አስቸጋሪ ጸባያችን በጌታ ረድኤት እንዴት ይስተካከላል? Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @natansium3110
    @natansium3110 28 วันที่ผ่านมา +9

    አሜን አሜን አሜን 🙏 ቀሲስ አጋጣሚ ልበለው ወይስ እግዚያብሔር ልያሰምረኝ ፈልጎ ሁሌ የሆነ ነገር ሲያጋጥመኝ አሱን የሚገልፅ ትምህርት ታስተምራለህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አድሜና ጤና ይስጥህ

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f 28 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የሞትከው ለኔ ነው የኔ በደል ነው ውደ ሞት የመራህ ❤❤❤❤❤❤

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go 28 วันที่ผ่านมา

      እውነት ብለሻል እህቴ ❤❤❤❤❤ግርም ይለኛል በገጠመኜ ሁሉ ያስተምረኛል መምህር ግን እሚያሳዝነው አልለወጥም ወለተ ወልድ እያላችሁ አስቡኝ❤❤❤❤

    • @orthodoxy2323
      @orthodoxy2323 27 วันที่ผ่านมา +1

      ገጠመኝ ሚባል ነገር የለም 😊 ሁሉም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው። ሊያስተምርሽ ሊገስፅሽ ስለወደደ ነው።

    • @user-yx8wq6ov6u
      @user-yx8wq6ov6u 27 วันที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ እግዚአብሔር በአጋጣሚ አይደም የሚመክረን ፈልጎን እንጂ

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ጌታዬ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ እንደሀጥያቴ ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልኝ። ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ሆይ የኔ አንደኛ የኔ ከርታታ ኢየሱስ የጀልኩህ የወጋዉህ አይሁድ አንዴ ሲሰቅሉህ በእድሜዬ ሁሉ ደጋግሜ የሰቀልኩህ አምጠህ ነወለድከኝ እኔ ጨካኝ ልጅህ ዛሬም ትሳሳልኛለህ ይቅር ማለት ቸርነት አያልቅብህ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ፍጻሜዬን በእቅፋ አድርገዉ ባይገባኝም ከጻድቃን ከሰማዕታት ጋር በኋላ በሰማይ በቀኝህ አቁመኝ ነጭ ለብሰዉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ ከሚያመሰግኑህ ጋር አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemyemanebirhan7159
    @eyerusalemyemanebirhan7159 28 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ! በምህረት በቸርነትህ አስበን ❤️❤️❤️ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏🙏🙏

  • @webet2273
    @webet2273 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን የሰማነዉን በልቦናቻን ያድርልን አቤቱ ጌታዬ ማረኝ ይቅር በለኝ ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mesi557
    @mesi557 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🤲🙏

  • @user-lp4zd3jg1u
    @user-lp4zd3jg1u 29 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና❤❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 29 วันที่ผ่านมา

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤🙏🙏🙏

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 28 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንቀሲስቃልልይወትያሰማልን

  • @yetnayetgizaw360
    @yetnayetgizaw360 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወትን ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @user-su6ft3mh2f
    @user-su6ft3mh2f 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን በለ ውለታዬ❤❤❤ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን❤❤❤

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 28 วันที่ผ่านมา +1

    Amen

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @user-ci2yp4jh9u
    @user-ci2yp4jh9u 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወት ያሰማልን!

  • @WebalemAyene
    @WebalemAyene 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን !!

  • @user-rz6fb7mq9z
    @user-rz6fb7mq9z 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zena4992
    @zena4992 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @90God86
    @90God86 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤❤

  • @user-xm1je7kp9b
    @user-xm1je7kp9b 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህዎይ ያስማለን

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 28 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen ❤️ 🙏 🌹

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret6041 28 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 28 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher❤❤❤

  • @Saba-7
    @Saba-7 28 วันที่ผ่านมา

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lm6dc2ot4i
    @user-lm6dc2ot4i 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @jerusalemEshete
    @jerusalemEshete 28 วันที่ผ่านมา

    Amen..Endezi maneneten sira enji geta.❤❤

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 28 วันที่ผ่านมา

    Amen egzhabire yestelen

  • @abrehettewelde3502
    @abrehettewelde3502 28 วันที่ผ่านมา

    Amen 3 kal hiwet yasemaln

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 29 วันที่ผ่านมา

    ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን። ስለ መቁጠሪያ አጠቃቀም ቢያስተምሩን

  • @solomonkibrom9941
    @solomonkibrom9941 27 วันที่ผ่านมา

    Amennnn🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vk9no2qh4h
    @user-vk9no2qh4h 29 วันที่ผ่านมา

    God bless you and your family 🙏 🙏 🙏

  • @EdenLeulseged-od6ix
    @EdenLeulseged-od6ix 28 วันที่ผ่านมา

    Amen! Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏

  • @lilyfisehaye6169
    @lilyfisehaye6169 28 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwet yasemalign

  • @addisalemhailu
    @addisalemhailu 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @bitanyaseifu-yn9nh
    @bitanyaseifu-yn9nh 28 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk 29 วันที่ผ่านมา

    አሜንቃለህወትያሰማልመምህርእደውእባኮተባበሩኚእራሰሻንአጥፈነውየሚለኚበሰውአገርነውያለሁትእደውእባካችሁተባበሩኚ

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z 28 วันที่ผ่านมา

    5:30 በምንድነው live ዘፍጥረት ት/ት??

    • @ribkamelky6225
      @ribkamelky6225 28 วันที่ผ่านมา

      ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ብለሽ ግቢ

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @zufanlake632
    @zufanlake632 27 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @meronlegesse-yj6wm
    @meronlegesse-yj6wm 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @wesentadesse4773
    @wesentadesse4773 28 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @meserettesfaye5625
    @meserettesfaye5625 27 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @yaredmesfin9192
    @yaredmesfin9192 28 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6r 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤