ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እረ ቪክቶርም ቢሆንኮ ደስ የማል ልጂ ነው በዛ ላይ ይቅርታ አለ የኔ ጣፋጭ ደግሞ ሲያምር
አው ደሞ አልዋሸም
ከልጅ የሚጠበቀውን ነገር ነው ያደረገው።
ክክክክክክ ወላሂ ወንዱ ልጅ ምርጥ ትወና ይችላል 😂😂😂አላህ ያሳድጋቹ ❤❤❤
ክክክክክይ
ውይ ሲትራዬ ደስ ስትል ጠዋነቷ ሀሉም ጨዋ ናቼው ወንዱ ነጻነቱ ደስ ይላል
የወንዱ ልጅ ነፃነት ይገርማል ወድጀዋለው በተለይ ጓዶች እንቅመስ ያለው ነገር
እኔስብሆን የኔማር
@@ssxsc6782 ፨ቒ?
ልጆች እኮ ንፁ ልብ ናቸው ወንዱ ልጅ ግን ቀውጢ ነው ማሻ አሏህ
ጨዋታውን ያደመቀው ቪክቶር ነው የኔ ጌታ ፈታ ያለ ልጅ በቃ እንዲህ ነው ልጅነት😍😍😍😍. ሽልማቱ ግን ይደብራል ልጆች ናቸው በደረጃ መሼለም አለባቸው። እጅ ለአንድ ብቻ መሰጠት የለበትም።
የሄ ግድ ነው አስተዳደግን ይወስናል
አረ ናፍቆት ቶሎ ነይ እየቀለጠ ነው 😂😂 የኔ ማሮች እድግ በሉ
ክክክክክ
ቪክቶርዬየኔ ቆንጆ ደስ የሚል ልጅ በቃ የልጅ ባህሪ ነው
ቢክቶር በጣም አሳቀኝ የኔ ጌታ እደግ ሁላችሁም ስታምሩ
ዋው የዛሬው ፕሮግራም ለየት ይላል አዝናኝ ነው ይቀጥሉበት
ምርጥ ፕሮግራም ነው ይቅጥል ምትሉ 👍
ሽልማቱን ብዙ አድርጋችሁ ለአንድ ግለሰብ ብቻ ከምትሸልሙ ቀለል ያለ ሁኖ በደረጃ ሁሉንም ለመሸለም ሞክሩ ጥሩ አይደለም
ትክክል
awo leknesh
አዎ ልክ ነው ለሁሉም በደርጃ ይሻል
ሳህልጆች ስለሆኑይጓጓሉ
you are so right
ለልጆች የሚሆን ሳይጨነቁ የሚያዝነናና ነገር አቅርቡ ። ልጆችዬ ታምራላችሁ እድግ በሉ 😘
አረ እባከቹ አታጨናንቋቸው
ዋሹ እየተባሉ ምን አስተማሪነት እንዳለው አልገባኝም
ወዱ ልጅ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂♥♥♥♥
የወንዱ ልጅ እብደት ከንቃትና ከስረአት ጋር እድግ በልልኝ ኦፍፍፍፍ ለአንድ ቀን አብሪህ ብውል🥰🥰🥰
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ግን ልጅ ስለሆኑ ሁሉም ቢሸለሙ መልካም ነው ቅር ይላቸዋል
ወይኔ ወንዱ ልጅ ደስ ሲል እግዚአብሔር ያሳድግህ
ዎላሂ ወንዱ ልጂ በጣም ደሥ የሚል የሚያሥቅ ግልፅ በቃ በጣም የሚዎደድ ልጅነውጰግን ሽልማቱን ትንሽ ትንሽ አድርጋችሁ ሁሉንም ሸልሟቸው
እንተዋወቃለን ወይ አርጉት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
The boy is so funny. Well done parents nice Job. He’s free
፡በመጀመሪያ፡አላህ፡ያሳድጋቸው፡ግን፡ሽልማት፡ሁሉም፡መሰጠትአለባቸው፡ምክናየቱም፡ልጆችስለሆኑ፡እዳይከፉ፡
@@mdvip3327 I agreed.
I liked his confidence and honesty too, i wish they all had a gift after all they didn’t know it was a competition 💛
ሴቶቹ ልጆች በጣም ደስ ይላሉ /ስነ ስርአታቸው/
Victor is a typical ‘abesha wend Lij’ 😂 so lovely!
አሪፍ ፕሮግራም ነው በተለይ ልጆች ቤተሰቦቻቸውን ነው የሚመስሉት ነፃ አርገን ካሳደግናቸው ስሜታቸውን መግለፅ ይችላሉ ግን ኢቢስ ሽልማቱን ለሁሉም እንደ ደረጃቸው ብታረጉ ጥሩ ነው ከልጅ ልጅ ቢለዩ ይባላል እስከ ተረቱ
ይህ አቀራረብ ደስ ይላል በዚሁ ይቀጥል
የልጆቹ ፕሮግራም የሚያዝናና ሆኖ ሳለ ነገር ግን አንድ ልጅ ሸልማችሁ ሌሎቹም ልጆች አለመሸለማችሁ እጅግ እጅግ ያሳዛናል፡፡ 😭ልጆችን እኩል እናክብር ስሜታቸውንም እንጠብቅ፡፡ እንዲህ አይነት ስህተት ከEBS አይጠበቅም፡፡
እኔ እራሱ ደነገጥኩኝ
ቪክቶርያ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ስልኩ ላይ እራሱን ለማዳን ያደረገው ሙከራ ይገርማል??? ሴቶቹ ልጆች በጣም ትእዛዝ ያከብራሉ ሁሉም ልጆች ብልጦች ናቸው:: እግዚአብሔር ያሳድጋቸው🙏🏾💕💕🌺
ግሩም ፕሮግራም ፤ ሁሉምን ልጆች አለመሸለማችሁ ልባችንን ሰብሮታል፡፡ እንደገና ሸልሙልን፡፡
በጣም ትክክል ልጆችን አይምሮ አለመጠበቅ ይገርማል ።
betekekel.
እኔ ግን አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ ሽልማቱን ከቻላችሁ ቀለል ያለች መጫወቻም ቢሆን ለሁሉም ብትሸልሙ ካልሆነ ሽልማቱ ቢቀር ልጆች ስለሆኑ ይከፍቸዋል
አይ ebs እፃናት ልጆችን ተሸነፋችሁ ይባላል ምን አለ የሆነ መጫወቻ ብትሰጡአቸው 1,2,3, የወጣ ብላችሁ በጣም ትገርማላችሁ ልጆችን ይጎዳል ሀገር ቤት ለልጅ አትጠነቀቁም ይገርማል ።
Ewnte new
በጣም ያናደደኝ ጉዳይ ልጅ ከልጅ እንዴት ይለያል
የኔ ማሮች ሁሉም ያምራሉ ደስ ይላሉ ወንዱ ልጅ ልጄን ነው የሚመስለው ከነ ምኑ በሳቅ ነው የገደለኝ😂😂😂😂
Ebs በጣም ጥሩ ስራ ነዉ እየሰራችሁ ያላችሁ አምላክ ያቆያችሁ
በዚህ ፕሮግራም ebs መታረም ነው ያለበት ልጆችን ዋሹ ማለት አግባብ አይደለም።
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይቀጥል 😁❤️
የምር ደስ የሚል ነው እና ደሞ ወዱ ልጅ በጣም ፈታ ያለ ነው ሲያስቅ
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ወንዱ ልጅ ሲያስቅ
በጣም ደስ ይላል ዘና አደረጉን እግዚአብሔር ይባርካቸው
ማር ነው ወዱ በጣም ያስቃል እድግበል መሽአላ ተባረክአላ
በጣም ደሰ የሚል ነው ናፍቆት ጥሩ ሥራ ነው ያቀረብሸው እናመሰግናለን ልጆች እድግ በሉልን
ወንድ ልጅ ነፃነት ደስ ሲል እንዴት ነው በነፃነት ያሳደጉት ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ልጅ ይስጠን
It was so funny. I was laughing the whole time. Beautiful kids. Keep doing it. Nice program
ናፍቆትየ እኳንማርያም ማረችሺ በመጀመሪያ ቦርጭሺ በምንጠፋልሺ ከይቅርታጋ
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
ዋሹ እየተባሉ ነው ምርጥ የሆነው
እንደ ሲትራ አይነት ጨዋ ልጅ ይስጠኝ የኔ የዋህ🥰 ወንዱ ግን ረብሻው ይጨንቃል
የኔ ማር ግልፅነቱ እኔ ነኝ የላስኩት እነሱ አላሱም አለ
የኔ ማር ወንዱ ልጁ በሳቅ😁 ሁላቹንም አላህ ያሳድጋቹ
ወንዱ ልጅ በአላህ ሲያምር😍😍 እድግ በል
ክክክ ወንዱ ልጅ ያስቃል እኔ ላስኩኝ እነሱ አላሱም እንጀራ ስለምበላ ነው ምከብደው ወይ ጉድ😂😂😂
I like all of them very honest kids
ልጆች በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
It’s a great shame to EBS to exclude the two kids from the prize. 😭😭😭
ማሻአላህ ኢቢኤስ አላህ ካለ ከ2 ወር ቡሀላ ሀገር እየገባ ልጄ ማሳተፍ እፈልጋለሁ
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለእናትች
ጀላ ራስ
ደሥ የሚል ፕሮግራም በዚሁ ቀጥሉ
ትንሽ ቅር የሚለው ልጆችን ውሽት ማስተማር ጥሩ እይደለም ልጆች ሁሌ እውነት ነው የሚናገሩት
👍👍👍👍💯💯💯👌👌👌
ሽልማቱ አነሰ ያለ አድርጎ ለተሸናፊዎችም መስጠት ነበረበት
ትክክል ህፃናት ስለሆኑ ለሁሉም ይገባል
እኔ ግን ሌላ ግዜ ማሸነፍ ምን እንደሆነ እንዲያውቁ ይረዳል።
ጠብቄም ነበር
Uuuuffff le Victor sile degagime new yayehu yene tafache❤️❤️❤️ betsebochu tadilew digami akrbulen!
ስንት አይነት የልጂ ባአሪ አለሲያምሩ ግን😍😍ለልጂ ዉሸት አታስተምሩ ።
ሥራው ጥሩ ነው ፣ ወድጄዋለሁ ግን አንዳንድ መጫወቻዎችን መስጠት አለብዎት። ለእነዚያ 2 ልጆች መጥፎ ስሜት ይሰማቸዋል። ምናልባት ትንሽ ልጅ መጫወቻ። የተሻለ ስሜት እንዲሰማዎት.
ማርያማዊት ግን አንደ ትልቅ ሰው ናት ተባረኪ ❤❤
በመጨረሻ ማርያማዊ ፈራች አሳዘነችኝ ወይ ልጅነት እንዴት ደስ ይላል:: በተለይ ወንዱ(ቪክቶርያ) ይገርማል ያስቃል😃👍
በጣም ነው ያዝናናኝ
አዝናኝ ነበር አሪፍ ፕሮግራም ነው በተለይ ወላጆች የልጅ አስተዳደግ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ ሚጋብዝ ነው
ለሁሉም ባይክ ይገዛላቸው ልጆቹ ለውድድር አልሄድም ። ebs ልክ አደላችሁም ሾዋችሁን አሳምረውላችሁ እንደዚህ ትሉኳቸው ?? ደስ አይልም እኔ በበኩሌ ቅር ብሎኛል ☹️ናፍቆትዬ በዚህ አጋጣሚ ልጄ በጣም ነው የሚወድሽ I love her ይላል ባየሽ ቁጥር ።እኔን ታቀኛለች ይላል አይ እሷ ኢትዮጵያ ነች ያለችው እለዋለሁ ስሄድ እስማታለሁ ይላል 😂🥰 ስድስት አመቱ ነው ። የልጆች ፍቅር ንጹ ነው ።
ደስ ይላል ቀጥሉበት
ከፈረንጆች የተወሰደ ፕሮግራም ቢሆንም መሰራቱ ጥሩ ነው በሀገራችን ግን ጥሩ ሀሳብ ፍጠሩ በሂደት ይስተካከላል ባይ ነኝ
ደሰ ስሉ ❤❤❤❤
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ደስ ሲሉ
መጀመሪያ ጨዋታው ቆንጆ ነው ልጆቹም ሁሉም ቆንጆዎች ናቸውሽልማቱን ግን አልወደድኩትም ምክንያቱም ልጆች ናቸው መሸነፍ ሚባል ነገር ደስ አይላቸውም እንደኔ አስተያየት አሸናፊው ተገልፆ ግን ያው እዚህ ድረስ ስለመጣችሁ በሚለው አነስተኛ ሽልማት ለሁሉም ቢዘጋጅ ባይ ነኝ
ወንዱ ልጅ በነፃነቱ ያስደስታል ደግሞ ሃቀኛ ነው እኔ ልሻለሁ አለ ሁላችሁም ማሮች
አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
እንቅመስ ጓዶች 😂😂😂😂😂 ቪክቶር የኔ ቆንጆ ፈታ አድርጎናል 😍😍😍😍😍
ድንቄም ይቅርታ አላለም 😂😂
ቭክቶር በጣም ፈጣን ነው ግን ሁሉም አስተዋይ ናቸው ጥሩ ቤተሰብ ኢንዳሳደጋቸው ይታወቃሉ ስያምሩ
ድንቅ የሆኑ ልጆች ደስ ሲሉ
ናፍቆትዬ አለባበስሽ በጣም ደስ ይላል:: እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏾
ፕሮግራሙ ደስ ይላል ለማስመዝገብ እንዴት ነው
እኔ ይሄን ፕሮግራም አስሬ ይሆናል ያየሁት በተለይ ልጅ እንደቪክቶር ነፃ የሆነ ነው መሆን ያለበት በጣም የወደድኩት ልጅ ነው ነፃነቱ በጣም ይማርካል ግን እሱም ባለመሸለሙ ቅር ብሎኛል ቪክቶርዬ ያሳድግህ 😍
በጣም ደሰ የሚሉ ልጆች ነቸዉ ዉይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤
እድግ በሉ የኔ ውዶች🥰🥰🥰🥰ተከታያቹህ ነኝ ከሳውዲ
ወንዱ ልጅ ማር ነው የኔ ጌታ ግልፅነት እንዲ ነው የልጅነት ወጉ ነው
እየቀለጠ ነውአለ ቶሎነይ ናፍቆት ዋው አስቅውኛል
Betam des yilal programu ketulubet
ኮርጃቹ ቢሆንም ደስ ሚል program ነው
እግዚ አብሄር ያሳድጋቹ ማሮችየ ስወዳችሁ
አረ ወንዱ በጣም ተመችቶኛል መሸለም ነበረበት
ቪክቶር ደስ ሲል ሁሉም እኩል ቢሸለሙ ጥሩ ነበር።
ወንዱልጅ ፍታ ያለነው
ወይኔ ወዱ ልጅ በፈጣሪ አድክም ኮሜዲ ነው የኔ ቆጆ
Wendu lij zigjitun admkotal❤️❤️lij ende lij netsanet norot siyadig des yilalal, le betesebochu🙏🙏 tinsh kir yemilew leteshenefutim tinsh sitita bisetachew lijoche silehonu moralachew yinekal.
ወንዱ ልጅ ግልፅነቱ ደስ ሲል 👍
ጥሩ ፕሮግራም ነው ወንዱ ልጂ ግን በጣም ደስ የሚል በነፃነት ያደገ ነው ግን ሽልማቱ በነጥብ ቢሆን ጥሩ ነው ምክንያት ልጆች ስለሆኑ ስሜታቸውን ላለመጉዳት
ጥሩ ዜጋ መፍጠር አላማቺን ነው 😘
ዋው ደስ የሚል ፕሮግራም👏😍
ምርጥ ፕሮግራም ነው ይቅጥል
ዋሹ እየተባሉ ነው ምርጥ የሆነው?
የዛረዉ በጣም ጣፋጭ ነዉ የሰቶች ጉዳይ ስለሆነ ነዉ አስፊት የለሌዉ
Bravo 👏 yamrotye creative program
This is real kid's characters, this little kid boy victore in the future's very smart kid and brilent kids,and also all kid smar,God bless all kids.
ሰላም ኢቢኤሶች ፕሮግራሙ አሪፍ ሆኖ ሳለ ግን የሁለተኛው ጌም አልተመቸኝም ልጆች በመጫወቻ እነሱ ሊያዩት ሊማሩበት በሚችሉበት ጌም ብትሰሩ መልካም ነው ምክንያቱም ለምሳሌ ስልክ ተደውሎልሽ ማንሳት እንደማትፈልጊ ኤጭ ምናምን እያልሽ የማይሆን ነገር ነው ለልጆች ያስተማርሽው ልጆች ውሸት እንዲለምዱ ጋበዝሻቸው ሌላው ደግሞ ሜካፕ ተቀብቶ ለልደጅ ማሳየት ተገቢ አይደለም በቃ ልጆችን በሚመጥን መልኩ ብትሰሩ መልካም ነው። ህጻናት ነጭ ወረቀት ናቸው የያዙትን ያዩትን አይረሱም ስለዚህ እንጠንቀቅላቸው ብዙ ጌሞች አሉ ሰርች አድርጉ
ህፃናት እንዲዋሹ የሚያደርግ scene ነው'ኮ።እንዴት እንደዚህ ያለ ነገር broadcast ይደረጋል?
ትንሽ ቅር ይላል ግን ...
Wow sitra.
እውነት በጣም ጎበዞች ናቸው።ቪክቶሪያ ግን ነፃነቱ እውነተኛነቱ ደስ ይላል
ምርጦች ፈጣሪ ያሳድጋቹ ዘና አረጋቹን
እረ ቪክቶርም ቢሆንኮ ደስ የማል ልጂ ነው በዛ ላይ ይቅርታ አለ የኔ ጣፋጭ ደግሞ ሲያምር
አው ደሞ አልዋሸም
ከልጅ የሚጠበቀውን ነገር ነው ያደረገው።
ክክክክክክ ወላሂ ወንዱ ልጅ ምርጥ ትወና ይችላል 😂😂😂አላህ ያሳድጋቹ ❤❤❤
ክክክክክይ
ውይ ሲትራዬ ደስ ስትል ጠዋነቷ ሀሉም ጨዋ ናቼው ወንዱ ነጻነቱ ደስ ይላል
የወንዱ ልጅ ነፃነት ይገርማል ወድጀዋለው በተለይ ጓዶች እንቅመስ ያለው ነገር
እኔስብሆን የኔማር
@@ssxsc6782 ፨ቒ
?
ልጆች እኮ ንፁ ልብ ናቸው ወንዱ ልጅ ግን ቀውጢ ነው ማሻ አሏህ
ጨዋታውን ያደመቀው ቪክቶር ነው የኔ ጌታ ፈታ ያለ ልጅ በቃ እንዲህ ነው ልጅነት😍😍😍😍. ሽልማቱ ግን ይደብራል ልጆች ናቸው በደረጃ መሼለም አለባቸው። እጅ ለአንድ ብቻ መሰጠት የለበትም።
የሄ ግድ ነው አስተዳደግን ይወስናል
አረ ናፍቆት ቶሎ ነይ እየቀለጠ ነው 😂😂 የኔ ማሮች እድግ በሉ
ክክክክክ
ቪክቶርዬየኔ ቆንጆ ደስ የሚል ልጅ በቃ የልጅ ባህሪ ነው
ቢክቶር በጣም አሳቀኝ የኔ ጌታ እደግ ሁላችሁም ስታምሩ
ዋው የዛሬው ፕሮግራም ለየት ይላል አዝናኝ ነው ይቀጥሉበት
ምርጥ ፕሮግራም ነው ይቅጥል ምትሉ 👍
ሽልማቱን ብዙ አድርጋችሁ ለአንድ ግለሰብ ብቻ ከምትሸልሙ ቀለል ያለ ሁኖ በደረጃ ሁሉንም ለመሸለም ሞክሩ ጥሩ አይደለም
ትክክል
awo leknesh
አዎ ልክ ነው ለሁሉም በደርጃ ይሻል
ሳህ
ልጆች ስለሆኑ
ይጓጓሉ
you are so right
ለልጆች የሚሆን ሳይጨነቁ የሚያዝነናና ነገር አቅርቡ ። ልጆችዬ ታምራላችሁ እድግ በሉ 😘
አረ እባከቹ አታጨናንቋቸው
ዋሹ እየተባሉ ምን አስተማሪነት እንዳለው አልገባኝም
ወዱ ልጅ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂♥♥♥♥
የወንዱ ልጅ እብደት ከንቃትና ከስረአት ጋር እድግ በልልኝ ኦፍፍፍፍ ለአንድ ቀን አብሪህ ብውል🥰🥰🥰
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ግን ልጅ ስለሆኑ ሁሉም ቢሸለሙ መልካም ነው ቅር ይላቸዋል
ወይኔ ወንዱ ልጅ ደስ ሲል እግዚአብሔር ያሳድግህ
ዎላሂ ወንዱ ልጂ በጣም ደሥ የሚል የሚያሥቅ ግልፅ በቃ በጣም የሚዎደድ ልጅነውጰግን ሽልማቱን ትንሽ ትንሽ አድርጋችሁ ሁሉንም ሸልሟቸው
እንተዋወቃለን ወይ አርጉት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
The boy is so funny. Well done parents nice Job. He’s free
፡በመጀመሪያ፡አላህ፡ያሳድጋቸው፡ግን፡ሽልማት፡ሁሉም፡መሰጠትአለባቸው፡ምክናየቱም፡ልጆችስለሆኑ፡እዳይከፉ፡
@@mdvip3327 I agreed.
I liked his confidence and honesty too, i wish they all had a gift after all they didn’t know it was a competition 💛
ሴቶቹ ልጆች በጣም ደስ ይላሉ /ስነ ስርአታቸው/
Victor is a typical ‘abesha wend Lij’ 😂 so lovely!
አሪፍ ፕሮግራም ነው በተለይ ልጆች ቤተሰቦቻቸውን ነው የሚመስሉት ነፃ አርገን ካሳደግናቸው ስሜታቸውን መግለፅ ይችላሉ ግን ኢቢስ ሽልማቱን ለሁሉም እንደ ደረጃቸው ብታረጉ ጥሩ ነው ከልጅ ልጅ ቢለዩ ይባላል እስከ ተረቱ
ይህ አቀራረብ ደስ ይላል በዚሁ ይቀጥል
የልጆቹ ፕሮግራም የሚያዝናና ሆኖ ሳለ ነገር ግን አንድ ልጅ ሸልማችሁ ሌሎቹም ልጆች አለመሸለማችሁ እጅግ እጅግ ያሳዛናል፡፡ 😭ልጆችን እኩል እናክብር ስሜታቸውንም እንጠብቅ፡፡ እንዲህ አይነት ስህተት ከEBS አይጠበቅም፡፡
እኔ እራሱ ደነገጥኩኝ
ቪክቶርያ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ስልኩ ላይ እራሱን ለማዳን ያደረገው ሙከራ ይገርማል??? ሴቶቹ ልጆች በጣም ትእዛዝ ያከብራሉ ሁሉም ልጆች ብልጦች ናቸው:: እግዚአብሔር ያሳድጋቸው🙏🏾💕💕🌺
ግሩም ፕሮግራም ፤ ሁሉምን ልጆች አለመሸለማችሁ ልባችንን ሰብሮታል፡፡ እንደገና ሸልሙልን፡፡
በጣም ትክክል ልጆችን አይምሮ አለመጠበቅ ይገርማል ።
betekekel.
እኔ ግን አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ ሽልማቱን ከቻላችሁ ቀለል ያለች መጫወቻም ቢሆን ለሁሉም ብትሸልሙ ካልሆነ ሽልማቱ ቢቀር ልጆች ስለሆኑ ይከፍቸዋል
አይ ebs እፃናት ልጆችን ተሸነፋችሁ ይባላል ምን አለ የሆነ መጫወቻ ብትሰጡአቸው 1,2,3, የወጣ ብላችሁ በጣም ትገርማላችሁ ልጆችን ይጎዳል ሀገር ቤት ለልጅ አትጠነቀቁም ይገርማል ።
Ewnte new
በጣም ያናደደኝ ጉዳይ ልጅ ከልጅ እንዴት ይለያል
የኔ ማሮች ሁሉም ያምራሉ ደስ ይላሉ ወንዱ ልጅ ልጄን ነው የሚመስለው ከነ ምኑ በሳቅ ነው የገደለኝ😂😂😂😂
Ebs በጣም ጥሩ ስራ ነዉ እየሰራችሁ ያላችሁ አምላክ ያቆያችሁ
በዚህ ፕሮግራም ebs መታረም ነው ያለበት ልጆችን ዋሹ ማለት አግባብ አይደለም።
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይቀጥል 😁❤️
የምር ደስ የሚል ነው እና ደሞ ወዱ ልጅ በጣም ፈታ ያለ ነው ሲያስቅ
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ወንዱ ልጅ ሲያስቅ
በጣም ደስ ይላል ዘና አደረጉን እግዚአብሔር ይባርካቸው
ማር ነው ወዱ በጣም ያስቃል እድግበል መሽአላ ተባረክአላ
በጣም ደሰ የሚል ነው ናፍቆት ጥሩ ሥራ ነው ያቀረብሸው እናመሰግናለን ልጆች እድግ በሉልን
ወንድ ልጅ ነፃነት ደስ ሲል እንዴት ነው በነፃነት ያሳደጉት ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ልጅ ይስጠን
It was so funny. I was laughing the whole time. Beautiful kids. Keep doing it. Nice program
ናፍቆትየ እኳንማርያም ማረችሺ በመጀመሪያ ቦርጭሺ በምንጠፋልሺ ከይቅርታጋ
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
ዋሹ እየተባሉ ነው ምርጥ የሆነው
እንደ ሲትራ አይነት ጨዋ ልጅ ይስጠኝ የኔ የዋህ🥰 ወንዱ ግን ረብሻው ይጨንቃል
የኔ ማር ግልፅነቱ እኔ ነኝ የላስኩት እነሱ አላሱም አለ
የኔ ማር ወንዱ ልጁ በሳቅ😁 ሁላቹንም አላህ ያሳድጋቹ
ወንዱ ልጅ በአላህ ሲያምር😍😍 እድግ በል
ክክክ ወንዱ ልጅ ያስቃል እኔ ላስኩኝ እነሱ አላሱም እንጀራ ስለምበላ ነው ምከብደው ወይ ጉድ😂😂😂
I like all of them very honest kids
ልጆች በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
It’s a great shame to EBS to exclude the two kids from the prize. 😭😭😭
ማሻአላህ ኢቢኤስ አላህ ካለ ከ2 ወር ቡሀላ ሀገር እየገባ ልጄ ማሳተፍ እፈልጋለሁ
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለእናትች
ጀላ ራስ
ደሥ የሚል ፕሮግራም በዚሁ ቀጥሉ
ትንሽ ቅር የሚለው ልጆችን ውሽት ማስተማር ጥሩ እይደለም ልጆች ሁሌ እውነት ነው የሚናገሩት
👍👍👍👍💯💯💯👌👌👌
ሽልማቱ አነሰ ያለ አድርጎ ለተሸናፊዎችም መስጠት ነበረበት
ትክክል ህፃናት ስለሆኑ ለሁሉም ይገባል
እኔ ግን ሌላ ግዜ ማሸነፍ ምን እንደሆነ እንዲያውቁ ይረዳል።
ጠብቄም ነበር
Uuuuffff le Victor sile degagime new yayehu yene tafache❤️❤️❤️ betsebochu tadilew digami akrbulen!
ስንት አይነት የልጂ ባአሪ አለ
ሲያምሩ ግን😍😍
ለልጂ ዉሸት አታስተምሩ ።
ሥራው ጥሩ ነው ፣ ወድጄዋለሁ ግን አንዳንድ መጫወቻዎችን መስጠት አለብዎት። ለእነዚያ 2 ልጆች መጥፎ ስሜት ይሰማቸዋል። ምናልባት ትንሽ ልጅ መጫወቻ። የተሻለ ስሜት እንዲሰማዎት.
ማርያማዊት ግን አንደ ትልቅ ሰው ናት ተባረኪ ❤❤
በመጨረሻ ማርያማዊ ፈራች አሳዘነችኝ ወይ ልጅነት እንዴት ደስ ይላል:: በተለይ ወንዱ(ቪክቶርያ) ይገርማል ያስቃል😃👍
በጣም ነው ያዝናናኝ
አዝናኝ ነበር አሪፍ ፕሮግራም ነው በተለይ ወላጆች የልጅ አስተዳደግ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ ሚጋብዝ ነው
ለሁሉም ባይክ ይገዛላቸው ልጆቹ ለውድድር አልሄድም ። ebs ልክ አደላችሁም ሾዋችሁን አሳምረውላችሁ እንደዚህ ትሉኳቸው ?? ደስ አይልም እኔ በበኩሌ ቅር ብሎኛል ☹️ናፍቆትዬ በዚህ አጋጣሚ ልጄ በጣም ነው የሚወድሽ I love her ይላል ባየሽ ቁጥር ።እኔን ታቀኛለች ይላል አይ እሷ ኢትዮጵያ ነች ያለችው እለዋለሁ ስሄድ እስማታለሁ ይላል 😂🥰 ስድስት አመቱ ነው ። የልጆች ፍቅር ንጹ ነው ።
ደስ ይላል ቀጥሉበት
ከፈረንጆች የተወሰደ ፕሮግራም ቢሆንም መሰራቱ ጥሩ ነው በሀገራችን ግን ጥሩ ሀሳብ ፍጠሩ በሂደት ይስተካከላል ባይ ነኝ
ደሰ ስሉ ❤❤❤❤
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ደስ ሲሉ
መጀመሪያ ጨዋታው ቆንጆ ነው ልጆቹም ሁሉም ቆንጆዎች ናቸው
ሽልማቱን ግን አልወደድኩትም ምክንያቱም ልጆች ናቸው መሸነፍ ሚባል ነገር ደስ አይላቸውም
እንደኔ አስተያየት አሸናፊው ተገልፆ ግን ያው እዚህ ድረስ ስለመጣችሁ በሚለው አነስተኛ ሽልማት ለሁሉም ቢዘጋጅ ባይ ነኝ
ወንዱ ልጅ በነፃነቱ ያስደስታል
ደግሞ ሃቀኛ ነው እኔ ልሻለሁ አለ
ሁላችሁም ማሮች
አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
እንቅመስ ጓዶች 😂😂😂😂😂 ቪክቶር የኔ ቆንጆ ፈታ አድርጎናል 😍😍😍😍😍
ድንቄም ይቅርታ አላለም 😂😂
ቭክቶር በጣም ፈጣን ነው ግን ሁሉም አስተዋይ ናቸው ጥሩ ቤተሰብ ኢንዳሳደጋቸው ይታወቃሉ ስያምሩ
ድንቅ የሆኑ ልጆች ደስ ሲሉ
ናፍቆትዬ አለባበስሽ በጣም ደስ ይላል:: እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏾
ፕሮግራሙ ደስ ይላል ለማስመዝገብ እንዴት ነው
እኔ ይሄን ፕሮግራም አስሬ ይሆናል ያየሁት በተለይ ልጅ እንደቪክቶር ነፃ የሆነ ነው መሆን ያለበት በጣም የወደድኩት ልጅ ነው ነፃነቱ በጣም ይማርካል ግን እሱም ባለመሸለሙ ቅር ብሎኛል ቪክቶርዬ ያሳድግህ 😍
በጣም ደሰ የሚሉ ልጆች ነቸዉ ዉይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤
እድግ በሉ የኔ ውዶች🥰🥰🥰🥰ተከታያቹህ ነኝ ከሳውዲ
ወንዱ ልጅ ማር ነው የኔ ጌታ ግልፅነት እንዲ ነው የልጅነት ወጉ ነው
እየቀለጠ ነውአለ ቶሎነይ ናፍቆት ዋው አስቅውኛል
Betam des yilal programu ketulubet
ኮርጃቹ ቢሆንም ደስ ሚል program ነው
እግዚ አብሄር ያሳድጋቹ ማሮችየ ስወዳችሁ
አረ ወንዱ በጣም ተመችቶኛል መሸለም ነበረበት
ቪክቶር ደስ ሲል ሁሉም እኩል ቢሸለሙ ጥሩ ነበር።
ወንዱልጅ ፍታ ያለነው
ወይኔ ወዱ ልጅ በፈጣሪ አድክም ኮሜዲ ነው የኔ ቆጆ
Wendu lij zigjitun admkotal❤️❤️lij ende lij netsanet norot siyadig des yilalal, le betesebochu🙏🙏 tinsh kir yemilew leteshenefutim tinsh sitita bisetachew lijoche silehonu moralachew yinekal.
ወንዱ ልጅ ግልፅነቱ ደስ ሲል 👍
ጥሩ ፕሮግራም ነው ወንዱ ልጂ ግን በጣም ደስ የሚል በነፃነት ያደገ ነው
ግን ሽልማቱ በነጥብ ቢሆን ጥሩ ነው ምክንያት ልጆች ስለሆኑ ስሜታቸውን ላለመጉዳት
ጥሩ ዜጋ መፍጠር አላማቺን ነው 😘
ዋው ደስ የሚል ፕሮግራም👏😍
ምርጥ ፕሮግራም ነው ይቅጥል
ዋሹ እየተባሉ ነው ምርጥ የሆነው?
የዛረዉ በጣም ጣፋጭ ነዉ የሰቶች ጉዳይ ስለሆነ ነዉ አስፊት የለሌዉ
Bravo 👏 yamrotye creative program
This is real kid's characters, this little kid boy victore in the future's very smart kid and brilent kids,and also all kid smar,God bless all kids.
ሰላም ኢቢኤሶች ፕሮግራሙ አሪፍ ሆኖ ሳለ ግን የሁለተኛው ጌም አልተመቸኝም ልጆች በመጫወቻ እነሱ ሊያዩት ሊማሩበት በሚችሉበት ጌም ብትሰሩ መልካም ነው ምክንያቱም ለምሳሌ ስልክ ተደውሎልሽ ማንሳት እንደማትፈልጊ ኤጭ ምናምን እያልሽ የማይሆን ነገር ነው ለልጆች ያስተማርሽው ልጆች ውሸት እንዲለምዱ ጋበዝሻቸው ሌላው ደግሞ ሜካፕ ተቀብቶ ለልደጅ ማሳየት ተገቢ አይደለም በቃ ልጆችን በሚመጥን መልኩ ብትሰሩ መልካም ነው። ህጻናት ነጭ ወረቀት ናቸው የያዙትን ያዩትን አይረሱም ስለዚህ እንጠንቀቅላቸው ብዙ ጌሞች አሉ ሰርች አድርጉ
ህፃናት እንዲዋሹ የሚያደርግ scene ነው'ኮ።
እንዴት እንደዚህ ያለ ነገር broadcast ይደረጋል?