሽው በጣም ይገርማሉ እግዚአብሔር ሃገራችንን ከነዚህ አውሬዎች ይጠብቅልን

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 6 ปีที่แล้ว

      @@mayamaya-qi4lm አሜን አይናችውን በጨው አጥበው መጡ

  • @moot955
    @moot955 6 ปีที่แล้ว

    ተዘከረነማረነክርስቶስ

  • @foursite
    @foursite 6 ปีที่แล้ว +1

    There you go guys! Awesome!!

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዋር አስተባብሉ አላቹህ፡ ዛሪ የሰጠው መልስ ላይ እነግራቸዋለሁ ብሎአል። አቋማቹህን ለዩ፡ ካሁን በሁዋላ ማንም አይታለልም። አንድ ኢትዮጵያ አንድ ባንዲራ።

  • @hekeramhekeram4543
    @hekeramhekeram4543 6 ปีที่แล้ว +3

    የት ነበራቹ

  • @adaada3299
    @adaada3299 6 ปีที่แล้ว +5

    መጀመሪያ.የት.ነበራቹሁ.ምስክኑ.ጎረቤትህ.ሲታረድ

  • @christinagabriel421
    @christinagabriel421 6 ปีที่แล้ว +3

    የኦሮሞ ህዝብ አብዛኛው እሄን የደረገው ጁሀር እንደሆነ በደብ ያውቃል ጁሃር በቀል ፀጋዬ ጂጂ ምስራቅ እነዚህን የፊስቡክ አርበኞች ልታወግዟቸው ይገባል እነዚ ግለሰቦች ለኢትዮጲያ ሕዝብ ጥላቻን እየሰበኩ ሰው የሚያስጨርሱ እግዚያአብሔር ይፍረድባቸው

  • @mulatualemu2710
    @mulatualemu2710 6 ปีที่แล้ว

    Lemn Enten Alnekumi

  • @husnahassen4077
    @husnahassen4077 6 ปีที่แล้ว

    Ye ken geboch sera new wenbedawoch ye taserulen

  • @kamalhassan9591
    @kamalhassan9591 6 ปีที่แล้ว +9

    አረበጣም ሼም ነው ይሁላ ነገር ሥሰራ የት ነበራቹ ሥለሁሉም እግዛብሄር ይፍረድ

  • @nomthandazobrightness5916
    @nomthandazobrightness5916 6 ปีที่แล้ว +2

    ግን. የኦሮምያ. ህብረተሰብ. በደቡብ. ህብረተሰቡ. ላይ. እንደዚህ. አይነት. ድረግት. ለመድረግ. ያነሰሰ. ነገር. ምንድ ነው?????

    • @siifanharmeekoo665
      @siifanharmeekoo665 6 ปีที่แล้ว +1

      ባክሽ ኦሮሞ አይደለም ይሄን ያደረጉ የተገዙ የኦሮሞን ስም ላመጠልሸት የተደራጁ ናቸዉ

    • @bersabehdawit1789
      @bersabehdawit1789 6 ปีที่แล้ว

      Nomthandazo Brightness enja shermuxa

  • @ስልጤዋስደተኛነኝኡሚንናፋ
    @ስልጤዋስደተኛነኝኡሚንናፋ 6 ปีที่แล้ว

    ምን ይባል ቆይ አሁንስ ግራ ገባኝ ኤጭ ሁሉም በስማችን እየተነገደ ነው ነው ሚላው ቆይ መንግስት ምን እያረገ ነው መለቴ ፖሊስ

  • @bersabehdawit1789
    @bersabehdawit1789 6 ปีที่แล้ว +2

    Oromo oromo at belu denezoch hula

  • @shemsuredi5094
    @shemsuredi5094 6 ปีที่แล้ว

    Ara mognachon flgo qyroche manentachawn badamb asytawenal kanat anflgem selnso manenat edtengron saw kachfachafo bohal???!!! damo qrowche Tero nchaw yelonalcho???!atafrom

  • @sergiogabriel8936
    @sergiogabriel8936 6 ปีที่แล้ว +2

    No qerroo did this every qerroo is the same

  • @mayamaya-qi4lm
    @mayamaya-qi4lm 6 ปีที่แล้ว

    የት ነበራችሁ ዛሬ ምን ተገኘ

  • @kidan.alegnkantegar3232
    @kidan.alegnkantegar3232 6 ปีที่แล้ว

    Aremane zerenga gala debub besigana bedem ayiwagum ,

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
    @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 6 ปีที่แล้ว

    እግዚሐብሔር አምላክ ፍርዱን ይስጥልን
    ገዳዩች የሠዉ ደም ያፈሠሳቹ ሐያሉ እግዚሐብሔር የጃችሁን ይስጣቹ !!!!

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ዘምቦብሽ ዱሮም ጤዛ ነሽ አሉ
    ዱሮም የኦሮሞ ስም ለማጠልሸት ቀን ከለሊት የሚሰሩ መሰሪዎች ሞልቷል
    እንኳን ይሄን አግኝቶ
    ኦሮሞ ሌላ ዜጋን የሚያፈናቅል ብሆን ከጥንት ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል ብቻ ከኦሮሞ ህዝብ ዉጪ ከ30ሚሊዮን የሚበልጥ ቤሄር ቤሄረሰቦች ስኖሩ አብረን በፍቅር ስንኖር እንጂ ማንንም አልገፋን
    *ዛሬ በስልጣን ጥመኞች በኦሮሞና በቄሮ እየተነገደ የኦሮሞን ህዝብ ስም ማጥፋት ተያይዟል*
    ኦሮሞ ገዳይ አይደለም ኦሮምኛ የተናገረና የኦሮሞን ባንድራ ተሸክሞ የሚገድል ሁሉ ኦሮሞ አይደለም

  • @ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን
    @ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን 6 ปีที่แล้ว +4

    ቲሽ ዘረኞች

    • @torongusilesh1795
      @torongusilesh1795 6 ปีที่แล้ว

      እንም በደን እንም በደን werng zibayi

    • @ኸስቢነላህወኒእመልወኪል
      @ኸስቢነላህወኒእመልወኪል 6 ปีที่แล้ว

      እንም በደን እንም በደን ትክክል እጅግ በጣም ዘረኛ ናቸው አላህ የንፁሀን ደም ይፍረዳቸው

  • @tecrepair8135
    @tecrepair8135 6 ปีที่แล้ว

    Abiyn agezouet ke Egezabhar tagegouetalachw sent amet lemenouer new sew sewn yemegel

  • @meronwordofahabeshawettama457
    @meronwordofahabeshawettama457 6 ปีที่แล้ว +1

    ቄሮ ቆርቆሮ

    • @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ
      @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ እህት የሰዉ ልጅ ቆርቆሮ አይበልም አንዱ ባጠፋ ሁሉንም ባታካትቱት መልካም ነው ለወንባዴዎቹ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ

    • @meronwordofahabeshawettama457
      @meronwordofahabeshawettama457 6 ปีที่แล้ว

      @@ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ ቆርቆሮ ሰለሆኑ አይደል እንዴ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ በአደባባይ የሰቀሉት

    • @sergiogabriel8936
      @sergiogabriel8936 6 ปีที่แล้ว

      Ketemare galla yabede gurage yishalal

  • @ኸስቢነላህወኒእመልወኪል
    @ኸስቢነላህወኒእመልወኪል 6 ปีที่แล้ว

    ኧረ ትልቅ ውሸት ያሁሉ ሲሆን የት ነበራችሁ

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 6 ปีที่แล้ว

    Why ur not help them!!!

  • @mussiezereay6188
    @mussiezereay6188 6 ปีที่แล้ว +5

    Yet neberu eskahun?

  • @rukialegas496
    @rukialegas496 6 ปีที่แล้ว

    Yeqaron sem lematfat yefelegew bilefa aysakaletm qaro bale tarik new

    • @sergiogabriel8936
      @sergiogabriel8936 6 ปีที่แล้ว

      Rukia Legas they are all the same

    • @bettyhussen3000
      @bettyhussen3000 6 ปีที่แล้ว

      Sew mgdel msrek mdfer new tarikachu!!!

    • @sergiogabriel8936
      @sergiogabriel8936 6 ปีที่แล้ว

      Betty Hussen i thought that you guys was the one who did this in burayu .. so who are the real killers and looters? Stupid galla

    • @rukialegas496
      @rukialegas496 6 ปีที่แล้ว

      Sergio Gabriel wesawochu tenchachu medre listro hula

    • @sergiogabriel8936
      @sergiogabriel8936 6 ปีที่แล้ว

      Galla will always be galla.. ende sew alkotrachum

  • @lenaadayee5746
    @lenaadayee5746 6 ปีที่แล้ว

    I KNOW THE PEOPLE OF OROMO OR KERO HAS A GOD FERING HEART NOT LIKE TEGRA HEARTLESS GODLESS AND ABUSIVE . SO KEEP UP KERO OR JOHARE YOU ARE FIGHTING FOR PEACE FOR ALL NOT CHEEP AND INHUMAIN LIKE THIS TEGRA CHILDRENS.

  • @mahletsaudi6317
    @mahletsaudi6317 6 ปีที่แล้ว

    Tada manen new mewekelew Yena shokakoche

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 6 ปีที่แล้ว

    አተ ውሸታሞች ሲገደሉ የት ነበራችሁ?

  • @Mesi-px6xu
    @Mesi-px6xu 6 ปีที่แล้ว

    ወሬ አለባችው አስታየት ሰጪው የተፈተረው ድገታዊ ነገር ነው እና ይህን ነገር እዲ የሚያረጉት ኢትዮ ሰላም እዳይኖራት የሚፈልጉነው እና እርስ በርስ ለማባላት ነው ይህን ነገር መንግስት ሀይል እርምጃ መውሰድ አለበት እና ደግሞ የኦሮሞ ህዝብ ስንት ብሄር ብሄር አቅፎ የያዘ ነው እሱንም የኖሩበት ህብረተሰብ ሊነግሯችው ችላሉ

  • @tigestdaniel8652
    @tigestdaniel8652 6 ปีที่แล้ว +1

    ቲሺ ዘረኝ