ከአምስት አመቴ ጀምሮ ከሞት ጋ ትግል ዉስጥ ኖሬያለሁ::በልጅነቴ እንደምሞት ተነግሮኛል!...ባለታሪክ ህይወት መለሰ.. ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • youtube.com/@H... የሂዊን ዩቲዩብ ሰብስክራይብ እያደረጉ ያበረታቷት።

ความคิดเห็น • 19

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  5 หลายเดือนก่อน

    youtube.com/@Hiwi-Alroe-Tube?si=6cbSjFAWbLMtHeWo የሂዊን ዩቲዩብ ሰብስክራይብ እያደረጉ ያበረታቷት።

  • @robifamily2022
    @robifamily2022 6 หลายเดือนก่อน +14

    3ኮማች ነኝ ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን እንኩዋን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ ዘወረደ ብለን እንደጀመርን ሆሳእና ብለን እንድንጨርስ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁን እስቲ ታሪኩን እንስማ

    • @WubitBekele
      @WubitBekele 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤

    • @user-xl4yo6on7d
      @user-xl4yo6on7d 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫ ይሁን ይደረግልን❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 6 หลายเดือนก่อน +12

    ረመዳን ሙባረክ የኢስላም ልጆች
    የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም ፆም

    • @WubitBekele
      @WubitBekele 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤

    • @zeyba2557
      @zeyba2557 6 หลายเดือนก่อน

      Ameen

    • @ayregdsr-hm3jx
      @ayregdsr-hm3jx 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 6 หลายเดือนก่อน +3

    ለመላው የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለፆመ ሁዳዴ በሰላም አደረሳቹ. ለእስልምና ተከታዮችም ረመዳን ከሪም ብለናል❤

    • @zeyba2557
      @zeyba2557 6 หลายเดือนก่อน

      Thank you the same to you

  • @hulegebtoube1631
    @hulegebtoube1631 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ገኒ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፍል

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 6 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽን ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ

  • @DejeneDesaleglgh
    @DejeneDesaleglgh 4 หลายเดือนก่อน

    Yewunet awuqatalew hiwin! enam endim wushet yelebetim hulum ewunet new endewum yeqere bizuu yaltenagerechiw alee beteleyi hospitale ena yexebel bota meneger alebet yene jegenaaaa seeeet!!!!!!!!!!🎉 hiwi tinishewa

  • @KhaliedMehammed-wy3gp
    @KhaliedMehammed-wy3gp 6 หลายเดือนก่อน

    ከናዝሬት አላለፍሽም መናገራቸውን ኖርማል አርገሽው ባታይው ነበር ከችግሩበላይ ችግር የነበረው

  • @mekdelawitbayer9145
    @mekdelawitbayer9145 6 หลายเดือนก่อน

    hi Geniye,
    zare yemirebsh dimts yemichoo nger alew😮😮 lejoro yerebshal .

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ገኒ

  • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
    @ኢኩነኝ-የ6ቨ 6 หลายเดือนก่อน

    የሆነ ነገሩ ዲጄሊ የመሰለችን እኔን ብቻ ነው

  • @KhaliedMehammed-wy3gp
    @KhaliedMehammed-wy3gp 6 หลายเดือนก่อน

    እና ምን ጥሩነገር እኮነው ያሉት እንጂ አልገደሉሽ አሉእንጂ

  • @user-yk4wf3on3b
    @user-yk4wf3on3b 6 หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያዋ ኮማች