ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቤቲዬ ሁሌም ህልሜን ስለምትፈችልኝ በጣም አመሰግናለው
በህልም ጭቃ እያቦኩ ቤት መምረግ ምንድነው
ንስሀ ግቢ ጭቃጥሩ አይደለም
በህልምአዲስ ከሆነፎቅ ከ1ኛ ፎቅ ወደ 3ኛ ፎቅ ያላለ ቀ ና የተቆፈ የተከመረ አፈር ያለበትቤት ሲቀይሩኝ ማየት
Ok. Ena. Demo. Gonachelya. Aroga. Bat. New. Yayewt
ሰላም ፓስተር ዳኒ እባላለው በህልሜ የቸርች ፕሮግራም አቆርጬ ወደ ሽንት ቤት ሄጄ ሽንቴን ሸናው ሽንቴም በዛ ያለ ነበር ምንድነው ፍቺው
ሰላምሽ ይብዛ ቤትዬ በህልሜ ከእህቴ ጋር ልብስ ስናጥብ አየሁ እሥዋ ታሻለች እኔ አለቀልቃለው የምናጥበው ልብስ በደንብ ፀድቶ አሁን መሰጣት አለበት እያልኩ ባነንኩ ምን ይሆን
በሳውዲ ወድሜ ቤት.ሲመርጋ አየሁ ምንድነው እኔ ና እህቴ መንገድ ስንሄድ
እህቴ እስኪ ፍችልኝ አሳስቦኛል ሳውድ ነው ያለሁት አሰሪየ ሁልምነጭ ቶብ ነው የሚለብሰው እና በህልሜ ልብሱ ደም በደም ሁኖ አየሁ አጥቤ የሰቀልኩትም ያልታጠበውም ነው ደም የነካው
አሮጌዉ ቤት ጣራ በራሱ ወደሰማይ ሲበታተን አየወ ነገር ግን አዲስ ቤት አግቸ አዲሱን ቤት ወስጅ ስተክለዉ አየሁ ፍችልኝ
ሠላም ነሽ ቤቲዬ ከዚህ በፊት የፈታሽልኝ ህልም ትክክል ነው እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልሽ, ዛሬ ያየውት ህልም ደሞ የልጅነት ጓደኛዬ ነች ኬክ ይዛልኝ ትመጣለች ላቺ ነው ያመጣውት ብይ ትለኛለች እኔም ያንኑ ኬክ ይዤ ነበር እኔ አልፈልግም ያው ኬክ አለኝ እላታለው ታላቅ እህቴ ነች የላከችልሽ ብይ ስትለኝ አለኝ አልፈልግም አልኳት, በአሁን ሠአት ከዚች ጓደኛዬ ጋር ተቀያይመናል
ሰላም ቤቲ ጎረቤቴ የነበረች ሴት በቅርቡ ወልዳለች ወደ ሰው ቤት ስትገባ አያትና ከምኔው መዞር ጀመረች እልና ወዲያው እኔ በጀርባየ ተኝቼ ይመስለኛል ልጇን ሆዴ ላይ አስተኝታ ልብስ ስትቀይር አየሁ ምንድነው??
ሰላም
ቤቲዬ ስላምሽ ይብዛ ከዛሬ25 አመት በፊት ፍቅርኛ ነበርኝ እናም ከሱ አንድ ሴት ልጅ አለኝ እና ዛሬ ነገር እነግርዋለው እያልኩኝ መሞቶን ስማው እና በባህር ሲሻገር ነው የገድሉት አሉኝ ውሬ ነው የስማሁት እናም ዛሬ ግን በህልሜ ሳፍላልገው አየው አንድ ልጅ እኔ አቅዋለው ብሎ አድራሼውን ሲፅፍልኝ ነበር እና ያባቱንም ስም ፃፍልኝ እይልኩኝ ነቃው ምን ይሆን
እሺ ቤትዬ ጠይቃለው አመሰግናለሁ
ሰላም ቤቲዬ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ውድበህልሜ ትምህርት ቤት ያለሁ ይመስለኛል ድፎ ዳቦ እይበላሁ ቁሜ እያለሁ እንዲት የማቅት ጓደኛዬ አጭር ልብስ ለብሳ ተደበደብሁ እያለች ችጭሀለች ሰው ሁሉ ከባ ት ያያተል እኔም ዝም ብይ አያተለሁ ሁለተኛሁ ህልሜ ደሞ እንድ የማለቅዉ ህፃን ልጅ ጡቴን እያጠባሁት የጡቴ ወተት በጣም እይፈሰሰ የህፃንን ፊት ያጥበዋል
Selam kebale gare hogne be aropelan enehide ayeru teru ayedelem yelegale mekinahese selwe eresha weset park argotal eyeheden aeroplanenun yekeyirew ena beseregela demo enehedalen keza ethiopia ederesalen
ሰላም በቴሌ ግራም መአዉራት እፈልጋለሁ
🎉🎉
❣️❣️❣️
ሰላም ቤቲ ህልሜን ስለምፈቺልኝ አመሰግናለው እንደዚ አይነት ህልም ሁለቴ አየው እናቴና ያጎቴ ሚስት በጣም ጥል ናቸው ያየዉት ህልም ያጎቴ ሚስት ማህበር ይመስለኛል እኛ ቤት ወጥ ስሰራ አየዉ ከናቴ ጋረ በሌላ ቀን ደሞ እነሱ ቤት እናቴና ወንድሜ ምን ብ ሲበሉ አየው ተሰብስበዉ
ሌላኛዉ ህልሜ ደሞ አጎቴ ሹፌር ነው ተሳቢ መኪና እየተንደረረ ከጎኔ ቆመ ማነው ብዬ ሳይ አጎቴ ነዉ ከዛ ሚሰቱ እያለቀሰች ቻጣች ጓደኞቹ ከዋላ ቆመዋል ሚስቱ እንዴት እንዲ ያረጋል ይበለው እያለች ጓደኞቹን ሜየት ጀመረች እነሱ ምንም አይሉም ብቻ ቆመው ይይሉ ከዛ ባሏን ሰታየው የመኪና አደጋ ደርሶበት ዮመስለኞል መኪናዋ ምንም አልሆነችም ሚስቱ ደንግጣ ተርፍክ ትለዋለች ከዛ ከመኪና ወርዶ ከሚሶቱ ጋረ ኤደ ምኑን እንደተጎዳ አላወኩሞ ጎደኞቹና እኔ ዋላ ቆመን ማየት ጀመርን ሚስቱና እሱ ጥለዉን ኤዱ
የባለፍውን አልፍታሽልኝም
ከኡማነው ምከታተላችሁ
ሰላም ቤትየ በህልሜ የተጣለዋት ጓደኛየ እናቴን ከሀገር ቤት ወደ ውጭ እዴት እደወሰድኳት ስለእናቴ ትጠይቀኛለች በእውነታው አታውቃትም እናቴን ም አልወሰድኳት
ሰላም ቤቲዬ እኔ ያለሁት ዱባይ ነው የምትኖሩበት ቦታ አሳውቁኝ ብለሽ ነበር በህልሜ ከሴት ጓደኞቼ ጋር አዳራሽ ውስጥ ሆነን ጓደኞቼ የሆነን ሰው ዝም ብላ ሰዎችን ትተዋወቃለች እያሉ ሲያወሩ እኔም አዳራሽ ውስጥ ወዳሉት ሰዎች ሄጄ እየተዋወኳቸው ነበር ከዛ ከሁለት ወድ ጓደኞቼ ጋር ወዝ ልብሴን አስጥቼ ነበር አብረን ሄድን ልብስ ያሰጣሁበት አካባቢ አድ ሰውዬ ሊደፍረኝ ይፈልግ ነበር ጓደኞቼን ሰውዬ አጠገብ ቆመው እኔ ልብሴን ሰበሰብኩኝ ልመለስ ስል ውሻ ሰውዬው ቤት እየጮሀ ነበር ልጆቹም በዛ መገድ እዳልመለስ እየጮሁ ነበር ከዛ በሌላ መገድ ልብሴን ይዤ መገድ እያቆራረጥኩኝ እየሮጥኩ በአጥር ሾልኬ ወደቤት ስሄድ አባቴ ከሰው ጓሮ ሳር አጭዶ አቅፎ አየሁት ከዛ ሊደፍረኝ ሚፈልገው ሰውዬ ጋር ቆመው የነበሩት ጓደኞቼም መጡ ኢቅርታ ስላበዛሁብሽ ቤቲዬ
ከዱባይ
ቤትየ በህልሜ ልጂ ከኔጋ ሁና እየተጫወተች ሰወች መተው ነይ ሲሎት እቢ ትላቸዋለች ከኔ አልለይም ብላ ታለቅሳለች እኔም ግራ ገባኝ ሰመዶቾም ይመስሉኛል ግን ከኔ መለየት አፈልግም አልሄድም ብላ ስታለቅስ አብሬሽ እሄዳለሁ ስላት ዝም ትላለች ናይ የሚሎት ጋ በባጃጂ ተያይዘን እንሄዳል እኔጋ ልጂቱ ልትለይ አፍልግም ባጃጂ ይዘን እየሄድን ባተትኩ ፍችልኝ እህትዬ
ሰላማቹን ያብዛው ቤቲዬ እናመሰግናለን ህልም አይና ይጠፋብኛል
ayzosh tselyi
ሠላም ቤትየ 😽በህልም የባል እናት ስትሳደብ ምድነው 😿
በእልም ቤት ማደሰ
❤
hi
ሀይ
ሰላም ላንቺ ይሁን ቤቲ በህልሜ አንድን ሰው ብሬን መልስ እያልኩ እሰጥሻለው ሲለኝ እኔ አንደሴት አንደውንድ እየሆንክ ታጭበረብራለህ እለዋለው ከዛ ከኔ ይርቃል ባዶ እግር ሁኜ ጫማ አቀብለኝ ስለው ሁለት የሰው ጫማ ያሳየኛል የራሴን ስጠኝ እለዋለው ከሁለቱ ምረጪ ስለኝ እየደበረኝ አሪፉን ጫማ ለብሼ ከናቴጋ ጉዞ እጀምራለውየሆነ ሰው የስቆመኝና ጫማውን ያንቺ አየድለም አምጪ ይለኛል ዝቅ ብዬ ጫማውን ሳየው አቧሯ ከግሬም ጫማውም ተበጥሷል ከዛ እሰጠዋለው የኔን አምጣልኝ ብየው ሳያመጣልኝ ነቃው እባክሽ ፍችልኝ
Hii 3:26
ሰለም ቤትዬ አንደትነሽ አምስት እልም ናግረሽ ነባር ሶስቱን ፋተሺልኛል አግዝሃበር ፀጋ ያብዛልሽ ያቃሩትንም ዳሞ አንድትፋቺልኝ ብተስፋ እታብክሏ ሌላ ዳሞ ያኔ አናት ሞታ አክስቴ ባጠም አያላቃሳች እንኛ ቤት ስትመጣ ለምን ታላክሻለሽ ስላት እቴ ዳሞ አናታቺን ሞታቺ አላቺኝ ከዛ አኔ መጮዕ ጃማርኩና ያፋራሁት አልቃራልኝም አያልኩ አላክሳለው
ቤቲዬ ሁሌም ህልሜን ስለምትፈችልኝ በጣም አመሰግናለው
በህልም ጭቃ እያቦኩ ቤት መምረግ ምንድነው
ንስሀ ግቢ ጭቃጥሩ አይደለም
በህልምአዲስ ከሆነፎቅ ከ1ኛ ፎቅ ወደ 3ኛ ፎቅ ያላለ ቀ ና የተቆፈ የተከመረ አፈር ያለበትቤት ሲቀይሩኝ ማየት
Ok. Ena. Demo. Gonachelya. Aroga. Bat. New. Yayewt
ሰላም ፓስተር ዳኒ እባላለው በህልሜ የቸርች ፕሮግራም አቆርጬ ወደ ሽንት ቤት ሄጄ ሽንቴን ሸናው ሽንቴም በዛ ያለ ነበር ምንድነው ፍቺው
ሰላምሽ ይብዛ ቤትዬ በህልሜ ከእህቴ ጋር ልብስ ስናጥብ አየሁ እሥዋ ታሻለች እኔ አለቀልቃለው የምናጥበው ልብስ በደንብ ፀድቶ አሁን መሰጣት አለበት እያልኩ ባነንኩ ምን ይሆን
በሳውዲ ወድሜ ቤት.ሲመርጋ አየሁ ምንድነው እኔ ና እህቴ መንገድ ስንሄድ
እህቴ እስኪ ፍችልኝ አሳስቦኛል ሳውድ ነው ያለሁት አሰሪየ ሁልምነጭ ቶብ ነው የሚለብሰው እና በህልሜ ልብሱ ደም በደም ሁኖ አየሁ አጥቤ የሰቀልኩትም ያልታጠበውም ነው ደም የነካው
አሮጌዉ ቤት ጣራ በራሱ ወደሰማይ ሲበታተን አየወ ነገር ግን አዲስ ቤት አግቸ አዲሱን ቤት ወስጅ ስተክለዉ አየሁ ፍችልኝ
ሠላም ነሽ ቤቲዬ ከዚህ በፊት የፈታሽልኝ ህልም ትክክል ነው እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልሽ, ዛሬ ያየውት ህልም ደሞ የልጅነት ጓደኛዬ ነች ኬክ ይዛልኝ ትመጣለች ላቺ ነው ያመጣውት ብይ ትለኛለች እኔም ያንኑ ኬክ ይዤ ነበር እኔ አልፈልግም ያው ኬክ አለኝ እላታለው ታላቅ እህቴ ነች የላከችልሽ ብይ ስትለኝ አለኝ አልፈልግም አልኳት, በአሁን ሠአት ከዚች ጓደኛዬ ጋር ተቀያይመናል
ሰላም ቤቲ ጎረቤቴ የነበረች ሴት በቅርቡ ወልዳለች ወደ ሰው ቤት ስትገባ አያትና ከምኔው መዞር ጀመረች እልና ወዲያው እኔ በጀርባየ ተኝቼ ይመስለኛል ልጇን ሆዴ ላይ አስተኝታ ልብስ ስትቀይር አየሁ ምንድነው??
ሰላም
ቤቲዬ ስላምሽ ይብዛ ከዛሬ25 አመት በፊት ፍቅርኛ ነበርኝ እናም ከሱ አንድ ሴት ልጅ አለኝ እና ዛሬ ነገር እነግርዋለው እያልኩኝ መሞቶን ስማው እና በባህር ሲሻገር ነው የገድሉት አሉኝ ውሬ ነው የስማሁት እናም ዛሬ ግን በህልሜ ሳፍላልገው አየው አንድ ልጅ እኔ አቅዋለው ብሎ አድራሼውን ሲፅፍልኝ ነበር እና ያባቱንም ስም ፃፍልኝ እይልኩኝ ነቃው ምን ይሆን
እሺ ቤትዬ ጠይቃለው አመሰግናለሁ
ሰላም ቤቲዬ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ
በህልሜ ትምህርት ቤት ያለሁ ይመስለኛል ድፎ ዳቦ እይበላሁ ቁሜ እያለሁ እንዲት የማቅት ጓደኛዬ አጭር ልብስ ለብሳ ተደበደብሁ እያለች ችጭሀለች ሰው ሁሉ ከባ ት ያያተል እኔም ዝም ብይ አያተለሁ
ሁለተኛሁ ህልሜ ደሞ እንድ የማለቅዉ ህፃን ልጅ ጡቴን እያጠባሁት የጡቴ ወተት በጣም እይፈሰሰ የህፃንን ፊት ያጥበዋል