🔴HOSAENA 🔴 አዲስ ዝማሬ "ሆሣዕናችን ጌታ ኢየሱስ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 เม.ย. 2024
  • 🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ20 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
    👇 👇 👇
    • አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
    🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    🔴HOSAENA 🔴 አዲስ ዝማሬ "ሆሣዕናችን ጌታ ኢየሱስ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ @-mahtot
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 515

  • @bettykebede5967
    @bettykebede5967 หลายเดือนก่อน +103

    ሆሳህናችን ጌታ እየሱስ ኢትዮጵያውያን እና ህዝቦቿን ጠብቅ

    • @edantirfe8994
      @edantirfe8994 หลายเดือนก่อน +2

      Amen

    • @OfficialZeki
      @OfficialZeki หลายเดือนก่อน +2

      Amen

    • @53067
      @53067 หลายเดือนก่อน +2

      AMEN

    • @danielhosisso1984
      @danielhosisso1984 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

    • @abebaaze475
      @abebaaze475 28 วันที่ผ่านมา

      AMEN❤❤❤❤❤

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 หลายเดือนก่อน +49

    ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለሆሣእና በዓል በሰላም አደረሳቹ። ህማማትን የጌታን ለኛ ብሎ የተቀበለውን መከራ እያሰብን እንድንጾም ይርዳን አሜን።

    • @maxdz9446
      @maxdz9446 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen Amen 🙏🙏

    • @aberashregassa2584
      @aberashregassa2584 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።

    • @melissasaunders3415
      @melissasaunders3415 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 ☦️ ❤️

  • @HaregFikir-jk7xi
    @HaregFikir-jk7xi หลายเดือนก่อน +46

    እንኳን ለሆሳና አደረሳቸው የተዋዶ ልጆች ዛሬ ወደ ሀገር እገባለ በሰላም ግቢ በሉኝ🙏🙏🙏

    • @user-to9pz6vr9x
      @user-to9pz6vr9x หลายเดือนก่อน +2

      በሰላም ጊቢ እህቴ🙏

    • @eldanawedajo7293
      @eldanawedajo7293 หลายเดือนก่อน

      በ ሰላም ግቢ የኔ እህት

    • @user-ej5uj8dy6o
      @user-ej5uj8dy6o หลายเดือนก่อน +1

      በሰላም ግቢ የኔ እናት

    • @Tigist-de9tg
      @Tigist-de9tg หลายเดือนก่อน +3

      ታድለሽ በሰላም ለሀገርሽ የብቃሽ የኔ እህት

    • @Tigist-de9tg
      @Tigist-de9tg หลายเดือนก่อน

      ታድለሽ በሰላም ለሀገርሽ የብቃሽ የኔ እህት

  • @user-do7cd4yh8w
    @user-do7cd4yh8w หลายเดือนก่อน +104

    እልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉ በረከቱ በቤትህ ይትረፍረፍ በቤቱ እዳሣደገህ በቤቱ ፍፃሜህ ያማረ የሠመረ ይሁንልህ የኔ ልጅ አደበተ ማር ታድርግልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነ መላ ቤተሠብህ ትባርክህ ትቀድሥህ❤❤❤❤

    • @SolomonGelan
      @SolomonGelan หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SolomonGelan
      @SolomonGelan หลายเดือนก่อน +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😭😭❤❤😊

    • @SolomonGelan
      @SolomonGelan หลายเดือนก่อน +1

      😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍😭😭😭😭😭😭😭

    • @SolomonGelan
      @SolomonGelan หลายเดือนก่อน +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🎉😢❤❤❤❤❤❤❤❤😭😍😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥳🥳🥳🥳🥳😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😮😢😢😢😢😢😢😅😅😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤩😍😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @SolomonGelan
      @SolomonGelan หลายเดือนก่อน +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍🤩

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም የሚደነቅ አምላኩ ለማመስገን እረፍት የሌለው ዘማሪ ቴዎድሮስ እናመሰገንናለን እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቼ ለዚች ቀን🙏🙏

  • @TesfaAdibib
    @TesfaAdibib หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ለዚህ ቀን በሰላም በጤና አደረሰን ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ : በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ላላቹሁ ።
    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ...

  • @53067
    @53067 หลายเดือนก่อน +33

    ሆሳህና በዓርያም ክብር ለኢየሱስ ይሁን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @SolomonGelan
      @SolomonGelan หลายเดือนก่อน +1

      🆗 Ok 🆗🆗😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 หลายเดือนก่อน +52

    በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው የሰላም ንጉስ በአሃያ ላይ በእየሩሳሌም ታየ ሲሳይ ደዌ ሊሸከም ሊያድለን ፈውስ ሆሣዕናችን ጌታ ኢየሱስ❤ የኔ ሕይወት መንገዴ ብርተቴ ጉልበቴ መድኅኔ ሆይ የዳዊት ልጅ የማርያም ልጅ ሆይ ማረን ማረን ማረን .ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @edantirfe8994
      @edantirfe8994 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

    • @user-rm6xr1tv4q
      @user-rm6xr1tv4q หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @user-cw9hp5qx6h
      @user-cw9hp5qx6h หลายเดือนก่อน

      ​@@edantirfe8994❤❤❤❤❤❤❤

    • @BetlhemBeti
      @BetlhemBeti หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @OrthodoxyStPaul
    @OrthodoxyStPaul หลายเดือนก่อน +54

    ሆሳዕና በአርያም በእግዚአብሔር ስም የሚመጣው ኢየሱስ እርሱ ክርሰቶስ የህያው የእግዚአብሔር ልጅ የተባረከ ነው 🙏

    • @ZenebuBiru-id2eh
      @ZenebuBiru-id2eh หลายเดือนก่อน

      እእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልል 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇧🇴🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AyanawAbere
    @AyanawAbere หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላክትን ያስማል ክብሩን ፀጋውን በቸርነቱ በያብዛልህ ያብዛልን ለደዌችን የተሸከመልን የፍቅር አምላክ የሰላምም አምላክ ይጠብቅህ ይጠብቀን በረከቱን ፍቅሩን ሰላሙን በቸርነቱ ያድለን መልካም ፇመህ ህማማት

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e หลายเดือนก่อน +13

    የሰላም ንጉሥ በአህያ ላይ በኢየሩሳሌም ታየ ፀሐይ ደዌ ሊሸከም ሊያድለን ፈውስ ሆሣዕናችን ጌታ ኢየሱስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳቹህ አደረሰን ምእመናን ❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 หลายเดือนก่อน +18

    ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ውዱ ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ቴዲ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እንዲሁ በቤቱ ያኑርህ ያኑረን አሜን❤❤❤❤

    • @workitye539
      @workitye539 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚያብሔረ ይመስገን ከዚህ ላደረሰን እንኳን አብሩ አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @tilayezewude575
    @tilayezewude575 หลายเดือนก่อน +2

    አዎ ሆሳይናችን ጌታ እየሱስ ብቻ ነውና
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ln3mt4mt7z
    @user-ln3mt4mt7z หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እስከዚህ ስዓት ላደረሰን ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን ✝️✝️✝️ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z หลายเดือนก่อน +5

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን, እንኳን አድርስን አድርሳቹህ ሆሳዕና በሰላም አድርስን አሜን 🙏⛪️🏥✝️💔🛐🛐🛐💔✝️🏥⛪️🙏✅✅✅

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 หลายเดือนก่อน +8

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ የኔ አባት ቃል ያንሰኛል 😰😰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GirumGirumee
    @GirumGirumee หลายเดือนก่อน +1

    የሰላም ንጉሥ በአህያ ላይ
    ባኢየሩሳሌም ታየ ፀሐይ
    ደዌን ሊሸከም ሊያድለን ፈውስ
    ሆሣዕናችን ጌታ እያሱስ
    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኩዋን አደረሳችሁ 🙏ለትንሣኤ ያድርሰን አሜን 🙏

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን❤ ሆሳዕናችን!#ሰላማችን #ጌታ #ኢየሱስ❤ እናመሰግንሀለን!🙏🙏🙏

  • @sosenakasia
    @sosenakasia หลายเดือนก่อน +7

    ቴዲዝማሪመላክት ያሠማልን ወንድሜ ሺአመት ኑርልንወንድሜ እመጸፍልህ አጣሁልህ እንኳን ለሆሳህና በሰላም አደርሰችሁ ከአመቱ ያድርሰን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 หลายเดือนก่อน +11

    ሆሣዕናችን ጌታ ኢየሱስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለህዚች ቀን አደረሰን ተመስገን ጌታ ሆይ✝️🌾🌾🌾🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አባታችን🙏♥️♥️♥️

  • @gsgsgsv1227
    @gsgsgsv1227 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ቴድየ ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azebyitna342
    @azebyitna342 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህም ያርዝምልን ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን "ሆሳዕና በአርያም "

  • @amanuel73
    @amanuel73 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eldanawedajo7293
    @eldanawedajo7293 หลายเดือนก่อน +9

    የሰላም ንጉሥ በ አህያ ላይ በእየሩሳሌም ታየ ፀሐይ ደዌን ሊሸከም ሊያድለን ፈዉስ ሆሳዕናች ጌታ ኢየሱስ❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 หลายเดือนก่อน +7

    ሆሣዕና በአርያም የኛ እንቁ ዘማራችን ቴዎድሮስ በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r หลายเดือนก่อน +6

    ወንድማችን የኦሮቶዶክስ እና የእማምላክ ትውልድ ታማኝ አገልጋይ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በርታ 🙏❤ ኢትዮጵያ ሀገራችንንም እማምላክ ከነልጇ ትጠብቅልን 🙏🙏 አሜን ❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏ሆሳና አምልክ ሆይ ሀገራችን ሰላም ፍቅሩን አንድነቱን መልስልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 หลายเดือนก่อน +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሆሣዕናችን ጌታ ኢየሱስ ኢትዮጵያንና ዜጎቿን ሁሉ ባርክ🙏🙏🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድም ሁል ጊዜ በዝማሬህ እግዚአብሔርን በማመስገን ለምታደርገው ነገር ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱም ያቆይህ🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 หลายเดือนก่อน +15

    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቸር ስጦታ እንዴት ድንቅ ነው እርሱ ባለ ፀጋ ሆኖ ሳለ ስለ እኛ ራሱን ደሀ አደረገ ራሱን ባዶ አደረገ ከሰማያት ከኪሩቤል መንበሩ ወደ ምድር ወርዶ በከበቶች በረት ተኛ በአህያ ጀርባ ላይ ተቀመጠ ።
    😢😢😢😢😢 ሆሳህና ለንጉሳችን ለኢየሱስ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ።
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴዲያችን በፀጋ በጤና ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @BirukGirma-cu6yd
    @BirukGirma-cu6yd หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ከዚኽ በላይ የምሠሩበት ዕድሜ ይስጣችኹ!
    ሆሣዕና😊

  • @user-zd3pj7jf5d
    @user-zd3pj7jf5d หลายเดือนก่อน +5

    ሆሳእና በአርያምክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hhoo-jv8xk
    @hhoo-jv8xk หลายเดือนก่อน +1

    ሆሳእና በአርያም እንኳን አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእት ያሠማልን እልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @werzdfc2991
    @werzdfc2991 หลายเดือนก่อน +1

    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያ እንኳን አደረሳችሁ ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ቴዲ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🎉❤❤❤❤

  • @asterbrhanu8512
    @asterbrhanu8512 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን አደረሳቸው አደረሰን እህት ወንድምች አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጣልን ወንድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-ln3mt4mt7z
      @user-ln3mt4mt7z หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏❤️❤

  • @user-iy9hp5lr1s
    @user-iy9hp5lr1s หลายเดือนก่อน +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህን ይባረክ❤❤❤

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 หลายเดือนก่อน +16

    እልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @dishtaginatube5711
    @dishtaginatube5711 หลายเดือนก่อน +20

    የሰላም ንጉስ
    በአህያ ላይ
    በኢየሩሳሌም ታየ ፀሐይ 🙏🙏🙏🙏 አሜን
    ሆሳእናችን ጌታ እየሱስ 👍👍👍🙏🙏🙏

  • @EloheeBirhanuu
    @EloheeBirhanuu หลายเดือนก่อน +8

    ተመስግን ቴድዬ ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን
    ውድ ኦርቶዶክስያውያን እንኳን አደርሳቹ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-to9pz6vr9x
    @user-to9pz6vr9x หลายเดือนก่อน +15

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህም ያርዝምልን🙏 ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እመነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን"ሆሳዕና በአርያም "

  • @userAmen454
    @userAmen454 หลายเดือนก่อน +1

    ሆሳዕና በአርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @ciscocomputer
    @ciscocomputer หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ፣ ጥዑም መዝሙር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta7419 หลายเดือนก่อน +1

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏

  • @LiyuLiyu-zf9rt
    @LiyuLiyu-zf9rt หลายเดือนก่อน +1

    i am Protestant but i don't stop listen this song❤❤❤

  • @Salamuae999
    @Salamuae999 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን ሆሳህና በአርያም በእግዚአብሔር ስም የሚመጣው ኢየሱስ እርሱ ክርሰቶስ የህያው የእግዚብሔር ልጅ የተባርክ ነው እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dishtaginatube5711
    @dishtaginatube5711 หลายเดือนก่อน +6

    ሁሌም ያንተን መዝሙር ስሰማ ነፍሴ በሃሴት ትሞላለች :: የአገልግሎት ዘመንህ የተባረክ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye หลายเดือนก่อน +23

    ሆሳህናችን ጌታ ኢየሱስ❤️ እልልልልልል 🌿🌿🌿🥰🥰🥰🥰🥰
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘመራን ቴዎድሮስ🥰🥰🙏ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ 🥰🙏❤️❤️
    እንኳን አደረሳችሁ ተዋህዶ ልጆች💒🌿🌿🥰🥰🤗🤗

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde5592 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንም ፀጋው አትረፍርፎ አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን ቀለ ህይወት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።❤❤❤

  • @fasikasheringo8790
    @fasikasheringo8790 หลายเดือนก่อน +7

    ሆሳዕና በአርያም ❤❤❤eleleleelele
    Eleleelellele
    Eellelelelele

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ቃለ ሂውት ያሰማልን ⛪🕯️🕯️💒

  • @user-dy7ru9eu9x
    @user-dy7ru9eu9x หลายเดือนก่อน +6

    የኛ ጌታ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን...ቴዲአችን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @user-pb3jn6ym8i
    @user-pb3jn6ym8i หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @tamerattegegn3382
    @tamerattegegn3382 หลายเดือนก่อน

    በትንሹ ከ20 ጊዜ አደመጥኩት ሁሁሁሁ ዝማሬን መላዕክት ያሰማልን ጥዑም ጥዑም ... ❤❤❤❤❤

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን❤❤❤

  • @RodiBehailu
    @RodiBehailu หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመሪያ እንኳን ለዚች ቀን አደርስን ለመላው ኦርትዶክሳውያን ወንማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sidanicellsidanicell9195
    @sidanicellsidanicell9195 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በሰላም በፍቅርና በጠና አደረሳችሁ።ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን ቴድዬ ኦሳዕናችን ጌታ ኢየሱስ ነው❤❤❤❤❤

  • @user-rc4yy6di8w
    @user-rc4yy6di8w หลายเดือนก่อน +1

    አነጠፉለት ልብስን በምድር:
    ላንተ ይገባል ሲሉ ክብር።
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/FVFboYhK6cY/w-d-xo.html

  • @mekelitefaneta4997
    @mekelitefaneta4997 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኛ እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielgenetu6504
    @danielgenetu6504 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልል!!! መልካም የሆሳዕና በዓል ይሁንልን!

  • @user-ry5zk8ru1t
    @user-ry5zk8ru1t หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ ህፃናት በሙሉ 👏👏🌿🌿🌿🌿

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 หลายเดือนก่อน

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እንኳን አዴረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @l-up6ic
    @l-up6ic 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሆሳዕና በአርያም እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @estifanosbelay6130
    @estifanosbelay6130 หลายเดือนก่อน +1

    ልዑል እግዚአብሔር እንኩዋን ለዚች ቀን አደረስከን የዛሬ አመት በሰላም በጤና አድርሰን 🙏🙏🙏🙏

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb หลายเดือนก่อน +4

    ሆሳዕና ብአርያም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልል

  • @sisaydemelash5019
    @sisaydemelash5019 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልል አሜን ዝማሬ መልአክ ያሰማህ መምህራችን

  • @aberuhailu9630
    @aberuhailu9630 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንቋችን❤❤

  • @elentechan1017
    @elentechan1017 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤

  • @user-by2rs7zf7n
    @user-by2rs7zf7n หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ዲያቆንየ❤❤❤❤

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-dp8ww2pn9x
    @user-dp8ww2pn9x หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen zmare melkt yasemaln tsega bereketun ysth❤❤❤❤❤❤

  • @berketjoni8548
    @berketjoni8548 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ የሚል መዝሙር እድሜና ጤና ይስጥህ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @janohailu2184
    @janohailu2184 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ጌታዬ
    የአለም ጌታ ሲሆን ዝቅ ብሎ መድኃኔዓለም በአህያ ውርንጭላ ላይ ተቀመጠ

  • @yigeremMekonnen
    @yigeremMekonnen หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሳችሁ የምወዳችሁ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-gb3dr7xv8b
    @user-gb3dr7xv8b หลายเดือนก่อน +1

    ሆሳዕናችን ጌታ ኢየሱስ ❤❤❤
    ዝማሬ መላእክ ያሰማህ ቴድዬ

  • @user-ms3sg8wj1t
    @user-ms3sg8wj1t หลายเดือนก่อน +1

    ዝማረ መልዕክት ያሰማልን ከዝህ የበለጠ ዕድሜ የምታገለግልበትን ነፍ ዕድሜ ይስጥህ አሜን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/FVFboYhK6cY/w-d-xo.html

  • @user-pr8uf5xy2q
    @user-pr8uf5xy2q หลายเดือนก่อน +4

    እንኩአን ለ ኦሳእና በአል በሰላም አደረሳቹ❤❤

  • @Koti27
    @Koti27 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ መዠሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 หลายเดือนก่อน +1

    የሰላም ንጉስ በአህያ ላይ በኢየሩሳሌም ታየ ፀሐይ ደዌን ሊሸከም ሊያድለን ፈውስ
    ሆሳዕናችን ጌታ ኢየሱስ ❤ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ዝማሬ መለአክትን ያሠማልን

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @IzanaGirmai
    @IzanaGirmai หลายเดือนก่อน +1

    ወንድመችን ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ በጣም ልብን የሚመስጥ የሚያረሰርስ ዝማሬነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱስ ያሬድ አምልክ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏

  • @romanbelew260
    @romanbelew260 หลายเดือนก่อน

    አሜን ሆሳኢናችን ጌታ ኢየሱስ ነው ተባረክ ቴድዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🤲🤲 እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-tu6oh4yr6j
    @user-tu6oh4yr6j หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረጋችሁ አደረሰ👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @getnegash17
    @getnegash17 หลายเดือนก่อน

    ሆሳዕናችን ጌታ ኢየሱስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ቴዲ ቃል የለኝም የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ በየ ቀኑ በመዝሙሮችህ እየተባረክን ነው

  • @MekdesTena-rj9wn
    @MekdesTena-rj9wn หลายเดือนก่อน +2

    ሆሳህና በአርያም ተመስገን ለዚህ ያደረሰን አምላክ ለትንሳኤው ያድርሰን

  • @Akukoo-zl5qu
    @Akukoo-zl5qu หลายเดือนก่อน

    "ከመድኃኒትነቱ የተነሳ ከቤቱ መሠረት ሳይናወጥ ከልዑል መንበሩ ወረዶ ጸጋንና ኃይልን አሳየ ። ሆሣዕና በአርያም ሆሣዕና በአርያም ሆሣዕና በአርያም። "
    ቅዳሴ ጎርጎርዮስ
    እንኳን ለበዓለ ሆሣዕና በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። አምላከ ቅዱሳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም ያድርሰን!!!

  • @yoniman1414
    @yoniman1414 หลายเดือนก่อน

    እንካን አደረሰን ለ ሆሳህና ፆሙን በሰላም ያስፈታን ፈጣሪ አሜን

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu4123 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ መዘምራን በእውነት ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወቅቱን የጠበቀ ጊዜውን የዋጀ ድንቅ ድንቅ ዝማሬዎችን ስለምታሰማን ክብረት ይስጥልን ሰው በአንድም በሌላም ይማራልና በመዝሙሮችህ ተምረናል ፣ ተገስፀናል ፣ አልቅሰናል ፣ ተደስተናል ፣ እንደ መስታወት እራሳችንን በሁሉም ሁኔታ አይተንበታል የቅዱሳን አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ በቤቱ ያጽናልን ።
    " ሆሳዕና በአርያም /አቤቱ እባክህ አሁን አድን / ዓመት ዓመት ያድርሰን

    • @-mahtot
      @-mahtot  หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/FVFboYhK6cY/w-d-xo.html

  • @NahomBeharu
    @NahomBeharu หลายเดือนก่อน +2

    ሆሳዕና❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤ሆሳዕችን ጌታ ኢየሱስ ❤❤❤❤ቃለህይትን ያሰማልን❤

  • @tigabumolla
    @tigabumolla หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። ጊዜውን የዋጀ መዝሙር ሆሳዕናችን ጌታ ኢየሱስ

  • @eldanawedajo7293
    @eldanawedajo7293 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @YordeZewudu
    @YordeZewudu หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለሆሳዕና ባዕል😍😍😍ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምሕራችን ቴዲየ የኛ እንቁ😍😍😍

  • @user-vd9lp7gi7b
    @user-vd9lp7gi7b หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእት ያሠማልን

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በተለይ እንደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ ይናፍቀና እና እግዚአብሔር ያበርታችሁ🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍

  • @onedaygoodjob3325
    @onedaygoodjob3325 หลายเดือนก่อน

    እልልል ዘማሪ መላይክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @Eyasu7708
    @Eyasu7708 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤እልልልልል በኢትዮጵያ ይግባልን ጌታ ኢየሱስ

  • @eyobfantu7777
    @eyobfantu7777 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ መንገድ እውነት ህይወት ነው መዝሙሩ ደስ ይላል ድንጋይ ለአምላካችን ይታዘዛል