ፍቅር የታመመችበት ምክኒያት ታወቀ😭 ህፃኑ እራሱ አውቋል😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 289

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ሳሚ ክፉ መንፈስ በህክምና ወይም ሰዎች ትሪእት አይዳንም 👉የሚዳነው ጸበል በጾም በጸሎት በስግደት ነው ጸበል ተመላለሱ 2006 ላይ እህቴ እንደ እሙ ሆና ነበር የዳነች ጸበል ነው ጴንጤ ናችሁ ግን ተጸበሉ

    • @Fiyamta
      @Fiyamta 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Are tebl wusdat

  • @መክፊራሚዲያ
    @መክፊራሚዲያ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አላህ ያሽራት ጌዜው በጣም ከፉተዋ ድግምት እደዚ ያደርጋል ወድሜ ታሞ ነበር ቁራን ሲቀራበት ዳነ አልሀምዱሊላ የጡቁ አዝሙ ዜት አርጉላት

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ዉዶችዬ አይዞዋችሁ እሙ ትድናለች ወደቀድሞ ሳቃችሁ ትመለሳላችሁ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው::የመምህር ገጠመኝ አዳምጡ ብዙ ታተርፋላችሁ

    • @BeltechBogale
      @BeltechBogale 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    መርፌ እንዳይነካት ከእግዚአብሔር ጋር ፀበል አስጠምቋት ፀልዩላት እግዚአብሔር ይጠብቃት ይፈውሳል የኔ ሳቂታ

  • @منالاحمد-ر3ح
    @منالاحمد-ر3ح 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    መተትነዉ ደግምትነዉ አይገባችሁም እንዴ ስትነገሩ

    • @MyLove-x8f
      @MyLove-x8f ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እወነት ነው የምቀኛ መተት ነው 😢

  • @MnGh-ku7ke
    @MnGh-ku7ke 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት

  • @salamchoasamo
    @salamchoasamo 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ፀበል ለምን አትወሥዳትም ምንም የማይከፈልበት የሚያድናት ፀበል ነው ሌላ ነገር አይደለም

    • @SlamGhnvd
      @SlamGhnvd 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መናፍቅ ናቸው እኮ

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@tig-dm8pbመዳን ክፈለጉ ቤተክርስቲያን ለሁሉም እምነት ክፍት ነው ፀብሉ

    • @VipVip-ep4ug
      @VipVip-ep4ug 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እ የምር በስምአብ​@@tig-dm8pb

  • @hananzanaba
    @hananzanaba 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እስኪ ተማሪ ሰሚ እሺ. መምህር ተስፋ ቡለችሁ አደማጡ እሺ ግን ይቅርታ ማርያምን መፍትሄ ተገኘለችሁ እሺ

    • @MyLove-x8f
      @MyLove-x8f ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እወነት ልክ ነሽ እኔም እራሲን ያወኩት በመምህረ ተስፋየ ትምህረት ነው ተመስገን

  • @ብንየጌታልጅ
    @ብንየጌታልጅ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ህክምና ምን ለውጥ አየማጣም ወደ ጽሎት ቤት ውስዱ እበከችሁ ትድናለች እግዚአብሔር ይድርስት አዎ መንፈስ ነው ጌታ እየሱስ ስራውን ያፍራስው

  • @shararh6775
    @shararh6775 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እውነት ነው እንደዚ አይነት ነገር ሲፈጠር ወደ ሀኪም መሄድ አያስፈልግም መርፌው ያባብሳል እና ፀበል ውሰዷት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት አይንም ሊሆን ስለሚችል ብዙ ወደ ሚዲያው ባት ወጣ ጥሩ ነገር የሚሰራ ሰው ጥሩ አይን አያይም ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የልጅዋ የባሩክ አምላክ ያድናት

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እየሱስ ይፈዉሳል ጻሎት ቤት ዉሰዱ በእምነት ሆናችሁ ትድናለች 100% አምላለዉ ለእግዛብሔር የማይቻል ነገር በፉጹም የለም ::

  • @EtaguAbera
    @EtaguAbera 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሳሚ አይዞህ ምንም አትሆንም አንተ ተረጋጋ አግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ሁሉ ለመልካም ነው ።

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይማረት ፀበል ውሰዷት ትድናሌች🙏🙏

  • @HayemanotBesufekad
    @HayemanotBesufekad 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት የኔ ሳቂታ እግዚያብሄር ምህረቱን ይላክልሽ ፀበል አስጠምቋት የኔ እናት ምንም አቶንም ፈጣሪ አላት የዋህነቷን አይቶ ምህረት ይላክላት❤❤❤❤

  • @mareyamenata-b9r
    @mareyamenata-b9r 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሳሚ ያጎቴ ሚሰት እድዚህ ያደረጋት ነበር ሙሸራ እያለች ሰይጣን የዛት ግረግዳላይ ያለምንም ነገር ትሰቀል ነበር እናም ቄሰ አመጥተን ተከታታይ 7ቀን ነው የተጠመቀቺው እናተም አትዘግዩ ውሰዳት ፀበል ትግባ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ❤❤❤❤
    አጋንት የሚቀጠቀጥለት ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤❤

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ባለፈው የተፈጠረው ነገር አጨናንቋት ነበር የውስጧን ሳትናገር በጭንቀት በአይምሮዋ ስታሰላስል ስለነበር ድፕሬሽን ውስጥ ገብታ ነው

  • @kebede-i4c
    @kebede-i4c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፀበልውሰዷት ምንም አትሆንም ትድናለች አረብ አገር የህደሰው ምንም ሰላም የለውም 😢

  • @RimHubi
    @RimHubi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳሚ አላህ አፊ ያድርጋት የኔ ሳቂታ ሳሚዬ ይሄ ድግምት ነው ሰው ፈጣሪን ረስቷል በእምነታቹ መደረግ ያለበትን ነገር አድርግ ፀበል ምናምን ደሞ ዳኒ ቤታቹ ላይ ቀበርቾ አጭሱ ደሞ ሳሚ ምታደርጉትን ነገር ሁሉ አታውሩ እሺ መተት ያደረገባቹ ሰው መልሶ ያድሰዋል ቤታቹን ፀበል አስረጩ አላህ አፊያ ያድርጋት የኔ የባሩክዬ እናት

  • @AmelewerkHailegebriel
    @AmelewerkHailegebriel 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዟችሁ ጸበል ዉሠዷት አባቶችን አማክሩ ሥባኤ አሥዙ ሥለት አርጉ ጸበል ሥታሥገቧት ያጋጥማል ይሻላታል ሀኪም ለደዚህ አይነት በሽታ ያብሠዋል እጅ ጥሩ አይደለም❤❤❤❤❤❤

  • @Fatimaakter-pq4ou
    @Fatimaakter-pq4ou 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቤተክሪስታንወሰዳት እግዛቤሄር እገስፀዉ😢 ሀማኖት አያድነንም እምነታችንብቻ መልካምነዉ እናደሞ ሰጣን እኛን ቀንከሊት እረፋል ግንምናሸንፈዉ ግግዛቤሄር ስንቆራኝበቻነዉ ሰጣንሚሸነፈዉ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የሰው አይንም ሊሆን ይችላል 😢

  • @Ksaaa-zc4qe
    @Ksaaa-zc4qe ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ያሽራት እኔም በስደት ላይ በዲግምት ብሽታ ታመመ አለሁ ዱአ አጉልኝ😢😢💔💔💔😥😥

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀበል ካለ ምንም ጥርጥር ያድናታል ሙሉ ምህረት ያውርድልሽ እህቴ

  • @BezabihDagne-m9h
    @BezabihDagne-m9h 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድ ያልገባቸው ነገር አለ ቅቤ አጥሮ መውጣት መጋኛ እንደመያመተ አተቁምን ነገር ግን ሌላም ችግር በጸበል ስለሚገልጽ ጸበል ትግበ ዘሬም ከራሴ ልነሳ ነብሰ ጡር ነበርኩ ስጀምረኝ ለመውለድ 15ቀን ነበር የቀረኝ ስጀምራኝ ዝብሎ ነገሮች እንደመስጠላት ለምሳሌ ድምፅ ሸኦር መዉሰድ እንቅልፍ ማጣት ወዘተ ስብስብኝ ደሞ ራስን ለመጥፋት መሞከር ለብቻ መዉራት በቻ ከብዙ በጥቂቱ ግን ጸበል ስገባ ከእርግዝና በፍት የነበረ መታት ቡደ በእርግዝና ያበሉኝ መድሀኒት ሁሉ ተገለጠ በጸሎት በጸበል በርቱ ትድናለች ድንግል ትፈወሳላችሁ

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አየክ የመፈስሴራአለማወቅ ብዙነገርያስወራል ገጠመኝብ መምህርተስፋዬአዳምጡ እናቱስ የፈጣሪእናቱንትቶ አባቱመያዝአይቻልም ተጠቀቁ

    • @BeltechBogale
      @BeltechBogale 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የምር እህቴ በጣም እየገረመኝ ነው አውቀውታል መፍትሄውንም አውቀውታል ግን ተይዘዋል !

  • @AsterAstu-p1r
    @AsterAstu-p1r 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳሚ እባክህ እባክህ ፀበል ብትሄድ ምን እንደሆነች ይለያል ጊዜ አትውሰድ በተሰቦቿ ካሉ የት መሄድ እንዳለባት ያውቃሉ

  • @aynalem7501
    @aynalem7501 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳም በቀደም ለት እርሷ ጋር የተጣላ ልጅ አስነክቶት ልሆን ይችላል ቸርች ውሰድ!!!!

  • @ElfineshLaban
    @ElfineshLaban 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነው መንፈስ ነው ሆስፒታል መውሰድ ምንም አይነት መፍትሄ አይሆንም ሌላ ነገር ትታችሁ ወደ ፀበል ውሰዷት ፀሎት አስፈላጊ ነው

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 31 นาทีที่ผ่านมา

    ስለምቺ ታወራለህዴ ፀበል ውሰዳት ተባልካድልዴ።በግምት መተት ድግምት አትበል ጊዜ ሳትፈጅ ፀበል ውሰዳት።ፀበሏን ግን አላመንክባትም መሠል።ፀሎት አትበል በፀሎት ቢሆን ኢትዮጵያ ሠላም ትሆን ነበር ።ሠው ለራሱ ተጨንቆ

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤ፀበል ውሰዷት ❤ቁጭማለት ጥቅም የለውም ወይም አምጡና ብትን እርጩት

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳሚ ይቅርታ እኔም በራሴ ደርሶብኝ ያውቃል ፀበል ወስደሀት ለውጥ ከሌለው አማኑኤል ሆስፒታል ሄደህ አማክራቸው እስቲ እዛ መፍትሄ ይነግሩሀል❤❤❤❤ይሄን ስፅፍ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ አይዞሽ እሙ❤❤❤

  • @Samsung-dx6dr
    @Samsung-dx6dr 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እና የኔ የባህል የት የባሌ ታማኝ ነበር ልክ እንዴት ሆነህ እንደምታወሩት ማለት ነው
    ያጋጥመን ልዩ አምላኬ እርዳት መብራህት አድርገናል ብርሃንያት ቸሩ መድኃኔዓለም አይዟችሁ በርቱ ጠንካራ ነው መሆን ያለባቸው

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀበል ውሰዷት መተት ከሆነ እንዳይደግሙባት ፀበል ውሰዷት።ወሬ ማውራቱ አይጠቅምም።መርፌ እንዳታስነኳት

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሳሚ ዝም ብሎ እቤት ማስቀመጥ ጥሩ አደለም የምንት ቦታ ውስዳት ማንኛው ሰው ሲታም በምንቱ ጥክሮ መክትል አለበት እምንታቹ ምንድነው እምንት ባታ ውሰዳት ሳሚ ሃኪቤት ጥሩ አደለም የባስ ነገ ከመፈጥሩ በፊት እምንት ቦታ ትሂድ በትርፍው እሙ አላህ ያሽርሽ

  • @Arsulove-ke6xd
    @Arsulove-ke6xd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀበል ዉሰዱዋት ሳምየ ያለፈው ሰዉየው የሆነ ነገር አድርጎ ይሆናል አገራችን ከባድ በቀል ነው ያለው ፈጣሪ ሰላሙ ያዉርድልን 🥺🙏

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንደእኔ ሀሰብ ሚድያ ላይ ሳትወጡ ለእሷ የሚሆነውን አድርጉላት ሰው የናንተን ጤና አይመልስም ለእሙዬም ቢሆን ሲያልፍ ስታዬው ይደብራታል

    • @BeltechBogale
      @BeltechBogale 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የምር እኔ እራሱ እየተናደድኩባቸው ነው ሚዲያ ላይ አውጥቶ ከሚያወሩ መፍትሄው ጠፍቶባቸው ነው ?

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እ/ር ምህረትን ያድርግላት አይዞአችሁ ጸልዩ 🎉🎉🎉

  • @Hany-b2t
    @Hany-b2t 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታ እየሱስ !!!!!! በምህረቱ ይጎብኛት !!!!

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሙ አላህያድንሺ አረብአገርየነካው ቅንጭላት ትንሺነው የሚበቃን አላህመጨረሻችንን ያሳምርልን
    ይሄየሰይጣንስራነው የሆነነገርአስነክተዋትነው የሚሆነው

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አላህ አፍያ ያርጋት❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanbable3185
    @kalkidanbable3185 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፀበል ውሰዷት ትድናለች

  • @user-vw883
    @user-vw883 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Samiye Eyu ga wusadu tifawosalechi

    • @uaediamond8286
      @uaediamond8286 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Eyu ko saw new

    • @EyerusAgechewu
      @EyerusAgechewu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@uaediamond8286ተክለ ሀይማኖት ሠው አይደለም?

    • @masaratworku2754
      @masaratworku2754 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Behons ​@@uaediamond8286

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን ፀበል አትወስዷትም ይህ እኮ መተት ድግምት ነው

  • @WrerFset
    @WrerFset 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ,ሃኪም ምንም አያደርግም በምነታችሁ ፀሎት አስደርጉላት

  • @WrerFset
    @WrerFset 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ቸርች ውሰዳት ይፀልዩላት ጌታን ትድናለች ኦርቶዶክስ ከሆናችሁም ፀበል ውሰዷት ዝም ብላችሁ እቤት አታስቀምጧት 😥😥 እናተ እምነታችሁ ምድነው እዴ

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በትክክል ቼርች ማውስድ ነው ማፍቴ

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አው ስትጨፉሪ ልለቃታል

    • @ኡሙሙሀመድቲዩብ
      @ኡሙሙሀመድቲዩብ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@NTTSUHWALE😂😂😂😂 ተመቸኝ

    • @EyerusAgechewu
      @EyerusAgechewu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​​@@NTTSUHWALE.የታመመችው እያለች በመፀለይ ፈታ፡ምንድለው፡ስለ ሀይማኖት ሹኩቻ እዴ

    • @WrerFset
      @WrerFset 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ብንየጌታልጅ ❤💞💞💞🙏

  • @HawiiSara
    @HawiiSara 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስውሯ ማርያም ውሰድዋት😢😢 ትፈወሳለች

    • @VipVip-ep4ug
      @VipVip-ep4ug 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም እንደዛነውያልካችው ከሰሙ እዛከሄደችትፈወሳለች

  • @hellenayele1137
    @hellenayele1137 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔምለው ፀበል አትወስዳትም እንዴ ሳሚ

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሁን ፀበልአምጡናሳፋውስጥ አርጉናጥመቃት ምልክትታያላችሁ ጠቃይለምትለው እሱማሳበድእጂእሚያውቀውየለም

  • @wowwow6662
    @wowwow6662 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሙዬ የኔ ውድ ድንግል ከነልጆዋ ትድረስልሽ የኔም እህት በወልድ ግዜ እንደዚ ሆናብኝ ነበር አሁን ግን ድናልኛለች በፀበል ፀበል ውሰዶዋት ሀኪም ቤት ያብስባታል

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኡፉፉፉፉፉፉ😢 ስማቹህ ልክ ሲመጣልኝ ወላሂ በባለቤት ስልክ ዘጋሁበት መዳሜ ጠራችኝ ብዬ😢 እና ሳሚ ልክፋትና ምች አንድ አይደሉም
    በተለምዶ ተላከፋት/ው የሚባለው እንዳልከው ከመፈስ ጋር የተያያዘ ነው አላህ ሙሉ ጤናዋ ይመልስላት በጣም አስጨነቀኝ😢😢😢

  • @lilaygaltgray
    @lilaygaltgray 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ❤😢😢😢

  • @SaraKidish
    @SaraKidish 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እር እደው በማሪም ፀበል ወሰዱት 😢 የኔ እናት በዘውም ልጅን አስጠብቁት

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰመነሽ ኪዳነ ምህረት ፀበል ትሂድ ክርስቲያን ከሆናችሁ

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀበል ውሰዷ ቤታችሁ ቁጭ ብላቹ ምን እናድርግ አትበሉ በናታችሁ በዋላ ከተጎዳች በዋላ ማዘኑ ተገቢ አደለም ምች ደሞ መቼም እንዲ አያደርግም አድርጎም አያቅም በጭራሽ😊

  • @EleniBirhanu-p6r
    @EleniBirhanu-p6r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቅርታ ሳሚ ግን እኔ እንዳየሁት እሚቱ ኦርቶዶክስ ናት እና እንደምገምተው እሙም ስታገባ ነው የቀየረችው ወደ ነበረችበት መልሳት ጠበልም ትጠመቅ ልጁም ክርስትና ይነሳ በዛው ቢትቀጥሉም ቢያንስ ጠበል ውሰዳት እመነኝ ታምር ታያለህ

  • @ResistkedirResistkedir
    @ResistkedirResistkedir 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ታዲያ ቤተክርስቲያን አትወስዷትም

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ህፃን ያቃል እኔምስለደረሰብኝ ልጄ የስድስትወርልጅአባታአክሲደት ደርሶበት ልጄጡት አልጠባምአለች

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይማራት በስምአም እመብርሀን አትለይሽ እሙየ
    የባሩክየ አምላክ አለ ሳሚየ
    አይዟችሁ የቅዱስ እሩፋኤልን
    ፅበል ሁሌም አፅብሏት

  • @user-vw883
    @user-vw883 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Sami manifasi now tsaloti indidaragi Eyu chufa wusaduti❤❤

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል የኣኣእምሮ ሕማም በጽበል 100%ይፈወሳል የሰይጣን ክፉ መንፈስ ነው አንድሰው በቅርብ ግዜ ሁለት ወንዶች በገዳም ሜድያ የኣኦምሮ ችግር ነበሩት ጸበል ሄዱ በቃ በጣም ጤናማ ሆኑ ይገርማል አኔ በጣም ተረምኩ የእ ግዝቤር ስራ ድንቅ ነው ✝️ ኣው ልጅ ሁሉ ያቃል በመንፈስ ቅዱስ

  • @HaymanotTesfaye-p4h
    @HaymanotTesfaye-p4h 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፀበል ውስዷት ትድናለች ትጠመቅ አስጠምቋት ውሰዷት ፀበል ነው የሚያድናት በደረቁ ፅሎት ብቻ አይደለም ፀበልም ትጠጣ ውሰዷት

    • @eys9496
      @eys9496 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አያምኑም በኦርቶዶሰ ጤጤ ናቸዉ የ ዩጩፋ ዛይትነዉ የሚሰፈልጋቸዉ መናፍቅ ናቸዉ@@HaymanotTesfaye-p4h

  • @HowaSlyman
    @HowaSlyman 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህ ያሽራት ቶሎ ብለህ ውሰዳት ይህ ነገር ከባድ ነው

  • @TvifGhct
    @TvifGhct 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሢሚጭቀትም እና ሠይጣነዉ እነቴእደዚያደርጋጋት ነበር በዛላይ ሠላም ያወሩኮል ግን አትዘገይቶሎዉሠዳት ቡና ደሞ አትሥጣት

  • @ResistkedirResistkedir
    @ResistkedirResistkedir 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በተክርስቲያን ወሰዷት ፕሊስ😢😢😢

  • @tsion_koratsion_k5073
    @tsion_koratsion_k5073 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እክ ሰሚ የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት አደምጡ ብዙ ነገር ተጋኛለቹ ፀበል ውሰዱ ንሰሃ ገብታ በፆም በፀሎት ትትገ

  • @AttAyyy-e5m
    @AttAyyy-e5m 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    💔💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ
    @ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለህ ያሺራት ግን በምታምኑበት ወደ ፀበል
    ዉሰዷት ሀኪም ቤት እዳትሄድ መርፌም እዳትወጋ ኢሻአላ ትድናለች😢😢

  • @user-ez5ip3mq7k
    @user-ez5ip3mq7k 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰሚ ሁሉም ቱህ ጸፀበሊ ወሠዲህ በቀ የኔ ሰቀተሀ

  • @እራህማይማም
    @እራህማይማም 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያአላህ እሙየ አላህ ይድረስልሽ ስታሳዝን😢😢😢😢

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
    @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አፍፍፍፍ አላህ ያሽራት ጅን ወይም ሲህርማለት ድግምት እደሆነ የኘሙስሊሞች ቁርአንይቀራል በአላህቃድ ይለቃል😢 አብሽሩ ጤናዋን ይመላት አፍከባዲነው ጤናማጣት😢😢😢😢

  • @zewditusara5056
    @zewditusara5056 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እሙየ

  • @BontuEshetu-z8h
    @BontuEshetu-z8h 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Charchi wisadati 😢😢😢

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መፈስ ነው ምች እደዚህ አያደርግም ጸበል ውሰዶት

  • @mhirat
    @mhirat 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀበል ውሰዱ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህያሸራት ከባደነወ በሀይማኖታችሁጠበልወሰዶት

  • @Konjo-ee4ut
    @Konjo-ee4ut 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምች ብርድብርድ ይላል እራስ ምታት አንዳንዴም የሆድ ቁርጠት ብዙ ጌዜ እራስ ምታት ያማል እንደዚህ ነገር ፀሎት እና ፀሎት ብቻ ነዉ የሚፈታዉ እናተም ፀልዩ ላት ፈጣሪ ይማራት በእዉነት ።

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት ፀበል አሥጠምቆት ይለቃታል አትጨነቁ ፀበል እማያድነዉ በሽታ የለም ፀልይሎት

  • @HabasHasan
    @HabasHasan 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helenwendesenn9583
    @helenwendesenn9583 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Sam prayer prayer prayer prayer

  • @tamenechlukas545
    @tamenechlukas545 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Eyu chufa ga wusedu

    • @GetaMelkamNew-h7r
      @GetaMelkamNew-h7r 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      𝕚𝕨𝕦𝕟𝕖𝕥𝕚 𝕟𝕖𝕨 𝕨𝕦𝕤𝕖𝕕𝕚 𝕚𝕪𝕦 𝕘𝕒 𝕤𝕒𝕞𝕚 ❤😢

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አለሀ አፍያ ይሲጠት ደሞ ትዲነለች እንሸ አለሀ የሼጠን ሀይል ደከማ ነዉ

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Ere sami begeta wengelawyan betekrstyan gar wusedat wede cherch wusedat ytseley lat😢😢😢😢😢

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፀበል ሂዱ ይሻላታል🙏🙏🙏

  • @tsighegenet9193
    @tsighegenet9193 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ወገናቼ እንዴት ናቹ ኣግዚኣብሔር ፈጽሞ ይፈዉሳት ኣሜን እንየ ግን አንድ ነገር ልበላቹ እባካቹሁ ቃለህወት ቤተክርስትያን ዉሰድዋት ፖስተር ተዘራ ይጸሊላት እንየ በቲቢ ኘዉ የምከታተለዉ ስንት ሰዉ ሲፈወስ ስላየሁ ነዉ እሁድ ዉሰድዋ እንየኳን እስከ እሁድ አትቆይ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይፈዉሳት አሜን.

  • @sirawettibebu8980
    @sirawettibebu8980 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bake Wade emnat bota wesdate

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳሚ ውድማችን መፍትሄ ውደ ፁበል ፁበል ፁበል ፍጣሬ ጨርሶ ይማርላቹህ አይዞዋቹህ እግዛብሄር መልካም ነው

  • @HuhUuuu-l6q
    @HuhUuuu-l6q 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Gafii kuni mali jechudha micini akkana nama godha obbollesa koo kuni mafasidha kanafi tsabala gesi 🙏amtani kessani isa tau bate rakko hin qabu

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ አፊያ ያርጋት የኛ እዲህ ሲሆን ሩቅያ ይቀራበታል እዛ ይሻለዋል በናተ ሚደረግ ካለ አርጉላት😢

  • @soliyana1316
    @soliyana1316 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Waqayyon ishee haa fayyisuu

  • @sharifanakate6411
    @sharifanakate6411 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Sami rabbi jedhi walda Araraa demini

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔዉድ እሙየ አላህ አፊያ ያርግሽ ወላሂ ከባድነዉ የኔዉድ

  • @MadinaJajdj
    @MadinaJajdj 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀበል ውሰዳት ሳሚ ህክምና አያድናትም 😢😢

  • @Samsung-dx6dr
    @Samsung-dx6dr 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ መብራህ ምጢረ ስላት እግዚአብሔር ያሽራት

  • @WeynishetGirma-cu7ru
    @WeynishetGirma-cu7ru 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fetari yirdani cherso yimarati tsebeli wisedu please 🙏

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው መንፈስ ነው መምህር ተስፋዬን አናግረው ዮትዮብ ላይ ሰርች አርገህ ለመንፈስ አሰራር እሱ ጎበዝ ነው ስልኩን እዛውጰታገኛዋለህ

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yelijwa amlak cherso yemarat❤❤❤ tsebel wsedwat tedenaleche.

  • @BirhaneTulu51
    @BirhaneTulu51 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዛችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እግዚአብሔር ፈውሱንይላክላት በጸሎት ከናንተ ጋር ነው❤❤

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጀመርያ ፀበል ውሰዷት ትድናለጀ እሺ በአንዴ ነው የሚለቃት😢😢😢😢ፀበል ፀበል ነው መፍተሄው👈👈😢😢😢