/ልጆች ምን ይላሉ?/ "አባቴ የት ነህ..." በሳቅ ተጀምሮ በእንባ ያለቀው የልጅ ናፍቆት //እሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 645

  • @Hbbs-w6e
    @Hbbs-w6e 5 หลายเดือนก่อน +287

    አባቱ በህይወት ካለህ እባክህ ለልጅህ ስትል አለሁ በለው በፈጣሪ

    • @Mnteab
      @Mnteab 5 หลายเดือนก่อน +3

      ዘንድሮ ከባድ ነው😢😊

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 5 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 5 หลายเดือนก่อน

      🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤝🤝🤝👍👍👍💪💪💪🙏🙏🙏💞💞

    • @siamtewelde5683
      @siamtewelde5683 5 หลายเดือนก่อน +1

      libh ynekal

    • @ዜድነኝግድየለሿ
      @ዜድነኝግድየለሿ 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሏህ ያገናኛቸው ያረብ 😭😭

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 5 หลายเดือนก่อน +182

    ፍትህ በግፍ ለተደፈረቺው ልጃችን😢😢😢😢😢

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 5 หลายเดือนก่อน +83

    የኔ አባት አባቱን አፋልጉት ለዚህ ህጻን

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 5 หลายเดือนก่อน +100

    እውይ ደስ ሲሉ አላህ ያሳድጋቹ የራያው አምባሳደር እድግ በል አባትህን አላህ ያምጣልህ የኔ ማር እኔ ላልቅስልህ

  • @Emabt24
    @Emabt24 5 หลายเดือนก่อน +97

    ህፃናት ከልቅሶ ከመተከዝ ወተዉ የሚስቁበትን ዘመን ስጠን ፍጣሪሆየይ😭😭😭😭😭

    • @WudeShemels
      @WudeShemels 5 หลายเดือนก่อน

      Yenem teyaka new

  • @SdffgSdfggg
    @SdffgSdfggg 5 หลายเดือนก่อน +127

    ዝም አንልም ተጎድተናል ፍትህ ለሄቨን ያማል ፍትህህህህህህ😊

  • @samrrawitewerku228
    @samrrawitewerku228 5 หลายเดือนก่อน +69

    በማርያም ebs ወች ይሄን ልጅ እደምንም ብላችሁ አባቱ በሄወት ካለ አገናኙኝ 😢የኔ ጌታ አንጀት ሲበላ 💔🥹

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 5 หลายเดือนก่อน +115

    ማነው እንደኔ በቲክቶክ ናቲዬን አይቶ አልቅሶ የመጣ አስለቅሶኛል ወላሂ 💔💔😭😭

    • @Eti-ih4lx
      @Eti-ih4lx 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም 😰

    • @MageMage-qg7ve
      @MageMage-qg7ve 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ 😢😢

    • @EKR24-i1f
      @EKR24-i1f 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ😢

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 5 หลายเดือนก่อน

      Ene 😢😢😢😢

    • @WeweLaLa-jq6gd
      @WeweLaLa-jq6gd 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ😢😢😢

  • @MohamedAmin-s8p
    @MohamedAmin-s8p 5 หลายเดือนก่อน +14

    በመጀመሪያ ለጋዜጦኞቹ እጅግ እናመሰግናለን በተለይ መቅዲ ሲስቁ ስቃ ሲያለቅሱ አልቅሳ የእናት ተምሳሌት ነሽ በእውነት በመቀጠል ለዚህ ለህፃን አባቱን አላህ ያስገኝለትበህይወት ካለህ ልጅህን አለሁልህ በለው ህፃናት ደስታቸው ሙሉ የሚሆነው ወላጆቻቸው ከጎናቸው ሲሆኑ ነው

  • @newmobile227
    @newmobile227 5 หลายเดือนก่อน +30

    እህህህህህህ ሁሉም የራሡ የሆነ ቁስል አለው ልጁ እንደት እንዳስለቀሰኝ አላህ ያገናኛችሁ የኔ ማር

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r 5 หลายเดือนก่อน +239

    ፍትህ ለዛች ሊዋት እራሱ ለምታሳሳ እምታምር ህፃን ፍትህ ለሄቨን 😭😭😭😭😭😭

    • @meditube4525
      @meditube4525 5 หลายเดือนก่อน

      አወ ፍትህ ለፌቨን ፍትህ

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 5 หลายเดือนก่อน

      Fth Fth Fth Hulum Ethiopiawyan Yhen Neger Likawem Ygebal😢😢😢😢

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ ስወድሽ🎉

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 5 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahwastella9352
    @rahwastella9352 5 หลายเดือนก่อน +89

    የልጅ ለዛ ያላቸው ልጆች ደስ ሲሉ❤

    • @riselioness5044
      @riselioness5044 5 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ❤ ወንዶቹ እንደ ልጅ ለዛ አላቸው ሴቶቹ ህፃናት ግን የህፃን ለዛ የላቸውም 😂

    • @rahwastella9352
      @rahwastella9352 5 หลายเดือนก่อน

      @@riselioness5044 lol🤣🤣

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@riselioness5044🤣🤣🤣🤣😋😋

    • @ዜድነኝግድየለሿ
      @ዜድነኝግድየለሿ 5 หลายเดือนก่อน +2

      በተለይ ትንሹ። , በቶባ አለ 😂😂 አፉ ስጣፍጥ

    • @ዜድነኝግድየለሿ
      @ዜድነኝግድየለሿ 5 หลายเดือนก่อน

      ነጭ አሸንዱሊት 😂😂😂

  • @Ze-Haddis
    @Ze-Haddis 5 หลายเดือนก่อน +12

    መልካም ዘመን ይምጣ! በቃቹ በለን 😢 ዘመናችን ይባረክ ለትውልዳችን ተስፋ ይምጣ አሜን! 🙏🤲

  • @Hegerneyta
    @Hegerneyta 5 หลายเดือนก่อน +57

    የኔ ጌታ ሲያሳዝን አባቱ በህይወት ካለህ እየዉ😢

  • @MediFenetaw
    @MediFenetaw 5 หลายเดือนก่อน +73

    ፍትህህህ ለሄቨን በህፃንነቷ የመኖር እድሏን ለተከማችው በሰው አውሬ ለተበላችው ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢😢

  • @ZEDOLOVE-m8p
    @ZEDOLOVE-m8p 5 หลายเดือนก่อน +7

    ናቲየ አንተንም አላህ አባትህን ያስገኝልህ ይህ ለቅሶህ በሳቅ ይለወጥልህ የኔ ማር ❤❤❤❤

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 5 หลายเดือนก่อน +39

    ዳኒ ልጆችን የሚረዳበት መንገድ በጣም ደስ ይላል

  • @አለሀምዱሊለ
    @አለሀምዱሊለ 5 หลายเดือนก่อน +19

    እንዴት እንጀቴን እንደባልኝ ይሄ ህፃን እንደው አባትህ በስለም በህይወት ከላ አለህ በስለም ያገናኛቹ ተገናኝታቹ አይተን ምንደስተብት ቀን ያምጣልን

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz 5 หลายเดือนก่อน +58

    ያአሏህ ልጁ አስለቀሰኝ
    አንዳንድ አባትና እናት ወየውላችሁ አሏህ ዘንድ!!!!!

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 5 หลายเดือนก่อน

      Gizew kifu new, mineee dersobet endehonee minee yetawekal??

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@itsmer6605
      እሱማ አይታወቅም ግን ደሞ አብዛህኛው ልጅን አላህ ፀጋ አድርጎ ከሰጣቸው በኃላ እሳቸው ግን ያንን ፀጋ ምንም ቦታ አይሰጡም

    • @Nennaseid
      @Nennaseid 5 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ እኔም አደሱ ነኝ በህዋሀት ጦርነት የወጣ ተማርኮል አሉን እስካኩን አልመጣም አላህ በሰላም ያገናኝህ የኔ አባት ስሜቱን አቀዋለሁ አስለቀስከኝ ወላሂ😭😭😭

    • @amenaMuhammed
      @amenaMuhammed 5 หลายเดือนก่อน +2

      አላህያስግኛለት😢😢😢😢ወላሂከባዲነው

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 5 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ በሰላሙ ነው ብለሽ ነው ለስራ ወቶ ነው የቀረበት😢😢😢

  • @fanafana9137
    @fanafana9137 5 หลายเดือนก่อน +3

    Ebs እንደው በፈጠራችው ቦታ ስታችው የዚህን ልጅ አባት አገናኙት በህይወት ካለ የኔ ጌታ ገና በዚ እድሜው አይምሮው ተረበሽ 😢

  • @ZEDOLOVE-m8p
    @ZEDOLOVE-m8p 5 หลายเดือนก่อน +5

    እንደ አባት ነው አፉው እሚጣፍጠው እንደዚህ ልጅችን ስናየ ነው ምን ነው ልጅ ሁኝ በቀረሁ እምንለው ምንም ተንኮል የለለበት ደስ እሚል ልጅነት አላህ ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 5 หลายเดือนก่อน +18

    ደስ ሲሉ እድግ በሉ🎉❤የኔ አባት እመብረሀን ታባትህ ጋር ያገናኝህ😢😢😢አብሬ ነው ያለቀስኩት😢

  • @SadSad-qe1su
    @SadSad-qe1su 5 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ አባት ያለቀሰው ልጂ አስለቀሰኝ እባክህ አባቱ ልጂህን እየው ውጭም ካለህ ደውለህ ልጂህን ጠይቀው እባክህ አይይይይ

  • @sarashibeshi956
    @sarashibeshi956 5 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ የራያ ንጉስ አንተ የራያ ቆንጆ የእኔ እንባ ይፍሰስ የእኔ ንጉስ ምናባቴ ልሁን ጌታየዋ በሂወት አባትህ ኖሮ አንተን የመሰለ ልጅ ካስለቀሰ ቀረህበት የኔ ጌታ እኔም ጋ ቁስሉ ስላለ አልቻልኩም 😢

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 5 หลายเดือนก่อน +35

    የራያ ሸጋ እግዚአብሔር ያሳድግህ ስታምሩ❤

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl 5 หลายเดือนก่อน +7

    ፍትህ ለዝች ብላተና ፍትህ ለሔቨን💔😭😭😭
    የእኔ አባት 😢😢😢 አባቱ ባለበት ጌታ ይጠብቅህ❤

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 5 หลายเดือนก่อน +71

    ፍትህ ለዛች የብላቴና ሄቨን የእኔም ልጅ ናት😭😭😭😭😭

    • @EmuyeEthiopia
      @EmuyeEthiopia 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሠው ለገሠ ነው የሚባለው ብሎል በጌታ በጣም ነው የናፈቀክ

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 5 หลายเดือนก่อน +6

    በውስጡ ህመሙን ችሎ ተጫውቶ ስቆ ካለቀ ቡሀላ ተናገረገ የኔ ማር አላህ ያገኝህ ያረብ 😢😢😢😢 ሁሉም በውስጡ ስንት ችግር ይዟል ቅዳሜ ከስአት የሚለው ላይ አቅርቡት ይሄን ህፃን

  • @madinahashm7409
    @madinahashm7409 5 หลายเดือนก่อน +39

    ደነዚህ የሚያሳሱ ልጆች ነው እየተቀጠፉ ያሉት ፍትህ ፍትህ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 5 หลายเดือนก่อน

      🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🤲🤝👍💪🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬💛💛

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ ስወድሽ🎉

  • @semeratube4098
    @semeratube4098 5 หลายเดือนก่อน +35

    የኔ አባት አባትህ ፊትህ ያቅርብልህ

  • @EsubalewAlemayehu-t2x
    @EsubalewAlemayehu-t2x 5 หลายเดือนก่อน +28

    ዳኒ ልጆቹን የምትረዳበት ሁንየታ ደስ ይላል

  • @TgTg-jv9uf
    @TgTg-jv9uf 5 หลายเดือนก่อน +28

    አባቴን ያለዉ ልጂ አስለቀሰኝ አፍ የኔጌታ

  • @tinatinu8009
    @tinatinu8009 5 หลายเดือนก่อน +17

    ደምሰው ለገሰ ልጅህ እኔንም በጣም ነው ያስለቀሰኝ እባክህ ልጆች በምድር ላይ ከእናትና አባት ውጪ በምድር ላይ የሚፈልጉት ነገር የለም

  • @emebetymaryamabrshignhugn2626
    @emebetymaryamabrshignhugn2626 5 หลายเดือนก่อน +13

    ልብ የሚስብር ነገር ብቻ ሁኖ ቀረ የምንስማው ልጁ አሳበደኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 5 หลายเดือนก่อน +4

    እባክህ በሰላም ካለህ የዚህ ህፃን አባት አለሁ በለዉ ናፍቆት ክፉ ነዉ

  • @Tegset12Tegset12
    @Tegset12Tegset12 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ አባትህን በህይወት ያኑርልን አይዞህ ትገናኛላችሁ የኔማር❤🎉 አባት የልጁህ ናፊቆት አይትህ ድምጽህ አሳማው ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅ

  • @waylatomustafa1947
    @waylatomustafa1947 5 หลายเดือนก่อน +7

    እህህ አቤቴን ሳስብ በጣም ልቤ ይጨነቃል ስደት ነው ያለሁት ልጁ ልቤን ነካኝ አላህ ያስገኝልህ

  • @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
    @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ 5 หลายเดือนก่อน +4

    በሳቅ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩ እኔ ልንሰፋስፋልህ የኔ ልጅ 😢😢😢😢

  • @alainfef176
    @alainfef176 5 หลายเดือนก่อน +12

    😢😢😢😢የኔ ጌታ. አባትዋ❤❤❤❤አላህ. ያገናኝህ. አባትህን

  • @hussenhassen2682
    @hussenhassen2682 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሁላቸውም ያምራሉ ነገር ግን የወሎ እራያው እናት በጣም ጎበዝ ነሽ ያለ አባት አባትዬው እባክህ ለልጅህ ድረስለት

  • @AdissTamerat
    @AdissTamerat หลายเดือนก่อน

    በጣም አወድሻለው መቅድዬ ሳቅሺ ለልጆች በጣም ደስ ይላል ይጋባል

  • @EndalewGebire-vo4jd
    @EndalewGebire-vo4jd 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ጊዜ ለልጆች በጣም ከባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ስለህፃናቱ ብሎ ያማል

  • @zehara53o
    @zehara53o 5 หลายเดือนก่อน +26

    ወይኔ አባቴ የት ነህ ያለው ህፃን ውስጤን ነካው ባክህ አባቱ ይሄን ቪድዮ ካዬህ ልጅህን እየው በዚህ እድሜው አእምሮውን አታስጨንቀው

    • @Beryaa
      @Beryaa 5 หลายเดือนก่อน

      ውይ በጣም 😢

  • @TewabechLeges
    @TewabechLeges 5 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤🎉🎉ልጆች ልጆች የሚሸቱ Real ልጆች ደስ ሲሉ🎉🎉🎉❤❤😂 ቅድሳትና ጓደኛሽም ዛሬ የእውነት ዝንጥ
    ብላችኋል ውይይት ደስ ሲሉ🎉🎉🎉

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 5 หลายเดือนก่อน +10

    ከሳቅ ወደለቅሶ አላህ አባትህን ያምጣልህ 😭

  • @Bertukanmasrsh
    @Bertukanmasrsh 5 หลายเดือนก่อน +38

    አይይ የና አባት😢 ይሄ ክፉ ጌዜ ብቻ በሰላም ያገናኛችሁ ቸሩ መዳሀኔአለም እንዴት እንዳሳዘነኝ

    • @taghreedalharbi-im3xj
      @taghreedalharbi-im3xj 5 หลายเดือนก่อน

      Betam😢

    • @siaytay4605
      @siaytay4605 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም 😭😭😭

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢uuufff betam

  • @سميهعلي-ج1ي
    @سميهعلي-ج1ي 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት እደት እዳስለቀሰኝ አሏህ አባትህን ያስገኝልህ ቧለቲካ የሄ ነዉ ትርፉ አይ አገራችን

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 5 หลายเดือนก่อน

    የአላህ ወላሂአሥለቀሰኝ ናፍቆትከባድነውየኔአባት አላህበሰላምያገናኝህ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ልጆችየ አሏህ ያሳድጋችሁ እናተ ጋ ማዉራትን የመሰለ ደስታ የለም የልጁ አባትም በህይወት ካለህ በፈጠረህ አምላክ ሂድና ጠይቀዉ የኔ ዉድ ልጂ ናፍቆት እንድህ አንሰለሰለዉና አስለቀሰኝ አለህ ያገናኝህ ልጀ

  • @صالحخضري-ك4ف
    @صالحخضري-ك4ف 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢ይሄን የመሰለ ልጅህን ዉነት እያያህኽው ከሆነ እባክህ ወደልጅህ ተመለስስ😢😢😢😢

  • @mekdesbekele-xt7os
    @mekdesbekele-xt7os 5 หลายเดือนก่อน +39

    ፍትህ ለ ሄቨን

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ ስወድሽ🎉

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት 5 หลายเดือนก่อน +26

    ሞት ካለሆነ በስተቀር ወላጅች ከልጆቻቹሁ አትለዩ እባካቹሁ የኔ ልጅ አንጀተን በላን

    • @المال-ظ4ج
      @المال-ظ4ج 5 หลายเดือนก่อน +2

      ይሄ ጦርነት አስፈርቶኛል የሚጎዱት ንፁሀንናቸዉ ያነዉስጋቴ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 5 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭💔💔

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 5 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭

  • @Mariam-ob3qj
    @Mariam-ob3qj 5 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ ሲሉ በጌታ ይለያሉ የዛሬዎቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 5 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ወሎየ አለባበሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 5 หลายเดือนก่อน +4

    ከልጅ ልጅ ቢለዮ አመትም አይቆዮ ሁሉም ምርጥ ናቸው ነገር ግን መሃከል ያለው ያስቃል በጣም 😂😂😂❤❤❤

  • @NeimaEshetu-uv6dl
    @NeimaEshetu-uv6dl 5 หลายเดือนก่อน +12

    ኡፍፍ የኔውድ ውይ አባትዮው እባክህ ይሄን የመሰለ ልጅህን በሰላም ተመልሰህ አግኘው

  • @GogglePlay-pu4rq
    @GogglePlay-pu4rq 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ መቅዲ ቅመም ከልብሽ እናት ነሽ 😂😂😂 የኔ ውድመቅዲ የራው ልጅ አባት ልጅህን አለሁህ በለው ለሱ በጣም ከባድ ነው ።❤❤❤❤🎉🎉🎉 በርቱ

  • @amma4705
    @amma4705 5 หลายเดือนก่อน

    Ebsወች የብዙወች እምባ ጠርጋችኋል አሁንም ፍትህህህህህ ለዛች ለምታሣሣ ህፃን ለሆበን💔💔💔💔💔💔💔

  • @ስምአልባዋከወደደሴ
    @ስምአልባዋከወደደሴ 5 หลายเดือนก่อน +3

    አባት ፍቅር በሂወት እያለ ማጣት ከባድ ነው አይዞህ እደኔ 1ቀን ታገኘዋለህ የኔ አባት😥

  • @Sarah-q5y7b
    @Sarah-q5y7b 5 หลายเดือนก่อน +9

    እፍፍፍፍ ፍትህ ፍትህ 😢😢ለፌቨን ፍትሕ ለሕፃናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Halima-dq8lr
    @Halima-dq8lr 5 หลายเดือนก่อน +2

    ,በሒወት ካለህ እየው እባክ ልጂሕን በዚሕ እዲሜው ምን ያሕል እዳሠበ እደተጨነቀ እባክሕ እየው እባክሕ ሠወቺ ከወለዳቺሁ ቡሀላ አትነጣጠሉ ሞት ብቻ ሢሆን ግደታ ነው አለዛ ተቻቻሉ ❤❤❤

  • @mekides-vlog
    @mekides-vlog 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ሁሉም የሚያለቅስበት ዘመን ለምን ሆነ😢

  • @TeferaAnulo
    @TeferaAnulo 5 หลายเดือนก่อน

    ይመታል የሚለው አማርኛ ለብዙዎች ግር ሊሊ ይችላል ልጁ ግን በትክክል ነው ያብራራው❤❤❤❤❤❤

  • @bintahmed
    @bintahmed 5 หลายเดือนก่อน +24

    ፍትህ ለሄበን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ህፃናት😢😢

  • @FunnyTractor-fc4mb
    @FunnyTractor-fc4mb 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኢቤሶች የናትዬን አባት ፈልጉለት በጣም ነው ያስለቀሰኝ የኔጊታ ፍትህ በግፍ ተደፍራ ተገላታ ለተገደለችው እፃን የቨን

  • @ቢትአደም
    @ቢትአደም 5 หลายเดือนก่อน +14

    የፍርዱ ቀን ዳኛ አላህ ፍርዱን ይስጥላት ያረብ ፍትህፍትህ 💔😭😭😭😭

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ ስወድሽ🎉

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከአባትህ በሰላም ያገናኝህ በጣም ነው ያሳዘነኝ❤❤❤😭😭

  • @eskindertirfe8524
    @eskindertirfe8524 5 หลายเดือนก่อน +1

    This tells how kids are suffering when a family disappeared without a trace. He had a good time with ebs but still he was suffering inside his mind. That is why he break the silence. Parents has to have a relationship with their kids
    I feel really bad for the child situation
    God help this bright kid.

  • @FatumaAbdu2
    @FatumaAbdu2 5 หลายเดือนก่อน +6

    ማነው ቡሄ ትዝታ ያለበት 😢

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ መቅዲ ከልጆች ይልቅ አንች ነሽ የምታስቂኝ ለህዝበ ክርስቲያኑ በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር በአል በሠላም አደረሣችሁ

  • @maremagetachew3419
    @maremagetachew3419 5 หลายเดือนก่อน +12

    ልጆች እኮ ንፁህ ነቻው😢😢😢

  • @JameelaNurdin
    @JameelaNurdin 5 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭መጨረሻው ላይ ላልቅስ የኔ አባት አይዞህ እባክህን በህይወት ካለህ ወደ ልጅህ ተመለስ

  • @haregalebachew9507
    @haregalebachew9507 5 หลายเดือนก่อน +7

    አባትህ ይመጣል እሺ አባትዬ አታልቅስ የኔ ቡችላ❤❤❤

  • @getasetgnagerma1661
    @getasetgnagerma1661 5 หลายเดือนก่อน +6

    ፍትህ ፍትህ ለፌቨን ፍትህ አበባዋ ለተቀጠፈባት እናት!!!
    ኢቢስኦች እባካችሁ ለዝች እናት ድምፅ ሁኖአት የሚድያ ሽፋን ስጦአት

  • @noortech99
    @noortech99 5 หลายเดือนก่อน +10

    እንደው ግን መቼ ነው አባቶች ሀላፊነት ሚሰማችሁ

    • @AbybkerAbdurhman
      @AbybkerAbdurhman 5 หลายเดือนก่อน

      የዘመኑ አባት ተብየወች ወልደው የሚባጥሉት ብቻ

  • @SadaAssfaw
    @SadaAssfaw 5 หลายเดือนก่อน +1

    የባት ፍቅር ልዩ ነውና አላህ ያስገኝልህ እድግ በል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ly7jl3ev6i
    @user-ly7jl3ev6i 5 หลายเดือนก่อน

    አለሀ,አበትህን,ከሌበት,በሰለም,የምጠህና,የገኘህ,የኔ,ማረ,በእንበነዉ,የጨረሱኩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ommumifta3385
    @ommumifta3385 5 หลายเดือนก่อน +4

    ለፌቬን አልቅሻለሁ እንደዚህ ልጅ ያስለቀሰኝ የለም ያረብ አገናኜው ከአባቱ ያረብ ስቆ አሳየኝ

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት አባቱን በማጣቱ ጥልቅ አዘን ላይ ነን ፊቱ ላይ ያስታውቃል የአባቱ ናፍቆት እባክክ አባቱ ሰላም ከኦንክ ለልጅክ ታስፈልገዋለክ አግኘው

  • @امريان-ب7خ5خ
    @امريان-ب7خ5خ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከአባትህ በሰላም ያገናኝህ የኔ ውድ አስለቀስከኝ

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 5 หลายเดือนก่อน +7

    ፍትህ በግፍለተገደለችው ልጂ የወለደ ያውቀዋል ፍትፍትፍትፍት😢😢😢

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ ስወድሽ🎉

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 4 หลายเดือนก่อน

    አባትየዉ እባክህን ተመለስ ወደቤትህ በሂወት ካለህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @abzabity177
    @abzabity177 5 หลายเดือนก่อน

    አባቱ በህይወት ካለህ እባክህ አትጨክን አለሁ በለው 🙏🙏🙏

  • @fetikedir
    @fetikedir 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወንዶች በየህይወታችን ብዙ ፈተና እያመጣችሁብን ነዉ ተዉ ምድር አታቅሽሹብን ወልዶ ጥሎ በመሄድ ሴትን በመድፈር በመግደል በቃን ግፍ የምትሰሩ ወንዶች ምድር በቃኝ ብላ ታጥፋቹ

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ አባትን ያስገኝልህ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉 የኔውደ

  • @suzifkr-kg2wd
    @suzifkr-kg2wd 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ ኣባቴ የሆነ ቦታ ሂዶ ሲያድር እራሱ ቤቱ ያስጠላኝ ነበር እንኳን ጠፍቶ ኣላህ ያስገኝልህ 😢😢😢

  • @tube-xo4on
    @tube-xo4on 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ እደት እዳሥለቀሰኚ ልጁ😭😭😭አባቱ በሂወቴት ካለህ መተህ እየዉ የኔ አባት

  • @AliaMohammad-t1q
    @AliaMohammad-t1q 5 หลายเดือนก่อน +17

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፌቨን

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 5 หลายเดือนก่อน +5

    እረ ኢቪኤስ ፍትህ ድምፅ ሁኗት ለህፃን ፌቨን😢😢😢😢😢😢😢

  • @promi-j3l
    @promi-j3l 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ራያ ወሎ እሰይ እድግ በልልኝ የኔ ጀግና

  • @AddishiwotKebedeAremeda
    @AddishiwotKebedeAremeda 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞክ የኔ አባት 😢 ፈጣሪ ያገናኝህ በህይወት ኖሮ :: በዚህ ጊዜ ከባድ ነዉ

  • @Huda19998
    @Huda19998 5 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallah አላህ ያሳድጋቹ ልጃቼ ❤❤❤❤

  • @mariam-oz7jh
    @mariam-oz7jh 2 หลายเดือนก่อน

    ለካሁሉም የራሡቁስል አለው ምስኪን ናቲየ😢😢😢😢

  • @BelayneshAbate-z2e
    @BelayneshAbate-z2e 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ መቅድየ ለልጅ ያለሽ ፍቅር በስመ አብ 😥😥

  • @RenimRenim-um1go
    @RenimRenim-um1go 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢 habibiii ya allah beselm allah yagenagnew ya rebii

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 หลายเดือนก่อน

    እባካቹ EBSochi አባቱን አፋልጋቹ አገናኙት 😊ይህን አባት እንዴት አንጀቴን እንደበላኝ 😢😢

  • @BinyamAlemu-w5i
    @BinyamAlemu-w5i 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ ልጁ አባትየው በሰላም ካለህ እባክህ ናለት

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ኡፍፍፍፍ አላህ ያስገኝልህ አባቴን ወላሂ ከራሴ በላይ ነው የምወደው እና ስሜታውይ አረከኝ አላህ ይድረስልህ የኔውድ

  • @Dddft6pd7ho8i
    @Dddft6pd7ho8i 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ሆድ መባባቱ አባቱ በህይወት ካለህ አላህ ያባባህ😢😢😢

  • @abcach7596
    @abcach7596 5 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ አባትህን ያስገኝልክ የኔ አባት