ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምን ዋጋ አለው? ያ ወርቃማ ጊዜ አለፈ!! ያሳዝናል!!
welcome back Enarj Enawga my favourite program
ጤና ይስጥልኝ ፣ በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው መርዝ ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ ችግሮች የሚዳርግ (የአስተሳሰብ መዛባት፣ ሱስ፣ ራስን/ ሰውን ማጥፋት፣ ስኳር፣ ውፍረት፣ መፍዘዝ፣ እራስን መቆጣጠር ማቃት፣ ስሜት አልባ መሆን ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። ለሕፃናትና ነፍሰ ጡሮች ሳይቀር እንደከረሜላ እየታደለ ይገኛል። ለካንስ እከሌ ወይም እከሊት መድሐኒት ተደርጎበ(ባ)ት ነው የሚባለው ይሄው ነው። በሳይኪያትሪ ኬሚካል ከተደበደቡት ገሚሱ የሞተ ሲሆን ሌላው ደግሞ ከሞቱት በላይ እና ከቆሙት በላይ ሆኖ ይንከላወሳል። ሥልጣኔ ከሚመስሉ ኋላቀርነትና ጭካኔ የዘሊዳው ጊዮርጊስ ይሰውር። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ "መድሐኒት" የታባለው መርዝ እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ፣ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። ዘገምተኝነት ደግሞ ክስተት እንጂ በሽታ አይደም። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮዎች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)። በጣሊያን ወረራ ፋሺስቶችም የኢትዮጲያን ሕዝብ የደበደቡት በኬሚካል ነበር፣ በአሁኑ ሰዓትም ስልቱን ይቀይር እንጂ የኬሚካል ጥቃቱ በሳትሪይኪአስቶች እና ግብረአበሮቻቸው ቀጥሏል።እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም። ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በጸሎት፣ በምክር፣ በክብካቤ፣ አካባቢን በመለወጥ በመሳሰሉት ሊቃና ይችላል። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም/ፍላጎትም የለም። እነዚህና ተመሳሳይ መርዞች በሰውነትና አዕምሮ ላይ የኬሚካል ውዥቀቶችን ያስከትላሉ፣ ሰው ኬሚካል ሰውነቱ ውስጥ ካላስገባ ምንም ዓይነት የኬሚካል ውዥቀት አያጋጥመውም፣ ጥናቶችም ይህንኑ አረጋግጠዋል። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።በNorthern Virginia Mental Health Institute ብዙ ኢትዮጺያውያን በሳይኪአትሪ ምክንያት እየማቀቁ ይገኛሉ። ግማሹ እዚያ የተከተተው በቤተሰብ መካከል በሚፈጠሩ አለመግባባቶች ሲሆን ሌላው ደግሞ ሥራ ላይ በሚከሰቱ ውዝግቦች እና ጥቂቶች ደግሞ በሱስ ምክንያትና የፖሊሶች እብሪት ነው። ሠራተኞቹ በአብዛኛው ግብፃውያኖች፣ ኢትዮጲያዊያን፣ ጋናዊያን፣ ሕንዶች፣ ጣልያኖች፣ ኢራቆችና አሜሪካውያን ናቸው። እነዚህ ‘ሠራተኛ’ ተብዬዎች ‘በሽተኛ’ ተብለው የተሰየሙት ላይ የሚያደርሱት ሰቆቃና ጭካኔ ከሚያስውጧቸውና ከሚወጓቸው መርዞች ባሻገር መፈጠርን ያስጠላሉ። የሚገርመው ነገር ተቋሙ የሚገኘው በ3302 Gallows Rd, Falls Church, VA 22042 ሲሆን፣ gallows ማለት በጥንት ጊዜ የሰዎች መስቀያ ቦታ ነው።National Alliance on Mental Illness (NAMI) ወላጆችና የቤተሰብ አባሎችን ልጆቻቸው ወይም የቤተሰብ አባሎቻቸው ሳይኪአትሪን እንዲጠቀሙ የተለለያዩ ማማለልያዎች ከገንዘብ ጭምር የሚሰጥ ድርጅት ሲሆን፤ ለማማለያ ገንዘብ የሚያገኘው ‘ከመድሐኒት/መርዝ አምራች’ ድርጅቶች፣ ከሳይኪአትሪስቶችና ግብረአበሮቻቸውም ነው። ሥም ይወጣ ከቤት ይከተል ከጎረቤት እንዲሉ። እባካችሁ ወገኖቻችን እንታደጋቸው። ሌላው ሰው ማደናገሪያ ‘ሰዎች ሳይኪአትሪን የመሰለ ሳይንሳዊ ተቋም’ የሚቃወሙት ያደጉበት ባሕል ኋላ ቀር በመሆኑ፣ ያልተማሩ በመሆናቸውና የአዕምሮ በሽተኛ ከመባል ጋር የሚከተሉ መድልኦዎችንና መገለሎችን በመፍራት ነው እያሉ ሰውን ለማደናገር በመጣጣር ላይ ይገኛሉ። የኢዮትጲያ ሕዝብን፣ባሕልንና እምነት እንዲህ አድርጎ ማናናቅ ትልቅ ድፍረትና ስህተት ነው። ይልቁንስ ይህን እኩይ ተግባራቸውን በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አጥብቀን እናሳስባለን። በምዕራቡ ዓለም ብዙ የተማሩ ሰዎች ሳይንቲስቶችን ጨምሮ የሳይኪአትሪ እኩይነትን ይቃወማሉ ሆኖም ‘መድሐኒት/መርዝ ሻጮች’ በገንዘባቸው ዓለምን ስለሸበቡት ሳይኪአትሪ እንዳሻው በአምባገነንትና ማናለብኝነት የብዙኀን ሰቆቃ ምንጭ በመሆን ቀጥሏል። ከቶ ምን ይረባል ጭካኔን ማብዛትፈጥኖ ለሚጠፋ ለዚህ አለም ኮተትእምቢ በል ወገኔ እንደቀደሙንአትስማ በፍፁም ሳይኪአትሪስት ሰይጣንን
አናርጂ እናውጋ ሳይሆን እናርጂ እናውጋ ነው የሚባለው አሁንም እናርጂ እናውጋ የሚባል አገር አለ ። ወጣት እያለን ስራ እሩጫ ነው እድሜ ይስጠን እናእናርጂና ቁጭ ብለን እናውጋ ለማለት ነው።
ለምንድን ነው ጥያቄው የማይሰማው?
በጣም የሚያሳዝነው አውሮፓና አሜሪካ ተወልደው አድገው, ሳይስማማቸው, ጭነቱንና ግፊቱን መገለሉና ዘረኝነቱ አስጠልቷቸው, በብስጭት ሀገራችን ብለው ኢትዮጵያ ገብተው ቤተሰብ በቸልትኘነትም ይሁን ሲሰለቻቸው ተመልሰው ወደ መጡበት ይመለሳሉ በማለት ፍቃድ ሳያወጡላቸው, ወይ አይማሩ ወይ ዓይሰሩ እየተንከራተቱ ያሉ መድረሻ ያጡ ተወላጆቻችን ናቸው. በዚህ መልክ ወጣቶቹን መቅጣትም ሆነ መቅጨት. ጥሩ አደለም. መንግስት እርዳታ ድጋፍ ቢያደርግላቸው ይመረጣል እባካችሁ ልቦና ግዙ. ሥራ ካልሰጣችሁዋቸው እንመለስ ካሉም አታስጨንቅዋቸው ይመለሱ. ገንዘብ ብቻ ማሰብ ብዙ ዜጋ ይጎዳል.
ምን ዋጋ አለው? ያ ወርቃማ ጊዜ አለፈ!! ያሳዝናል!!
welcome back Enarj Enawga my favourite program
ጤና ይስጥልኝ ፣ በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው መርዝ ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ ችግሮች የሚዳርግ (የአስተሳሰብ መዛባት፣ ሱስ፣ ራስን/ ሰውን ማጥፋት፣ ስኳር፣ ውፍረት፣ መፍዘዝ፣ እራስን መቆጣጠር ማቃት፣ ስሜት አልባ መሆን ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። ለሕፃናትና ነፍሰ ጡሮች ሳይቀር እንደከረሜላ እየታደለ ይገኛል። ለካንስ እከሌ ወይም እከሊት መድሐኒት ተደርጎበ(ባ)ት ነው የሚባለው ይሄው ነው። በሳይኪያትሪ ኬሚካል ከተደበደቡት ገሚሱ የሞተ ሲሆን ሌላው ደግሞ ከሞቱት በላይ እና ከቆሙት በላይ ሆኖ ይንከላወሳል። ሥልጣኔ ከሚመስሉ ኋላቀርነትና ጭካኔ የዘሊዳው ጊዮርጊስ ይሰውር። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ "መድሐኒት" የታባለው መርዝ እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ፣ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። ዘገምተኝነት ደግሞ ክስተት እንጂ በሽታ አይደም። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮዎች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)። በጣሊያን ወረራ ፋሺስቶችም የኢትዮጲያን ሕዝብ የደበደቡት በኬሚካል ነበር፣ በአሁኑ ሰዓትም ስልቱን ይቀይር እንጂ የኬሚካል ጥቃቱ በሳትሪይኪአስቶች እና ግብረአበሮቻቸው ቀጥሏል።
እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም። ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በጸሎት፣ በምክር፣ በክብካቤ፣ አካባቢን በመለወጥ በመሳሰሉት ሊቃና ይችላል። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም/ፍላጎትም የለም። እነዚህና ተመሳሳይ መርዞች በሰውነትና አዕምሮ ላይ የኬሚካል ውዥቀቶችን ያስከትላሉ፣ ሰው ኬሚካል ሰውነቱ ውስጥ ካላስገባ ምንም ዓይነት የኬሚካል ውዥቀት አያጋጥመውም፣ ጥናቶችም ይህንኑ አረጋግጠዋል። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።
በNorthern Virginia Mental Health Institute ብዙ ኢትዮጺያውያን በሳይኪአትሪ ምክንያት እየማቀቁ ይገኛሉ። ግማሹ እዚያ የተከተተው በቤተሰብ መካከል በሚፈጠሩ አለመግባባቶች ሲሆን ሌላው ደግሞ ሥራ ላይ በሚከሰቱ ውዝግቦች እና ጥቂቶች ደግሞ በሱስ ምክንያትና የፖሊሶች እብሪት ነው። ሠራተኞቹ በአብዛኛው ግብፃውያኖች፣ ኢትዮጲያዊያን፣ ጋናዊያን፣ ሕንዶች፣ ጣልያኖች፣ ኢራቆችና አሜሪካውያን ናቸው። እነዚህ ‘ሠራተኛ’ ተብዬዎች ‘በሽተኛ’ ተብለው የተሰየሙት ላይ የሚያደርሱት ሰቆቃና ጭካኔ ከሚያስውጧቸውና ከሚወጓቸው መርዞች ባሻገር መፈጠርን ያስጠላሉ። የሚገርመው ነገር ተቋሙ የሚገኘው በ3302 Gallows Rd, Falls Church, VA 22042 ሲሆን፣ gallows ማለት በጥንት ጊዜ የሰዎች መስቀያ ቦታ ነው።
National Alliance on Mental Illness (NAMI) ወላጆችና የቤተሰብ አባሎችን ልጆቻቸው ወይም የቤተሰብ አባሎቻቸው ሳይኪአትሪን እንዲጠቀሙ የተለለያዩ ማማለልያዎች ከገንዘብ ጭምር የሚሰጥ ድርጅት ሲሆን፤ ለማማለያ ገንዘብ የሚያገኘው ‘ከመድሐኒት/መርዝ አምራች’ ድርጅቶች፣ ከሳይኪአትሪስቶችና ግብረአበሮቻቸውም ነው። ሥም ይወጣ ከቤት ይከተል ከጎረቤት እንዲሉ። እባካችሁ ወገኖቻችን እንታደጋቸው።
ሌላው ሰው ማደናገሪያ ‘ሰዎች ሳይኪአትሪን የመሰለ ሳይንሳዊ ተቋም’ የሚቃወሙት ያደጉበት ባሕል ኋላ ቀር በመሆኑ፣ ያልተማሩ በመሆናቸውና የአዕምሮ በሽተኛ ከመባል ጋር የሚከተሉ መድልኦዎችንና መገለሎችን በመፍራት ነው እያሉ ሰውን ለማደናገር በመጣጣር ላይ ይገኛሉ። የኢዮትጲያ ሕዝብን፣ባሕልንና እምነት እንዲህ አድርጎ ማናናቅ ትልቅ ድፍረትና ስህተት ነው። ይልቁንስ ይህን እኩይ ተግባራቸውን በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አጥብቀን እናሳስባለን። በምዕራቡ ዓለም ብዙ የተማሩ ሰዎች ሳይንቲስቶችን ጨምሮ የሳይኪአትሪ እኩይነትን ይቃወማሉ ሆኖም ‘መድሐኒት/መርዝ ሻጮች’ በገንዘባቸው ዓለምን ስለሸበቡት ሳይኪአትሪ እንዳሻው በአምባገነንትና ማናለብኝነት የብዙኀን ሰቆቃ ምንጭ በመሆን ቀጥሏል።
ከቶ ምን ይረባል ጭካኔን ማብዛት
ፈጥኖ ለሚጠፋ ለዚህ አለም ኮተት
እምቢ በል ወገኔ እንደቀደሙን
አትስማ በፍፁም ሳይኪአትሪስት ሰይጣንን
አናርጂ እናውጋ ሳይሆን እናርጂ እናውጋ ነው የሚባለው
አሁንም እናርጂ እናውጋ የሚባል አገር አለ ። ወጣት እያለን ስራ እሩጫ ነው እድሜ ይስጠን እና
እናርጂና ቁጭ ብለን እናውጋ ለማለት ነው።