ድሬዳዋ እሳት አደጋ - dire dawa today - dire dawa fire

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @user-qu2hl9dr5t
    @user-qu2hl9dr5t 28 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ስቃዩን በቃ በልልን

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 28 วันที่ผ่านมา +3

    ያአላህ ምንጉድነው ያሣዝናል ያረቢበቃችሁበለን ይሁሉየኛወጀልነው አላህይጠብቃችሁወገኖቸ

  • @user-yg3bd3ed9j
    @user-yg3bd3ed9j 28 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከእንዲህ አይነት ውድመት አውጣን። አቤቱ የኑሮ ውድነት ያንገሸገሸውን ሕዝብ የእለት ጉርስ ማሳጣት እንዴት ይከብዳል። በአንዴ መራቆት ለድህነት መዳረግ ምንኛ ይከብዳል። ይብላኝ ሰው ለሞተበትና ንብረቱ ለወደመው ድሃ ። ቦታውማ ነገ መንግሥት ፎቅ ይሰራበታል።

  • @ShelemewAsefa
    @ShelemewAsefa 28 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ የተሻለ ይተካላቹ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 28 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ድሬ ሀገሬ አዝኛለሁ💔💔💔

  • @enyishayehu8501
    @enyishayehu8501 28 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ሆይ እባክህ ድረስልን፤

  • @user-ts5jp9cx1r
    @user-ts5jp9cx1r 28 วันที่ผ่านมา +1

    😥😥😥😥

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 28 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ ፈጣሪ 💔😭😭

  • @user-oo5gp8sr1j
    @user-oo5gp8sr1j 28 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭💔

  • @RemedanFiq-xw4zp
    @RemedanFiq-xw4zp 28 วันที่ผ่านมา +2

    የተነሳበት ምክንያት ይታወቃል

  • @tsegatamoss
    @tsegatamoss 28 วันที่ผ่านมา +1

    Dire dawa alnededechim..... weregna

  • @tsegatamoss
    @tsegatamoss 28 วันที่ผ่านมา +1

    Beshita yandidih.....

  • @NejaAbraham
    @NejaAbraham 28 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ድሬ