ቀን 169 - ሰኔ 10 የአንድ አመት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ || Day 169 - June 17 || One year bible reading plan.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 30

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላኬና አባቴ ሆይ ስምህ የተባረከ ይሁን ቃልህን በማጥናት እዚህ ደርሻለው ዛሬ የረዳኸን ለነገም አንተ አለህ አሜን ❤❤ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @matewosberhane1814
    @matewosberhane1814 6 หลายเดือนก่อน +1

    Zmenachu ybark ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RhammeAbdula
    @RhammeAbdula 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤❤

  • @jodigotami8076
    @jodigotami8076 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen ameeen ameeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasilkidane3524
    @fasilkidane3524 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for reading the words of God and may the Lord bless you.

  • @Rahelyegeta840
    @Rahelyegeta840 6 หลายเดือนก่อน +1

    169ኛ ቀን ጌታ ይመስገን ❤️❤️🙏✝️✝️

  • @ShewalemWami
    @ShewalemWami 6 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለእግዚእብሄር ይሁን ተባረኩ እጅግ እናመስግናለን።

  • @Getenesh-oe3sw
    @Getenesh-oe3sw 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምስጋናና ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን::169ኛውንም ቀን በከበረ በቃሉ ሰረገላ አስቀምጦን አስተማረን::❤❤❤

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 6 หลายเดือนก่อน +1

    Kibir le Egziabher yihun Amen
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzebBekele-c3z
    @AzebBekele-c3z 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 6 หลายเดือนก่อน +1

    Shalom ❤️ eyesus yemetal ❤️ ❤

  • @tewodrosmekonnen
    @tewodrosmekonnen 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቀን169፦“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 6 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ምስጋና ለእግዚያብሔር ይሁን ለዚህ ቀን ያደረሰን የእግዚያብሔር ስም ይባረክ
    የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 4
    12- መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ
    በታች ሌላ የለምና። የእግዚያብሔር አገልገዮች
    በእጥፍ ተባረኩ ፓስተር ተስፋሁን ዘመንህ ይባረክ
    ❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏

  • @alemeshetu8063
    @alemeshetu8063 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏❤❤Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ
    18: ጠርተውም በኢየሱስ ስም ፈጽመው እንዳይናገሩና እንዳያስተምሩ አዘዙአቸው።
    19: ጴጥሮስና ዮሐንስ ግን መልሰው፦ “እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ እናንተን እንሰማ ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት የሚገባ እንደ ሆነ ቍረጡ፤
    20: እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም፡” አሉአቸው።

  • @endale2533
    @endale2533 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @kearyamtubechannel
    @kearyamtubechannel 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ🙏❤
    ❤❤❤❤❤❤

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 6 หลายเดือนก่อน +1

    AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @serawitkebede6299
    @serawitkebede6299 6 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @eneyetesfaye9814
    @eneyetesfaye9814 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሐዋርያት ሥራ 4:32 ያመኑትም በአንድ ልብና በአንድ ሀሳብ ተስማምተዉ ነበር,,,። አሜን ጌታ ሆይ ይህ ያስፈልገናል🙏🙏🙏 በምህረትህ ቀን169 ስለአደረስከኝ አመሰግንሀለሁ።❤❤❤

  • @BetiNatlo
    @BetiNatlo 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Absalat700
    @Absalat700 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቀን 169❤
    መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
    ( ሐዋ.ሰራ 4-12 )

  • @7777382
    @7777382 6 หลายเดือนก่อน

    Degagme bakuarwtem bemetahubet gize hulu kalh tekmognal.
    Geta joy yekerewen leben yezeh meragnen amen❤

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 6 หลายเดือนก่อน +1

    169 Ken geta yekber 🙏❤️

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 5 หลายเดือนก่อน

    God bless you all🎉🎉🎉
    169 days🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 6 หลายเดือนก่อน +1

    ‭ሐዋርያት ሥራ 4:13 NASV‬
    [13] ሰዎቹም፣ ጴጥሮስና ዮሐንስ እንዲህ በድፍረት ሲናገሩ ባዩአቸው ጊዜ፣ ያልተማሩ ተራ ሰዎች መሆናቸውን ተረድተው ተደነቁ፤ ከኢየሱስ ጋር እንደ ነበሩም ተገነዘቡ።
    ከእየሱስ ጋራ የሆነ የእግዚአብሔር መንፈስ ስለ አለበት ልዩ ጥበብ ችሎትም አለው ከስውም ሊስወር አይችልም አሜን አሜን

    • @tigistkebede6606
      @tigistkebede6606 6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen Thank you God

  • @ELSHADDAI4443
    @ELSHADDAI4443 6 หลายเดือนก่อน +1

    በ ከ በ ረ ው ሠ ረ ገ ላ . . .

  • @nunushtaklo2182
    @nunushtaklo2182 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤