#Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 107

  • @EsayasNiguse-k5p
    @EsayasNiguse-k5p 28 วันที่ผ่านมา +1

    እያዩ መንዙውማ ሁሌይም ብሰማው የማይሰለቸኝ ይጠብቅህ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OoPp-nf9vv
    @OoPp-nf9vv 9 หลายเดือนก่อน +6

    እምነቴ ኦርቶዶክስ ቢሆንም ይህንን መንዙማ ስሰማው የሃይማኖት መከባበራችንን የጥንቱን ከፊቴ ድቅን ያደርግብኛል

  • @habsbvs4390
    @habsbvs4390 3 ปีที่แล้ว +13

    ቶሎ በል ቶል በል አበአ በአ ነገ ዛሬ ነገ አትበል🌺🌻🌻🌺🌺🌺🌻🌻🌼

  • @wubalemashagere8459
    @wubalemashagere8459 2 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ዋው እያዩ ወንድሜ ድምፅህ ልዩነው ግጥምህ ሰምቼ አልጠግበውም አበሳ ነህ ዋው

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 3 ปีที่แล้ว +21

    ስላም እያዩ እኔ አንተን በደንብ ነው የማስታውስህ መንዙማህን በጣም ነው የምወደው የምትጠቅሳችውን ሁሉ መሽይካዋችን ስለምወዳችውና ስለማከብራችው አላህ ይስጥከ አያት አያት

  • @MelakuWondimu-nz5zi
    @MelakuWondimu-nz5zi 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንቧይና ሎሚ ገበያ ወጡና...... ስወደው እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @AbrhamBazezew
    @AbrhamBazezew 7 หลายเดือนก่อน +5

    የሰፈሬ ጀግና አባን የምታስጠራ የነ ጋሻው,የነ አባባአዳኝ ወርቁ አምላክ ይጠብቅህ አባቴ

  • @selhadinmohamedamin7670
    @selhadinmohamedamin7670 ปีที่แล้ว +3

    መገን ወሎ መገን ሙሐባ አቦ እንደው አላሕዬ ይጠብቃችሑ

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤❤❤❤ቱሎ በል እድሜን ጤናን አቡዝቱ ይስጥክ!!!

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 ปีที่แล้ว +22

    ዋው ይሄ ምስኪን ድምፅ መረዋ
    አቦ እግኝቶ ከማጣት መድሀንያለም ይጠብቀም
    ይጠንቃችሁ.. ይሄን የመስለ ጎልደን
    አልማዝ ወርቅ ይዞ .. ማን ከይር ይበለው
    አቦ ይቺ አለም የ 2 አለም ምድር ናት
    .. አርቲስት እያዩ ማንያዘዋል .. እመኑኝ
    የማያልፍ ቀን እና የማይነጋ ቀን የለም
    አቦ ስወዳሽው ወይ ድምፅ ከ ቅላፄ ጋር
    ያውብ አጃኢብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👍👑 እድሜና ጤና ይስጠዎት !!!

  • @EsayaseNigusea
    @EsayaseNigusea ปีที่แล้ว +3

    ደሰ የሚል መኑዝማ ነው እያዩን በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤

  • @ababaratou2484
    @ababaratou2484 3 ปีที่แล้ว +11

    እሄን ሙዚቃ ስሰማ ወረር ያረገኛል የምር በጣም ይመቸኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

    • @Mama-tu2dg
      @Mama-tu2dg 3 ปีที่แล้ว

      እምልክእዳተይመቸኛልአተዋ

    • @HadraBet
      @HadraBet 3 ปีที่แล้ว

      Awo gora bel woda eya bet

    • @natihailu6953
      @natihailu6953 ปีที่แล้ว

      ሙዚቃ እይደለም ኮ

  • @roziirozii4909
    @roziirozii4909 3 ปีที่แล้ว +9

    ቃል የለኝም ለዚህ መዙማ🥰🥰🥰🥺🥺

  • @سعيدالماحي-ه7د
    @سعيدالماحي-ه7د 4 ปีที่แล้ว +12

    አይግዜ በዚ መዙማ ትዝታ አለብኝ

  • @rittakiya6555
    @rittakiya6555 3 หลายเดือนก่อน

    😢እየሰማው ያደኩት መዙማ በዛ በ ደጉ ዘመን ❤

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 2 ปีที่แล้ว +5

    አይ እያዩ ማንያዘዋል እጅግ ድንቅ ዘፋኝ ነዉ በእዉነት የእያዩን ያክል ድምፅ የተሰጠዉ ዘፋኝ የለም!! ምንም እንኳን እያዩ ዘመናዊ ትምህርትን ባይማርም በሚገርም ሁኔታ የኢትዮጵያን ሃይማኖቶቹን በተለይ the dark entities ተብለው ወይንም የሰይጣን የአዉልያ ተብለው በክርስትና እና በእስልምና ከአረብ እና ከእስራኤል ሃገሮች በመጡት የአንድ አምላክ የሚለዉን እሳቤ እነኚህን የመሰሉትን የኢትዮጵያ ሃይማኖቶቹን የሰይጣን በሚል አዉግዘዉታል!!! በእዉነት እግዜርን ማንም ያዬ የለም!!! ምንም proved ተጨባምክንያት በሌለው ውግዘት ኢትዮጵያዊ ሃገር በቀለ ሃይማኖቶች መወገዛቸዉ ያናድዳል!!! በበኩሌ ምን አለበት አዉልያ እንዴት ማውረድ እንደሚቻል ይህንን ጥበብን ብማር ደስ ይለኝ ነበር!!! ለማንኛዉም ሃገር በቀል እምነቶች ቀና ቀና በሉ በሃይማኖታችሁ በእምነታችሁ አትፈሩ!!!

    • @ዬርዲ-አ8ዀ
      @ዬርዲ-አ8ዀ ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነህ

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i ปีที่แล้ว +1

      አውሊያ ማለት አጋንንት ነው እናቴን ገና በአስር አመቴ ነበር ሰንደልና ሽቶ አጎደልሽ ብሎ በማይረባ ተልካሻ ሰበብ ጓደኞቿ እየለመኑን እምቢ ብሎ የገደለብኝ😢😢😢😢 ስትገብርለት ኖራ አልራራላትም ሰይጣን የሚያመልኩትንም የማይምር ክፉና አረመኔ ነው የፈጠረን እግዚአብሔር አምላካችን ግን በሀጢያታችን ብዛት ሳይጠላን ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ሰጠን ይቅር አለን የፍቅርን ጥግ አሳየን ሰማይና ምድርን የፈጠረ ብቻውን አምልኮ የተገባው እርሱ ብቻ ነው!!!!

    • @DavisDarute
      @DavisDarute 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Yahuah-d3iአውሊያ ሲቀየም ባዳ ነው እንዲሁም በ አንድ ስህተት ሞት አያጋሌጥም፤ይቀጣል እንጂ ወዲያው እርምጃ አይወስድም ወደ አንተ እንዳይዞር ተጠንቀቅ

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i 10 หลายเดือนก่อน

      @@DavisDarute አውሊያ ማለት ቆሻሻ ልክስክስ አጋንንት ማለት ነው እኔ የማመልከው አምላክ ሰማይና ምድርን የፈጠረው ብቻውን ሁሉን ቻይ የሆነ አምላክ የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ የእስራኤል ሀያል ያሁዋ ነው ስሙ ገባህ!!! ያንተን አጋንንት አውሊያ ተብየውን ቂጥህን አፈንድደህ ስገድለት ተሸክመከው ዙር ቆሻሻ ስለሆንክ ቆሻሻውን አውሊያ አምልክ!!!!!

  • @fikrtebayih8632
    @fikrtebayih8632 6 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ለዛ አቤት ድምፅ እ/ር ጨርሶ ይማርክ ማጣት ምንም አይደል ዋናው ጤና ነው ጤና ካለ ብሩ ይመጣል አይዞህ

    • @HadraBet
      @HadraBet 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/InKtMCj5mWc/w-d-xo.html

  • @እናትፍቅር-ኀ8ኀ
    @እናትፍቅር-ኀ8ኀ 2 ปีที่แล้ว +5

    ሳደምጠው እባየ ይመጣል ድሮ ወንድሞቸ ያዳምጡት ነበር አይይይይ

  • @salamyasahbe2567
    @salamyasahbe2567 6 ปีที่แล้ว +8

    ዋው እንዴት እንደምውደሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 ปีที่แล้ว +13

    ይሄ እማ ዘፈን ያነዝራል አቦ ወይ ድምፅ ❤️❤️❤️👍👑

  • @zemzemhassen350
    @zemzemhassen350 6 ปีที่แล้ว +12

    አጊቶ ማጣት ከባድ ነው አላህ ይስጥህ አባቴ

  • @سعيدالماحي-ه7د
    @سعيدالماحي-ه7د 4 ปีที่แล้ว +4

    እያዩን በጣም ነዉ የምወደዉ

    • @HadraBet
      @HadraBet 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/InKtMCj5mWc/w-d-xo.html

    • @HadraBet
      @HadraBet 3 ปีที่แล้ว

      Awo enem gora bel woda eya bet

  • @esayasnegusa929
    @esayasnegusa929 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤የምወደው መንዙዉማ ነው 👍👍👍💝💝💝

  • @giftigifti
    @giftigifti 6 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuuuffff anzerezeregni menzumawu aribu tolo bel ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜንንን👏👏👏

  • @Dani-g5h
    @Dani-g5h 3 ปีที่แล้ว +4

    ድምፀ መራዋው አይ ጉሮሮ አጀኢብ ጊዜ ለኩሉ እናንተን መርሳት እራስን መርሳት ነው እያዩ ድንቅ ትችላለህ እናመሰግናለን

    • @HadraBet
      @HadraBet 3 ปีที่แล้ว +1

      Awo wenat gora bel woda eya bet

    • @Dani-g5h
      @Dani-g5h 3 ปีที่แล้ว

      @@HadraBet ጎራ እንላለን አንድ ቀን አመሰግናለው

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ቡሰማ ቡሰማዉ የማልጠግበዉ ።

  • @beharumerga5082
    @beharumerga5082 2 ปีที่แล้ว +2

    Edmehn yarzmew Abo

  • @FitsumWendsen
    @FitsumWendsen 11 หลายเดือนก่อน

    The first

  • @AfeworkAsia
    @AfeworkAsia 3 หลายเดือนก่อน

    Asalame alikum endanta 8:02 mashaallha beyalwe endanta manenawe yeyamerebte?gine masetawale eyayu yanta lege nawe?❤❤❤❤❤

  • @betselot-gj9is
    @betselot-gj9is 2 ปีที่แล้ว +2

    አህህህህህህህ❤❤❤❤ 💕💕💕💕💕

  • @BereketMulugeta-c4i
    @BereketMulugeta-c4i 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አለህ

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 ปีที่แล้ว

    መንዙማ፡ማለት፡ሙስሊሞች፡እንደ፡ዼንጤዎች፡የሚዘምሩት፡አምላክን፡ማመስገኛ፡መዝሙር፡መስሎኝ፡ነበር።

  • @MiliMoba
    @MiliMoba 3 หลายเดือนก่อน

    Amen telobel amen tellobel 🙏 🙏 🙏 🙏 🎉🎉🎉🎉

  • @bettymiye9882
    @bettymiye9882 2 ปีที่แล้ว +2

    እያዩ በፈጣሪ የት ደረሰ

  • @sameraesmal2668
    @sameraesmal2668 5 ปีที่แล้ว +3

    Ayi zamin 🤲🏻🤲🏻❤️

  • @yoyoyob8089
    @yoyoyob8089 3 ปีที่แล้ว +2

    Telo yemayetelew ademena tena yesetek

    • @HadraBet
      @HadraBet 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/InKtMCj5mWc/w-d-xo.html

  • @tiruneshkasgne9906
    @tiruneshkasgne9906 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰውእደገናመፈጠር. አለበት. ሸአመትያኑርህ ደረሰ. ደረሰ ደረሰ. የበለጠ. ሰከፋህእዳላዪ

  • @سلامهاثيوبيا
    @سلامهاثيوبيا ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤💯kale atawelki eya sewadh eko rejm edama tamagewlki

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 ปีที่แล้ว +1

    ቶሎ በል ሆይሆይ ግባ ውጣ

  • @mammaalemeujjguh
    @mammaalemeujjguh 5 ปีที่แล้ว +2

    Befua atrsune nafekachune 😍😍😍😍

    • @asterbekele6872
      @asterbekele6872 3 ปีที่แล้ว +1

      Ageheto kematathe yetebekenhe

    • @HadraBet
      @HadraBet 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/InKtMCj5mWc/w-d-xo.html

  • @mesimesi2126
    @mesimesi2126 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm 5 หลายเดือนก่อน

    Adnakih neg ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukbrhane964
    @birukbrhane964 5 ปีที่แล้ว +3

    ayyy geze

  • @AntMob
    @AntMob 5 หลายเดือนก่อน

    መዙማ

  • @hawaa1133
    @hawaa1133 5 ปีที่แล้ว +5

    Betam des ylal ageren tz alegn aye sdet beselam agerachen yasgeban.

    • @HadraBet
      @HadraBet 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/InKtMCj5mWc/w-d-xo.html

  • @salamyasahbe2567
    @salamyasahbe2567 6 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 ปีที่แล้ว

    Amen ytete yeteatu 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @samsonhailu8888
    @samsonhailu8888 3 ปีที่แล้ว +1

    edme keten gar yestelegn nurelegn

  • @hannakasa5007
    @hannakasa5007 2 ปีที่แล้ว +3

    ሙሉዉን መዝማ ቢሆን

  • @mekdeshuibtim6411
    @mekdeshuibtim6411 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤👍

  • @MoseDesantiago-l5k
    @MoseDesantiago-l5k 2 หลายเดือนก่อน

    Cierra Station

  • @zenebmesifn5495
    @zenebmesifn5495 6 ปีที่แล้ว +2

    waw sewudwu wawu

  • @MarthaDebebe-d5s
    @MarthaDebebe-d5s 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabahalmasudi6173
    @sabahalmasudi6173 3 ปีที่แล้ว +1

    Edmana tana tamgtenale

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 ปีที่แล้ว

    ለኔ፡ግን፡ቆንጆ፡ዘፈን፡ነው።

  • @leylanaser1516
    @leylanaser1516 ปีที่แล้ว

    Aww nizret

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 ปีที่แล้ว

    መንዙማ፡ከፈለክ፡የሙሓመድ፡አወልን፡መንዙማ፡አዳምጥ፡

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zezetaha4711
    @zezetaha4711 6 ปีที่แล้ว +3

    😍 😍 😍

  • @tinamarkq4973
    @tinamarkq4973 6 ปีที่แล้ว +3

    አይ ጊዜ

    • @denagaram5663
      @denagaram5663 5 ปีที่แล้ว

      Tina mark Q አሜን አሜን አመ ነው

  • @AmeraMamu-sh8ys
    @AmeraMamu-sh8ys ปีที่แล้ว

    Wow

  • @MaryoomKabdi-pe2om
    @MaryoomKabdi-pe2om ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kadramohammed9936
    @kadramohammed9936 3 ปีที่แล้ว +2

    😍🥰🤩😍🥰

  • @hossamaboazab1331
    @hossamaboazab1331 6 ปีที่แล้ว +3

    👍

  • @JameyHalford-l4g
    @JameyHalford-l4g 3 หลายเดือนก่อน

    Emilia Ridges

  • @StephenNoel-r1c
    @StephenNoel-r1c 3 หลายเดือนก่อน

    Fahey Corners

  • @PaulMartinez-o2k
    @PaulMartinez-o2k 2 หลายเดือนก่อน

    Uriah Stream

  • @MartyMerfeld-l8o
    @MartyMerfeld-l8o 2 หลายเดือนก่อน

    Reuben Square

  • @aklileworkgirma2140
    @aklileworkgirma2140 5 ปีที่แล้ว +1

    Yeireche bil

  • @AlyseEsler-j4j
    @AlyseEsler-j4j 3 หลายเดือนก่อน

    Jennie River

  • @MarniUehara-g6d
    @MarniUehara-g6d 3 หลายเดือนก่อน

    Kelly Pass

  • @fikerdaniel2301
    @fikerdaniel2301 6 ปีที่แล้ว +4

    እነዚህንሁሉትተህወደእግዚሐብሔርተመለስአትፍራሁሉንየሚያረገዉጌታነዉተሳስተህነዉአጥፍቻለዉብለህልብህንአታስፈራራዉእግዚሐብሔርነዉየሚያረገዉለግዜዉስታጣስትወድቅእዉነትአጥፍቼነዉተሳስቼነዉልትልትችላለህሴይጣንሁሉንሊያረግስልጣንተሰቶታልግንያንንአዉቀህካሁንብአላሁሉንትቻለዉብለህወደፈጣሪህተመለስእጀነበርከዉተመለሳለህሳናዉቅተጫዉተዉብናልአሁንነቅተናልበዚችምድርሁሉምከንቱነዉ

    • @yusufvip4105
      @yusufvip4105 5 ปีที่แล้ว +2

      ስለ ሙስሊም ሆኖብህ ነው አይደል የተሳሳተው? ኪኪኪኪኪኪ

    • @mosaeed778
      @mosaeed778 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ አማርኛክን አሥተካክል እሺ ደደብ ሴጣንማ እኛ ነን እነሡ ሴጣን አይደሉም እግዲ ሤጣኑን ይላክብህ ፈጣሪ እነሡሥ የሀላ ባርያ ናቸው

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i ปีที่แล้ว

      በትክክል!! እኔ እናቴ ወሎዬ ነበረች ልጅ ሆኜ ጫት እየቃመች የእያዩን መንዙማ ስትሰማ አስታውሳለሁ አውለያ እያለች የጣኦት አምልኮ ታደርግ ነበር ግን ገና በአስር አመቴ እናቴን ገደለብኝ ሰይጣን ክፉ ነው ለሰው አይራራም አሁን በህይወት ብትኖርልኝ ኖሮ ንስሀ ገብታ ክርስቶስ ኢየሱስን ተቀብላ በህይወት ትኖርልኝ ነበር😢😢😢😢😢

  • @solobrand100
    @solobrand100 ปีที่แล้ว +1

    ለሳይጣን ነው የዘፈንከው ልበል

    • @giftigifti
      @giftigifti 6 หลายเดือนก่อน

      No ayidelem tesastekal ok

    • @XamseCali-kq5ul
      @XamseCali-kq5ul 5 หลายเดือนก่อน

      Zem Betel tefndalh? Allah yafendah bismilahi !