የመጨረሻው ክፍል 2 || የወዳጅ ወግ || Pastor Henok | Pastor Teddy || Part 2 YEWEDAJ WEG

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔኮ ፓስተር ሄኖክ ፊትህም ያስቀኛል ብቻ ጥሩ ወግ ነው ቀጥል

  • @aynalayinalem8228
    @aynalayinalem8228 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 2 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ብዙ ነገሮች እየተማርን ነው በርቱልን ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ልጅ ሕይወት ጅማሬ ሳይሆን ፍጻሜው ስያምር ደስ ይላል ተባረኩ ጸጋው ይብዛላችሁ ደግሞ በአገልጋዮች ላይ ትቺት ደስም አይልም የበደልናቸው እቅር ይበሉን እኔ ግን ብዙ ጊዜ መልካምም ቢሰሩ ክፉም ብሰሩ ሥራቸውን የሚከፍል ጌታ አለ በሰው ላይ አትፍረዱ ማለት እወዳለሁ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ አይታወቅም በአፌ ሊስት እችላለሁ ።በጌታ የሆኑ ዳግም የተወለዱ ቅዱሳን ስነኩ ደስ አይለኝም ምክንያቱም የደሙ ውጤት ናቸው።

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ፓስተር ቴዲ ነብይ ሄኖክ ጋር ባገለገልከው አገልግሎት ተባርኬብሀለው ተፅናንቼበታለው ሄኒም እንደዛው ተባረኩ በጣም የምትወደዱ ድንቅ መምህሮች ናችሁ እንወዳችኋለን🙏

  • @alemtsegaye8314
    @alemtsegaye8314 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩልኝ የሀገሬ ልጆች።

  • @tarikuaasechenaki1070
    @tarikuaasechenaki1070 2 ปีที่แล้ว

    May God protect you🙏🙏🙏

  • @eyasutesfaye3701
    @eyasutesfaye3701 2 ปีที่แล้ว

    Mn aynet fkr nachu benatachu😍😊🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @matifayisa4298
    @matifayisa4298 2 ปีที่แล้ว

    Amazing wege nwu temernebetale betame.....

  • @mearya3633
    @mearya3633 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekuu be beuu 😂🥰🙏🙏👏👏

  • @esayas8916
    @esayas8916 2 ปีที่แล้ว

    denk nw

  • @eyasutesfaye3701
    @eyasutesfaye3701 2 ปีที่แล้ว

    Plus, why don't you share us your love history ? 🙈