EOTC TV || ገዳማዊ ሕይወት | ልዩ ፕሮግራም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @soloaskias3105
    @soloaskias3105 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ እሄን ላቀረብክልን ልዑል እግዛብሔር ይቅረብልህ:: አሜን

  • @HuluagerAyal
    @HuluagerAyal ปีที่แล้ว

    እናቶቻችን እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ በዕውነት ይህ ገዳማዊ ህይወት ከባድ ነው በረከታችሁ አይለየን

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ እናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን በእውነት ልፍታችሁን ቸሩ መድሀኒያለም አይቶ ብርታት ይስጣችሁ ከዚህም በላይ አሜን ❤❤❤❤

  • @haymihaymi8770
    @haymihaymi8770 3 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ እናቶቸ አረ በሃበረ ቅዱሳን ለዚህ ገዳም ዘላቂ መፍትሄ የሚሆነዉን ነገር እዲሰራ ገቢ አሰባስቡ ሁላችንም እናደርጋለን ይህ አይቶ ዝም የሚል የለም

  • @soloaskias3105
    @soloaskias3105 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታስቀናላቹህ:: ፈጣሪ እረድቶኝ ለመመነን ያብቃኝ:: ከሁሉ ከባድ የሚሆነው ከሰው እጂ የመጠበቁ ነው:: ልዑል እግዛብሔር ይርዳቹህ:
    እናተን በአካል መጥቸ የማገኛቹህን ጌዜ ቶሎ ያድርስልኝ::

  • @andnetbelay3321
    @andnetbelay3321 3 ปีที่แล้ว +4

    እናተቻችን ቃለሄወት ያሰማልን በዕደሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእናተ ፀሎት እኛንም ይማርን አሜን

  • @WjwjJjj
    @WjwjJjj 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናቶቻችን በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ጤናችሁ ያብዛላችሁ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 3 ปีที่แล้ว +2

    እናቶቼ እመብርሃን ትጠብቃችሁ። እግዚአብሔር ያበርታችሁ። እኛ በአለም ተቀምጠን የናንተ ፀሎት ነው ያቆመን እና ። ገዳሙን እረድተን በረከት ለማግኘት ያብቃን።

  • @yemaryamyemaryamyemaryamye8181
    @yemaryamyemaryamyemaryamye8181 3 ปีที่แล้ว +2

    እናቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እግዛብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @user-bb6kt6tv8g
    @user-bb6kt6tv8g 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
    በፀሎት አስቡኝ እናቶቼ ወለተ ማርያም ከነ ቤተ ሰቦቼ

  • @user-bq1gp1kp4p
    @user-bq1gp1kp4p 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-bx9tz4ey6r
    @user-bx9tz4ey6r 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @aregashtekola2395
    @aregashtekola2395 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን እናቶቻችን ስለናንተ ፀሎት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን

  • @user-in4wo1nx3g
    @user-in4wo1nx3g 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናቶቻችን በረከታችሁ ይዲረሰን እግዚአብሔር ሆይ ስለ ቅዱሳኑ ስትል ታረቀን ይቅር በለን

  • @yohannesyared700
    @yohannesyared700 3 ปีที่แล้ว +3

    ibakachihu.indezih ayinet program sitakeribu.meridat lemifelig sew ye BANK ACCOUNT bitasikemitu.ahunim degime teyikalew miemenu indayichebereber izaw TV program lay ye BANK ACCOUNT asikemitulin.fetari befekede meten iniredalen.EGZIABHIER inatochachinin yibarik

  • @danieltekle5146
    @danieltekle5146 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemalen

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ለመድሃኔዓለም ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ፤ ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 ปีที่แล้ว

    😢ተመሥገን ነው አለምን ንቆ ክርሰቶሰን መርጦ ሲኖር ዳቢሎሰ ብዙ ፈተና አለ የታወቀነው የገዳም ሀዮት መሞት ነው ባለው ጉልበት መሰራት የዚህም አላማው ምኞት ፆር እሚባለው ነገር ሰላለነው እና እንርዳቸው እኔ ወደናተ እያሰብኹ አሰፈራራቹህኝ እናቶቸዐበረከታቹህ ይድረሰን

    • @zaharaza3316
      @zaharaza3316 ปีที่แล้ว

      😮 ገዳማዊ ሂወት እኮ የታወቀነው. ተፈርቶ አይደለም እሚመለኮስ ችግርን አውቆ ፍቃድ እግዚአብሔር ካለ ነው በማውራት እሚሆን ነገር የለም. ደሞ እውነቱን ነው የተናገሩት ከባድ ነው በሴት ብቻ እኮ ነው እሚተዳደር

    • @azmaraz7269
      @azmaraz7269 ปีที่แล้ว

      @@zaharaza3316 ሆ እኔመች ቀላልነው አልኩ መጀመሪያ በውል አብቢ ፈቃደ እግዚአብሔርማ ነው መኖራችንም እኳ በፈቃደ እግዚአብሔርነው አደለም መመልኳሰ አድሰው ሳያሰብ ሳያወራ እሚሆነገር የለም

    • @zaharaza3316
      @zaharaza3316 ปีที่แล้ว

      @@azmaraz7269 አየ እናናማሪያም ወድሺ መስፍቱ ውይይይ እና መመልኮስ (አለም በቃኝ )ካልሺ መጀሙሪያ ከፈጣሪሺ ጋ ተነጋገሪ ከዛ ለነፍስ አባትሺ አማክሪ ፍቃደ እግዚአብሔርን እንዲጠይቅልሺ እንጅ ሚዲያ ላይ ልመልኩስ ብየ ፈራሁ እና ከፈራሺ ምን መመልኮስ አማረሺ. ማውራት ጀብደኝነት ነው እንዴ ትልቁ ነገር በተግባር መገኘት ነው እናቴ.

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emabetadmas9949
    @emabetadmas9949 3 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን እናቶቻችን እስኪ የአንዷን እናት ስልክ አስቀምጡልን ከቤተሰብ ጋር አነጋግሬ ቢያንሰ አቅሜ የፈቀደውን አንገብጋቢ የሚባለውን እንኳ ላድርግ

  • @yohannesyared700
    @yohannesyared700 3 ปีที่แล้ว +4

    Ye BANK ACCOUNT lemin atasikemitulinim ? Indih ayinet programoch sitazegaju ye BANK ACCOUNT bitasikemitu melikam new.tadiya miemenu meridat bifelig indet argo meleges yichilal ????

  • @aphomiyafantahun8381
    @aphomiyafantahun8381 3 ปีที่แล้ว

    bereketachu yideribin

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 2 ปีที่แล้ว +2

    በድሜ ገፋ ያሉት እማሆይ ብዙ አማረሩ ምነው ችግሩ እንዳለ ሆኖ እኮ በፀሎታችሁ ፀንታችሁ ትንሽ ተመስጌን ማለትም እኮ ጥሩ ነው 🙏 መንኖ ገዳም መግባት ውሳኔው ቀላል አደለም ሆኖም በጭንቅና በችግር ማለፉ ደሞ የረሱ የሆነ መንፈሳዊ ፅድቀትም አለው .......

    • @zaharaza3316
      @zaharaza3316 ปีที่แล้ว +1

      ቡጢ ለስጩ ቀላል ነው እስኪ ለመፍረድ አንቸኩሉ እኳን በጅ ተኮትኩቶ ተዘርቶ ያውም በሴት አቅም በበሬና በሚኪና ታርሶኳን ስንት ድካም አለው ጉድ እኮ ነው. እንደስው እማይሆነው አምላክ ከዚህም በላይ ብርታት ይስጣቸው አሜን ❤❤❤

  • @abiayalkibet9437
    @abiayalkibet9437 2 ปีที่แล้ว +2

    Inatoche fatar akim yistachu

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 ปีที่แล้ว

    እሚረዱበትን ባንክ እንዲት አታስቀምጡም??

  • @ethiomama1238
    @ethiomama1238 3 ปีที่แล้ว +2

    በምን መንገድ መርዳት ወይ ማግኘት ይቻላል

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 ปีที่แล้ว

    እታቶቻችን በፀሎታችሁ አስቡን
    አንድ መተዳደሪያ ነገር ቢከፈትላቸው እደ ጥበብም ቢሆን

  • @haymanotyimer5481
    @haymanotyimer5481 2 ปีที่แล้ว

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LG-ef5dc
    @LG-ef5dc 3 ปีที่แล้ว +2

    Ye gedamu halafy phone # or account # bitaskemitu lemeredadat ytekimenal ina tsafulin

  • @Walte25
    @Walte25 3 ปีที่แล้ว

    .

  • @maryhaile7317
    @maryhaile7317 3 ปีที่แล้ว

    How about the Orthodox Church ? The head office ? Is this part of Orthodox Church ⛪️? I just don’t understand