Very good information. I have a question. I heard the professor said nuns can't leave their monasteries. The question i got is there are so many nuns immigrated to USA. Are they still called nuns?
By the way y Orthodox procedure was Broken by Force by TPLF Aim And the Abatochi or Followers of the y Orthodox believe could Say no? I am not sure could it be possible
ፀጋ በረከታችሁ ያድለን አሜን አሜን አሜን
ጌታዬ እኔን ባርያህን ወደ ገዳም ጥራኝ ማንኛውም ነገር አስጠልቶኛል
Kal hiwet yasemaln
አባቶቻችንን ያብዛልን ይጠብቅልን አሜን ፫🕊🕊🕊🕊
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን ❤️❤️❤️🙏🙏😪😪
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትያሰማዎት አባታችን
ቃለሂወት ያሠማልን አባቶቻችን
መታደል ነው
በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይዎት ያሰማልን። የቀደመውን የአባቶቻችን እውነተኛውን የምንኩስና ሥርአት ይመልስልን።
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን 🙌
ወገኖቻችን አይናቸው እያየ ከብቶች እያለቁ እነሱም ለመሄድ እየተዘጋጁ ነው፣ ቤታቸውም ሲፈርስ አረብ አገር የለፉበት በጣም ያሳዝናል። እግዚአብሔር ልጆችህን ሩስያንና ኤርትራን ጭምር ሳናልቅ ስለድንግል ማርያም ስለቅዱስ ሚካኤል ብለህ ቶሎ ድረስልን። ስንቶች የማይነኩ የሚመስሉ ጥጋበኞች ባለጸጋ የነበሩትን አውርደሃልኮ ሰባብረህ አንኮታኩተሃልኮ። አሁንም ፍጠንልን።
ቃል ህወሃት ያስማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
ላይክ ሸር አድርጉ
Kalhiwot yasmlen Abtchen ❤️ ♥️
መታደል ጌታሆይ እኛንም ጥራን
Amen Amen Amen 😭
Kale howit yasamaln enamesgnalen batem
ቃለህይወት ያሰማልን:: እውነት ነው ስልጣን ለመያዝ የገዳም አስተዳዳሪ ለመሆን ብለው የሚመለኩሱ አሉ:: እንደተጠየቀው: የታወቁ ገደዳማት ተወስኖ መመልኮስ ቢችሉ: ስልጣን መነኮሳት ባይዙ እጅግ በጣም ያስፈልጋል
🙏🙏
ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች
መምሀር ሳህሉ አደመ ስለሰጡን ስርአተ ምንኩስና ትምህር ት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን !
በአሁን በእኛ ዘመን ያሉት መነኮሳት ከተማ ለከተማ ሀገር ለሀገር የሚዞሩት ከገዳማቸው ወጥተው ቃላቸውን ያፈረሱ ናቸው ማለት ነው፡
በትክክል ሁሉም ለገዘብጅ ለሀይማኖትኮ አይደለም ፀጉር ያዝረዘሙት ልብሱን ብቻ ነው የለበሱት
“ሁሉም ለገንዘብ ይገዛል።”
መክብብ 10፥19
Very good information. I have a question. I heard the professor said nuns can't leave their monasteries. The question i got is there are so many nuns immigrated to USA. Are they still called nuns?
እንዲህ አይነቶቹ ወንበዴዎች ናቸው። መነኩሴ ከገዳሙ ከወጣ ከባህር እንደወጣ አሳ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘😍😭😭😭😭😭😍😍😘😘😍😍😍😍😍😘😍😍😘😘😘😘😘😍😍😭😭😂😭😭😍😍😘😘
አሜን አሜን አሜን
By the way y Orthodox procedure was Broken by Force by TPLF Aim
And the Abatochi or Followers of the y Orthodox believe could Say no?
I am not sure could it be possible
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን