ፍቅር ሆስፒታል ገባች 🙆‍♀️ ሁሉንም ተናገረች 🥹😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

ความคิดเห็น • 2.3K

  • @Aynu-b6e
    @Aynu-b6e 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +217

    የኔ ውድ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ ❤️የምትሉ like ከጠላት አይን ይሰዉርሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፉዬ የኔ አባት ጌታ ይጠብቃችሁ መልካም አፍቃሪ ጉዋደኛ እንዳንተ የለም 🥹🥹🥹

    • @Marta-k8w2y
      @Marta-k8w2y 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜንንንንንንንንንን

    • @FatumaKh
      @FatumaKh 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ameeeen Ameeeen 🙏🙏🙏

    • @ZinashB-z6u
      @ZinashB-z6u 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @xggrccgg6880
      @xggrccgg6880 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረ ብማርያም መልካም ኣተባሉት ወደ ሃይማኖታ ተመለሰ ወደ እናቴዋ😢😢😢😢😢😢😢

    • @MesiYegetaleji
      @MesiYegetaleji 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን 🙏🙏

  • @HaymiTube-wd8vn7bb4w
    @HaymiTube-wd8vn7bb4w 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +292

    ፈጣሪ ይማርሽ ፍቅርዬ አይዞሽ ብዙ አትጨነቂ ሁሉምነገር ይስተካከላል የምትሉ👍ደምሩኝ😢😢😢

    • @ፋቂረ
      @ፋቂረ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yugu4361
    @yugu4361 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +175

    ፍቅሪዪ የኔ ጠንካራ እማየ ኪዳነ ምህረት ትፈውስሽ😢

    • @EmabetGezaw
      @EmabetGezaw 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Egizabeher ewnetun yaberaleshi ehitachn embirehan tetebikesh kanichi gar tihun wade ewnetu timelesish kezih hiwot tawetash betalot asibate kirestanochi egizabeher kachi gar yehun ye dingele mariyaam lij medanialem abate yemarish yetbikesh amen 🙏🙏🙏

    • @aass5403
      @aass5403 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክዳን አምህርት መጠራታ ክርሰትያና ቡችነው

  • @SsSs-pz3yf
    @SsSs-pz3yf 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +95

    ቅድስት ድንግል ማርያም ትምማርሽ የኔ ውድ❤❤❤🙏🙏

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    እግዚያብሄር ይማርሽ ልብሽንም ይመልስልሽ ፍቅር ምንም ነገር ስለ ሀይማኖት ሰምተሽ አታውቂም እንዳትጎጂ እንዳይከፋሽ የባለፈው ይበቃሻል ዳግመኛ ላለማስከፋት ብለን እንጂ እየሄድችበት ያለው ምንገድ በፍፁም በእምነታችን አይፈቅድም እስኪ አባቶችን ጠይቅ ፍቅር ተይ አስቢበት ጠለቅ ብለሽ ስለ ሀይማኖት ጠይቅ እወቂ እንዴት ነው የምትገፊው እንዴ አረ ወደራስሽ ተመለሺ ፉአድም እንዳይከፋው ስለምን ፈልግ ነው እወቅ ጠይቂ በተረፈ እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርሽ

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +143

    የነገው አቡነ ሐብተ ማርያም ጤናሽን ይመልስልሽ ፍቅርየ 😥የኔ ጠንካራ ሴት አይዞሽ

    • @TezetaWorku-x9n
      @TezetaWorku-x9n 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ስት ነው ጌታቸው

  • @RukeyaAli-nv8kl
    @RukeyaAli-nv8kl 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +136

    ወላሂ ማንም አልቀደመኝም ወይኔ ዛሬስ ባላይሽስ ባላውቅሽ ፍቅርዬ😢😢😢😢😢

    • @ZinashB-z6u
      @ZinashB-z6u 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @eeee9444
      @eeee9444 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔ ቀዲሜሻለሁ😂😂

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@eeee9444 😂😂😂😜

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      የኔ እናት በጣም ነው የምታሳዝነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@fekihamuhamed5447-l7n በጣም የኔ ውድ

  • @AliCh-d5g
    @AliCh-d5g 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    እመቤቴ ማርያም ልጅሽ ኣደራ ፍቅርየ ወደ ራስሽ ተመለሺ ፀሎት ኣርጊ ቤተክርስትያን ሂጂ በማርያም ስለ ሃይማኖትሽ ትኩረት ኣርጊ ፍቅርየ ኣደራ በሰማይ ኣደራ በምድር

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ፍቅርዬ እንዲያው ምነው ባላውቅሽ ብዬ ተመኘሁ💔😢😢 የድንግል ልጅ መድሀኒአለም ይማርሽ🤲😥 እመብርሀን እናቴ ልጅሽን ጠብቂያት በምልጃሽ አትለያት ጥላ ከለላ ሁኛት መጨረሻዋን አሳምሪላት😢🤲 ፍቅርዬ እዲያው ልለምንሽ በማርያም ወደራስሽ ተመለሽ በእምነትሽ ጠክሪ ፀሎት አድርጊ ከሚድያ ገለል በይና እፀበል ሂጂ ከዛ እራስሽን ታገኛለሽ እባክሽን እራስሽን ጠብቂ በነገሮች ሁሉ ፈጣሪን ከፊት አስቀድሚ ከዛ ያሰብሸሸውን ሁሉ ያሳካልሻን ደሞ ፈጣሪን አስቀይመን የምናገኘው ደስታ ምንም አይጠቅመንም እባክሽ አስቢበት ደሞ አትጨነቂ ቤተክርስቲያን ሂጅ ያስጨነቀሽን ሁሉ ለፈጣሪ ንገሪው ችግርሽን ያስጨነቀሽን ሁሉ እሱ ይፈታልሻል ፍቅርዬ እባክሽን የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል እኳን እኛ አለምም ያልፋል ህያው ሆኖ የሚኖር መድሀኒአለም ብቻ ነው እና ቆም ብሉሽ አስቢ ፉፉዬ የኛ መልካም እኛ በጣም ነው የምንወድህ ፍቅርዬ እዚህ ለመድረሷ ከፈጣሪ በታች አተነህ እግዚአብሄር ያክብርህ ግን እደኔ እባካችሁ እስከመቼ እደዚህ ሆናችሁ በጣም ከባድ ነው በዚህ ይብቃችሁ በቃ እግዚአብሄር ላተም በሀይማኖትህ ያድልህ ፍቅርዬ ላችም በሀይማኖትሽ ያድልሽ በጣም ከባድ ነው አስቢበት ፍቅርዬ ቤተክርስቲያን የሰላም ደጂ ናድ ከዛ ሰላምሽን ታገኛለሽ ብቻ እመብርሀን እናቴ ወደራስሽ ትመልስሽ መልካሙን መገድ ሁሉ ትምራሽ በሀይማኖትሽ ታፅናሽ 🤲🤲😥😥😥

    • @user-ትግራወይቲ
      @user-ትግራወይቲ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን የኔውድ ልፅፍ ነበረና ተውኩት የለቤ ኣንቺ ሳፍሽልኝ እግዛቢሔር በለቦናዋ ያሳድርላት

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አመን😢😢😢😢

    • @ghgh2357
      @ghgh2357 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ያ እሱ ነዉ እዉነት ያለ እግዚብሔር ህይወት ባዶ ናት መጨረሻም ኣያምርም እና እን ዶሮ ብገዳኝነት ብቀጥሉ ይመረጣል ካልሆነ እኔ ብሃይማኖቴ እሱም ብሃይማነቱ የሚባል ነገር ኣይሰራም ሃይማኖት ብእምነት ብቻ ኣይደለም ብግብሪም መኖረ ነዉ እንጂ ስለዚ ፍቅርዬ ኣስብበት እዉነት የቅራንዮ ዉዕለታ በወንዱ እንዳተቀይሪ ኣደራ 😢

    • @Habtam-sz2mi
      @Habtam-sz2mi 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የኔ እናት የፃፍሽዉ በጣም ትክክልነዉ ፈጣሪን ማስቀየምሂወታችን በምድር በሰማይ ነዉ እሚበላሸዉ

    • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
      @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን የኔ😢😢😢😢😢

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ፍቅርየ እመብርሀን ትድረስልሽ የኔእህት አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +147

    ማነዉ እደኔ የተጨነቀ😢😢 የኔ ፍልቅልቅ ድንግል ማርያም ተጎንሽ ትሁን😢

    • @Aliya485
      @Aliya485 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Markham sawe nati min atdirglat atichilm:: kezam alfo motalechi ayedal? Tadiya?

    • @MaryamMaryam-g6r
      @MaryamMaryam-g6r 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ene maramen sera meserat eskaketgn 😢😢

  • @በእርሱሆነ
    @በእርሱሆነ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +49

    ፍቅርዬ የኔ ስስት ሳይሽ ታናሽ እህቴን የምትመስይኝ እናቴ ኪዳነምህረት መጨረሻሽን ታሳምርልኝ 🙏🥺

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +78

    ኦርቶዶክሶች ፍቅርየን በፀሎታችሁ አስቧት ልጅቷ ከእድሜዋ በላይ ነዉ የምትጨነቀዉ😢❤ኪዳነ ምህረት ትማርሽ ስስቴ እባክሽ ፀበል ሂደሽ እራስሽን አዳምጭ

  • @Helen22222
    @Helen22222 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +59

    አንቺም በሃይማኖትሽ እኔም በሃይማኖቴ የሚለው ግጥም ዘፈን ላይ ብቻ ነው ትዳር ውስጥ ስትገቡ ልጆች ሲመጡ ከባድ ነው ከአሁኑ ተወያዩበትና ፍቅር የሚለውን ተውትና ጥሩ ጓደኛሞች መሆን ትችላላችሁ😢

    • @aasamenewyabatulij1382
      @aasamenewyabatulij1382 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂 እያማረሽ ይቀራል

    • @chth9545
      @chth9545 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በትክክል 😢

    • @SamSam-ys4ub
      @SamSam-ys4ub 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ ሰው ወደ የት እየሄደ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበለን ምን ኣለ እሱም ከሃይማኖቱ ጋር እስዋም ከሃይማኖትዋ ጋር ቢፍቀሩት ስንድ ወንድ ሞልቶ እያለ እሱም እንደዛው 😢😢😢

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ስለሀይማኖት አዉርተን ጨርሰናን ብለዋን ቀጥተኛዉን ምንገድ ይምራቸዉ አትጠይቆቸዉ እንግድህ ፍቅርየ አላህ አፍያሺን ይመልስልሺ ❤❤❤

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +68

    ታድየ የፍቅር ጠንበለሎች ተቀድማቹሀል በላይክ ፍቅራችሁን ብዛታችሁ ግለፁ ብትባሉ የኔ ውድ ፍቅርየ ክፉሺን አያሰማንንን😢😢❤❤❤

  • @habhabshi1538
    @habhabshi1538 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    ፍቅርዬ የኔ ጠንካራ ድንግል ማርያም ትፈውስሽ😥😥

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +113

    😢😢😢😢😢😢ወይኔ ጉዴ ፈጣሪ ይማርሽ ፍቅርየ

    • @Zakia-jg8lt
      @Zakia-jg8lt 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚንን😢😢😢

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን❤

    • @eeee9444
      @eeee9444 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤😢

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እፍፍፍፍፍፍ ፍቅርዬዬዬ

    • @MesitayitWenidimneh
      @MesitayitWenidimneh 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን 🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @ToybaMohammed-c8t
    @ToybaMohammed-c8t 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    አላህ ያሽርሽ ፍቅርዬ አትጨናነቁ ይከብዳል በሁለት ሀይማኖት መሀል የፈጠራችሁ ጊታ ወደተሻለው ያርጋችሁ

  • @HGugyff
    @HGugyff 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ከቤተሰብ ያልተፈቀደ ፍቅር የምሬነው የምላችሁ 1አመት ወይም 2አመት ነው የሚቆየው ከዛ ይለያያሉ ብዙ ሰው ጊዜያው ስሜት ፍቅር እየመሰላቸው የተሳሳተ መንገድ ይሄዳሉ ፍቅር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ከእግዚአብሔር ያልተሰጠ አንዳችም ነገር ዘላቂ አይሆንም ልብ መስበር ብቻ ነው የሚሆነው ለማኝኛውም እፀልይልሻለሁ እግዚአብሔር ወደ ሰላምሽ እንዲመህስሽ ❤

    • @hayatmohammed1169
      @hayatmohammed1169 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ግን ለምንድነው አይደለም ለነሱ ተውላቸው ወይ ጉድ ቃላት ይሄን ያህል

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    ሱብሃነላህ ምን ሆናነው በጣም ጭንቀታም ሆናለች ፍቅር በዚህ እድሜዋ የኔ ምስኪን አይዞሽ በጥርሷ ነው እንጂ የምትስቀው በውስጧ ሀሳብ ጎድቷታል😢😢

    • @قرقرمافي-ظ7ج
      @قرقرمافي-ظ7ج 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በጣም የምር 😢የኔ አስተዋይ ጎበዝ ነሽ የልቤን ኮመትሽ ❤

    • @HANAN-t4w
      @HANAN-t4w 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      በጣም ወላሂ ዝም ብላ ነው የምስቀው በውስጧ የሆነ ነገር አለ የኔ እናት

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +255

    በዝህ እድሜዋ በጣም እያሰበች እየተጨነች ነዉ ፉፉዬ በጣም ነዉ የምንወድህ የምናከብርህ ግን ስለሀይማኖታቸሁ ተያዩበት አቺም በሀይማኖተሽ እኔም በሀይማኖቴ የሚል ቋንቋ አይሰራም❌ይሄን ስል ቅር እዳይላችሁ እስከ ዛሬም ዝም ያለን ታወሩበትና አንድ ትሆናላችሁ በለን ነዉ ፍቅርዬ የኔ ጣፋጭ በማንም የማልተካሽ የምወድሽ ትንሿ እህቴ ነሽ😢😢አደራ ሀይማኖት ከምንም ከምንም ይቀድማል ላቺ ያለዉ አለ አስቢበት የማዘልቁትን ነገር አታርዝሙት ብሁላትጎዳላችሁ

    • @HsjsOsp
      @HsjsOsp 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      በትክክል 😢

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

      አዎ እሱ ይምጣም ካለመጣ የለያዩ ከተዋህዶ መውጣት የለባትም💔❤

    • @Amanh-qt9qx
      @Amanh-qt9qx 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አታሽቃብጭ ❌❌❌❌

    • @Mekdi-rp9lf
      @Mekdi-rp9lf 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ትክክል

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

      @@Amanh-qt9qx ማሽቃበጥ አይደለም ሴተዮ በእምነት ማሽቃበጥ የለም ለእኛ ሲል ኮ ነዉ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የዋለልን እና ለወንድ በላ እምነቷን ትክዳ ዛሬ ኮ እሱም እሷም ሀይማኖት የላቸዉም ምክኛቱም ከእግዚአብሔር ትእዛዝ ዉጭ ናቸዉ

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +77

    ፉፉዬ ከቻልክ ወደ እናትዋ እንድትመለስ አድርግልን ካልሆነ አብረሀት ሁን ባዶ ቤት ብቻዋን እየኖረች ለሊት ላይ ብትታመም እና የሆነ ነገር ብትሆን ፀፀቱን አትችለውም እና ከሷ መራቅ የለብህም ባዶ ቤት ብቻዋን እንድታድር አትፍቀድላት እኔማ እያሰብኳት በጭንቀት ላብድ ነው😢😢😢😢😢

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እንደኔ ከምርርርር😢😢 ዛሬ እንዴት እንደዋልኩ😢

    • @Zahra-b3v6n
      @Zahra-b3v6n 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ትክክል

    • @TizuYene
      @TizuYene 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@GenetGenet-vv2zt ያሰብኩትን ነው ያልሽልኝ ውድ

    • @linaali8761
      @linaali8761 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እሷናት ቤት ካልሄደች እናቱቤት ይዉሰዳት እጅ እሳትና ጭድ እደት አድቤት ያድራል ሸይጣን ቤሳስታቸዉስ

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ትክክል 😢😢😢😢

  • @seasea3347
    @seasea3347 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እመብርሀን ትማርሽ ግን ወደ እራስሽ ተመለሽ ፃም እየገባ ነው ፃምሽን ፀሎት አድርጊ ከሀይማኖት የሚበልጥ ፍቅር የለም 😢😢😢😢

  • @Bizunesh12
    @Bizunesh12 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    እችልጅ ደግማ ትሰበራለች እምነትሽ የማይፈቅድ ነገረ ውስጥገባሽ ሕወትሽ ይበላሻል ማርያምን ፀሎት አድረጌ❤❤❤

    • @ywbmeazi4530
      @ywbmeazi4530 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር ታምር ነው 🙏 እያደረገች ያለችው ነገር ትክክል እንዳልሆነ ምልክት ነው በጸሎት መበርታትአለባት😢

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@ywbmeazi4530😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጦትላይእያመመመኝነውየመጣሁትአለችእኮ😂😂😂😂

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ድንግል ማርያም ከዚ ልጅ ብትጋላግለት ልጁ መጥፊ ማለቴ ኣይደለም ግን ሃይማኖትስ ብቻ ፈጣሪ ወደ ራስዋ ይመልሳት🙏🙏🙏

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +80

    😢ፍቅርየ ጤናሽን አላህ ይመልስልሽ ፋአድ በጣም እናከብርሀለን እንወድሀለን ያኩሉ መከራ ከጎኖ ሁነህ እዝህ ደርሳችሗል ግን እናተ ለፍቅር ወይም ለትዳር አኮኑም ለምን ቢባል ሀይማኖታችሁ እዴት ይሆናል 😢አችም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ ብሎ ነገር የለም 😢እደዝሁ ሁናችሁ ልትጋቡ ነው ልጅሲ ሲወለድ እጣ ፈታቸው ምድነው😢 የማንን ሊይዙ በግዜ ግን መላ ፍጠሩ😢

    • @emebetdagne-zk2kp
      @emebetdagne-zk2kp 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      👍👍👍

    • @emebetdagne-zk2kp
      @emebetdagne-zk2kp 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      👍👍👍

    • @ነnnn
      @ነnnn 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      👍👍👍👍👍

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      💪💪💪💪♥♥♥

    • @TubeMerkebselamTube
      @TubeMerkebselamTube 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል 😢

  • @GenetNegasi-kd1so
    @GenetNegasi-kd1so 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ፍቅርየ አይዘሽ ከመጠን በላይ አትጫናነቂ ሁሉም በግዜ ይሆናል ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ትርዳሽ የኔ ማር ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @seemasema8555
    @seemasema8555 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅሽ 🙏🙏🙏💞ማርያምን በጣም ነው እምወዳችሁ ግን ደስ ያላለኝ ነገር አለ😢😢😢😢

  • @ameriyaameri
    @ameriyaameri 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    የኔ ውድ ባላቅሽስ ብዬ ተመኘሁ ፈጣሪ አደራህን አፍያዋን መልስላት ያላህ በዱዋና በፀሎታቹ አስቡዋት አጀቴ ነው ምትበላኝ ሁሌ ደስታሽን እጂ ሀዘንሽን አያሰማን ❤❤❤❤❤❤

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ፍቅርን ከመጀመሪያው ጀምሮ የሚያውቃት እንደዚህ ነው የሚሰማው እፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ ፍቅርዬ ከእድሜዋ በላይ ስለምታስብኮ ነው

  • @enatakalu-ep7ov
    @enatakalu-ep7ov 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፍቅርዬ እባክሽ አትጨነቂ ሁሉም እሚሆነ በእርሱ ፈቃድ ነዉ እማ ፈጣሪ ካሰብሽበት ያድርስሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saudalmotirir-vg7xi
    @saudalmotirir-vg7xi 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +161

    ከአላህዉጭ በሀቅ የሚገዙትጌታየለም አሌሀምዱሊላህ አላኒእሠቲል ኢስላም
    አዲየሌላእምነትተከታይ
    እኔጋ ኮሜት እዳይጥፍ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Melkam-s2y
      @Melkam-s2y 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂

    • @haykelmuhamed
      @haykelmuhamed 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      አልሀምዱሊላህ አለኒእመተልኢስላም ❤❤❤❤❤

    • @Dhjucu7-ny8dw
      @Dhjucu7-ny8dw 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😅😅😅😅

    • @ZarahZarah-rt8yb
      @ZarahZarah-rt8yb 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤ሳህ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ክክክክክ😂😂😂😂

  • @meazaambaye
    @meazaambaye 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    እግዚያብሔር የሚፈትነው የሚወደውን ነው ፍቅርየ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ፍቅርዬ የኔ ጨረቃ❤
    ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ😢
    ፍቅርዬ😢
    ፍቅርዬ😢
    ፍቅርዬ😢
    ፍቅርዬ😢
    ፉፉዬ😢
    ፉፉዬ😢
    ፉፉዬ😢
    ፉፉዬ😢
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድክመቶቼ😢😢😢😢

  • @tube-2017
    @tube-2017 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ፉፉየ ለቅንነትህ ለእርዳታህ ጀዛከላኸይር ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ውለታ መላሹ አላህ ነው የሰው ልጂ የሰው ነው ፍቅር ተጠንቀቂ ሲያምሽ ወደ ሀኪም ሂጂ አንዷም እደዚሁ በቀደም ወደቀች ቭድወ ከመያዝሽ በፊት እዳመመሽ አውቀሻል ማለት ነው ስለዚ ችላ ማለት አያስፈልግም

  • @11Secho
    @11Secho 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +70

    አለህ አፊያ የርግሽ ቀጥታኛውም መገድ ይምረሽ የረቢ🤲🤲🤲🤲

    • @aass5403
      @aass5403 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @EradaErada-k2n
      @EradaErada-k2n 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Alah man new

    • @11Secho
      @11Secho 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@EradaErada-k2n ሂጅ ሞጣን አምልኪ😂😂😂ደቆሮ

  • @TsediHope
    @TsediHope 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    እንኳን ደና ሆንሽ ጨንቆኝ ነበረ፡ አልበረደለኝምም፡ፊትሽኝ እያነበብኩሽ ነበረ ልክ አልነበረም
    ጭንቀት አለሽ፡ መንፈስሽም አልተረጋጋም፡ ኃሳቦች ይበዛቡሽ ይችላሉ፡ ህይወት ከባድ ናት ፡በእግዚአብሔር ኃይል ነዉ እምንሄደዉ፡ አዲስ ቤት ነዉ በዛላይ ቦዶ ቤት ነዉ፡ የክርስትያን gaደኛም ለሽም፡ አንዳዴ መንፈሳዊ ነገራት መጠቀም ለመንፈሳችን ጥሩ ነዉ፡ አሁንም ቤተክርስትያን ሂጂ፡ መጽሓፍ ቅዱስም አንብቢ፡ ሸለል አትበዪ፡ 😊❤ እወድሻለዉ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ፍቅርዬ ጨርሶ ይማርሸ አይዞሸ የምወድሸ የእኔ ፍልቅልቅ😢😢❤❤❤

  • @MetekuHussan
    @MetekuHussan 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +67

    አላሆ ሆይ ኸይር ኸይሩን አሰማን አላህ ያሽርሽ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ የኔ ቆንጆ❤😢

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @ZahrahassanMohamed-r9d
      @ZahrahassanMohamed-r9d 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቀጥተኛውንምንገድይምራሽእህቴ

    • @ZahrahassanMohamed-r9d
      @ZahrahassanMohamed-r9d 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ግንምንሁናነው በአላህ

    • @ጋልሑመራ
      @ጋልሑመራ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቀጥተኛ መንገድ ማ እየመለከቹዉ እየተክተለቹዉ ነው ለወዲማችን ፏኣድ ቀጥተኛ መንገድ እዲመራው እንጸልይለት

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@ጋልሑመራቱ😂😂😂በጎቺን እተተተራሰኮነው የሚተኛው 😅😅😅

  • @maeritube21
    @maeritube21 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፍቅርዬ የኔ እናት እመብርሃን ትዳብስሽ አይዞሽ ፉፉዬ ከጎኖ አትራቅ ብዙ ግዜ አብረሃት መሆን አለብህ ብቻዋን ስለሆነች ታስፈልጋታለህ🙏❤❤😍😍

  • @hananeasfaw
    @hananeasfaw 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፋፋየ የኔማር እራስሺን አታጨናንቂ ጭንቀትነዉ እንደዚህ አይነት ችግርእሚመጣዉ ብዙነገር እያሳለፍሺነዉ አላህይገዝሺ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ፍቅር ብዙ አታስቢ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ልጅቷ ብዙ ተፅኖ ያለባት ይመስለኛል ብቻ ፍቅርዬ ከባድ ፈተና ውስጥ ናት ወላዲተ አምላክ እናቴ አዛኝቷ ትጠብቃት እንጅ ሲጀመር ከናቷ ቤት ባትወጣ ጥሩ ነበር መድኃኔ አለም ክርስቶስ ሆይ እንደ ቸርነቱ እርሱ ይጠብቅሽ ደሞ ኮሜት የምንፅፍ ሰዎች ከእምነቷ ፈቀቅ እዳትል የሚመክር ነገር ፃፉ ከዛ ውጭ በፀሎት ሁላችንም እናስባት ። ፉፉዬ የማከብርህ ወንድሜ ምርጥ ሰው አተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፍቅርዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ተጠመቂ ገዳም ሄደሽ ውስጥሽን አረጋጊ

  • @haym-g6x
    @haym-g6x 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ፍቅርዬ የኔ ውድ ድንግል ማርያም ሀሣብሽን ታቅልልሽ🙏💞💞💞

  • @linaali8761
    @linaali8761 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    አላህ ጤናሽን ይስጥሽ ፍቅርየ 😢አተም ሁለት ረከአት ሰግደህ ዱአ አድርግላት የሰዉ ወሬም አትስሙ ደሞ የነገዉን አታስቡ የዛሬዉን ባላችሁ ነገር ደስተኛ ሁናችሁ አላህን እያመሰገናችሁ ኑሩ እናተ ገና ልጆች ናችሁ መቦረቄችሁ ሰአት እጅ ለወደፊቱ እምትጨናነቁበት ሰአት አይደለም

    • @EradaErada-k2n
      @EradaErada-k2n 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Gedl hbi😅😅😅

  • @teje7615
    @teje7615 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አይዞሽ ፍቅርዬ እግዚአብሔር ይማርሽ
    ጠዋት ማታ ፀልይ ንሰሀ ግቢ ፀበል ተጠመቂ
    እራስሽን ትሪት አስታሚ ጭቀት ጥሩ እራስሽን ጠብቂ😘😘

  • @ተስፉ
    @ተስፉ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +70

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም አደረሳችሁ ፍቅርዬ የኔ ውድ እመብርሀን ትማርሽ😢❤❤❤❤

    • @wubeyaberashlij8237
      @wubeyaberashlij8237 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ወይኔ መቼ ነው የፅጌ ፆም😢

    • @FRoz-b7k
      @FRoz-b7k 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤

    • @FRoz-b7k
      @FRoz-b7k 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@wubeyaberashlij8237ነገ እሑድ ይጀምራል ፅሉላት ነገ መብላት አይቻል

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@wubeyaberashlij8237nege bee26

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ameen Ameen Ameen unkan abrew aderesen 🙏❤️❤️❤️

  • @FRoz-b7k
    @FRoz-b7k 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እኔ ምንም አልልም እመብርሃን አንቺጋ ትሁን ልቦናሽ ትመልስልሽ😢😢😢😢😢😢😢
    ውድ የኦርቱዶክስ እመነት ተከታዩች እንኳን ለፄጌ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤ስሙኝ አስራ ሁለት አስራሁት ፀሎተ እግዚትነ ማርያም እየደገማችሁ በጸሎት አስቦት ይሷ አሁን ምንም ብንል አሰማን 😢😢😢😢😢ፍቅርየ አደራሽን የእመብርሃን ፆም ገባ ስለዝህ ንስሀ ገቢና ፆሙን ፁሜ ወደራሽ ተመለስ እግዚአብሔርን ብዙም አትደፍፈሬ ይበቃ ወይ አንድ ሁነ ካልሁነ ቁጩት በኛ እመነት ሁለት እምነት በአንድ ቤት አይቻልም😢😢😢😢😢😢

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    የኔውድፍቅርየ የኔጨረቃ ❤❤❤አላአፍያሽንይመልስልሽ ፈአድ ወንድሜ ለከይርነውአብሽር ዱአአርግላት❤❤❤

  • @tube-2017
    @tube-2017 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ቁል ሁወላሁ አሀድ አላህ አንድ ነው ከአላህ በስተቀር የሚመለክ አምላክ የለም እሱ አንድው አይወልድም አይወለድም ጰ

    • @Grmachnal
      @Grmachnal 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣረ ባክሽ 😂 ማነዉ ኣለህ ከከከ ኣየ እናንተ 😅

    • @HftFsr4
      @HftFsr4 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረ ባክሽ ለድንጋይ😂😂😂😂😂😅

    • @Faisal-z5b
      @Faisal-z5b 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@HftFsr4ጣውላም ተሸክማቹ የምታመልኩት ነገር ረስተሹ ነው 44 ጣውላ አምላኪ

    • @Faisal-z5b
      @Faisal-z5b 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Grmachnalአላህ ማለትማ እማይሞት እማይተኛ ሠማይም ምድርም የፈጠረ እየሱስንም ሌሎች ነብያትንም የፈጠረ ብቸኛም አምላክ ነው ነገ ነብሴ ነብሴ ምባልበት ቀን አለና ሳይረፍድብሽ ፈጣሪን አምልኪ ከፉጡር ይልቅ

    • @BelyuAssamnew
      @BelyuAssamnew 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አላህ ማለት የማይሞት የማያይ የማይሰማና ምንም የማድረግ ሀይል የሌለው ጣኦት ነው በዛ ላይ የዛን የዘማዊ ሠውዬ መሀመድ ትምህርት መከተል የለብሽም ውዴ

  • @MelatMaru
    @MelatMaru 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ፍቅርየ እህቴ ምን እንደምልሽ አላወቀም ቤተሰብ ያክብርች ሴት ለፍጣሬን ባታስክፌው መልካም ነው ግን ይቀርታ እህቴ ከማይመስል ሰው ባይሆን ልጁ ምርጥ ነው አውቃለሁ ግን ልዪነት ስላለ፣❤ ምርጥ❤ ወንድም ማድረግ ሰትችየ ❤ዋ ❤ልነፈሴ የስላሴን ልጅነትሽን እንዳታጭ ፍራው ቤተ ክርስቲያን ሂጅ እማይፍታ ችግር የለም አምናለሁ እና እኛ ስደተኞች እህት ና ወንድሞች አስቤ እህቴ ❤ፍጣሬ ይማርሽ 🙏🙏🙏

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ፍቅር አይዞሽ ማማዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ😥🥰ጤናሽን አስቀድሚ መጀመሪያ በቂ ምርመራ አድርጊ

  • @عبدومحمداسيوابي
    @عبدومحمداسيوابي 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    የመጀመሪያ ነኝ ደምሩኝ❤❤❤ፍቅርየ አላህ ያሸርሽ😢❤❤❤🙏🙏🙏

    • @ZemenLemlem
      @ZemenLemlem 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉

  • @hzdhdhjddj7246
    @hzdhdhjddj7246 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ማነው አደኔ የተጨነቀ😢😢 ፍቅርየ ድንግል ማርያም በጎንሸ ትሁን😢😢😢😢

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይማርሽ ፍቅርዬ አይዞሽ ብዙ አትጨነቂ ሁሉም ነገር ይስተካከላል የምትሉ 👍👍👍❤ደምሩኝ❤❤

  • @AlemedemsDems
    @AlemedemsDems 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፍቅረ በፈጠረሽ አቢቢዉ ወደ ትዳር ሕይወት የሚጓዙ አካላትም፡ ሊያገቡት ያሰቡትን አካል ከእምነታቸው አስበልጠው ይመርጣሉ። እምነቱ ርቱዕ ወይም ቀና ኦርቶዶክሳዊ አለመኾኑን እያወቁ፡ እምነቱን ትተው እርሱን ይመርጣሉ። ለዚህም የተሳሳተ ምርጫቸው የየራሳቸውን የመከላከያ ምክንያት ያዘጋጃሉ። ምርጫቸው ልክ እንዳልኾነ እንዲነገራቸው ፈጽሞ አይፈልጉም። ስለዚህ እነዚህ አካላት ስለ ሃይማኖታቸው በፍጹም ልልነት ውስጥ ኾነው ሳለ ጠንካሮች እንደ ኾኑ አድርገው ለማሳየት ይፈልጋሉ። ነገሮችን ኹሉ በራሳቸው ስሜትና ግለ ምልከታ እንዲታይ ይፈልጋሉ እንጂ እንደ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን እንዲታይ አይፈልጉም። ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ወደ እነርሱ እንዲወርድ ይፈልጋሉ እንጂ እነርሱ ወደ ሥርዓቱ መሄድ አይፈልጉም። ይህ በእጅጉ ያስገርማል። ኦርቶዶክሳዊት ሃይማኖታችን ወርቅ ያለበትን መጽሐፍ ቅዱስን ትምስላለች። ከላዩ ሲታይ ወርቆቹ አይታዩም፥ ስለዚህም ዓለማውያን ብዙም አይመርጡትም። ኾኖም ግን ውስጡ ለሥጋ ሕይወታችን የሚያስፈልጉ ወርቆችም አሉት። ስለዚህ ዕይታችንን እናጥራ፡ እውነተኛውን የክርስትና ሕይወት ምርጫ እንረዳ። ከእኛ ስሜትና መረዳት ይልቅ እግዚአብሔርን ከልብ ለመስማት እንዘጋጅ፤ የየዕለት የሕይወት ምርጫችንን በፈቃደ እግዚአብሔር መሠረት ላይ እናቁመው። እግዚአብሔር የሚወደውን ፈቃድ ትተን ለምድራዊ ሕይወት ምቾት ብቻ ስንል የተቅበዘበዝንበት ጊዜ ይበቃል። የእውነት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማድረግ እንጀምር። እግዚአብሔር በቸርነቱ ዐይነ ልቡናችንን ወደ እውነተኛ ምርጫ ይምራልን።

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    መነው እዳኔ በጉጉት ሲጣብቅ የወላው😢😢😢😢ብቻ ለይክ ያኔማር አላህ አፍያ የርግሽ 😊❤🎉😢😢😢

    • @حلاالشريف-و5ج
      @حلاالشريف-و5ج 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ ማሪያምነ በጣም ነበር የደነገጥሁት አኡፍ የኔእናት 😢

  • @UregZewdu
    @UregZewdu 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    እመቤት ትዳብስሽ ፉአድ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ግን በምታምነው አምላክ ፍቅር ን የሞት ወደት ከሆነ እህትና ወንድም ሁናችሁ ቀጥሉ ጭንቀት ነው የመማት😭😭😭😭😭

    • @UmMehir
      @UmMehir 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@UregZewdu አይቀጥልም እሡ እህቶች አሉት ምን ታደርግለታለች

    • @sikosilo5437
      @sikosilo5437 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@UmMehirአወ አይቀጥልም እሷ እማሠልም ከሆነ ትቅርበት አሷም በእምነቷ ትያዝ እሡም ስንት ሙዕሙኖች እያሉ ምን እሷ ጋር ያስተሻሸዋል

    • @UmMehir
      @UmMehir 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@sikosilo5437 እነሡ ተስማምተዉበት ነዉ ግን ለምን ይሠድቡታል

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ወይኔ ትናንት በድንጋጤ ትንፋሽ ቁርጥ ነበር ያለው የኔ እናት አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ😢❤❤❤

  • @ፎጣለባሿነኝየነፍጠኛልጅየ
    @ፎጣለባሿነኝየነፍጠኛልጅየ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም ሳስብ ስጨነቅ ሳለቅስ ይነስረኛል ምናልባት የአንችም እንደዚህ ሊሆን ይችላል እራሽን ጠብቂ ሰው ምናለኝ ምን ይለኛል ብለሽ አትጨነቂ የኔ ሴት 💞💖

  • @BetiYouTube-z4s
    @BetiYouTube-z4s 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ፍቅርዬ ወደራስሽ ተመለሽ ፀሎት አርጊ

  • @Nasema-y3u
    @Nasema-y3u 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ወላሂ ማታ እደት እደደነገጥኩ ነበር አልሀምዱሊላ እኳንም ተሻላት አላህ ደሞ ሙሉ ጤንነቷን ይመልስላት 😢😢😢

    • @roqiaroqia5421
      @roqiaroqia5421 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ኢሻ አለሆህ❤❤❤❤

    • @tube-2017
      @tube-2017 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Nasema-y3u አሚን

    • @EradaErada-k2n
      @EradaErada-k2n 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅

  • @UmMehir
    @UmMehir 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    የኔ እናት ፍቅርዬ ምን ሆነሽብን ነዉ አላህ ያሽርሽ የኔ ፍልቅልቅ

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወላሂ በጣም ታሳዝናለች የኔ እናት 😢😢😢😢😢😢😢

    • @EradaErada-k2n
      @EradaErada-k2n 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Aelah mn Aegebaw

  • @FetiyaReman
    @FetiyaReman 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አላህዬ አፊያ ያርግሽ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤

    • @EradaErada-k2n
      @EradaErada-k2n 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Halah yelem metewal

  • @seade127
    @seade127 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የንኔውድ ፍቅርየ የኔአሳቢ እንደት እዳሳሰብሽኝ አሏህ አፉያሽን ይመልሰው😢😢😢😢

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ፉዬ በማርያም ከእናትዋ ጋር አገናኛት ቤተሰብ ያልፈቀደዉ ነገር አያምርም አልተናገራችሁም እጂ ቤተሰብ ጋር ተጣልታለች ፍቅር እዛዉ ለዛዉ ሁና ለብአል ከእናትዋ ጋር አልሄደችም ምንም ሣይፈጠር ግንኚነታችሁን አቁሙ ቤተሰብ ያልወደደዉ ትዳር መዘዙ ለልጂ ልጂ ይተርፋል ከቤተሰብ እና ከሀይማኖት የሚበልጥ ፍቅር የለም ብቻ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ❤💒🙏

    • @ethiopia-wj3vo
      @ethiopia-wj3vo 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ቤተሰቦቿ ክርስቲያን እሷ ያፈቀረችው ኢስላም በምንድ ነው ሚግባቡት።ልጁን መተው አለባት ከዚህ በላይ መሄድ የለባቸውም።

    • @BashBash-s8h
      @BashBash-s8h 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@ethiopia-wj3voአወ❤

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @H.ነኝየበረሀዋእረግብ
    @H.ነኝየበረሀዋእረግብ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    🎉ፈቅረየ እኔ እናት እስካሁን አያስብኩ ነበረ አላህ ያሺረሺ😢😢😢😢እፈየኔእናት

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    _እኔ ግርም የምለኝ ነገር ሁላቹም ይቱብራት ሃዘን ብሃዘን ሰትሆኑ ዶም ሁላችም ሳቅ በሳቅ ይምትመጡ ነገርስ😥እመ ብርሃን ትፈውሰሽ የኔ ውድ_

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፉቅርዬ የኔ ልዩ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ፉፉዬ የመልካምነት ጥግ ያየውብክ ወንድሜ ፈጣሪ ባላቹበት ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች አይዞሽ ፉቅርዬዬ ተመስገን ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የኔ ሳቂታም ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @MHdgdk
    @MHdgdk 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፍቅርየ ማነው የመረቀሽ እፉየን እንድታደይ ይለያልኮ አባት ወንድም ባጠቃላይ የቤተሰቦችሽን እንክብካቤ ሁሉ የሚሰጥሽ ምርጥ ባል ፋፋ አቦ ትለያለህ እንደፉ አይነት ይወፍቀን🙏

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ❤❤❤ፍቅርዬ ትናት ስተት ሰርተሽ
    ነበር መልእክት አለው አስተውይ
    የኔ ፍልቅልቅ እመብርሃን ትዳብስሽ
    ሀይማኖትሽም ጠብቂ አደራ በሰማይ
    በምድር ❤❤😢

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ከገባት እያሳያት ነው በግልጽ

    • @kal12213
      @kal12213 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      eniem germognal ema ewonet tilik mistr new yasayat dingle mariam tiwodatalech endatirikat endatikedat enditastewol yimeslegnal endih yaderegechat esuwa tidabsat tatsinat

    • @linaali8761
      @linaali8761 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ከመጀመሬዉም አሞት ነበር ዝብላችሁ አታዉሩ

    • @tube-2017
      @tube-2017 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@kelemwafederere2173 ታማ አደል ቭድወ የገባችዉ እናተኮ አቤት ቅጭላት😂😂😂

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​​@@linaali8761አዎ ከመጀመሪያውም እያመማት ነበር ካሁን በፊትም ጥሏት ያውቃል ጥርሷን እስከመሰበር 😢 ልጅቱ በጣም ካቅሟ በላይ ነው የምታስበው በዛ ላይ በልጅነቷ ልቧን ሰባበሩት እድሜ ለሩታ 😢

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የእውነት እንኳን እግዚአብሔር እንኳንም ሰላም አርገሽ ውዴ❤❤❤ የፍቅር አድናቂወች ላይ

  • @BereketHabete-i4x
    @BereketHabete-i4x 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ፍቅርዬ ፋጣር ይመርሽ የኔ ውድ ክፉ አይንከሽ

  • @Habtam-sz2mi
    @Habtam-sz2mi 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እመብራሀን ትድረስልሽ የጭቅ አማላጅ እናታችን እባካችሁ ቢከብድም ተመለሱ ሁለት አምላክ አንድ ቤት አይመለክም አና ክርስቲያኖችም ሙስሊሞችምየኛ የኔ ሳንባቫል እዲመለሱ በአንድ እንሁን በግድ ይሁን ብላችሁ ፈጣሪን አታስቀይሙ

  • @tube-2017
    @tube-2017 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +57

    ክርስቲያኖት ❌❌❌❌❌ ዛሬ በጣም እያናደዳችሁኝ ነው ፉፉ ከሷ እራቅ እያላቹ ነው የምትፅፉት እሱ ምነሰ ያድርጋቹ እናተ ውለታ ቢስ ከሀድ ናችሁ ❗️❗️ እሱኮ የገዛ እምነቷ ተከታይ የሆነ ወንድ አራግፎ ሲተዋት ከአጠገቧ ሁኖ ሰው ሁና ቀጥ እንድትል ወደ ሚድያ መታ እራሷን እንድትቋቋም እና እሷን ለመርዳት ነው የቀረባት ሌላ ጥቅም አለውደ❗️❗️ ወደ ፍቅር የገቡት ደግሞ አብሮ በመዋል እና በመላመድ ቢሆን እንጂ እሱ እያወቀ ከእምነቱ ውጭ ማፍቀእ ፈልጓ አደለም ሲቀጥል በጓደኝነት ሲቀርባት እና ሲረዳት በነበረ ሰአት እሷ ናት አንድ አይነት ልብስ እየገዛች እላዩ ላይ እየተለጣጠፈች እሰው አይን እድገቡ ያደረገችዉ እና በምን ጉዳይ ነው ወንድማችንን ጥፍተኛ የምታደርጉት ❌❌ እንከባበር እኛም ወንድማችን ሲነካ ያመናል በቃ አትነካኩን ፉ እኮ በተፈጠረበት ሀይማኖት ነው እየኖረ ያለው

    • @moomnaan3795
      @moomnaan3795 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደደብ ኡስዋስ ከሁሉ ሱስ ክስካር ከምዝርና እንድወጣ የደረገች ልጅ ናት ኡካ ደሞ ከጎንዋ ከሆነ ከፈጣሪ በታች ነው ልክ እንዳገዘቹዉ እገዛት

    • @FarhanFaruu-qb6cn
      @FarhanFaruu-qb6cn 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ሳህ❤❤❤❤❤

    • @Vbcgh-y7w
      @Vbcgh-y7w 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ዶርሥ ከከሀድያን😂

    • @MaryamMaryam-g6r
      @MaryamMaryam-g6r 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Er zarekwan tewat uuff atasazenachum 😢😢

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንድ ግለሰብ ባጠፋው ሁኑንም አትሳደቢ😢

  • @MMm-gj4dc
    @MMm-gj4dc 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    የኔ ቆንጅ አላህ ሙሉውን ጤናሽን ይመልስሽ የኔ ቅመሟ

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +71

    ፍቅርየ አላህ ፊያ ያርግሺ እህቴ😢😢😢😢😢

    • @gdcggsvy7569
      @gdcggsvy7569 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አላህ አፊያ ያርግሺ ❌❌

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚን

    • @busyline3833
      @busyline3833 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አላህያሽርሽ ፍቅርዬ❤❤❤

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@gdcggsvy7569mino

    • @eeee9444
      @eeee9444 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🤲🤲🤲

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ኡፍፍፍፍፎ በጭንቀት ልሞት እናቴ ሰማእቷየ😢😢😢

  • @stc6291
    @stc6291 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፍቅርየእግዚአብሔር ይማርሽ እመብሐን ትፈዉስሽ ፀበልሂጅ ፈቅርየሚጨቅሽ ይለቅሻል እሺአጄቴን በላችዉ ❤❤❤❤❤

  • @IfhyIrg
    @IfhyIrg 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፉቅረየ እበክሺ ከ ፈጣሪ ጋ ኦትኮረከሪ ሃይማኖትሺ ጠበቅ አረገሺ የዢ የኔ ልዮ አህት:: እበክሺ ልለሚንሺ በዝ ለይ ሪሲሺ እየገዶሺ ነዉ:: ለመዉደዲ በለሺ ገደል እየገበሺ ነዉ:: ከ ወደዲሺዉ. ለ ፉፉ ሚትሆን አይተሺ እሲሉሙ ልጂ ሲጭዉ? አሱሙ በሃይማኖት ማለት ነዉ:: አች ደም በዙ ሚወዲሺ እና ሚፈልግሺ.ሰዉ አለ:: ፉቅረየ የኔ ፈልቅልቅ,, ዉበትሺ በቅ ነዉ እና እግዞበህረ ሸጥተኝዉ መንገዲ ይዉሰዲሺ:: ፀበል ተፀበል የኔ ልዮ አህት:: ፈጣሪ ሆይ ልጂ ህን ኦደሪ:: የተዋህዶ ልጆች በፀሎት ኦሰበላት አች ቅመም የሆነች ልጂ? ዲንግል ማረያሚ ኮችእ ጋ ትሁን የኔ ወዲ ፉቅረየ

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    አላህ ያሽረሺ ፈቅረዬ

  • @MMm-sf6kt
    @MMm-sf6kt 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ፍቅርየ አላህ አፊያ ያድርግሺ የኔ ጠካራ ሴት ጀግና ሴት ክፉ አይንካ ብኝ የኔ ሥቀቀን😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MetagssWagaalewu
    @MetagssWagaalewu 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሠላም የልኡል እግዚአብሔር ቤተሠቦች እንደት ናችሁ ፍቅር በመጀመሪያ እንኳን ተሻለሽ እና ሁለተኛው ነገር እኔን ያልገባኝ ነገር ሀይማኖት መቀለጃ ነውደ እንችም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ እሚባል ነገር የለም ቀልድ ነውደ እምነት ልደትዬ ልቦና ትሥጥሽ ኋላ ይቆጭሻል ወደራሥሽ ተመለሽ ደግሞ እየፈተነሽ ነወሰ እሽ ፀልይ በሀይማኖትሽ አትደራደሪ እኔ ማየት እምፈልገው የእናንተን መጨረሻ ማየት ነው ለማንኛውም ተዋህዶ መሆንኮ መመረጥ መታደል ነው ብታውቂው ለማንኛውም ተመለሽ ወደራስሽ እሽ 😢

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ሲጀመር ምልክትነው እያሳያት ያለው ከዚህደሞ የባሰ ባያሳያት ታያላችሁ

    • @ምግብነሸ
      @ምግብነሸ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምርኝ

    • @tube-2017
      @tube-2017 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@AlamYlima ምን ታምር አየሽ እባክሽ😂 እያመማት ነው ቭዶ የገባችው ተናገረች እኮ
      ደሞ ትላት ምን አረገች የተለየ አለደ ልብስ ሰጠችው ልክ እሱ የመስቀል ለት እደሰጣት 😂😂 አይ የናተ ማሰቢያ በቃ

    • @MetagssWagaalewu
      @MetagssWagaalewu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@tube-2017 እናትዬ ምንም ይሁን ምን በሀይማኖት ቀልድ የለም እናንተ እንደሆነ ሥድቡን የተመረቃችሁበት ነው መሠለኝ አንች ምን ቤት ነሽ እንዳንች ያለው ነው እየገፋፋችሁ ወደ ሌላ ነገር እምትወሥዷት ደግሞ ምን አየሽ ትያለሽደ መልሥ የለሽም እሽ ሥለኔ ማሠቢያ ደግሞ አንችን አይመለከትሽም እኔ እነሡንጂ አንችን አልተናገርኩም orላንች አሥተያዬት አልሠጠሁሽም እሽ so 🤐🤐🤐🤐???

    • @MetagssWagaalewu
      @MetagssWagaalewu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ምግብነሸ እሽ እማ 💓💓💓

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምንም ይሁን ምን እንደ እግዛብሄር ፍቃድ ወደ ጠበል ሂጂ መድሀኒትም እጅ ምንም ከማድረግሽ በፊት ጠበል ግቢ እናት ትድኛለሽ አይዞሽ ።እግዝዕትነ ማርያም ከነልጆ በምህረት እጆ ትዳብስሽ ።ግዜ አትስጪ ጠበል ግቢ

  • @ስይዲ
    @ስይዲ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ምነውእኛእንወስንልሽአላችሁ፣፣ባታችሁንእወቁጂ፣፣አላህይሽራሽ

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በፈጠራቹ ፉፉን ጥፋተኛ እያደረጋቹ ከትላንት ጀምራቹ እሱን ስትሰድቡት እያየው ነው እሱ ከኛ በላይ ነው ለሷ የሚያስብላት እና ስለሱ መጥፎ ነገር ባትናገሩ ደስ ይለኛል❤❤❤❤

    • @linaali8761
      @linaali8761 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ወላሂ እኔም በጣም እያናደዱኝ ነዉ እሱ ከሷ በፊት እምነቷን እሚወክል ነገር ሰቷት አልነበር እደ ትክክ ናቸዉ እያልኩ አይደለም ግን መምከርጅ መሳደብ ጡሩ አይደለም

    • @UmMehir
      @UmMehir 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኛ ሙስሊሞች አንሠብስክራይብ አድርገን እንወጣለን እሡ ነዉ ያስደፈረን

    • @tube-2017
      @tube-2017 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@linaali8761 አሁን 100 ሺ ስለገባች እየተነሱ ከሂወቷ ወሰጣ ይላሉ ውለታ ቢሶች ድሮ ከጨለማ ቤት እንዳወጣት እረሱት አደራ አብረሀት ሁን እያሉ እደማይፅፉ ሁላ በጣም ነው ያናደዱኝ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክልአህቴ😢😢ዝምበለው ይቀባጥሩሉእጂ እሱ ምን ያድረግ😢ጉድ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@linaali8761😢😢😢እነሡ ያቃሉ

  • @Fkre-n7j
    @Fkre-n7j 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የኔ ዉድ አላህ ያሽርሽ 😢😢ፉፉዬ አብሽር ኡፍፍ ፕራንክ የበዛበት ጊዜ እዉነት አልመሠለኝም ነበር 😢😢ሲከፋችሁ ይከፋናል ሲያማችሁ ያመናል😢

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ፍቅርዬ አይዞሽ ማማዬ እመብርሀን አችጋ ትሁን አትለይሽ😢😢😢❤❤

  • @ኢማንYouTube
    @ኢማንYouTube 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አላህ ይማራት እኔብዙም መኮመት አልወድም ዛሬ ግን አሳዘነችኝ ፍቅርና ፉአድ አብሽሩ

  • @gadislove-x2t
    @gadislove-x2t 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት እዳው ምን ልሁንልሽ ፍቅርዬ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ድግል ማሬያም እናቴ ምህረቱ ትላክልሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Aaaa-of9fv
    @Aaaa-of9fv 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ውድ እናት ኪዳነ ምህረት ትጠብቅሽ 😢😢😢

  • @ሳልኩህበልቤ
    @ሳልኩህበልቤ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ማነው እንደኔጠሲጨነቅ የዋለ እህ ፍቅርዬ ምን ልሁንልሺ😢😢😢😢

  • @samriiTube-hm3kc
    @samriiTube-hm3kc 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    የኔ አበባ የኔ ወርቅ አይዞሽ ኡፍፍፍፍ ምን ላድርግሽ😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይማርሽ

  • @FGb-pg3uy
    @FGb-pg3uy 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አላህ አፊያሽን ሙሉያድርግልሽ ፍቅርየ 😢አላህ ከናተጋ ይሁን አብሽሩ ሁሉም ለኸይር ነው አትሞክረኝ አይባልም😌

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍቅርዬ እግዛቤር ይማርሽ ፅሎት አርጊ አትጨነቂ ቅድስት ድግልማሪያም የጭንቅ አማላጃ ተጭቀት ታውጣሽ❤❤❤

  • @ሀይሚኖት
    @ሀይሚኖት ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏🥹🥹🥹🥹እኔም ሰሽቃሊት ታምሜ ሆስፒታል ነበርኩ እግዚአብሔር ፈወሰኝ 🥹🥹🥹🥹

    • @user-vm4gm2mx2d
      @user-vm4gm2mx2d 46 นาทีที่ผ่านมา

      ፈጣሪ ይማርሽ 😢

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
    @ማህሌትነጋሽንጉሴ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ፍቅርየ ድግልማሪያም ትጠብቅሽ😢😢😢😢😢😢😢

    • @haymanothayle2627
      @haymanothayle2627 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሚጠብቅ ፈጣሪ ብቻ ነው

  • @Tamri-s7t
    @Tamri-s7t 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፍቅረዬ አይዞሽ ብዙ አትጨናነቂ ሁሉም ነገር ይስተካከላል😢😢😢😢😢😢

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የኔእናት"አላህ"ያሺረሺ"ማማየ❤❤"በቅረብ"ስቃችሁልያቺሁ😢😢😢

  • @Kamila-sz7kt
    @Kamila-sz7kt 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፈአድየ ጡሩ ሰው ነህ
    መልካምነትህ የተለየ ነው
    አተ ማለት ሰው በጠፈ ሰአት ሰው የሆክላት ነህ እዳይከፈህ

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍቅርየ የኔዉድ እግዚአብሔር ይማርሽ ግን ምናለ ከፍቅር ሐይማኖትሽን ብታስቀድሚ በክርስትና ሐይማኖት በእምነት ከማይመስሉዋቹህ ሠዉችጋር ብራችሁ መሆን አትችሉም ተብሎሏ አተ ፍድም በናተም አይፈቀድ ምናለ በየ እምነታችሁ ብታፈቅሩ ፍቅርየ ስመጭ አስቸ አብሬሽ አልቅሻለሁ ብዙ ነገር ካች ተምሪያለሁ አሁንግን ለማየትኳ በጣም ያስጠላኛል ነገ ልጂ አለ ብአል ሲመጣ እዴት ልትሆኝ ልጆችሽ ምንድነዉ የምታስተምሪያቸዉ ,,እኔግን ስለምወድሽ ገብቸ ባላይም ላይክ አርጌሽ እወጣለሁ ፍሀድ አታስጨንቃት ቸዉ