🔴ሙስሊሞች ነፍስ ከስጋቸው ተለይቶ መስክረዋል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • ፈጥነው ይመዝገቡ !
    ወደ በርሜል ጊዮርጊስ ጉዞ መነሻ ጥር 30 መመለሻ የካቲት 8/ 2017 ዓ.ም
    ታላቅ የምስራች ወደ ታምረኛው በርሜል ደለጎ ኪዳነምህረት ጉዞ በኤማሁስ የበጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር በጓዝ የምትፈልጉ በ 0945160000 እና 0922472864 ደውለው መመዝገብ ይችላሉ። ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ መገናኛ ከዲያስፕራ ህንጻ ጀርባ AB STAR ህንጻ 8ኛ ፎቅ ያገኙናል።
    ቻናላችን subscribe,like,share በማድረግ የበለጠ መረጃ ያግኙ።
    ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
    ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
    ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
    0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።
    በሀገር ውስጥና በውጭ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን አማላጅነት የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃ አይለየን አሜን።

ความคิดเห็น • 25

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 7 วันที่ผ่านมา +4

    ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ🙏🙏🙏

  • @Snsjs-i3w
    @Snsjs-i3w 7 วันที่ผ่านมา +3

    አሜንን ቅድስት ድንግል ማርያም ባታዋን ታስረግጠን ታብቃን

  • @ashenafiabraham5837
    @ashenafiabraham5837 7 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ። የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር። እመቤቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ለደጇ ታብቃን።

  • @Solomon.ye-mariam-21
    @Solomon.ye-mariam-21 8 วันที่ผ่านมา +8

    ታምር ሰሪው የልዳው ኮከብ የልዳው ፀሀይ ብርሃን ቅድስ ጊዮርጊስ ሆይ አቤቱ ለደጅህ ለቤትህ ፀለልክን ለመጠቀም ለማመስገን አብቃኝ አሜን ። ሀገራችንን ኢትዮጵያን ጠብቅልን አሜን

    • @YeashiYeashi
      @YeashiYeashi 7 วันที่ผ่านมา

      አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Abebou-x7n
    @Abebou-x7n 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስጋና ይድረስህ

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 7 วันที่ผ่านมา +3

    የእናታችን የደለጎ ቅድስት ኪዳነምህረት ፀበል ምስክር ነኝ እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ልቤን በእጇ ይዛ ካለብኝ ኮተት ችግር እስራት አድናኛለች በእውኑ በእዛ ፀበል ስፀበል ያየሁት የእውነት አመት ሣይሞላ በህይወቴ ተከስቷል ክብር ምስጋና ይድረሳት ሠው ሁሉ ሂዶ ለኔ እንደሆነ ለሁሉ ይደረግ

  • @TigistAlem
    @TigistAlem 7 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እኛም ለበረከቱ ያሳትፈን❤

  • @hailuabera9835
    @hailuabera9835 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀይለሚካኤል ነኝ ።ወደ አንተ የምልከው ራሴን ነው ከሚጠመቁት ጋር እያጠመከኝ እድትፈውሰኝ ነው።አመሰግንሀለሁ ሰማእተ ክርስቶስ ከዛሬ 5 2017ጀምሮ አጥምቀኝና አድነኝ።

  • @TigistAlem
    @TigistAlem 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤

  •  7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-y9h
    @HanaHana-y9h 8 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ሀይልየ እማምላክ ፀጋውን ታብዛልህ

  • @hailuabera9835
    @hailuabera9835 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመቤቴ ምርት ደለጎ ቅድስት ክብርት ሀይል ከሚጠመቁት ልጆሽ ጋር እኔን ሀይለሚካኤል ልጅሽን አጥምቀሽ ባለሁበት አድኝኝ።ክብር ምስጋና እመቤታችን ላንቺ ይገባሻል።

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማአቱ ቅዲስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 7 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤️✝️❤️💛💚 Amen

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 8 วันที่ผ่านมา

    አባታችን አባ ኪዳነ ማርያም ደስ የሚሉ አባት እዉነተኛ ሀቀኛ አባት አይቻቸዋለሁ የጥር ስላሴ ሲሰብኩን ልክ ልካችንን ነበር የነገሩን ለምዕመኑም ለካህኑም ተግሳፃቸዉ እንዴት ወደድኩት በዚህ ዘመን የሚገስፅ ብርቅ ነዉ

  • @tigistaddisu3326
    @tigistaddisu3326 7 วันที่ผ่านมา

    እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ከነቤተሠቦቸ ለደጅሽ አብቂኝና ማሪኝ

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 8 วันที่ผ่านมา +1

    ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ገወርዲስ

  • @MorhafMorhaf-nh7vy
    @MorhafMorhaf-nh7vy 8 วันที่ผ่านมา

    ኪደኒ በረቲ ኢናቴ በረከተኺ ይዲራከመሊኚ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 8 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሄር ይርዳን

  • @MareAbera-p7q
    @MareAbera-p7q 7 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴ እመብርሃን ለደጂሽ አብቂኝ

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 7 วันที่ผ่านมา

    Enate Emabate Le Dejesh Abqang